የኢትዮ ሱማሊያ ስምምነት ግብጾችን ያሳበደ ሆኗል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 159

  • @AbdiMohamed-r4w
    @AbdiMohamed-r4w 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +51

    የሙሉ ግዜ የአረብኛ የቴሌቪዥን ጣቢያ አገራችን እደሚያስፈልጋት መሪዎቻችን መረዳት ይኖርባቸዋል።

    • @naolamenu5615
      @naolamenu5615 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አብይ ገብቶት ብዙ እየሰራ ነዉ የቋንቋዉ ተናጋሪዎች ለምን አትንቀሳቀሱም ?

  • @אבאחבתה
    @אבאחבתה 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ውስጣዝ ጀግናችን ሰው በሌለበት ቀን ሰው ሆነህ ለሀገር ዘብ የቆምክ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ክብር ይገባሀል

  • @TopWorld-gu1ii
    @TopWorld-gu1ii 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    አገራችን. ኢቲዮጰያችን. ኩራት. መኩራችን. ነህ ኡስታዝ ጀማል.

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ጀግና ነህ እናመሰግናለን ኩራ ፈጣሪ የድካምህን ይክፈልህ።

  • @FantayeDinksew
    @FantayeDinksew 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ኡስታዝ ጀግና ነህ በርታ፤ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ውስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ እምዬ ከፍ በይ ሀቅ መቼም አሽናፊ ነው 🎉🎉🎉🎉الحمدالله አልህምዱሊላ ☝🇪🇹💪🦁🕊👈ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🕊🕊👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @beselah
    @beselah 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    I got nothing but unconditional respect and admiration for everything you do in the name of Ethiopia Brother Jamal.
    Thank you Sir.

  • @AbebeAbera-v6g
    @AbebeAbera-v6g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ETHIOPIA IS WINNER!! THANK YOU PM ABIY AHIMED!!

  • @hannaberkat9531
    @hannaberkat9531 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ዉዱና ብርቁ ወንድሜ ለቅንና ለድንቁ ሀሳብህ እናመሠግናለን ተባረክ ብርክ በል ኢትዬጲያ ታከብርሀለች ታመሠግንሀለች ሠላም ለዉዷ አገሬና ህዝቤ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HaymiHaymi-t1d
    @HaymiHaymi-t1d 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ውስታዝ በጣም ነው የማከብርህ እግዚአብሔር ዘረህያብዛልህ

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኡስታዝ ወርቃችን በርታልን እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኡስታዝ ይሄ ስምምነት የናንተ ድካምና ጥረት አለበት አንተንና ቤተሰቦችህን ጌታ ይባርካችሁ እንዳተ አይነት ሃገሩን የሚወዳ ሚዲያ እውነት የሚናገር አላህ ያብዛልን

  • @woldeyesusaynoshe9734
    @woldeyesusaynoshe9734 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    I appreciate you indeed,be strong,let Alha be with you.

  • @brukasres1588
    @brukasres1588 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኡስታዝ እናመሰግናለን በርታልን!!!

  • @ommiommi8263
    @ommiommi8263 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ሀገራችን ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @HomeMade-n7f
    @HomeMade-n7f 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ኢትዬጵይ.አላህ.ይጠብቃት.❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gebeyehutirusew4436
    @gebeyehutirusew4436 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    Thanks Ethiopia Thanks Ustas Gemal beshr ግድ የለም ኢትዮጵያውያን ኢትዮጽያን እናስቀድም ።

  • @mogestadewos8628
    @mogestadewos8628 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሁስታስ አቦ በርካ ሁን ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @abbimike1874
    @abbimike1874 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    You are a great person to improve your work and translate brother

  • @selemongetachew1966
    @selemongetachew1966 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    የዶር አብይን ብልጠት በላጭነት አለማድነቅ ምቀኝነት ነው።ኢትዮጵያ በላቁና በበቁ ድፕሎማቶችዋ አሸናፋለች ፈጣሪን እናመሠግናለን

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አዎ በጣም❤❤❤❤

    • @naolamenu5615
      @naolamenu5615 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👍

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    እግዚአብሔር ይመስገን ገና የኢትዮጵያ አንገት ቀና ስትል ግብፅ እና አሽከሯ ኤርትራ እና የኤርትራ ተላላኪ በወጭ የምኖሩ ሖድ አደሮች ይቀጥሉ አይናቸው ይቅለ ኢትዮጵያ ወደ ፋ
    ፍት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Egypt & Ertriea are always historical enemies of Ethiopia 🇪🇹 never & ever trustable country's reasons they're jalous they're not happy with Ethiopia development & progress because bothe leader's are not abel to lead there own people's but they preferred to Criticising Ethiopia for no reason 🤔🤔 Ethiopia always trying to work with those jalous creepy moron leader's Alsisi🤧 and isayes 🤮still crying & barking like crazy dog 🐈🐕let them to bark since they're teeth less old dog & dog always like to bark keep up barking hard Ethiopia is going forward by promoting technology and development which is good for our economy to grow thanks God for every things because of you our lovely country Ethiopia is great again God bless our undefeated army's & our unstopable visionary prime minister Dr.Abbey because of there team work Ethiopia is continue growing faster than ever before AMEN 🙏🙏🙏

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እያሰብኩትነበረ ኤርትራምን ትልይዉን እሳያሲ

    • @naolamenu5615
      @naolamenu5615 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

  • @truth2897
    @truth2897 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    ኢሰያስ በሁለት ዓይኑ እያየ ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች ❤

    • @anteneh41
      @anteneh41 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይ አይ ችላ በይው

    • @AbdilrezakAyub
      @AbdilrezakAyub 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ከኖረነዉኮ በአይኑ የሚያየው!! ክፋቱ መርዞ ይገለዋል።

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኤርትራ ትባረካለች እሳያሲ ሰለጣኑን ያሲለቅቃል አምላክ

    • @wondimuheme477
      @wondimuheme477 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Already esyas aytotal eko gin Eritrea yaszinal yemigermew ethiopia ye Eritrean hizbina mengist antelachewum yilikunis yemigebanin yewodeb mebt enji begar endetiru gorebet sayhon keziya bezelele abren endinilema negergin yemeriyachew kifat gin eziyam ezhim yilal

  • @EliyasJmal
    @EliyasJmal 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ኤርትራ ከኢትዮ ብዙ ጥቅም ቀርቶባታል ህዝቡ ያሳዝናል

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Ethiopia's political wisdom - diplomacy with strength - is paying the dividends. It was a bad day for our internal and external enemies. The sacrifices paid by the Ethiopian soldiers for the security of Somalia are not in veins. Ethiopians + RedSea = ETHIOPIA 🇪🇹 ❤ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    EGZIYABHER YMESGEN YEREDAN Dr Abey Ahmed my king God bless you meriye yene enku

  • @NagakoGofta
    @NagakoGofta 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እነዝ የእባብ ልጆች ከዚህ ቦሀላ እሰከመቸውም አይሳካላቸውም በእግዛብሔር ሀይል አሸንፈናቸዋል የወደቁ ናቸዊ።

    • @ChuchuAlula
      @ChuchuAlula 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን ማለት ነው????

    • @TigistTakeleAdmasu
      @TigistTakeleAdmasu 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Eritrea

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኢትዮጵያ ጀግናው 🎉🎉🎉🎉

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላምህ ይብዛ አንተ የኢትዮጵያ ጀግና ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ኢሳያሰ እና አልሲሲ ሀዘን ላይ ናቸው 😂😂😂😂😂

    • @TofikSufiyan-p4l
      @TofikSufiyan-p4l 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      መጽናናቱን ይስጣቸዉ😂😂😂😂😂

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ እግዝአቢሔረ ፂናቱይሲጣቼሁ😂😂😂😂😂

    • @naolamenu5615
      @naolamenu5615 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Thanks Ethiopia Thanks Ustas Gemal beshr For All.

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    god bless ethiopia❤🙏🎉

  • @bekelenega7773
    @bekelenega7773 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ከሱማሌ ላንድ ጋር ያለን ወንድማዊ ግንኙነት እንዳይበላሽ በጥንቃቄ መታየት ይገባዋል።

    • @naolamenu5615
      @naolamenu5615 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @KassahunAyalew-w5j
    @KassahunAyalew-w5j 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ከእንደዚህ አይነት የዘላለም ምቀኛ ከሆኑ ሀገራት አምላክ ይሰውረን አቦ በጣም እኮ የሚገርመው ነገር አሁን ግብፅ የሰጠችው መሳሪያ እኮ በሶማሊያ የሚጉኘው የኢትዮጵያ ሰራዊት ነው የሚጠቀመው ግብፆች ሌላ አጀንዳ ይዘው እንደሚመጡ እርግጠኛ ነይ እኔ ስጠረጥር ግን ሶማሊያ ላንድ አለሁልሽ ሊሉ ይችላሉ እነዚህ የጀርባ ቅማ......

  • @shewalemmola
    @shewalemmola ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡስታዝ እናመሰግናለን ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ የለየለት የጠላትነት ተግባር የማያዋጣ እና ይልቁንም ወደፊት እኛ አሸንፈን ስንወጣ ዋጋ የሚያስከፍላትን አካሄድ መለወጥ አልቻለችም

  • @AshamAsham-w7z
    @AshamAsham-w7z 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +49

    ዶ/ አብይን አለማድነቅ ጎጠኝነት ነዉ።🎉🎉🎉🎉

    • @zamosskeyas3002
      @zamosskeyas3002 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    By the way Thnkes so much Ustas Gemal beshr because your page Spich right Thanks 🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @TopWorld-gu1ii
    @TopWorld-gu1ii 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኩራታችን. ነህ አተ

  • @millihass
    @millihass 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    የስዩም ተሾመን ትንታኔ ማየት ይጠቅማል ስለ ስምምነቱ እና ሴናሪዮ ለማወቅ አድምጡት

    • @dawitMontreal3706
      @dawitMontreal3706 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @GeneneOda
      @GeneneOda 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለካ ደህና ኢትዮጵያዊ ም አለ ተስፋ ልቆርጥ ነበር🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምንም ችግር የለም ወንድሜ እናንተ ብቻ ኢትዮጵያውያን ነን ካላችሑ በአሑን ስአት ባለው በኢትዮጵያ ስንደቅ አላማ ዙሪያ ተስባስቡ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኖራለች በጀግኖች ልጆቿ ።

    • @naolamenu5615
      @naolamenu5615 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እና ባይሉ ግብፃዊ ናቸዉ 😂😂😂😂😂😂

  • @abrahamaddam5387
    @abrahamaddam5387 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    Win Win!

  • @deborhateferi7122
    @deborhateferi7122 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hustaz Amen Tebarke

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ግብፅ እና ኤርትራ ገና ጨርቃቸውን ይጥላሉ።!!!

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@solomongobana5107 yes those 2creepy presidents are in meantal hospital (Alsisi and isayes) i will buy diaper for them God bless our visionary unstoppable prime minister Dr.Abbey Amen 🙏

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethiopian hulu King of Abayn sb adrgu ❤❤geta ahunm egiw ke ena gar thon yfitu brhan yrdan egziyabher ybarek

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I don't want much, I just want the person reading this to be healthy, happy, and loved. Wishing you a good day

  • @ሀናሀናኒ
    @ሀናሀናኒ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስጠብቅ የነበረ ዜና❤

  • @Ridujimmq-yo8um
    @Ridujimmq-yo8um 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow 🙏👏Mashallah ♥️

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በቀጣይ ለኢትዮጵያ ግብጽ ሽምግልና ትልካለች አስታርቁኝ ብላ ማለት ነው፡፡

  • @debebeshimekit440
    @debebeshimekit440 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You Great Man !!

  • @EyosiyasMatiwos
    @EyosiyasMatiwos 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    GOD bless you ❤❤

  • @EntraseAylatite-s8t
    @EntraseAylatite-s8t 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግብፅ በመፅሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ መሠረት በዓለም ወይም በክፋት ጥግ ነው። ያው ነው እውነታው። ትክክለኛ ሠይጣንነት የተገለፀበት አቀራረብ ስለ ሆነ በጣም ነው ደስ ይላል።

  • @segededemissie4081
    @segededemissie4081 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tekekel ❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኦስታዝ ጀማል በሺር በጣም ወጣት ነው የኛ ሑሉ የታናሽ ታናሽ ነው ጭንቅላቱ ግን አንቱ ያስብለዋል አንተ በለው ኦስታዝ ጀማልን ችግር የለም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ነው ተወልዶ ያደገው ይሔን ስል ያውቃል የሐገርን ምንነት የኢትዮጵያን ማለት ፈልጌ ነው ያውቃል ሙስሊም ክርስቲያኑን አንድ ሖነው እንደኖሩ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ነው የሚሠራው ጀማል ይብቃኝ ።

  • @metitadesse8409
    @metitadesse8409 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🥰 ተመስገን እንኩዋን ደስ አልን 🙏🏽

  • @segededemissie4081
    @segededemissie4081 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Respekt-',,,,? Trukiya " Somalia & ethiopa!!! This is v ,v good pis sulschen,,,,? Ester Afrika!❤

  • @ethiop-q1d
    @ethiop-q1d 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ሙስሊም እምነት ተከታዮች ሆነው ሰው ሲስማማ ያስደስታቸዋል እንጂ ያሳብዳቸዋል እኔ በጣም ለሙስሊም እምነት ክብር ስላለኝ ነው

    • @TigistTakeleAdmasu
      @TigistTakeleAdmasu 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @naolamenu5615
      @naolamenu5615 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በስመአብ 😲 ምንድነዉ የምትቀባጥረዉ ?

    • @ethiop-q1d
      @ethiop-q1d 6 นาทีที่ผ่านมา

      @naolamenu5615 ቀባጣሪ አንተ ይሄን ሲያደርጉ አትቃወምም ከመሳደብ ሂድ ጥፋ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሰይ ስብሰባቼውን እግዚያብሔር እኳንም በተነው አሁንም እልል አትሉብንም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @bruktawitdawit6605
    @bruktawitdawit6605 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    💚💛❤💐💐💐💐

  • @AbduselamAbduse-q1b
    @AbduselamAbduse-q1b 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Truth get rise

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዬጲያ❤❤❤❤❤

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኔን ዉስጤ የነደደ በችጋራሟ ኤርትራዉ አምባገነን መሪ በድሮ ዓዕምሮ የሚያስብ ለብሔር ብሔረሰቦች መብት የማይሰጥ ጨካኝ አምባገነን መሪ ለሰዉ ልጅ መብት ምንም ደንታ የሌለዉ ኢሳያስ ዉድቀቱን አላህ ያሳየኝ ነዉ ምኞቴ።

  • @Addie-i9r
    @Addie-i9r 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኢትዮጵያን ሰላም የማይወዱ ሀዘን ቢቅመጥ አይደንቅም . ለኢትዮጵያ ተኝተው አያድሩም ይህ ደሞ በፊትም የታወቀ ነው ነገር ግን ይበናሉ እንጂ እትትዮጵያን አይደርሱም. ኢትዮጵያዊያን የውስጥ ችግራችንን እራሳችን እንፈታዋለን . ነገር ግን በኢትዮጵያ በውስጥ ጉዳይ በመታከክ ለመበጥበጥ ነበር ዝግጅታቸው ነገር ህን አይሳካላቸውም::

  • @segededemissie4081
    @segededemissie4081 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Brabooo Trukiya " Turukiyee !!braboooo Passanten to Trkiya❤

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow ustaz

  • @deborhateferi7122
    @deborhateferi7122 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Slame Lante Yehun Hustaze

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እናም ስይጣንን ወይም ሽይጣንን ማየት ከፈለጋችሑ ኢሳያስ አፈወርቂን እዩት ቴዎድሮስ አድሃኖም ደብረ ፅዮንን እዩት ከነ ከነ ጓደኞቻቸው ይሐው ነው ። እውነት ነው የምፅፈው ፅንፈኞች ። ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ኢትዮጽያን ከመጥፋት አድኖ ኢትዮጽያን እያበለፀገ ይቀጥላል እንደ ፈጣሪ አምላክ ፍቃድ ።

  • @abbimike1874
    @abbimike1874 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KassahunHailu-wx8ne
    @KassahunHailu-wx8ne 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግብጽ ታሪካዊ ጠላትነቷ ማብቂያዉ ደርሷል ።ከእንግዲህ ተመጥኖ የሚላክላትን እመሰገነች መኖር እንጂ ወለም ዘለም ማለትን ማቆም የግድ ይላታል አልያ አባይ ወንዛችን በረሀ ለበረሀ መንከራተቱ ሊያበቃ ይችላል ።

  • @woinsthe.mengeshayimer919
    @woinsthe.mengeshayimer919 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አብይን በዚ ጉዳይ እጅግ አደንቀዋለው የከፈለው ለ ኢትዮጵያውያን. ጀግና መሪ ነው ያለን ማንም ወሬኛ ከውስጥም ከውጭም ኢትዮጵያን ጥቅም እንዳይሳካ ቢዳክሩ በመጨረሻም ኢትዮጵያውያን እና ሱማሊያን ሲስማሙ ግብፅም ሌላ ጎረቤት ሀገርም ተንጨረጨሩ . ግን እግዚአብሔር አለ እድሜ ለጀግናው መሪያችን 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሁን ኢሳያስ ምን ይዉጠዋል ይገርማል ሰዉ በዚ እድሜዉ እክዋን አይበስልም የኢትዮ ህዝብ እና የኤልትራ ህዝብ ወድምና ማቾች ነን ተዋልደናል ለምን ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ያብሪል በስመአም

  • @AdimasuAyana
    @AdimasuAyana 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Jabaadhu

  • @segededemissie4081
    @segededemissie4081 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Braboooo!!!!❤

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💞💞💞💪💪

  • @barahadvert6265
    @barahadvert6265 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀቅ መቼም አሽናፊ ነው 🇪🇹🇪🇹🕊

  • @tygg2499
    @tygg2499 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    D/R abeyen alemadenk nefugenet new gegena SISIN WEHA BELAW

  • @iyoas1116
    @iyoas1116 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    We need development

  • @HasenNaga
    @HasenNaga 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    وعلايكوم اسلآم

  • @AbdelaSeid-vt7tk
    @AbdelaSeid-vt7tk 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይፈንዱ እነዚህ ምቀኞች

  • @jamalyassin7118
    @jamalyassin7118 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

  • @ethiop-q1d
    @ethiop-q1d 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    ይሄ የሻቢያ ለማኝ መሳይ ምን እንደሚል ብትሰሙት የሚገርምነው ይሄ ከአማኔል ያመለጠ እብድ እንዲህ የሚያብደው ሻቢያ መክፈሉን ያቆማል ብሎ ያብዳል እየወጣ

    • @jackpark3349
      @jackpark3349 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ ሆዳም ካድሪ መሳይን መሳደብ ቀርቶ ማውራት አትችልም እስከ መቼ ነው የመንግስት አሽከር ሆነን የምንኖረው ሁላችንም የመሰለንን መናገር መብት አለን የመቀበል ያለመቀበልም የማናችንም መብት ነው ሆኖም ለሆዳምች ብለን ዝም አንልም

    • @ሚሚተካ
      @ሚሚተካ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      እኔ የመሳይ ነገር የሚገርመኝ ሚስቱ እንዲህ እያረገ የሚያመጣላት ገንዘብ ንሮ ብላ መኖርዎ ይገርመኞል መቼም ይህ ንሮ አይባልም መጨረሻው ያሳየን አሜን

    • @MelaTesfa-sg9wk
      @MelaTesfa-sg9wk 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Garbage 🗑️ wisiti gebito khoshasha shetetegni yibalali Inde..... 😅

    • @semirhassen9824
      @semirhassen9824 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      Mesay ye shibiya buchela naw

  • @edlawitmaru1503
    @edlawitmaru1503 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የግብጽ ባርያዎች ሰላም ናቹ😂👍

  • @jamaladam4112
    @jamaladam4112 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    wa sa wr wb Jemal essa badde ? bifti kee fuulli kee hin gurrachaye maal fayyami ?

  • @akemanu48
    @akemanu48 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዶ/ር አብይን የሚተካው መሪ ወዮለት:: እርሱን የሚመጥን አሊያም የላቀ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት ምርጫ ላይ ከመግባቱ በፊት::
    እኛም ህዝቦች ዝም ብለን አናጨበጭብም ከእንግዲህ::
    እራስህን አውቀህ ከምርጫው አግልል:: አቅምን ማወቅ ታላቅ ችሎታ ነው::

  • @sina-u8o
    @sina-u8o ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በኢትዮጲያና በሶማሊያ መንግስት መካከል የትብብር ስምምነት መፈረሙ እንደ ጀማል በሺር ያሉ የአይሁድ ቅጥረኞችን ቅስም ይሰብራል። ነገ በኢትዮጲያና በግብፅ መንግስት መካከል ተመሳሳይ የሰላምና የትብብር ስምምነት ይደረጋል ብለን ተስፋ እናረጋለን። የዚያኔ በግብፅም ሆነ በኢትዮጲያ በኩል ደሞዝ እየተከፈላቸው ኢትዮጲያን የግብፅ ታሪካዊ ጠላት፣ ግብፅን የኢትዮጲያ ታሪካዊ ጠላት አርገው ሲለፍፉ የቆዩ የጥላቻና የጦርነት ደላላዎች አፋቸው ይደርቃል።
    በግብፅና በኢትዮጲያ መካከል የጠላትነት ፕሮፓጋንዳ እንዲስፋፋና እስራኤል ለግብፅም ሆነ ለኢትዮጲያ ወዳጅ ሆና እንድትታይ የሚዘራውን የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ወደ ህዝብ የሚያደርሱ ቅጥረኞች አላማቸው ልማትና ሰላም ሳይሆን ጦርነት መሆኑ ግልፅ ነው። አይሁዶቹ እና ምእራባውያን ሀገራት በሁለት ሀገራት መካከል ጦርነት ለመፍጠር ለረጅም አመታት የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ በመስራት በሁለቱ ሀገራትና ህዝቦች መካከል ጥላቻንና ስጋትን ያስፋፋሉ። ይህ የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ከተሳካላቸው ወደ ጦርነት የሚያስገባ የጦርነት ሜዳ ይዘጋጅላቸዋል። ይህ ሲሆን ለአመታት ጠላትህ እነተባለ ሲነገረው የኖረው ህዝብና መንግስት ወደ ጦርነት ለመግባት ይጣደፋል ማለት ነው። በኢትዮጲያ እና በግብፅ መካከል ለሺህ አመታት የቆየ ታሪካዊ መቃቃር አለ። ይህ የማይካድና ወደፊትም የሚቀጥል ሀቅ ነው። በኢትዮጲያና በግብፅ መካከል ለሚታየው መቃቃር ዋናው መንስኤ ሁለቱን ሀገራት የሚያስተሳስረው የአባይ ወንዝ ነው። ይህ ማቃቃር በኢትዮጲያ በግብፅ መካከል ብቻ የሚያታይ አይደለም። ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በሚጋሩ ሀገራት መካከል ተመሳሳይ ውጥረት አለ። ግብፅ በወንዙ ጉዳይ ከኢትዮጲያ ጋር ብቻ ሳይሆን ከሱዳን ጋር በተመሳሳይ ወደ ጦርነት ሊገቡ ብዙ ርቀት ተጉዞዋል። ግብፅ የታችኛው የተፋሰሱ ሀገር በመሆኗ በወንዞቹ ዙሪያ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን በትኩረት መከታተሏ የሚገባ እንጂ የሚገርም አይደለም። እኛም በግብፅ ቦታ ብንሆን ከዚህ የተለየ አቋም ሊኖረን አይችልም። ግብፅ በታሪክም ሆነ በመንግስት አቅሟ ከሞላ ጎደል ከላይኛው የተፋሰሱ ሀገራት የተሻለ አቅም ስላላት ለዘመናት ይህንን አቅሟን ተጠቅማ በናይል ወንዝ ላይ የበላይነቷን ለማስጠበቅ ብዙ ሰርታለች። ይል የግብፅ ፍላጎትና የበላይነት የላይኛው የተፋሰሱ ሀገራት አቅማቸው እየጠነከረ ወንዞቻቸውን የማልማትና አለም አቀሀፉን ጫና መቋቋም ሲጀምሪ የግብፅ ጩሃት አቅም እንዲያጣ ምክንያት ሆኖታል። ግብፅ በህዳሴው ግድብ ላይ የምታነሳው ጥያቄና አቤቱታ ተገቢም ሆነ አልሆነ የግብፅ መጮህ የሚጠበቅ ስጋት በመሆኑ ኢትዮጲያን ጨምሮ ከላይኛው የተፋሰሱ ሀገራት የሚጠበቀው አቋም መጯጯህ ሳይሆን የግብፅን ስጋት በሚቀንስ መልኩ የበሰለ የዲፕሎማሲ ሲራን መስራት ነው። ኢትዮጲያ የህዳሴውን ግድብ ጨምሮ በአባይ ወንዝ ዙሪያ ለምትሰራቸው የልማት ስራዎች የታችኛውን የተፋሰስ ሀገራትን ከተገቢው በላይ የሚጎዳ እንዳይሆን ከማሰብ ባሻገር ከታችኛው የተፋሰስ ሀገራት ጋር ልክ እንደወንዙ የሚያስተሳስር የልማትና የትብብር ስራዎችን በሰፊው መስራት ይጠበቃል።
    አቶ ጀማል በሺርና የሱ መሰሎቹ የግብፅ የፕሮፓጋንዳ ቅጥረኞች በሁለቱ ሀገራት መካከል ጥላቻንና ስጋትን ከማስፋት ባለፈ የሚያመጡት ጥቅም የለም። ለትርጉም የሚቀርቡ ጋዜጠኞችና ተንታኞች ብዙዎቹ የግብፅን መንግስት ተቃዋሚዎችና አንዳንዶቹ ለግብፅ ውድቀት የሚሰሩ የውጭ ቅጥረኞች በመሆናቸው። የነዚህ ግለሰቦች አስተያየትና ትንታኔ የግብፅን ህዝብና መንግስት አቋም ያሳያሉ ብሎ ማሰብ ስህተት ነው።

  • @solomonhailu-j4h
    @solomonhailu-j4h 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ነበር አካሄድሽ ልክ አይደለም መሣሪያ ማቀበል ትክክል አለመሆኑን መናገር

  • @NathanBirhanu-t2t
    @NathanBirhanu-t2t 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    MOU is void it's a disgrace 😢

  • @NafnatAbdo-z3k
    @NafnatAbdo-z3k 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye.onag Aydelem...ihe ..yekilil.bandra now

  • @maarifch
    @maarifch 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባባ ጠይብ ኦርዶጋን ግን በጣም ሀገር እንዲለማ ይፈልጋል ።ግን እነ አሜሪካ ለማቀጣጠል ይሮጣሉ

  • @aberajabessa3690
    @aberajabessa3690 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hello brother
    Do you know the flag you compared with the Egyptian flag? I respect you, but just think again why you need to compare the oromia flag with Egypt?

  • @sina-u8o
    @sina-u8o 54 นาทีที่ผ่านมา +1

    በሌላ በኩል የኤርዶጋን አስታራቂነት የምር ወይስ ከሶሪያ የመንግስት ለውጥ ጋር ተያይዞ እየተብጠለጠለ ያለውን የኤርዶጋንንና የቱርክን ስም ለማደስ(cover) እንዲሆን ታስቦ የተደረገ መድረክ የሚያጠያይቅ ነው። በሶሪያ ወደ ስልጣን የመጣው የሽብር ቡድን በእስራኤል፣ በአሜሪካና በእንግሊዝ የደህንንነት ተቋማት ተደራጅተው መካከለኛውን ምስራቅና አፍሪካን ሲያሸብሩ የቆዩ መሆናቸው ይታወቃል። የሶሪያ አዲሱ ፕሬዝዳንት ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው አል ጎላኒ የአይሲስ መሪ ሆኖ ከአቡበከር አልባግዳዲ(ሲሞን ኤሌት)ጋር አብሮ ሲሰራ የቆየ አይሁዳዊ ነው። ይህንን ብድን ወደ ስልጣን ያመጡት የእስራኤልና የአሜሪካ መሪዎች በሽብርተኝነት ፈረጀው ሲከሱት የቆዩትን የሽብር ቡድን ደጋፊ ሆነው መታየታቸው ከሽብር ቡድኖች ጀርባ ያሉት እነርሱ መሆኑን በግል ያረጋገጠ ሆኗል።

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግብፅ ዲፕሎማት ስትራተጂ ከኢትዮጵያ ጋር ብትቀይር ይሻላታል፡፡

  • @ሰኒሐበሻዋወሎቤተአማራ
    @ሰኒሐበሻዋወሎቤተአማራ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግበፄና ኤርቴራ ምንአሉ😂😂😂 ምድረምስጥ

  • @lulaahmed8369
    @lulaahmed8369 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Omg no baher uuuuy

  • @azfarabrha8735
    @azfarabrha8735 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርትራስ ምን ብላ ይሆን መጥቡኝ ባህር ሊወስዱብኝ ነው ብላ ምትፈራው ነገር አሁንስ ይበርድላት ይሆን

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ በሰላምጠየቀችበሰላምተስማማንቀይባህርለመድረስእያኮበኮብንነዉእሩቅከመናፈቅጎረቤቶችተባብረንማደግያዋጣልለመሪያችንክብርይገባወታልለኢትዩጵያለምትደክሙሁሉክብርይገባችሆልእናመሰግናለን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለምን ቱርክ ቀደመችን 😅 ግብፁ ቱርኮች እኮ አለምን ያስለጠኑ ናቸው የኢትዮጵያ እና የቱርኮች ሥልጣኔ እኩል ነው ታሪክ አንብ የኢትዮጵያ ግዛት እኮ እስከ ግብፅ ፒራሚድ ነው መስር ጅቡቲም የኢትዮጵያ ግዛት ነበረች በእምነ ድንግል ግዛት ወቅት እናም አሑን ኢትዮጵያ ክብሯን አግኝታለች በልጆቿ አንድነት ብልፅግና ለኢትዮጽያ ይቀጥላል ።😅