ጂንና ሲህር እንዳይነካችሁ፣ድብርት እንዳይጫናችሁ ፣ደስታ እንዲሰማችሁ ትፈልጋላችሁ ይህንን ልብ ብላችሁ ተከታትላችሁ ተግብሩትዚክሩሏህ በሸህ ኸሚስ አዘህራኒ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 317

  • @ZahraYouTube-gu1zu
    @ZahraYouTube-gu1zu 9 หลายเดือนก่อน +2

    اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللّٰهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ (رواه البخاري ومسلم)

  • @8789-u5g
    @8789-u5g 7 ปีที่แล้ว +45

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ኡስታዞች
    ሱበሀን አሏህ
    በሰማነው ተጠቃሚ አሏህ ያርገን ኢሻአሏህ

  • @ZahraYouTube-gu1zu
    @ZahraYouTube-gu1zu 9 หลายเดือนก่อน +1

    اللَّهُمَّ أنَْتَ رَبيِّ لَا إلِهََ إلَِّا أنَتَ، خَلَقْتنَيِ وَأنََا عَبدُْكَ، وَأنََا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي فَإِنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ (رواه البخاري)

  • @hawahawa7767
    @hawahawa7767 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪም አላህ ከይር በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረቢ እሥኪ ዱአ አድርጉልኝ ዝክር እንደሀፍዝ ወላሂ ከበደኝ

  • @ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም
    @ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም 6 ปีที่แล้ว +9

    የነብያችን ሱና ሶለላህ አለይሁወሰለምን ሱናተከታዮች አድርገን

  • @ሳሊሀ2018
    @ሳሊሀ2018 7 ปีที่แล้ว +27

    አላህ ልባችንን በኢማን ሙላልን ያረብ ጀዛኩላሁ ኸይረን

  • @sarahsan5950
    @sarahsan5950 7 ปีที่แล้ว +30

    እውነት ነው ዚክር ማብዞት
    እህቶች ባሌ አተሻል መደሀኒቱ ዚክር አርጊ ልጅ አተሻል ዚክር ነወ መፍትሄው
    ጀንጀና አላሂ ልብ ማዲርቅ ነው

  • @ዘምዘምሰይድ
    @ዘምዘምሰይድ 4 ปีที่แล้ว

    ﷺ جزاكم الله خيرا و احسن الجزء

  • @hayiratbintsehadem4575
    @hayiratbintsehadem4575 7 ปีที่แล้ว +7

    ጀዛክላሁ ኸይረን በጣም ጠቃሚ ትምህርት አላህ ያግራልን በስማንው የምንጠቅም ያድርገን

  • @abubekerhusen5080
    @abubekerhusen5080 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላኢ ሁነት ነው ልብ ላለው ሰው

  • @ነጁነኝወድሜቸንናፊቂ
    @ነጁነኝወድሜቸንናፊቂ 4 ปีที่แล้ว

    جزكم الله خيرن يارب سعدن ياكريم

  • @gsgsbdbd7125
    @gsgsbdbd7125 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ኩመሏህ ሀይረ እረ ያጀማ ድዋ አድረጉልኝ ቀልቤ ደረቀ ሶላትላይ ቁሜ እስክጨረስ ነው ምቸኩል ላላህ ብላችሁ በድዋ አትረሱኝ በጣም አሳስቦኛል

    • @AminaAmina-xb9dt
      @AminaAmina-xb9dt 4 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ውዷ አላህ የተረጋጋ ህይወት ይበፈቀን
      አላህ ከማይወደው ቦታ እራቂ አላህ የከለከለውን ነገር አትስሪ አትቅረቡ ያለውንም ራቅ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተውባ አድርጊ ተፀፀች ስሩት ያለውን ደግሞ በቻልሽው አቅም ስሪ የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና ተከታይ ሁኚ ተማሪ ሸሪአዊ እውቀት ጓደኛ መርጠሽ ያዢ አብሽሪ ሴትነኝ የዋሰብሽን ቁጥር ስጭኝና ነይ እንማር እውነት አላህን እምፈሪ ከሆነ የሶላትሽ ጉዳይ አሳሳቢ ከመሆኑ አንፃር

  • @user-mr9kl8lb3i
    @user-mr9kl8lb3i 7 ปีที่แล้ว +18

    ያረብ ወፍቀን ያኢላሂ ጀዛከላሁኸይረን አለይሂ አሰላቱ ወሰላም

  • @emuyaser2588
    @emuyaser2588 5 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሃን አላህ ጀዛኩም ኸይረን አላህ ልባችንን ወደ አላህ ይመልስልን ልቦቻችንንም በዚክር ይሙላልን ያረብ ያከሪሙ

  • @اسماءاسماء-ث2ه9ف
    @اسماءاسماء-ث2ه9ف 7 ปีที่แล้ว +6

    ሡለላህ አሊህ ወሠለም ጀዛክ አላህኸይረ ያረብ አላህበሠማነውእምንጠቀምአላህያድርገን ያከሪም

    • @emibstemibat9839
      @emibstemibat9839 7 ปีที่แล้ว +1

      ሱሉላ ወአሊ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @ዘምዘምሀሠን
    @ዘምዘምሀሠን 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙሏህ ኸር ኡስታዝና በሰማነው ተጠቃሚ አላህ የድርገን ያረብ

  • @FfFf-bc6py
    @FfFf-bc6py 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ ሰምተን ምንጠቀም ያርገን

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ረ4ኸ
    @አልሀምዱሊላህአልሀም-ረ4ኸ 7 ปีที่แล้ว +4

    ያረብ ይወፈቅን ጀዛከአላህ ኸይር ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ የጠብቆች

    • @rahmarahama5058
      @rahmarahama5058 6 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ እራህመትሁሴንኢናሊላሂወኢናሊላሂራጂኡንአልህከመጥፎነገርጠብቀን

    • @ጦይባሀበሻዊ
      @ጦይባሀበሻዊ 5 ปีที่แล้ว

      እስኪ ላኩልኝ በውስጥ

  • @eman8597
    @eman8597 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩመላህሁኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን

    • @maibuba2771
      @maibuba2771 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቸ

  • @HawaWasu
    @HawaWasu 8 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከ አላህ ኸይር ❤❤❤❤

  • @Amina-rj1xq
    @Amina-rj1xq ปีที่แล้ว

    ያረሱለላህ❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
    @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ 2 ปีที่แล้ว

    አሚንንን ያረብብ

  • @ከዱየናቴአፍቃሪ
    @ከዱየናቴአፍቃሪ 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ከይር ኡስታዜ ኢንሽ አላህ በሠማነው እምንጠቀም ያድርገን ያረብ ያአላህ ያከሪምአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ ያአላህ ያከሪም

  • @Amina-rj1xq
    @Amina-rj1xq ปีที่แล้ว

    ጀዛህአላከይራመሸአላህ❤❤❤❤

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว

    ያጃማአ ዱአአርጉልኝሲ ዚክርም አበዛነበር ውስጤ አላህን እያማብኝነው መቀወሴነው አእምሮዬ ተበላሼ ወላሂ ምንላርግ

  • @rahrah7340
    @rahrah7340 4 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም ሱባሐንአላሕ ኡስታስ በተነፈስከው ቃላት በላይ ጀዛሕን አላሕይክፈልሕ ያረብ ኡስታዞች የሙስሊም ጥላዋችናችሑ ለዘላለም ኑሩልን እዲሜና ጤናአብ ዝቶይስጥልን ያረብ ከአላሕ በተጨማሪ እናተ ታስፈልጉንአላችሑና አላሕ በላችሑበት ክፍአይካችሑ ደስታንእጂ ያአላሕ ጀዛኩም ወላሐይር

  • @rehimazeyineb1548
    @rehimazeyineb1548 7 ปีที่แล้ว +9

    ላኢላሀኢላ አንተ ሡበሀነከ ላሸሪከለክ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡሥታዝነ
    ወላሂ እኔ ዚክር ላይ ደካማነኝ ሸይጣን እንየሚያዘነጋኝም እርግጥ ነው
    ዚክር ሥጀምር የሌለ እንቅልፍ ይመጣኛል
    ሡበሀን አላህ ሸይኽ ትክክል ብሏል አላህን በትክክል ፈርቸ ኢባዳ ያደረኩበት ቀን በጣም ልዩ ይሆንብኛን አይምሮየ መንፈሤ ይታደሣል
    ሸይጣንን እንደት ላሥወግዴው???
    እሥኪ ምከሩኝ😭

    • @AminaAmina-xb9dt
      @AminaAmina-xb9dt 4 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ጠንክሪ ሶላትሽን በወቅቱ በእውቀት ላይ ሆነሽ ስገጂ
      ምክንያቱም ቅውቀት ያለው ሰው እና የሌለው ሰው ደረጃው ይለያል አላህ ከሰውም ከጅንም ሸይጧነች ይጠብቀን ሁላችንንም

    • @smscekk288
      @smscekk288 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እንደዛው 😭😭😭

    • @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
      @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ 2 ปีที่แล้ว

      @@AminaAmina-xb9dt አሚንንን🤲🤲🤲

  • @tutiwatikader1652
    @tutiwatikader1652 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱለላሁአሊህወሰለም
    ሱብሀንአላህ
    አላህየረሱልሱለላሁአሊህወሰለም ሱናቸዉንተከታይአላህያድርገን ወላሂ
    አላህልብይስጠንወላሂ እኔስፈራሁ መካሪያጠንእደሁብየ ኦለማወቻቺን ሁሌም ይመክሩናል እኛግን ጆሮዳባለብሰናል አላህ ሚነልቀልቢ ናራ የአላህን አተድረስልን

  • @munamuna9936
    @munamuna9936 7 ปีที่แล้ว

    ጃዛክ አላህ አላህን ከሚያስታውሰት አድርገን።በራህመትክ ያርሀም እራሂሚን

  • @فاديهكنفيكونالحمدالله
    @فاديهكنفيكونالحمدالله 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከ አላህ ኸይራንንንንን ኢንሻአላህ ኡስታዝ

  • @madinamadina8830
    @madinamadina8830 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ናው ኡስታዝነ ያረብ አላህ ቀልባችንን ያርጥብልን

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
    @አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂን ወበረካቱሁ ሠለላሁ አለይህ ወሠለም

  • @seidaabdu8348
    @seidaabdu8348 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ በዚክር ላይ ያበርታን አላህን ብንዘክር ተጠቃሚዎቹ እኛው ነን ኢንሻአላህ

  • @nnznvdjzjbzhhd8809
    @nnznvdjzjbzhhd8809 6 ปีที่แล้ว

    አላህየ ሆይ ልቤን አርጥብልኝ
    ሳህ ትክከል አለህን ሱበሃነወተአለህን ምተወሰ ልብሁሌም ትራካለች ጀዘኩሙለከይረን

  • @jdjdjdndndn6967
    @jdjdjdndndn6967 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላ ኸይር ኡስታዚ አላህ ይጠቡቀቹ እዲሜየቹንም አላህ የሪዚምልን

  • @SkeenaSk1234
    @SkeenaSk1234 9 หลายเดือนก่อน

    ጄዛኩም አላህ ኸይር

  • @hollhooll1713
    @hollhooll1713 3 ปีที่แล้ว

    አሚን

  • @fafi3005
    @fafi3005 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ

  • @zulfazulfa1496
    @zulfazulfa1496 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአለሀ

  • @rehimazeyineb1548
    @rehimazeyineb1548 7 ปีที่แล้ว +1

    ላኢላሀኢላ አንተ ሡበሀነከ ላሸሪከለክ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

    • @ሀሊማሀሊማ-ጰ7ቨ
      @ሀሊማሀሊማ-ጰ7ቨ 7 ปีที่แล้ว

      Rehima Zeyineb ጀዛክሏህ ኸይርር
      በሠማነዉ ተጠቃሚዎች ያድርገን
      ሡለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @someyhkenesano9708
    @someyhkenesano9708 3 ปีที่แล้ว +1

    ስቩአን፣አላህ🤲🏻🤲🏻

  • @yamuqelibelqulubsebitqelbi6686
    @yamuqelibelqulubsebitqelbi6686 6 ปีที่แล้ว +1

    ያኢላሂ ጠዋት ማታ አንተን አስታዋሽ ባሪያህ አድርገን

  • @mohammadahmed2647
    @mohammadahmed2647 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ

  • @anwarshamil96
    @anwarshamil96 3 ปีที่แล้ว +1

    Allah yistiln le dawa

  • @almazamede278
    @almazamede278 7 ปีที่แล้ว

    ኢንሻ አላህ፦አላህ ይወፍቅን ያ.......ረብ!!!
    ጀዛኩም አላህ ኸይር!!!

  • @seadaseada9710
    @seadaseada9710 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህይር

  • @ججج-و8ف
    @ججج-و8ف 5 ปีที่แล้ว

    Jazkalh

  • @مريممريم-ض9ح
    @مريممريم-ض9ح 7 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ኡስታዝ ጅ0ዛክ0ላ
    በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን

    • @hamedalkaabi3053
      @hamedalkaabi3053 7 ปีที่แล้ว

      مر يم እህትዋ በአላህ ሥም የቁርአን ግሩፕ ካላችሁ አሥገቡኝ ጀዛከሏሁም ኸይር

  • @fhfui2174
    @fhfui2174 3 ปีที่แล้ว

    ማሽአለህ

  • @samiratopia1663
    @samiratopia1663 7 ปีที่แล้ว +2

    ጂዛክካላህኽይር በሰማንበትእምንጠቀምያዲርገን

  • @oumerahmed9738
    @oumerahmed9738 7 ปีที่แล้ว +2

    جزاك الله خير الجزا ياشيخنا ربي يكثرلنا أمثالك

  • @አላህወኪል-ቀ2ዐ
    @አላህወኪል-ቀ2ዐ 5 ปีที่แล้ว +1

    ትክክልነው።ያአላህ።

  • @salemafanta6657
    @salemafanta6657 7 ปีที่แล้ว

    Inshualluah subhan alluah alhamdulillah la elaha ellelluah welluah akber la hawle wela kuwete Ella billah amen yarebel alemin

  • @red2anabdella656
    @red2anabdella656 3 ปีที่แล้ว

    Tenkiw so much.

  • @الأهدلالأهدل-ذ5ر
    @الأهدلالأهدل-ذ5ر 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ሼሁና

  • @rabiayimerbeauty4960
    @rabiayimerbeauty4960 5 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላ ከይር ኡስታዝ በሰማነዉ እምንጠቀም ያዲርገን አሚንንንያረበል አለሚን

  • @mmkk1991
    @mmkk1991 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛአኩም አላህኸይርን ወላሂአላህበሰማ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @kedirademkediradem9954
    @kedirademkediradem9954 4 ปีที่แล้ว +1

    😥😥😥😥😢😢😢😢😢😢

  • @ruuryt1561
    @ruuryt1561 5 ปีที่แล้ว

    ሰለላህወሠለም ጀዛኩምአላህኪይርአላህይጠብቃችሁበእውንተኛውመንገድይምራን

  • @عبدالقادرالدمرداشي
    @عبدالقادرالدمرداشي 2 ปีที่แล้ว +1

    s a w

  • @saadahibrahim8641
    @saadahibrahim8641 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምአላህኸይርንያርብአላህልባችንንዚክርይሙላልንያርብ

  • @ommm5280
    @ommm5280 7 ปีที่แล้ว +1

    ጀዘኩም አለህ ሀይር አለህ የሰመነወን ምንተገብር የርገን ያራብ

  • @rfgbfghh2594
    @rfgbfghh2594 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛከ አላህ ከይር።ሀቅነው አላህ ያግራልን ይወፍቀን ያረብ ሱብሀነላ

  • @ወሔነትየገጉጥሩነትለራስነ
    @ወሔነትየገጉጥሩነትለራስነ 7 ปีที่แล้ว +1

    صلی الله عليه وسلم سبحان الله إن شاءالله صحيح والله جزاك الله خيزا

  • @cell5440
    @cell5440 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @munamasheiladesiyelalebmc5954
    @munamasheiladesiyelalebmc5954 7 ปีที่แล้ว +2

    Jezakelah u kare besemanew yemenetekeme yaregene!!!!!

    • @zabebazabeba1908
      @zabebazabeba1908 7 ปีที่แล้ว +1

      ያረብ አንተን እማስታውስበትን ቀልብ ወፍቀኝ።

  • @hayatdemle3707
    @hayatdemle3707 7 ปีที่แล้ว

    ጅዛኩም አላህ ህይርን በሰማንው እምንጥቅም ያርግን

  • @ጦይባሀበሻዊ
    @ጦይባሀበሻዊ 5 ปีที่แล้ว +1

    በናታችሁ አውርዱና ላኩልኝ

  • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
    @hayatmekonenealhumeiniasal6655 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን
    ከሸይጣን ወሥዋሥ አላህ ይጠብቀን

  • @ilovemm399
    @ilovemm399 7 ปีที่แล้ว

    ወአልይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሆ ጀዛከላሁ ህይሩን አሏህ በስማነው የመነጠቀም ያድርግነ አሏሁመ አሚን

  • @sofiaali1722
    @sofiaali1722 7 ปีที่แล้ว

    ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩመላህ ኸይር አሚን ያረብ

  • @አይሻበህሩከድር
    @አይሻበህሩከድር 7 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ ጀዛኩመላህ ኸይር በሰማነዉ የምሰራ ያድርገን

  • @medinamehammed1507
    @medinamehammed1507 7 ปีที่แล้ว +7

    ያረቢ አንተ አግራልን ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @qamuti1
    @qamuti1 7 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁ አላይህ ወሰልም
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @abdurahmandawid6153
    @abdurahmandawid6153 7 ปีที่แล้ว +1

    Salalahu aleyhi wasalam habibi yaa RASULALAH

  • @NajibNasirNajibnasir
    @NajibNasirNajibnasir 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zeburaseid4653
    @zeburaseid4653 6 ปีที่แล้ว

    amiiin ya rebb jezakellah wendim abdurhem allah yitebqih

  • @ፈትህያኑሩያላህባሪያ-አ7ሠ
    @ፈትህያኑሩያላህባሪያ-አ7ሠ 7 ปีที่แล้ว +1

    አሚን ያረብ።

  • @gemelajamela1125
    @gemelajamela1125 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁሀይር
    Tankyou.verymach
    jamelazeleke
    Eth.motaa

  • @አላህወኪል-ቀ2ዐ
    @አላህወኪል-ቀ2ዐ 5 ปีที่แล้ว +2

    ባኔላይ።ደርሳል።ትክክልነው።አላህ።ትልቅነው።

  • @ريحانةسولانه
    @ريحانةسولانه ปีที่แล้ว +1

  • @mekiyashikur6379
    @mekiyashikur6379 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭☝️☝️

  • @muziraahusen453
    @muziraahusen453 4 ปีที่แล้ว

    Jezakalah keyire

  • @የወሎቀሽት
    @የወሎቀሽት 7 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Jazak. Allah hayer

  • @zeburaseid4653
    @zeburaseid4653 6 ปีที่แล้ว +1

    subhan allah awo lik nw wellahi besemaniw teteqami yadirgen

  • @NajibNasirNajibnasir
    @NajibNasirNajibnasir 10 หลายเดือนก่อน +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fatimamo2094
    @fatimamo2094 7 ปีที่แล้ว

    Subahn Allah Yaa Allah jezakl kherin

  • @መዲናየአላህባረያነኛ
    @መዲናየአላህባረያነኛ 7 ปีที่แล้ว

    ላኢላሀ ኢለላህ.ጀዛኩም አላህኸይረን.አላህይወፍቀን

  • @ነኢማመሀመድየሀይቅልጅ
    @ነኢማመሀመድየሀይቅልጅ 6 ปีที่แล้ว

    صلى الله عليه وسلم جزاكم الله خير

  • @yifrahaahmed314
    @yifrahaahmed314 6 ปีที่แล้ว

    Masha allah allah yetabiqachuu

  • @ጝፍጝፍ
    @ጝፍጝፍ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምአለይኩምወረህመትወላወበረካቱ ጀዛኩአላህከይርጀዛ ትክክል አላህይወፍቀንመጨረሻቺንያማረያድርግልን

  • @keremuebrahim6584
    @keremuebrahim6584 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ

  • @rehimazeyineb1548
    @rehimazeyineb1548 7 ปีที่แล้ว +3

    Amiiiiin.yarebll Alemiiin

  • @ፈጢመሙዜ
    @ፈጢመሙዜ 6 ปีที่แล้ว

    ጀዘክሙለሂ.ከይረን

  • @abdurahmandawid6153
    @abdurahmandawid6153 7 ปีที่แล้ว

    Masha allah jkl Allah minixaqam yadargan asfalagi yahonu nagar naw

  • @حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله

    እይ ነአም ጀዛኩምሏሁ ኸይረን አላህ ይወፍቀን በራህመቱ ያረብ

    • @atat6785
      @atat6785 7 ปีที่แล้ว

      መሸአለሀ አለሀእድመቹን የርዝምልን የረብ ጀዘኩሙለ ከይር እንሸአለሀ

  • @You-se5pl
    @You-se5pl 7 ปีที่แล้ว +1

    امين اللهم يرب صلى الله اليه وسلم
    جذك الله خيرن

  • @rabiarabia243
    @rabiarabia243 7 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩማላህ ኽይር

  • @nsriyansriya4651
    @nsriyansriya4651 7 ปีที่แล้ว +1

    ጀዘካ አለህ ሀዪራን ሃሩን ተየብ

  • @fahimasemmosemmo4756
    @fahimasemmosemmo4756 7 ปีที่แล้ว +1

    ما شاء الله جزاك الله خير