ክራር ልብን በሚስብ ድምፅ የሚጫወተው የራሳ ምድር ያፈራችው ድምፀ መረዋው እንዳለ መቴ 1980 ዎቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ያገሬ ልጅ እንዳለ ስምህ ካፈር በላይ ነው

  • @chalewhailegu2104
    @chalewhailegu2104 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልብ የሚመስጥ እና በትዝታ ጭልጥ አርጎ የሚወስድ ነው

    • @gordonbentley1476
      @gordonbentley1476 3 ปีที่แล้ว

      Dunno if you guys cares but if you are bored like me during the covid times then you can stream pretty much all the latest movies on Instaflixxer. Been watching with my girlfriend for the last couple of months :)

    • @noesoren8510
      @noesoren8510 3 ปีที่แล้ว

      @Gordon Bentley Definitely, I have been using InstaFlixxer for since november myself :D

  • @netsanetabebayehu8375
    @netsanetabebayehu8375 ปีที่แล้ว +1

    እዳለ መቴ የሐውሳው ኩሬበረትልጅነው አደል

    • @metagesassefa1447
      @metagesassefa1447 ปีที่แล้ว

      አዎ ባባ ታፈረ የሚባል ደግሞ እዛው ራስ ጉራችበረ ነበር እንዳለ አልሞተም ባባ ታፈረ ካለ ይሉት ነበር ሁለቱም ሞቱ

  • @የራሳውልጅከሀውሳው
    @የራሳውልጅከሀውሳው 10 หลายเดือนก่อน

    እንዳለ መቴ ነፍስ ይማር ያገር ልጅ የሀውሳው ኩሬ በረት ልጆች አላችሁ ❤ ሀውሳው ባልወለድ ይቆቸኝ ነበር ግን

  • @ሲቲመሬምሙሳ
    @ሲቲመሬምሙሳ 3 ปีที่แล้ว +1

    የዚህን ሙሉውን ላኩልኝ እባካችሁ

  • @anshaahmed3184
    @anshaahmed3184 9 หลายเดือนก่อน

    አይ እንዳለ መቴ😢😢😢 ነፍስ ይማረው

  • @brtukanderss1630
    @brtukanderss1630 ปีที่แล้ว

    በደብረሲና በማፋድ ወራጂ ለባልጀራው መልካም ስም አውራሽ😢😢

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ 5 አመት ሆነኝ ስፈልገው እሰይ እልልልልል❤😭

    • @user-xi9fe4oi9j
      @user-xi9fe4oi9j 3 ปีที่แล้ว

      አንተ ደሞ ሁሉንም አምስት አመቴ ስፈልገው ነው የምትለው ካምስት ቁጥር ውጭ ሌላ ቁጥር አታውም አንዲኪኪኪኪኪኪ

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 3 ปีที่แล้ว +2

      @@user-xi9fe4oi9j ከምሬ ነው ኢትዮ እያለሁ ሁለቱም አለኝ ነበር አዛን እዚህ ስመጣ ሁለቱንም ባንዴ ስላጣሁት ነው አምስት አመት ያልሁት እሺ እማዬ❤❤❤

    • @user-xi9fe4oi9j
      @user-xi9fe4oi9j 3 ปีที่แล้ว +1

      እረስቀልድህ ነው ወንድሜ እንኳን ይሄ ያሁኖቹም ዘፈን የሚሉ በጭራቃወች ተፈልገዋል

  • @ማርይዛ-ነ2ከ
    @ማርይዛ-ነ2ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @አዲስተፈሪ
    @አዲስተፈሪ ปีที่แล้ว

    አይይይይይይ ነፍስህን ይማርልን 😢😢😢

  • @lrreasme3945
    @lrreasme3945 2 ปีที่แล้ว

    እእፍፍ እናቴን ስፈልገው አገኝሁት 😭😭😭💔😭💔💔😭

  • @የራሳውልጅከሀውሳው
    @የራሳውልጅከሀውሳው 10 หลายเดือนก่อน

    ሌላም ካለ በፈጠራችሁ ልቀቁልን

  • @GruTt-bm1qf
    @GruTt-bm1qf ปีที่แล้ว

    በፊት እሰማ ነበር በቲፕ ህፃን እያለሁ

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 ปีที่แล้ว

    እንዳለ እንወድሀለን የኛ ጀግና ያገሬ ሰው❤❤❤

  • @አዲስተፈሪ
    @አዲስተፈሪ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GudG8f
    @GudG8f 14 วันที่ผ่านมา

    የማፉድ ሰው አይደለም ግን? ማፉድ ነው ሲሉ ሰምቸ ነው

  • @seidahmed3284
    @seidahmed3284 4 ปีที่แล้ว

    ይነፋል አቀቃኝ ነገርነህ

  • @tesfabegashaw2145
    @tesfabegashaw2145 9 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ሌላም

  • @gufu6525
    @gufu6525 ปีที่แล้ว

    😢🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔💔