የጋራዥ መሰናክል አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 73

  • @faeizayasin440
    @faeizayasin440 2 ปีที่แล้ว +6

    ከቤ በጣምነው ምትመቸኚ አብዱ እባላለው ህዝብ አንድ እያወጣው ነው ያንተ ትምርት በጣም ነው የርዳኚTnx bro........

    • @sparktube8572
      @sparktube8572 11 หลายเดือนก่อน

      enam endezaw ...keep going

  • @abuaenu6630
    @abuaenu6630 3 ปีที่แล้ว +2

    JIJE TUBE እኔ በበኩሌ በጣም ጠቅሞኛል፣ዳውንሎድ አድርጌ ሁላ ተጠቅሜበታለሁ ፣ለዛሬ ግን ሰሞኑን
    ፈተና አለብኝ እና ለዚያ የሚረዳ የቃሊቲ ህዝብ አንድ መፈተኛ ቦታ ብታሳየን መልካም ነው፣በተረፈ በርታ የምር በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ

  • @natealem9907
    @natealem9907 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጉበዝ የስልጠና አሰጣጥህ የሚገባና ስነ ስርአት ያለው ነው የምታሰለጥንበትን ብትነግርኝ አንተ ጋር መሰልጠን ቀጣም ነው የምፈልገው

  • @saratube1230
    @saratube1230 3 ปีที่แล้ว +6

    ዳኒዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ምን አይነት ጣጣ ነው 😂😂የዛሬውስ ይከብዳል የየቪድዮው ጥራት አንደኛ 👌👌👍

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 ปีที่แล้ว

      ሳርዬ እንኩአን ደህና ኮየሺን❤️

  • @betibetesfa5622
    @betibetesfa5622 3 ปีที่แล้ว +1

    እረረረ ኡኡኡኡ አንደኛ መሰናክል መስራት ናላዬን አዙሮኛል መሪ አጠቃቀም ግራ ገብቶኛል እስኪ መላ በለኝ ወንድምአለም

  • @surafelteshome8347
    @surafelteshome8347 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን bro ህዝብ 1 8ቁጥር መሰናክል አሳየን

  • @naodendale8803
    @naodendale8803 3 ปีที่แล้ว

    Kebye betame arif themert nw ene kezi befit ye dolphienun neber yayhut enam hezeb 1eytemarku nw oromiya kelel ena deldey ena gerage sayastemerun fetan tebeku alun gen lelochun mesnakel arif serchealew yhe degmo betame tekmoial tnx aba

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጎበዝ ..አሪፍ አስተማሪ ወቶሃል👍😍

  • @aschalewhabtu6745
    @aschalewhabtu6745 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን በጣም ጠቅሞኝል

  • @kibibetmegezez2333
    @kibibetmegezez2333 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ሥፈልገው የነበር ነው

  • @smerb2978
    @smerb2978 3 ปีที่แล้ว +3

    😍 እናመሰግናለን

  • @abeltareke1565
    @abeltareke1565 3 ปีที่แล้ว

    ወድምየ እኔ በጣም ነው የምከታተልህ እወድሀለው

  • @yemataweyasu-w2x
    @yemataweyasu-w2x 4 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ነው እሺ ወንድሜ

  • @yoni9482
    @yoni9482 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam arif new bro berta

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @TeweleBrhane-z3v
    @TeweleBrhane-z3v 20 วันที่ผ่านมา

    Bro ena temari negni yante gn yilyale keep up

  • @habtamuenyew1490
    @habtamuenyew1490 ปีที่แล้ว

    it is very interesting tutorial

  • @wubantekebede6666
    @wubantekebede6666 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነገር ነበር ግን ቪዲዮውን ሙሉውን ማየት አልቻልኩም በመካከል ይቆማል ችግሩ ምንድነው ቢስተካከል እና ስምንት ቁጥር መሰናክል አሰራር ብትለቁልን ደስ ይለኛል በርቱ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 ปีที่แล้ว

      👍👍

  • @hailudinkineh356
    @hailudinkineh356 ปีที่แล้ว

    መሰናክሎችን ሲሰራ የትኛውን ማርሽ መጠቀም አለብኝ?

  • @seadajemale1466
    @seadajemale1466 2 ปีที่แล้ว

    የት ነዉ የምትገኘው መለማመድ ፈልጌ ነው

  • @andualemtesfaye8815
    @andualemtesfaye8815 ปีที่แล้ว

    Thanks very much

  • @mikimaraki7315
    @mikimaraki7315 3 ปีที่แล้ว

    Be Dereq 1 Betemeta arif new lene

  • @getachewmekonnen1660
    @getachewmekonnen1660 ปีที่แล้ว

    Thanks bro.

  • @SamsonElnathan
    @SamsonElnathan ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @Miftah-qg7qe
    @Miftah-qg7qe 10 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ነህ

  • @sofiyemariyamlij8629
    @sofiyemariyamlij8629 3 ปีที่แล้ว

    tiru nw video gun betam yekrachuhal
    Lemn bizu ateserum

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍

  • @yeabsera2613
    @yeabsera2613 3 ปีที่แล้ว

    የበለጠ በአካል ተገኝቼ ብታሰነጥለኝ እመርጣለሁ የመንዳት ፍላጎት ስላለኝ ቶሎ ይገባኛል የሚል እምነት አለኝ

  • @nadewnura1171
    @nadewnura1171 8 หลายเดือนก่อน +1

    1gna nehe gobez

  • @emebat2359
    @emebat2359 ปีที่แล้ว

    እኔ መጃ ፍቃድ ማውጣት ፈልጌ ነበር ግን 8 እነ 10 ካርድ የለኝም ማውጣት እችላለሁ

  • @yohanis_solomon
    @yohanis_solomon 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam Selam Kebe Zare Yemejemeriyaw Temelkach Negn

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 ปีที่แล้ว +1

      Ameseginalehu🙏

    • @yohanis_solomon
      @yohanis_solomon 3 ปีที่แล้ว

      @@JIJETUBE Eshi Kebe Enem Betam New Mamesegenew Betam Asetemari Program Neber Bertalen Wedefitem Kante Bzu Enetebkalew Kebe

  • @saraassefa8112
    @saraassefa8112 ปีที่แล้ว

    Thanks alot

  • @RuthYohannes-e9k
    @RuthYohannes-e9k ปีที่แล้ว

    Thank u🙏

  • @Hasenkeba
    @Hasenkeba 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @tedyphoto4277
    @tedyphoto4277 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @israelmeko109
    @israelmeko109 2 ปีที่แล้ว

    Are bero wedehala senhed moter yemitefaw lemndenew are bero benatshe

  • @enatabat7041
    @enatabat7041 2 ปีที่แล้ว

    Gobez neh stasreda

  • @osmanakmel2503
    @osmanakmel2503 3 ปีที่แล้ว

    Thanks bro 🙏 ሒደቱ አንድ አይነት ቢሆንም ግን መጀመሪያ ላይ ወደኋላ ሄደን የመጀመሪያ ኮን ላይ ስንደርስ ወደ ቀኝ 2 ዙር ሳይሆን (መጨረስ) ብሎ ነው አስተማሪዬ ያሳየኘኝ ከዛ እንዳንተው ወደኋላ ሄደን 2 ኮኖች ሲታዩን ቆመን ወደግራ 2 መሪ መመለስ ከዛ በትከሻችን ትይዮ የሚመጣው ኮን ላይ ስንደርስ ወደግራ የቀረውን ወይም 1መሪ መመለስ ወይም (መጨረስ) ነው ከዛ ይገባል ውጤቱ 1 ቢሆንም እንዳልኩህ የመሪ አዟዟር ቁጥር ትንሽ ይለያያል ምን ሲሆን ነው ያ የተፈጠረው 🙏

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 ปีที่แล้ว +1

      መጨረስ ነው ትክክል ነህ 2 ዙር ሲዞር አንዳንድ መኪናዎች ላይ ስለሚያል ነው 👍

    • @osmanakmel2503
      @osmanakmel2503 3 ปีที่แล้ว

      @@JIJETUBE እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ ጥርጣሬ ስለነበረኝ ነው 🙏
      እና የ 1 ቁጥር አሰራር ግን በ ህዝብ 1 አልሰራኸውም ? ስላላገኘሁት ነው የመሪ አዟዟር ቁጥሩ ትንሽ ከበድ ስላለኝ ነው በትንሽ መኪና ስርተኸዋል ግን አንድ አንድ መሪ እያዞርክ ስለምትመልስ ከምለማመድበት መኪና (ቅጥቅጥ) ጋር ይለያያል .... የተሰራ ካለ link ብታስቀምጥልኝ 🙏

  • @yeshewaskebede2784
    @yeshewaskebede2784 8 หลายเดือนก่อน

    1ቁጥር ስራ እስኪ በህዝብ 1

  • @Aksafos
    @Aksafos 2 ปีที่แล้ว

    Kehuala yalut enchetoch mnden new miweklut

  • @dcsupreme214
    @dcsupreme214 3 ปีที่แล้ว

    tnxs bro

  • @romrom9069
    @romrom9069 ปีที่แล้ว

    Wow des ylal

  • @almazabeje92
    @almazabeje92 3 ปีที่แล้ว

    Andegna ekoneh

  • @abrehamtsegaye9078
    @abrehamtsegaye9078 3 ปีที่แล้ว

    hezebe 1 1kutere mesenakel asayene

  • @dagimgizaw8858
    @dagimgizaw8858 3 ปีที่แล้ว

    bravooooooooooooooooooooooooooooooooooooo

  • @habilack
    @habilack 3 ปีที่แล้ว

    Tnx too much bro

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 ปีที่แล้ว

    Thank

  • @KelemuAndalem
    @KelemuAndalem 3 หลายเดือนก่อน

    ደረቅ1አሳየን

  • @wuremucharo5830
    @wuremucharo5830 2 ปีที่แล้ว

    tanks

  • @henoklasttube1141
    @henoklasttube1141 3 ปีที่แล้ว +1

    Yet temhert bet new metastemrew

  • @kemalfenta6645
    @kemalfenta6645 3 ปีที่แล้ว

    arif new yewnet enie teteqemiebetalehu

  • @desulove3914
    @desulove3914 3 ปีที่แล้ว

    WONDMA BETAM BETAM ENMSGNALEN BERTALENE

  • @izedinnursefa5670
    @izedinnursefa5670 3 ปีที่แล้ว

    Betam new mnodh

  • @natienedale2086
    @natienedale2086 3 ปีที่แล้ว

    የቃሊቲ ፈተና አሳየን

  • @mohammedkedirlaahadda8659
    @mohammedkedirlaahadda8659 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubantekebede6666
    @wubantekebede6666 3 ปีที่แล้ว

    የመሰናክሎቹን ቪዲዮ በስፋት ደጋግመህ ብታሳየን

  • @enroute3
    @enroute3 หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ

  • @GenetMebre
    @GenetMebre 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ትለያለህ

  • @SamirySweet-g6e
    @SamirySweet-g6e 11 หลายเดือนก่อน

    Uuuu kebdogal

  • @girumwakuma4783
    @girumwakuma4783 3 ปีที่แล้ว

    Bro pls how can i contact u?

  • @yemataweyasu-w2x
    @yemataweyasu-w2x 4 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ነው እሺ ወንድሜ

  • @Miftah-qg7qe
    @Miftah-qg7qe 10 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ነህ

  • @feyselnesru8655
    @feyselnesru8655 2 ปีที่แล้ว +1

    tnx bro