ጸሎት ምንድን ነው?/ ለመጸለይ ማድረግ ያለብን ዝግጅት/መቼ መቼ መጸለይ አለብን?/...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • በጸሎት ጊዜ መስተዋል እና መተግበር ያለባቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?
    ጸሎት መጸለይ ያለበት በማን ስም ነው?
    ለጸሎት መሰናክል የሚሆኑ ነገሮች ምንድን ናቸው?

ความคิดเห็น • 38

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

    • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
      @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 ปีที่แล้ว

      በርቱ ነው የኔ አስተያየት እጅግ አስተማሪነው የምታቀርቡት ሁሉ

    • @nibretnibret8832
      @nibretnibret8832 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

    • @nohaminyohanns1595
      @nohaminyohanns1595 4 ปีที่แล้ว

      Selam betam dese yelale Abatochachin leka bezu mkera eyau nw hagern yemetbkut egnam beselam weten yemngebaw Egezeiabher yesteln ketelubt

  • @እሙነኝ-መ7ጀ
    @እሙነኝ-መ7ጀ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህሮቻችን ቃለህወት ያሰማልን አሜን 👏

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 4 ปีที่แล้ว +3

    መታዘዝ ከመስዋእት ይበልጣል የሚለውን የጌታን ቃል ልብ ልንለው ይገባል። ይህንን ዘመን የዋጀውን የሲኖዶስ ውሳኔ መቀበል ለተሳናቸው ፈጣሪ ቀልባቸውን ይመልስልን።

  • @eyea7297
    @eyea7297 4 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርታችሁ እጅግ ጠቃሚ ከሁሉም በላይ በቀላል አማርኛ ባልባከኑ ቃላት (አጭር የቃላት ድሪቶ የሌለበት እና ቀላል ቃላት )ያስተማራችሁበት መንገድ ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ይሰማልን🙏🙏🙏

  • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
    @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 ปีที่แล้ว +5

    ለሊቃውንት አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እጅግ በጣም አስፈላጊ ትምህርትነው

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +1

    Egziabhuer Yestelen Abatochey . Be Edmey Be tseigawe Yetebekelen . Kille Hiwot Yasemalen . Amen amen amen

  • @kassage7714
    @kassage7714 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kalehiwetini yasemalin egiziabihiri tegawuni yabizalachihu

  • @EnthusiasticAtom-ml3rd
    @EnthusiasticAtom-ml3rd 11 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @selethio6023
    @selethio6023 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏

  • @kasye-tw6lt
    @kasye-tw6lt ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በጽጋ ይጠብቅልን🌾

  • @HxhfUrge
    @HxhfUrge หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @kuwaitcity5236
    @kuwaitcity5236 4 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤
    🙏🙏🙏
    ቃለ
    ሄወት
    ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว +2

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህወትን ያስማልን🙏🙏🙏

  • @tube-ku5sd
    @tube-ku5sd 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂዎት ያሰማልን አባቶቻችን የሰማነውን በልቡናችን. ያሳድርብን

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባቶቻችን አሜን አሜን አሜን

  • @selam6473
    @selam6473 4 ปีที่แล้ว +1

    ብሓቂ ቃለ ህይወት የስመዐልና ክቡራን አቦታተይ መዓረይ
    ግን አነስ ኩሉ ግዜ ዓይነይን አፈይን ናብ ጸሎት ሓሳበይ ናብ ካልእ እናከደ አብዩኒ አብ ጸሎትኩም ዘክሩና ናብቲ ቅድስት ሃገርና ክንምለስ

    • @goitomabadiabadi
      @goitomabadiabadi 5 หลายเดือนก่อน

      ኣጆኪ ❤❤❤❤❤

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማለን አበበተቻችን
    ለኛሚ የሚያስተዉል ልቦና የሚሰመ ጆሮ ያድለን

  • @rooza7555
    @rooza7555 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @berekethagos8369
    @berekethagos8369 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን, እስከ ህቅታቹህ ድረስ እግዚአብሔርን የምታገለግሉ ያድርጋቹህ ያድርገን ።

  • @selamselam5591
    @selamselam5591 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልንበዲሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tesfitluel922
    @tesfitluel922 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለዊወት

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale eyeweten yasmalen memherane!!!

  • @Butu07
    @Butu07 4 ปีที่แล้ว +2

    Kalehiwot yasemalen

  • @peaceandlove8535
    @peaceandlove8535 4 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
    @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln memhrochachin

  • @lidetnebiyat633
    @lidetnebiyat633 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin

  • @gebeyaneshteganeh566
    @gebeyaneshteganeh566 4 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwet yasemalin, erjim edime yisitilin.

  • @tesfitluel922
    @tesfitluel922 4 ปีที่แล้ว

    amen

  • @asterbelayneh6874
    @asterbelayneh6874 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher yestlen

  • @اةنةنحزن
    @اةنةنحزن ปีที่แล้ว

    እውነትነው

  • @tesfitluel922
    @tesfitluel922 4 ปีที่แล้ว

    amen