ብዙዎችን ያነጋገረው የሉላ ገዙ Live ጉዳይ እና የፋሲካ ባል ታወቀ፣ የአርቲስቱ መጨረሻ፣ የሀዩቲ መልስ የቲክታከሩ ድብደባ EBS
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ค. 2024
- Welcome to The Funniest TH-cam Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes - บันเทิง
ደስ ብሎኛል ላይክ አርጉኝ በሰዉ ደስታ የምትደሰቱ ❤❤ አልሃምዱሊላህ ወንድሜ ከእስር ተፈቶ ሀገር ገባልኝ ❤🎉
ነጠፈች
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ
እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉
እኳን ደስ አለሺ
እንኳን ደስ አለሽ
ላም ወተት መስጠት ካቆመች፣ "ነጠፈች " ይባላል።
ወይ ነብስ ነሽ እኮ
ነጠፍች ኧር እፍሪ በሬ ትላለች😅😅 እፍሪ እራሳ በሬ ነች😅😅
Yes you are right ✅️
አባራች ነው የሚባለው።
@@hiruthayliye872 Hirutye እንደየአካባቢው ሊሆን ይችላል።
የሚስቁትን ህፃናት ስወዳቸዉ አብሶ ትንሿን የኔ ማሮች
በጣም ስልችት ያለን ነገር. በየቦታው. ዘርኝነት. ሞት. ስደት. ኡፍፍፍ
የህፃኖቹ ሳቅ እውስጤ ነው
እዚህ ዩትዮበር ጋ የምገባው ለነሱ ስል ነው
በጣም ደሰ ይላሉ እግዛብሄር ይባርካቸው ደሰተኛ ናቸው ቢጠይቃቸው ደሰ ይላል❤❤
እኔም ወላሂ ደስ ይላሉ
በተለይ የመሀለኛዋን ስወዳት
ድንቃድንቅ እባክህ አይኑን የተመታው ልጅ አድራሻ ወይም እማገኝበትን መንገድ አመቻች እኔ በቅርብ በዚ ሳምንት ኢትዮጵያ ስለምገባ መዳኒት ላምጣለት የዓይን ብርሀን ግዜ አይስጥም እባካቹ ምታውቁት አግዙኝ እድርዳው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ አገናኝሃለው የእህቴ ልጅ ነው
አካዉት ላክልን
በራሡ tictok ታገኙታላችሁ
ስልችት ያለን ቢኖር በሰው ሀገር በስደት ተሰቃየን❤❤❤
የህጻናቱ ሳቅ በጣም ነው የምወደው
የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቅን ❤❤❤❤❤❤
አሜን 😢🤲
አሜን አሜን አሜን
አሚን
አሜን
አሜን 🙏🙏🙏
እኔ በጣም የሰለቸኝ ጦርነት ዘረኝነት ስደት ነው ይሄው እገባለሁ ብየ በጦርነት ምክኒያት እዚሁ ማርጀቴ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያገራችንን ወጣትም አላህ ቀልብ ይስጣቸው ያረብ
አሚን
አሜን
ወሬ አለብሽ ኢትዮዺያ ሰላም ናት ምነው ጦርነት ፈለግሺ ይመስላል ኢትዮዺያ ሀገሬ ሰለም ናት 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@@almazali4784 ላንች ነዋ እና የሚያልቀው ህፃንና አዛውንት በየመንገዱ የሚፈስ የንፁሀን ደም ከኢትዮጵያ ውጭ መሰለሽደ?
@@almazali4784yalderesebet gilgl yawkal alu hilena kalesh zim bey
ሀገርሰላም ማጣትነው ስልችታያለኝ ወላሂ😢😢😢እፍፍፍፍፍ
ነጠፈች ይባላል።🎉
እኔኮ ከቪድዮህ ይልቅ ያተ ሳቅ ያስቀኛል ያዝናናኛል🎉
@@Hdhf-pq6jb እኔም በጉጉት ነው እምጠብቀው
የህፃናቱቹ ሳቅ ❤❤❤❤❤❤ ውስጤ ነው
በጣም ምርጥ ልጆች❤❤❤
እኔም
ያረብ ሁሌም ሳቅሉን አላህ ያሰደሰታቹ 😂😂😂❤
ድንቃድንቅ ሉላ ማስታወቂያ ሰርታለች ፈልገህ ድረስበት
ደረች ይባላል
እኔን የሰለቸኝ የቤት ሰራተኝነት ነዉ
ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ የራሴ የነ ነገር ስጠኝ😢😢😢አሁን ካለሁበት ሁኔታስ እድሜ ልኬን ተማሪ ሁኘ ብኖር ይሻለኝ ነበር።
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሻል
ነጠፈች ይባላል ድንቁ የሳቅ ምንጬ
ነጠፈች ይባላል 👍👍👍
መኪናዋ ሮቶ ውስጥ የገባቸው እራሷ ልትታጠብ ነው ሰው ማጠብ አያስፈልገኝም ብላ ነው 😂😂😂
ኢትዮጵያ ትግማማች በስማም በማሀይሞች ተጨመላለቀች😢😢😢😢 ፈጣሪ ያስብሽ እናት ሀገሬ😢
😅😅😅🎉🎉🎉❤❤😂ቶሎቶሎ ልቀቅልን
😅😅😅😅😅😅
🎉ሰላም ወንድማችን በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው የቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን🙏
🔥ከዚህም በላይ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን!
🌟ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድልልን🙏አሜን❤
ላም ወተት መሰጠት ካቆመች አሪጀች አሪዳችሁ ብሉ የኔ ሀሳብ ነዉ ሀቢቢ 😂😂😂
ላም ወተት መስጠት ካቆመች አደረቀችነዉ በገጠር የከቴዉን እጃ😂
Like አድርጉኝ በ30 አመቴ ላገባ ነው የ 4 አመት ፍቅረኛዬን መስከረም 12 ተጠርታቹሃል የኔ ንግስት እወድሻለው
ምልካም ጋ ብ ቻ
እኔ አ በ ል ጂ እ ሆ ና ለ ው
❤❤❤
ላም ወተት ካቆመች ደረቀች ነው የሚባል ድንቅየ በጣም ነው ደስ፡የምትለኝ❤❤❤
ላምወተት መስጠት ሀቆሞች አደረቀች ይባላል ❤❤❤
ደርቀች ይባላል❤❤❤❤
ድንቃድንቅ የሰለቸኝ ነገር ቢኖር የሰው ፊት ማለት ነው የሰው ፊት እንደሚቆላ ገረፈኝ ሀገራችንን ሰላም አድርጎት ከሰው ፊቴ ያወጣሽ በላይ ወደ ሀገርሽ ይመልስሽ በላይ
ድንቅየ እንኳን ደህና መጣህ❤
ስልችት ያለኝ ነገር ቢኖር የሰው አገር
ዘርኝኛ የኢትዮጵያ የኑሮ ውድነት የቤት ክርራየ
ዋው በጣም ፈታ እምታደርገኝ ነገርስ ትመቸኛለህ❤❤❤❤❤❤
በጣምስልችትያለኝጦርነትነው😊😢😢😢
ይመችህ እንኳን ደህና መጣህልን ድንቁ
ደረቀች ❤
ደረቀች ነው እሚባለው ያድርቅህና ሸልመኝስቲ ኡፍ😂
እኔ ስልችት ያለኝ የመዳም ቤት ስራ ነው አገርሳም አድጎልኝ ልጄን በጉያዬ አስገብቼ እምኖርበት ቀን ነው የናፈቀኝ ወላሂ ያቀን ይመጣ ይሁን ያረብብ
Abeshere my sister hulum begezaw yehonal sober aderege
@@user-uv9lp5zt9h ነጠፈች
አብሽሪ ኸይር ኢሻአላህ አይቀርም አድቀን
አ ብ ሽ ራ ይ ሰላም ማ ጣ ት የ ሁ ላ ች ን ነው
ስ ደ ት ሞ ል ቶ ው አ ይ ሞ ላ ም
ነጠፈች ነው የሚባለው። Yes👍
ከምር አተ ፈታ ነው የምታረገው ድብርትን ታላቅቃለክ ደሞ የአሽፃናቶቹ ሳቅ ደስ ይላል😂😂😂😂😂
በርታ
Welcome bro ❤
ደረቀች❤❤❤
😂😂😂😂😂😅😅😅
Netefech, berta bro!
ነጠፈች እድል የለኝም ለነገሩ❤❤❤
ስልችት ያለኝ የሠውቤት ሥራ
Netefech yibalal ❤❤❤❤❤❤
የሉለዬን መቀመጫ እየታመኛሁት ቀረው እኮ አይ በለ ዲፕሉ መቀመጫ ❤I Love you lula
፡ሰላም ማጣት ነው የሰለቸኝ
ግጥም እና በታዋቂ ሰዎች ኢንተርቪ ማድረግ ለምን ተውክ? ሲቀጥል ላም ወተት መስጠት ካቆመች ነጠፈች ይባላል
ነጠፈች ሳይሆን አነጠፈች ነው መልሱ ምክናያቱም ላሟ አጥቢ እንጅ የምጠባው ጥጃዋ ናት ስለዚህ ላሟ አነጠፈች ይባላል
እውነት ነው ትክክል እንስሳት እኮ ልብ ነቸው👍
ድንቃ ድንቅ ወዳ ካሜራው አይታ ስታወራ ለኔ ማስሎኝ ልቤ ቃጥ ልትልብኝ ነው😢😢😂😂😂😊
ላቺነው😂😂😂
ላም ወተት ካቆመች ነጠፈች ነው የሚባለው ለማንኛውም በርታ ድንቃድንቅ❤❤❤
የሚኪና ጎማ ነውጅ ተፈጥሮ ዳሌ አደለም
ስልችት ያለኝ ስደት።
ላም. ወተት. ካቆመች. አነጠፈች. ይባላል
ደረቀች ይባላል❤❤❤❤
ደረቀች
ነጠፈች ይባላል ❤❤❤❤❤
ላም ወተት ካቆመች ነጠፈች ይባላል ድቅ ዋው ደሰ የምትል ነህ❤❤❤ ይመችህ
betam yeselecheghi nuro
ድንቂዬ ምን አለበት ሁሌም ብትመጣልን በየቀኑ እንዴት እንዴ ምንወድህኮ ፈታ ስለምታረገን ኑሪልን አቦ ወንድማቺን 🙏🥰🥰
ወግቸልሃለው አላለቺም የአንትስ ከፋ ከወጋሻትማ አልፈልጋትም አላልክም 🫢🫢😂😂😂
ደረቀች 🎉🎉
መጃጃሉን አበዛኸው ቁም ነገር ቢኖረው አሪፍ ነው
ስወድህ በርታልን❤❤❤
ህይወት መኖር ሰልችቶኛል ማርያምን
ተይ ሑሉም ያልፋን
በሶብር ማለፍነዉ
አይ ዞን አዉረኝ እስኪ
አይዞኝ ያልፍል ❤❤❤❤
አይባልም
አይባልም ማርያምን እግዚአብሔርን የሚያሳዝን ነገር አትናገሩ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ላም ወተት መስጠት ታቆመች ነጠፈች ይባላል 👍👍❤❤
ነጠፈች ይባላል🙏ብሬን አምጣ🕺
ውደ እንከን ደስ አለሽ መሸአለህ❤❤❤❤❤
ነጠፈች ይባላል። ድንቁዬ በአሁኑማ ታልፈኝ እና ዋ ❤❤❤😅😅😅😅😅
የሠለቸኝ የሠዉቤት ስደት💔💔💔💔
ደርቀች🎉🎉
ድንቃድንቅ ስወድህ❤ ላይክ አርጉኝ ፈልጌው ነው ደስ ይለኛል በተለይ የሚስቁት ልጆች ❤
ድንቃድንቅ ሳትሆን ጉደኛ ነክ 😂😂😂
ነጠበች ይባላል❤🎉
እኔም ትምሀርት በጣም ነው የምጠላዉ ከአገሬ አልማርም ብየ አሁን የባሰ መጣ የለሁበት አገር ፈረንስይ ቆንቆ ካልተማርሽ ስራ የለም አሁን ምን ይሻለኛል 😌😂😂😂
ላም ወተት መስጠት ስታቆም ነጠፈች ነው ሚባለው ። Thank You ድንቅዬ
እከታተልሀለው ግን ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜት ስፅፍ "ላም ወተት ካቆመች ደርቀች" ወይም ነጠፈች ይባላል ❤
ውይ አዎ እኔማ ስሜን መናገር ሁሉ ፈራሁ ፍትህ ለቤቲ
ስልቺት ያለኝ ነገር ስደት😢😢😢
ፔሠወን ምዲነወ ጋይሥ ባአሏህአሥረዱኝ ሢሊእሠማለሁሀለዬ😂😂😂
Derekechi
Hikma negni ye medam
Eeeèeeeee
Yaweke yawukewal ❤
የቢሄር መከፋፈልነው የሰለችኝ እርስበራሳችን መጨራረሳችን😢😢😢😢😢😢😢
አርግዘች ይባላል ብሮ የሌለ ተመችኝለህ ተለያለህ 😂😂
ደረቀቺ
ላም ወተት መስጠት ካቆመች ነጠፈች ወይም አስጣለች ነው የሚባለው😅 ኸረ የሽልማት ያለህ ፣??ድንቁዬ
❤
አደረቀች ❤❤❤❤❤❤
አንተ ቅንብርህ ይመቼኛል😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
Selami late yihun dinqadinqiye
Lami weteti mesiteti kaqomechi Netefechi New mibalhu❤❤❤❤❤
አደረቀች ይባላል ❤❤❤❤❤
ድንቁ፣ፕሮግረሙ best ነው መልሱ ነጥፈሌች ይበላል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ላም ወተት መስጠት ካቆመቺ ደረቀቺ ይባላል ኢንሻ አላህ ሽልማቱ የኔ ነው
በጣም ሥልቸት ያለኝ ስደት ስደት በጣም አሰጠላኝ😢
❤❤❤❤❤
ውሀጠምቷትነውአላለምጉድኮነው😂😂😂😂❤❤❤
ሁለተኛ አልጽፍም ብየ ነበር 😂😂ዛሬግን እኔ ነኝ እምመልሰዉ የገጠር ልጅ ስለሆንሁ ❤❤ ላሟ አደረቀች ነው የዛሬዋ አቸናፊ እኔ ነኝ ይብለኝ ለናተ በል ሺልማቷን ብሮ 😂😂😂😂ለማንኛዉም በጣም ነው እምወድህ 🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤
ግን ወንድሜ ይህን የሚስቀውን ልጅ አላየኸውም እንኳን አንተ እኔም አድራሻውን ባገኝ ደስ ይለኛል በጣም የምራል ሳየው ብውል አልጠግበውም
ላም ወተት መስጠት ካቆመች አደረቀች😅😅😅😅😅😅
ድህነት ወይ ማጣት