Tell him the true thank you I been lessening your commitment about man United when we lose you talk to much negative comments or talking topics when we win you voice is like different and not even you try to accept the good part off United that’s not fear try to balance your topics next time blood never dray ❤⚽️United
ለማንችስተር ሽንፈት ዋነኛው ተጠያቂ dalot ነው የ Liverpool ጨዋታ ላይም ከረፍት በፊት የነበረውreal beats ጨዋታ ላይም አፀያፊ አቋሙን ነው ያሳየው ለምን እንደሚገባ አይገባኝም wan biska ወደ አቋሙ ተመልሷል why he is in because he is black መንሱር የሆነ ነገር በለን እስቲ🙄
you know what makes me sad you took seventeen minutes for arsenals draw with sporting and didn't bother to give equal attention to Manchester united tremendous and outstanding performance over real Betis, and took almost most of the time talking about real Betis crazy fans. who gives a f**k about that what we wanna talk about is that they draw with real Madrid at the weekend and lose to man united. it's is unprofessional.
ባለፈው ስንሸነፍ 1ሳአት ተቀምጣችሁ ብዙ ትታወሩ ነበረ ዛሬ ግን ስናሸንፍ 7ደቂቃ ኧረ ሸነው 😁
የኔ ዩናይትድ ሲሸነፍ ብቻ ነው እዴ ትንታኔ የሚቀረበው ግሮሪ ማንቼ
መንሱሬ በጣም አድናቂህ ነኝ//ግን ለምን ማን ዪናይትድን እንደምጠላ አይገባኝም//
Great MU💪
ዋናው ማሸነፋችን ነው😎
Welcome mensure
second half bruno brilliant
በጣም ታሳዝናለህ ስንሸነፍ ሶስት ቀን አብጠለጠልከን ዛሬ ድል ለመዘገብ ሰዓት አጠረብህ ። ያሳፍራል 😏😏😏😏😏
እንኳንም አቸነፈ ማንችየ
የኔ የኛ ቡድን ሲያሸንፍ ሲረታ የምትሉ ወንድሞች እግር ኳስ መዝናኛ ነው በሚገባ እንዝናናበት
telayalhe mensursha!!!!!!!
Bruno Fernandes አንድ ፕሮግራም ያስፈልገዋል በብስራት ስፖርት
ኤረ መንሱሬ በቴሌግራም መጫን ተዋቹት ደሞዛሬ በጣም አጭርነው
1 coment
ስንሸነፍ 1ሰዓት ቁጪ ብለህ ትታቸናለህ ስናሸንፍ ግን 7ደቂቀ ብቻ🤔😅
ayigaremimi Men 1 Sati 5 Qani Enji
hahaha😂😂😂ልክነህ
Ere zemblachu ataweru sele Manchester mulu zegeba bezu gize sertual
Tell him the true thank you I been lessening your commitment about man United when we lose you talk to much negative comments or talking topics when we win you voice is like different and not even you try to accept the good part off United that’s not fear try to balance your topics next time blood never dray ❤⚽️United
I think he was biased for UTD
Zelalem gn
ድል ለማንቸ ለቀጣይም እዳቸንፉ እፈልጋለሁ
መንሱሬ እባክህን የግሪንውድ ጉዳይ ከምን ደረሰ መረጃው ካለህ አሳውቀን ሰላማቹ ይብዛ
ኧረ ድንቁርናህን በልክ አድርገው!! መቼም ዩቱዩብ የማየት access ካለህ google ማድረግም ትችላለህ ብዬ እገምታለሁ!! ታዲያ ስለ ግሪንውድ ማወቅ ከፈለክ እራስህ ጉግል አድርገህ አትረዳም እንዴ?? መሱርም ጉግል አድርጎ እንጂ ከየት ያመጣዋል!!?
ማንቼ እኮ ነው መንሱሬ
We are read
ሁሉም ይቀናሉ ይናደዳሉ ምክነያቱም ዩናይትድ ትልቅ ክለብ ሥለሆነ መሠለኝ
Ahun Bedmbe awera nega melqse ayqrme
mensura ahun deberkegn !!!
ይበልጥ ተስፋ አለ ይብላኝ አረቡ ደጊፈዉቸ
በዩቲዩብ የምትለቁልንን ቀጥሉበት
ክክ
Qadrible going
የሰሞኑ ድብርታችን ነው የለቀቀን
እንዲነው የኛ ስታይል 🤣😂😀😂🤣
ሪአል ማድሪድን በርናባው ላይ ያሸነፈች አስመሰልከው
ሪአል ማድሪድ ሌላ ሪአል ቤቲስ ሌላ፣
We win it back, now pundits change the flip
ለካ ያንተም ፕሮግራ ሰፊ ሽፋን የሚያገኙው በፕሪሚየር ሊግ አናት ላይ መቀመጥ ግዴታ እስኪመስለኝ የዛሬው ተለየብኝ ብዙ ሊወራ ሊነሳ የሚችሉ ነገሮች አሉ 7 ደቂቃ እንዳይከፋቸው ይመስላል።
Lezy chewat Kezi belay tntan aysflgm
Sorry Mensure, yihen ashenafinet bezi bicha tifatawaleh biye altebekum nbr. Simishenef bicha new ende 5 ken yemitenetinew!?
ይብላኝ በባለፍው ብዙ ይወራቹ እኔ በናንተ አፍርኩ !
አሁን ቀና አልኩ
ዘላለም ለምን ለዴቪድ ዴሀ አትደውልለትም?
5 ደቂቃ እንኳን አላወራህበትም መሀል ላይ ሌሎች ነገሮች ስላወራህ የማታው ጨዋታ የማይወራበት ነው ? ሲሸነፍ 2 ቀን ????you have to make balance !!
አጭር አረጋችሁትሳ
መንሱር ተሳስተሀል ብሩኖ ብቻ ኣልነበረም ዳሎ ፍርሬድ ዌግ ሆርትዝ የመሳሰሉትም ኣላረጉም ጉዋንት
Mensure lemdenw telgerm lay vioce becha lemn mayechanelen egna ye kefelhger legoch TH-cam lay endelbachen video lemayet wifi cheger nw selzii vioce becha bechanelen telgerm chanalu lay betensh data awereden metekem enchelalen please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 lemndenw ye kefelhager lejoch tederashent maysechenkachuuu
😂😂😂
በቃ ተነተንክ ወይስ ሌላ ክፍል አለው? 🙄
Mirt akerareb nw wendimoche !
አድናቂህ ነበርኩ አሁን ግን አፈርኩብህ ለምን አላወራም እንዳንልህ ነው 7 ደቂቃ ያወራኸው...በቃ ሲሸነፍ ብቻ ነው 1 ሰአት እምታወራው???ገራሚ ሰው ነህ
አንተ ርእስ ስለቀየርክ ነው ከትችት ወደ ሙገሳ የምንቀይረው!!?? አንተ ተቀየር መጀመሪያ... ፕርሚየር ሊግ ውስጥ የማንም ደጋፊ አይደለሁም ብለህ የዋሸኸውን አድማጭህን ይቅርታ በመጠየቅ ጀምር!! ፕርሚየር ሊግን በፍቅር እየዬ ነገር ግን የማንኛውም ክለብ ደጋፊ አይደለሁም ማለት ሰውኛ አይደለም!!
መንሱር ከቻልክ ድጋሚ ስለ ዩናይትድ አታውራ እንደ ታላቅ ወንድምህ የዩናይትድ ጠላት ነህ !!!ለስራህ ስትል አታስመስል።ጎበዝ ወያላ ነህ😂😂😂😂
ይህ ዩርቱብ በጣም ነው ያጠገበህ መንሱር 😑 በፊት ቶሎ ምትለቀው አሉን እየዘገየህ እያቆራረጥክ ነው ይደብራል 😑
...«የዕሁዱ ትችትን ያስቀረ»? ከዚህ ቀደም በየትኛውም ክለብ ላይ ኾኖ እንደማያውቅ ና የተለየ ተኣምር አድርጋችሁ የተቻችሁት እናንተው አልነበራችሁም እንዴ እ?
ገና በጣም ብዙ ይቀረናል. . .የቴን ሀግን አጨዋዋት እንዲሰራ ኳስ የሚችል የመሀል ተጫዋች አጥቂ ተከላካይ በረኛ ያስፈልጋል ዚዳን ኢቅባል ብቻ ነው ኳስ መያዝ የሚችል የመሀል ተጫዋች እሱ ደሞ ገና ይቀረዋል አ
ለማንችስተር ሽንፈት ዋነኛው ተጠያቂ dalot ነው የ Liverpool ጨዋታ ላይም ከረፍት በፊት የነበረውreal beats ጨዋታ ላይም አፀያፊ አቋሙን ነው ያሳየው ለምን እንደሚገባ አይገባኝም wan biska ወደ አቋሙ ተመልሷል why he is in because he is black መንሱር የሆነ ነገር በለን እስቲ🙄
casmero not only dalot
off course bisaka is back I don’t know why he is puting him on the bench Dalot is killing the team
Dalot gives attacking advantage + ke gudat behuwala be bkatu endimeles he needs games
off course bisaka is back I don’t know why he is puting him on the bench Dalot is killing the team
7 up
JEL
7 up
Coca Cola. Fanta. Pepsi. Sprite. Diet Coke. so what the f**k.ካማረህ እየጠጣህ 🦶🦵ብላ።
Kkkk
I just need only 7-Up
መንሱሬ ዩናይትድ ሲሸነፈ 1 ሰአት ቁጭ ብላቹህ ታወራላቹህ ስናሸንፈ ግን... 🤐 ተበድለናል አስቡበት
ወይ መንሱር አርሴናል ሲያሸንፍ ስለያንዳንዱ ተጫዋች ትተነትናለህ። ማንቼ ሲያሸንፍ ግን ? አቋምህን የደጋፊ ወይስ የጋዜጠኛ?
ታታሪ ጤነኛ ጠንካራ ባለሙሉ ጊዜ ሰራተኛ ብቁ ለሙያው ከነ ባልደረቦቹ ።
you know what makes me sad you took seventeen minutes for arsenals draw with sporting and didn't bother to give equal attention to Manchester united tremendous and outstanding performance over real Betis, and took almost most of the time talking about real Betis crazy fans. who gives a f**k about that what we wanna talk about is that they draw with real Madrid at the weekend and lose to man united. it's is unprofessional.
7ups😂😂😂
ere mnishe real madrid
United are playing without a goalkeeper, I am surprised that they won game በረኛ ከምንም በላይ ለዩናይትድ ያስፈልጋል !!
አንተ ነህ ያሞገስከው!? coz u hate Arsenal mensur ok
It is clear that Mensur is a fan of Manchester United👎🏽👎🏽
7 - 0 kkkkkkkkk
JEL
Gagama 8vs2 idatirasaw
Boooo teqatel !
8-2 😂😂