ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻአላህ ረዚዬ የኔ ምርጥ አህት አራህማን በእውቀትላይ እውቀትን በሀያዕ ላይ ሀያዕን ጌታችን አላህ ይወፍቅሺ የኔ ጣፋጭ ወላሂ ከአንች ብዙ ተምሪያለሁ በሰማሁት የምጠቀም ያድርገኝ አንጅ አላህዬ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን መጨረሻችንንም አላህዬ ያሳምርልን ሺኩረን አለይክ ጀዛኪላህ ኸይር ባረከላሁ ፊኪ ሁቢየ
ላአላህ ብየ በጣም ነው የምወድሺ የኔ ልዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ከእኔ በላይ አላህ ይውደድሺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሱብሀን አላህ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ወላሂ ማሻ አላህ ❤አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
አሚን ያረብ
አስተማሪ ታሪክነዉ ወላሂ መጀመሪያ ስሰማ አዚኜነበረ ኢሄታሪክ ለቲክቶከሮች እህት ሙስሊም ለሆኑት አዳርሱላቸዉ ❤😊😊
ዋዉ❤❤ የሚገርም ነዉ
ሡብሀን አላህ በጣም አሥተማሪ ነው በረቺልን ውደ
Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የTH-cam ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ
ደስም ይላል ያሳዝናንም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
በፍቅር የቆሰለ ልብበአዲሱ ቻናላችን |በቅርብ ቀን.. #አሚን_ሚዲያ ሰብስክራይብ እያረጋቹ ጠብቁን👇👇www.youtube.com/@Amin_media
የሚገርም ታሪክ አህመድን ወድጄዋለሁ አላህ የሱ አይነት ባለቤት አላህ ይወፍቀን 😥🥰
አሚን
ወይይ ቲልቶከሯ አላህ መጭረሻችንን ያሳምረልን ደስ የሚል ነበር ግን ስአት አታብዙ ለመቀነስ ሞክሩ እኔ አቆራረጡ መስማት አልውድም ላዛም ሳልጭረስ አልተኛም በማለት የንቅልፍ ጌዜየን ቀነስኩ አጠር አጠር እፕድረጉት የመዳም ቅመሞች በስአታችን እንድንጠቀም በተረፍ ደስ የሚል ነበር
ምን ማለት ነዉ ሰአት አተብዙ ማለት?
ረዘመ ማለቱዋ ነዉ
@@fufu2583 እና የለውንም ሰይጨርሱ እንዴት ይተዉት ?!!?
@@NuNuየስልጤዋእረዘመ ማለት ነው ትክክል ነች
ማነዉ እደኔ ሶስት ቀን የፈጀበት ይሄን ታሪክ ለማዳመጥ😊
እኔ በአንድ ቀን ነው የምጨርሰው ስልሽ😂😊
@@Semu1279እኔም ስራ እየሰራሁ አዳምጣለሁ😂😂😂
በጣም ብዙ ትምህርት አለዉ የአላህ❤❤❤
አሰላም አልይኩም ወራህመት ውላሂ ወበረካትሁ እንደት ናቸው ማሻ አላህ ደሥ ይላል የሞቱትንም አላህ ጀነተል ፍርዶሥ ይወፍቃቸው ያታመሙትንም አላህ አፊያ ያድርጋቸው ኢንሻ አላህ በርቱ
Mashaalhi asetemari yehone tarik
ሱባሀን አላህ ይገርማል አላህ ያሽራት ሀናን አሳዘነችኝ😢🎉❤
ገና ጀመርኩት በቃ ስጨርስ እኮምታለሁ 😂🎉❤
Masha Allah arife ena asetemari yehone tarik new yakerbshilen berch ..
ማሻ አላህ ደስ ይላል መጨረሻው🥰🥰🥰🥰
ያ ኸዲጃ
ያረቢ🎉
ሀያት ቲክቶከሯ ናትብየጠረጠርኩ ሮዚምጎደኛዋናት😂
Welahi enme 😂😂
ሀሀሀሀሀ አንችም እንዴ እኔ አልሽ
Be jelilu sewu gn 😅😅😅
እኔም እንደዛነው የተሰማኝ😅😅
እኔራሡመሐልላይእሷንአስመስየሰማሑአላሕመጨረሻዋንያሳምርላትእሮዚንም❤
የኔማርደስየምትይኝነገርስትረካሽላይአላሕየመጨረሻችንንአሳምርልን
ያአሏህ መሻእላ
አቃታለሁ ልበል ባለታሪኳን😍😍😍
ይሆናል ምን ይታወቃል
ይሄንን ታሪክ ለመጨረስ 2 ቀን😅
ስጨርስ እኮምታለው ብዬ ተያይዤዋለው❤❤❤❤❤❤
እኔም ደሞ ሲደዉሉብኝ እናደዳለሁ 🙄ሳላዳምጥ😌
😂😂😊@@rabiaseid9775
ልበወለድ ላይ እኳ ቢሆን ፍቅር ፍቅር የሚሸት ወሬ እንስማ😁🥰
😂😂😂😂welahi ewntshin new
Hhhhh ere sewu feqr temtotal😂😂😂
❤ ማሻአላ
ማሻአላ ደሥይላልየምትለቁት በጣምነዉየመሠጠኚ
ማሻ አላህ
ወለሂ በጠም አስተመሪነ ደስ የሚል ተሪክ ነው ስበን አለህ አይ ህወት ውድ ወገኖቼ በደብ አስተዊሉ
Masha allah🥺
አሠለሙአሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እኮንደህናመጣሽ ❤❤❤❤
❤❤❤..Masha Aallah😘😘😘😘
Mashallah❤❤❤
ዋው እኔ ክርስትያነኝግን በምታቀርቢው ነገር እደኔ ተመስጦ ያዳመጠ ያለ አይመስለኝም ዋው
እኔ እዳንች ነኝ ግን በጣም ነዉ የምከታተለው 😂😂😂😂😂
😂😂😂እኔም
እኔም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም እደናተው ነኝ ግን በጣም ነው ሱስ የሆነችብኝም በጣም ሴትን ልጅ ለክብሯ እና ለሀይማኗቷ የተገዛጀች እድትሆን ይመክራል ደስ ይላል
Ene bezi tarik miknyat telewchalaw
m.allah
ማሻአላህ 🥰🥰🥰
Subhanalaa
አይ ማስተወቂያችሁ በጣም ነው የሚረብሸው😊
እስኪ ላደምጠው እና እኮምታለሁ ግን ሀቂቃ በጣም ደስ ይላል የምትለቋቸው ሁሉ ግን እኔ ቁርአን ማጥናት አልቻልኩም ዓጂብ አቂባው ይመር በርቱ ለማንኛውም ግን ኢስላማዊ ታሪኮች ላይ አተኩሩ ሀባይቢ ጀዛኩሙሏህ ኸይራ
ዋውደስይላል
Masha allah bettam mesache ena yademachen joro ymiseb new yakerareb zeybiwe beka men lebel yakalat atataleshi yangager selteshi kemaraki demtsesh gare sidemer dmo allah allah uffff beka men lebel masha allah bettam new ywededekut ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ የሰው ልጅ ሂወት እንዲህ ናት ብቻ እኔ በበኩሌ ታሪክ መስማት ከጀመርኩኝ በጣም ቆይቻለሁ ከእብዷ ጅልባቢስት ጀምሬ አስከ አልላችሁም በየጊዜው የሚለቁትን ታሪኮች በሙሉ በብዛት ባይባልም ግን በከፊሉ እያአንዳንዱ ታሪኮች ሰምቻለሁ ግን ሁሉም ታሪኮች ወላሂ ሳያስለቅሰኝ ያለፈ ታሪክ አንድም አላጋጠመኝም ግን ደሞ ደስ የሚል ስቃይም አለው ብቻ ደስታም ሀዘንም ዝብርቅርቅ ያለ ህይወት ቢኖረንም ግን አራህማኑ ግን ባይኖረን ኖሮ አንደት አንሆን ነበር ሱብሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ወላሁ አክበር 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️🤲😭😭😭😭😭
አይ የሰው ልጅ 😭😭😭😭😭
በጉጉት ጠበቂ ነበረ ሰለጨረሰው ደሰ የሚል ነወ ብዬ አሰበለሁ❤❤❤❤
❤😂🎉😢
🎉❤😊ዥጻርጅበጽል
😢
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
🥰🥰🥰🥰
አስተማሪነው ግንእኩ ሂወታችንም ልብወለድሁኑብናል
መቼም ህይወት ውጣውረድ የበዛባት ናት በጣም አስተማሪ ነው❤
ቁይ ይህታሪ እዉነትኛ ታሪክቸዉይ የሀያት ናሰር መሰሉኝነበር ደሞ አጨራረሱ አይመሰልም እና እዉነተኛ ታሪክ ተሁነ ጥሩ ያሰተምራል ብዙነገር ከፍቅር ጀምሩ እሰከ ሀብት
እኔም መስሎኝ ነበር
ማሻላህ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ትረካሽ ሱስሆነኝ
yarebi enenimi asabagni bazehi ayinati saw
😊😊😊😊አህመድንን ወደድኩት😮
ልዳርሽ
እኔም ግንን
እኔም ሳልወደዉ አልቀርም😁
በሉ መልካም ጫረታ በአህመዲ😜
@@rabiaseid9775 እዚህም አለሽ😜😂
ሳደምጠው ዩቲ እና ሮዚን በምእናቤ እየሳልኳቸው ነው ያዳመጥኩት😅
😂👍👍👍
እኔ ግን ከሁሉም የበለጠ. የሰራተኛዋ ሲቲ ሂወት. ከእኛ ስደት ላይ ካለን ሴቶች ጋር በጣም ይመሳሰላል. ለምን ብትሉ. ሀያት ልጅ እያለች ገብታ. ተምራ ጨርሳ አግብታ አሁን እርጉዝ ናት ታናናሾቿም አድገዋል እናታቸውም ወደ አኬራ ሄደች አሉ አባትዮውም ፓራላይዝ ሆነ ግን ይሄ ሁሉ ነገር ሲሆን ሲቲ ያው ሰራተኛ ናት ማግባት የለ መኳል. በቃ የእኛ የማዳም ቅመሞች ሁኔታ ነው ግን አናሳዝንም
ሀሙ ሞተ አየሽ 😿😿😿 ሂወት እዲ ናት
ኮሜት አንብቤ ነው የጀመርኩት አርፍ እንደሚሆን አልጠራጠርም
እኔ ደግሞ ሳልጀምር ኮሜንት ላይ ነኝ
እኔም 😂😂😂
የዛሬው ሰአቱ. በዛ😢
❤❤❤❤
የቲክቶክሯ ታሪክ አያመልጠኝም
ግን ይቅታና ትክክለኛ ታሪከ ነዉ ማለቶ ቲክተካ እዉነተኛ ታሪክ ነዉ ወይስ
አህለን ልጭረስ እና እመጣለሁ
Ye yuti nasi tariki nw ere yedabirali
🎉
_ወላሂ እኔም እናትን የሚሳደቡ ስዎች በጣምምምምምምምም ነው የምጠላው_
አይሂወት ከባድነው
በለ ታርኩዋ ግን አንድም ቃን ቤት አትቃመጥም እንዴ🙄ግን ታርኩ እውነታኛ ነው እንዴ?
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ኢስላም ነው ሂወቴ
አህሙ ለምን ሞተ😢
ታሪኩ ዩቲ ናስን ነው የሚገልፀው ሆኖም ግን እሷ መች እስላማዊ ነገር መልቀቅ ጀመረች 🤔??
Habtamochu agotoche yetbalutese
እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የምታቀርቡት እውነተኛ ታሪክ ወይስ ከመፅሀፍ ነው ማለት የፈለኩት በልባቸው የሚያስቡትንና ከባለ ታሪኩ ውጭ ያሉት ሰወች የሚናገሩትን እንደት ያውቃሉ ለማለትነው
🎉😂😂😂😂tt😂😂😂😂😂😂
ወላሂ እኔም ሁሌ ጥያቄ ይሆንብኛል ልቦለድ መሆን አለበት እሚያቀርቡት ሁሉ
የኔም ጥያቄ ነው!!
Masha allah lanem tiyake new
እኔ ደግሞ በርግጥ ይህን አልሰማውትም ግን ሀሉም ታሪክ ስለፍቅር ነው ውይ እኔ ደግሞ አብዛኛው ፍቅር ፍቅር ይላሉ ግን በጣም ለሴቶችልብ ሰባሪ የሆነ ነገር
ይችን ቲክቶከር ግን ያወቃት አለ ዩቲ ናስ. አይደለችም???
Esua adelechim lela nat
ዩቲ ናሰ እያሰብኩ ነዉ ማዳመጥ የያዝኩት በዛላይ እሮዚም ጓደኛዋ😂
ወላሂ እኔም እሷንና ሮዚ ጓደኛዬ ስትል ደሞ አሁንም ያቺ እብድ ቲክታከር እያሰብኩ ነበር😅😅
@@rabiaseid9775ከከከከከ ኡነት አሳቃችሁኝ የዘመናችን ቲክቶክር ናቸው ብላችሁ ነው
esua eko tewbwbet aladeregechim
😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ግን ኡነታኛ ተርክ ነው ወይስ
Man nat tik tokro???? 🙏
መጨረሻችንያስምርልንታሪኩበጣምአስተማሪነዉ❤❤
፣ ደደደደ፣ድድዳ፺
❤❤❤❤❤
ከሁሉምታሪክየተገነዘብኩትምንመሰላችሁሞትእናታሞሀኪምቤትመሄድየሰውልጅመችምሳይታመምየኖረየለም😢
❤❤❤
ማሻአላህ ረዚዬ የኔ ምርጥ አህት አራህማን በእውቀትላይ እውቀትን በሀያዕ ላይ ሀያዕን ጌታችን አላህ ይወፍቅሺ የኔ ጣፋጭ ወላሂ ከአንች ብዙ ተምሪያለሁ በሰማሁት የምጠቀም ያድርገኝ አንጅ አላህዬ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን መጨረሻችንንም አላህዬ ያሳምርልን ሺኩረን አለይክ ጀዛኪላህ ኸይር ባረከላሁ ፊኪ ሁቢየ
ላአላህ ብየ በጣም ነው የምወድሺ የኔ ልዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ከእኔ በላይ አላህ ይውደድሺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሱብሀን አላህ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ወላሂ ማሻ አላህ ❤አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
አሚን ያረብ
አስተማሪ ታሪክነዉ ወላሂ መጀመሪያ ስሰማ አዚኜነበረ ኢሄታሪክ ለቲክቶከሮች እህት ሙስሊም ለሆኑት አዳርሱላቸዉ ❤😊😊
ዋዉ❤❤ የሚገርም ነዉ
ሡብሀን አላህ በጣም አሥተማሪ ነው በረቺልን ውደ
Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የTH-cam ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ
ደስም ይላል ያሳዝናንም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
በፍቅር የቆሰለ ልብ
በአዲሱ ቻናላችን |በቅርብ ቀን..
#አሚን_ሚዲያ
ሰብስክራይብ እያረጋቹ ጠብቁን👇👇
www.youtube.com/@Amin_media
የሚገርም ታሪክ አህመድን ወድጄዋለሁ አላህ የሱ አይነት ባለቤት አላህ ይወፍቀን 😥🥰
አሚን
አሚን ያረብ
ወይይ ቲልቶከሯ አላህ መጭረሻችንን ያሳምረልን ደስ የሚል ነበር ግን ስአት አታብዙ ለመቀነስ ሞክሩ እኔ አቆራረጡ መስማት አልውድም ላዛም ሳልጭረስ አልተኛም በማለት የንቅልፍ ጌዜየን ቀነስኩ አጠር አጠር እፕድረጉት የመዳም ቅመሞች በስአታችን እንድንጠቀም በተረፍ ደስ የሚል ነበር
ምን ማለት ነዉ ሰአት አተብዙ ማለት?
ረዘመ ማለቱዋ ነዉ
@@fufu2583 እና የለውንም ሰይጨርሱ እንዴት ይተዉት ?!!?
@@NuNuየስልጤዋእረዘመ ማለት ነው ትክክል ነች
ማነዉ እደኔ ሶስት ቀን የፈጀበት ይሄን ታሪክ ለማዳመጥ😊
እኔ በአንድ ቀን ነው የምጨርሰው ስልሽ😂😊
@@Semu1279እኔም ስራ እየሰራሁ አዳምጣለሁ😂😂😂
በጣም ብዙ ትምህርት አለዉ የአላህ❤❤❤
አሰላም አልይኩም ወራህመት ውላሂ ወበረካትሁ እንደት ናቸው ማሻ አላህ ደሥ ይላል የሞቱትንም አላህ ጀነተል ፍርዶሥ ይወፍቃቸው ያታመሙትንም አላህ አፊያ ያድርጋቸው ኢንሻ አላህ በርቱ
Mashaalhi asetemari yehone tarik
ሱባሀን አላህ ይገርማል አላህ ያሽራት ሀናን አሳዘነችኝ😢🎉❤
ገና ጀመርኩት በቃ ስጨርስ እኮምታለሁ 😂🎉❤
Masha Allah arife ena asetemari yehone tarik new yakerbshilen berch ..
ማሻ አላህ ደስ ይላል መጨረሻው🥰🥰🥰🥰
ያ ኸዲጃ
ያረቢ🎉
ሀያት ቲክቶከሯ ናትብየጠረጠርኩ ሮዚምጎደኛዋናት😂
Welahi enme 😂😂
ሀሀሀሀሀ አንችም እንዴ እኔ አልሽ
Be jelilu sewu gn 😅😅😅
እኔም እንደዛነው የተሰማኝ😅😅
እኔራሡመሐልላይእሷንአስመስየሰማሑአላሕመጨረሻዋንያሳምርላትእሮዚንም❤
የኔማርደስየምትይኝነገርስትረካሽላይ
አላሕየመጨረሻችንንአሳምርልን
ያአሏህ መሻእላ
አቃታለሁ ልበል ባለታሪኳን😍😍😍
ይሆናል ምን ይታወቃል
ይሄንን ታሪክ ለመጨረስ 2 ቀን😅
ስጨርስ እኮምታለው ብዬ ተያይዤዋለው❤❤❤❤❤❤
እኔም ደሞ ሲደዉሉብኝ እናደዳለሁ 🙄ሳላዳምጥ😌
😂😂😊@@rabiaseid9775
ልበወለድ ላይ እኳ ቢሆን ፍቅር ፍቅር የሚሸት ወሬ እንስማ😁🥰
😂😂😂😂welahi ewntshin new
Hhhhh ere sewu feqr temtotal😂😂😂
❤ ማሻአላ
ማሻአላ ደሥይላልየምትለቁት በጣምነዉየመሠጠኚ
ማሻ አላህ
ወለሂ በጠም አስተመሪነ ደስ የሚል ተሪክ ነው ስበን አለህ አይ ህወት ውድ ወገኖቼ በደብ አስተዊሉ
Masha allah🥺
አሠለሙአሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እኮንደህናመጣሽ ❤❤❤❤
❤❤❤..Masha Aallah😘😘😘😘
Mashallah❤❤❤
ዋው እኔ ክርስትያነኝግን በምታቀርቢው ነገር እደኔ ተመስጦ ያዳመጠ ያለ አይመስለኝም ዋው
እኔ እዳንች ነኝ ግን በጣም ነዉ የምከታተለው 😂😂😂😂😂
😂😂😂እኔም
እኔም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም እደናተው ነኝ ግን በጣም ነው ሱስ የሆነችብኝም በጣም ሴትን ልጅ ለክብሯ እና ለሀይማኗቷ የተገዛጀች እድትሆን ይመክራል ደስ ይላል
Ene bezi tarik miknyat telewchalaw
m.allah
ማሻአላህ 🥰🥰🥰
Subhanalaa
አይ ማስተወቂያችሁ በጣም ነው የሚረብሸው😊
እስኪ ላደምጠው እና እኮምታለሁ ግን ሀቂቃ በጣም ደስ ይላል የምትለቋቸው ሁሉ ግን እኔ ቁርአን ማጥናት አልቻልኩም ዓጂብ አቂባው ይመር በርቱ ለማንኛውም ግን ኢስላማዊ ታሪኮች ላይ አተኩሩ ሀባይቢ ጀዛኩሙሏህ ኸይራ
ዋውደስይላል
Masha allah bettam mesache ena yademachen joro ymiseb new yakerareb zeybiwe beka men lebel yakalat atataleshi yangager selteshi kemaraki demtsesh gare sidemer dmo allah allah uffff beka men lebel masha allah bettam new ywededekut ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ የሰው ልጅ ሂወት እንዲህ ናት ብቻ እኔ በበኩሌ ታሪክ መስማት ከጀመርኩኝ በጣም ቆይቻለሁ ከእብዷ ጅልባቢስት ጀምሬ አስከ አልላችሁም በየጊዜው የሚለቁትን ታሪኮች በሙሉ በብዛት ባይባልም ግን በከፊሉ እያአንዳንዱ ታሪኮች ሰምቻለሁ ግን ሁሉም ታሪኮች ወላሂ ሳያስለቅሰኝ ያለፈ ታሪክ አንድም አላጋጠመኝም ግን ደሞ ደስ የሚል ስቃይም አለው ብቻ ደስታም ሀዘንም ዝብርቅርቅ ያለ ህይወት ቢኖረንም ግን አራህማኑ ግን ባይኖረን ኖሮ አንደት አንሆን ነበር ሱብሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ወላሁ አክበር 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️🤲😭😭😭😭😭
አይ የሰው ልጅ 😭😭😭😭😭
በጉጉት ጠበቂ ነበረ ሰለጨረሰው ደሰ የሚል ነወ ብዬ አሰበለሁ❤❤❤❤
❤😂🎉😢
🎉❤😊ዥጻርጅበጽል
😢
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
🥰🥰🥰🥰
አስተማሪነው ግንእኩ ሂወታችንም ልብወለድሁኑብናል
መቼም ህይወት ውጣውረድ የበዛባት ናት በጣም አስተማሪ ነው❤
ቁይ ይህታሪ እዉነትኛ ታሪክቸዉይ የሀያት ናሰር መሰሉኝነበር ደሞ አጨራረሱ አይመሰልም እና እዉነተኛ ታሪክ ተሁነ ጥሩ ያሰተምራል ብዙነገር ከፍቅር ጀምሩ እሰከ ሀብት
እኔም መስሎኝ ነበር
እኔም
ማሻላህ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ትረካሽ ሱስሆነኝ
yarebi enenimi asabagni bazehi ayinati saw
😊😊😊😊አህመድንን ወደድኩት😮
ልዳርሽ
እኔም ግንን
እኔም ሳልወደዉ አልቀርም😁
በሉ መልካም ጫረታ በአህመዲ😜
@@rabiaseid9775 እዚህም አለሽ😜😂
ሳደምጠው ዩቲ እና ሮዚን በምእናቤ እየሳልኳቸው ነው ያዳመጥኩት😅
😂👍👍👍
እኔ ግን ከሁሉም የበለጠ. የሰራተኛዋ ሲቲ ሂወት. ከእኛ ስደት ላይ ካለን ሴቶች ጋር በጣም ይመሳሰላል.
ለምን ብትሉ. ሀያት ልጅ እያለች ገብታ. ተምራ ጨርሳ አግብታ አሁን እርጉዝ ናት ታናናሾቿም አድገዋል እናታቸውም ወደ አኬራ ሄደች አሉ አባትዮውም ፓራላይዝ ሆነ ግን ይሄ ሁሉ ነገር ሲሆን ሲቲ ያው ሰራተኛ ናት ማግባት የለ መኳል. በቃ የእኛ የማዳም ቅመሞች ሁኔታ ነው
ግን አናሳዝንም