Looks delicious!!!l Love this!!! Beautiful👏👏👏!!!! My mouth is watering. I am definitely doing this recipe!!!! Finally, the only additions... I want to know is.... What is masha in english??? Please, anyone knows?
trying a new things are best,,, Ethiopia we have everything but we eat always the same thing ,thats why it becomes expensive miser and siga shiro also ,i admire this !keep it up ,
She is the best👍👍👍👌👌👌👏👏👏
አቀራረቡ በጣም ያምራል። መልክ ይስጠኝ እንጂ ሞያ ከ ዩቲዩብ😊👌👌👌
Addis Ethio አዎ ልክ ነሽ እኮ
It is very true yaaaapppppp
ክክክክክክክክክ እውነትሽን ነው ቆንጅ
እንዴ! እሷ ሳምንቱን ሙሉ የተዘጋጀችበትን ምግብ በልታችሁ "በጣም ይጣፍጣል" ማለት ብቻ ነው እንዴ? እንደ አሜሪካኖቹ ስልኳን ደግማችሁ በደንብ ለተመልካቾቻችሁ ልታስተዋውቁላት እና ስልኳን ወይም አድራሻዋን በቲቪ ስክሪኑ ላይ ልትጽፉላት ይገባችሁ ነበር። ለወደፊቱ መሻሻል አድርጉ። አሳቀቃችሁኝ።
በጣም ቆጆ ነው እጂሽ ይባረክ
እዴት ባለሙያ ልጅ ናት ተባረኪ ። በጣም ልዩ አዘገጃጀት በዛ ላይ ጠቃሚ ። ባለሙያ
ዋውው በጣም ደስ ይላል በጌታ
Brilliant chef!!! I like how she explains everything with such confidence!
የኒ ቆንጆጎበዝ በርችኢ
እዘጋጆች በርቱ በቃ ቀለል ያላቹ ናቹ ምንም ሳታካብዱ not staged or scripted ....not actors or drama just simple kitchen ....love that.
I agree.
ብራቮ የኔ ቆንጆ😘
ሙሉ ሴት ይሉሻል አንቺ ነሽ ማሬ ሞያ ብቻም ሣይሆን ስነ-ምግባርሽና እርጋታሽ በራሡ ውብ አርጎሻል እመቤቴ አብዝታ ትባርክልሽ ስራዎችሽን ሁሉ😘❤🙏
የቃሪያ ክራሦን ያምራል
በርች የኔ ባለሙያ
በጣም አሪፍ ነገር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
ዋው እጅሽ ይባረክ እናቴ
WOW 😍😍😍😍አስተማሪዋ በጣም ደስትላለች ግን ስሙ ን አዉጡለት ሃሃሃሃ
ጎበዝበረች.
ዋው ይመቻችሁ
ፖሮግራማችሁ ሁሉ የተማረ ነዉ።
በርቱ
አታሽትች እፍፍፍ
ቃሪያው እና ቬጂው ይበቃ እንዲህማ ከበላቹ መቼም አትክሱም ግን አሱራር ጎብዝ ! ⭐️
አብሹ በጣም ተመችቶኛል በተለየ መልኩ ግን ምግቡ ሁሉም በጣም አሪፍ ነው ከንቁና አስተዋይ ሼፍ ጋር ደሞ የመጬ ፀዴ ነው የኔ ቆንጆ እደጊ በርቺ ተበራቺ አላህ አብዝቶ ይስጥሽ በእውቀት ሲሆን ደስስስስ ይላል
Ye abshun enkuwan enatem tiseralech betam arif new ene gn altetam😔
በእውነት በጣም ምርጥነው ከምግቡ እስከ አብሹ አሰራል መልካም ነው በርች እማ
ዋው በጣም ደስ ይላል ልጅቱም ቅልጥፍ ያለች ናት የኔ ጀግና በርቺ ዋለልኝ ደስ ስትለኝ እኮ መልካም ምግብ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
በጎዝ ሴት ነሽ በርቺ በቅርቡ የሚገርም ሬስቶራንት ትከፍቻለሽ መጥቼ በላለዉ👌👌👍👍
ግን እኔ ሚገርመኝ የፃም ምግብ ስትሉ ነው ፃም ባይሆንስ ኢትዮጵያ ስጋ ከየት ተገኝቶ ይበላል በዚህ ውድነቱ
How much is for one kg?
@@VPS277 maby 175 Birr After 2 Years now idont
@@maremmo1698 seriously ow oky it means it's expensive? Sorry for asking?
@@maremmo1698 i just want to know?
😂😂 ኤ ወላ አመት ባል ካልመጣ አይገኝም
Wow it’s yami good job. I like it 👍🏽👍🏽
Wooowwww migibumu yamiral lijito eraso betam tafachi natiii
ዋውውው አሪፍ አስራር ነው በርቺ
የኔ ባለሙያ ተባረኪ እኔም ለባሌ እሠራለታለሁ 😄😄😄😄💋💋👍
Awon betam 1gna new
Looks delicious!!!l
Love this!!!
Beautiful👏👏👏!!!!
My mouth is watering. I am definitely doing this recipe!!!!
Finally, the only additions... I want to know is.... What is masha in english???
Please, anyone knows?
Black beans
@@aisforatube2703
Thank you so much🙏🙏🙏!!!!
በስማም ሢያምር ሲታይ እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል የምር ምራቅ ያስውጣል
የማሾ ወጥ ውይ እናቴን አስታወሰኝ ።በጣም ነው የሚጥመው ።
ማሾ ምንድነው ነው
@@fititewerke3920 ማሾ ማለት እንደ አደንጎሬ ነገር ሆኖ ግን ትንንሽ አረንጎዴ መልክ ያለው የእህል ዘር ነው ።እንዲያውም ወደ ውጭ ሀገራት ኤክስፖርት ይደረጋል ዋጋውም ውድ ነው ።ትዝ ይለኛል ከዛሬ 9 ወይ 10 አመት በፊት ቤተሰቦቼ በሀይለኛው አምርተው ምርጥ ገቢ አግኝተው ነበር ።ለሳሙናም መስሪያ ይሆናል።ብለዋል
ሰላም አታቡኪውጅ 😳
ተመሰገን፡እስኪ፡እደዚህ፡ያገራችንን፡ምገብ፡አሳዩን
Selamiyeeee yena ngst
Wow thank you
Teru temhert agnchbetalhu gobez yana konjo berchi
ከሴቷ ወንዱ ይሻለል ጎበዝ አያያዝክ ብቻ ይበቃል
በጣም ነው የምወዳቸው
ዋለልኝ. ባለሙያ ንህ
ዋውውው ሲያምሩ ባይን ሲታይ ራሱ ❤
Weww samerrr
ማሾ ምድነዉ ንገሩኝ አተር ይመስላል
Wow yameral karawe gen yakatelal
ቤተሰብ እንሁን
trying a new things are best,,, Ethiopia we have everything but we eat always the same thing ,thats why it becomes expensive miser and siga shiro also ,i admire this !keep it up ,
ዋውውውው በጣም ነው እሚያምረው ተባረኪ በርች ግን አጉርሷት እንጅ ምነው
Laceeeeen yemigib ngr ayhonegnm 😍😍😍😍
Wow
ጎበዝ በርች ሲያዩት እራሱ ደስ ይላል
Betam des ylal
እናመሰግናለን ግን ሊጡ እንዴት ነው ምንድነው ሚገባበት
ሠላጣው black pepper በዛበት
Suf lbso kushina??
አብሽ ለጤና ጥሩ መሆኑ ይታወቃል ግን እንዳላችሁት የጠረኑ ነገር በተለይ አንዳንዶቻችን ላይ ይገናል። ይህ የቀረበው አሠራር ግን ቀላልና የተፈራውን ጠረን ከገላገለን ጤናችንም ተጠበቀ ማለት ነው ይህን እንድናውቅ ስላደረጋችሁን ለናንተና ሙያውንም ላከፈለችንም እህት ምስጋናችን የላቀ ነው።
Gobozi barichi
ወይ እናተ
ዛሪ አደኛ ነኝ ይመቸኝ
አገር ስገባ እሰራለሁ
@@معاذعادل-د5ر ዉዴ ሰብ ቤተሰብ እንሁን🙏
አብሺ አሠራር በጣም እችል ነበር ከቤተሠቦቸጋ እጠጣ ነበር ለወገብ ጡሩነው
እስኪ አሰራሩን አስተምሪኝ ወገቤን የመዳም ቤት በሽተኛ አድርጎኛል
ማሾ ምንድነው በናታችሁ?
Masho Endet New misaraw nigarign balwat
አባቴ ማሾ ያመርታል ምስር እዳይገዛ እነግረዋለሁ እድሜ ለባለመያ
ማሾ ምንድነው ግን ምን አይነት ነው
ማሾ ምን ድነው እህት ንገሪኝማ በፈጥረሽ የሆነ ምስር የሚመስል አርቦች ሲወልዱ መርቅ ጋር የሚሰሩት ነውዴ
ማሾ ምንድነው? እቤቴ ልሠራ ፈልጌ በውስጡ ምን ምን እንደሚያስፈልግ አላወኩም?
Ye Habesha megeb Bay tafet now megermey
God , it is very testy . I love hot stuff . Thank you
Bon aptite
ያልገባኝ ለሁለት ሌትር ውሃ ስንት ማንኪያ ዱቄት አብሽ እንጠቀማለን???
የቃርያ ዱለት ብትሰሩ ለጤና ይሻላል ። ይሄ ቦርጭ ነው እንጂ ትርፍ የለውም ። ሩዙ ካርብ ነው፣እንጀራችን ካርብ አለው፣ቃሪያው በሊጥ ተጠቀለለ ካርብ ነው።ምንም ጥቅም የለውም ለጤና[የኢትዬ] ምግብን ሳትደልዙ ሳትጨምሩ ብትሰሩት ከኢትየጵያ ምግብ በላይ ጤነኛ የለም።
እኮ ሆድ ብቻ የሚነፋዉ ቃርያ ስንግ በቲማቲም ይጣፍጣል እንዴት።የአረብ ምግብ እንዳስጠላን የሀገር አንድም ቀን ሳይሰለቸኝ
ቃሪያው ከህዶች የተወሰደች ነች
Wawww
የብሹን አሰራርብታሳይን ጥርነበር እኔመጠጣት እፈልጋለሁ ግን መዳሜ ሽታውን ትወድም
የቂጣው አሰራር አላሳየችም
ምነው እናንተ አታጎርሷትም ወይኔ ባህላችን እንደቀረ በናንተ አየሁ ጉድ እኮነው
ምንድነዉ ቦለቄ ማለት??
Adengare or fosoliya yemibalew meslgn ergtegns sydelhum
Merte megebe sera nechi
አይ በደንብ ትሰራለች ባሌ ሲመጣ ኢንሻ አሏህ
ዋው ያምራል መልካም ፃም
ስብስክራይብ አድረጉኚ አደረጋችሁ አለው 😍
ኧረ ቦለቄ እኛ እናመሮታለን እንሸጠዋለንጅ አንበላውም ግን ቃራውን የጠቀለልሽበትን ብታሣይን ደሥ ይለኛል በተረፈ እናመሠግናለን
አጅን ነው ማር (ሊጥ )ነው
ቂጣውን እንዴት እንደሚሰራ አልነገረችንም ::
ማሾ ምንድነው የምታውቁ ካላችሁ አሳውቁኝ ውዶቼ
ምራቅ ያዉጣል
Ethiopi hulem tseom new shurom tenafkalch eg.degun yamtaln
ዋለልኝ ማራገቢያ ይዤ ልምጣና ላራግብልህ ?
ማሾ ማለት ምን ማለት ነው
ማሾ ማለት በተለይ በተለይ በጣም የምትመረተው ወደ ቆላ ነው ወደደጋው እንኳን አይመረትም ምክንያቱም ብርድ ስለሆነ አይበቅልም በጣም ተወዳጅ ነው ማሾ ማለት ንፍሮም ብትቀቅይው በጣም ይጥማል ይጣፍጣል ከመጣፈጡ የተነሳ ሳይታወቅሽ ብቻሽን አንድ ሰሀን ንፍሮ ትጨርሻልሽ ግን ደግሞ ወደ ገቢያ ሲወጣ ብሩ በጣም ውድ ነው ከጤፍ አይተናነስም ዋጋው እና ማማዬ በተለይ ወደደጋው ያለ ሰው ብዘም አያውቁትም እንዳውም አረብ ቤት አለ ይጠቀሙታል
የተባረከ ይሁን ግን አንድ ብቻ አጉርሱኝ
እኔ ኢትዮ ስኖር ቦለቄ የድሃ ይማስለኝ ነበር ግን አላማወቅ ነው አረቦች ለወጥ እሱን ነው የሚጠቃሙት
ክክክክ እኔም እዳቺ
እኔም ባለ ሞያ ነኝ ላይክ ግጩኝ
ሁለተኛ ነኝ የሰላምና የዋሌ አድናግወች ብልእባላቹ ሰባስክራይብ አድርጉኝ
አድርጊኝ አደርግሸለው
እሺ ቤተሰብ እንሁን ሰብ 🙏
@@Tube-fp8fo እሺ ጎራ በይ ወደኔም ሰብ🙏
@@beziwende6001 አድርጌሸለው
እኔንSubscribe ካደረግህ በፍጥነት አደርጋለሁ❤️🙏
Er enata bednbe new yemetebesew derome jmera mamaya edmeshin yarezemelge
des tijalsh ehtachn setasreji enamsgenaln
ሆዳም ሁላ በስማብ ብላችሁ ብሉ
ክክክክክክክክክክ
እንዴ! እሷ ሳምንቱን ሙሉ የተዘጋጀችበትን ምግብ በልታችሁ "በጣም ይጣፍጣል" ማለት ብቻ ነው እንዴ? እንደ አሜሪካኖቹ ስልኳን ደግማችሁ በደንብ ለተመልካቾቻችሁ ልታስተዋውቁላት እና ስልኳን ወይም አድራሻዋን በቲቪ ስክሪኑ ላይ ልትጽፉላት ይገባችሁ ነበር። ለወደፊቱ መሻሻል አድርጉ። አሳቀቃችሁኝ።
ቃሪያ ጥብስ ከህዶች የተኮረጀ ነው
ይኮረጅም ይፈጠርም መማር ብቻ ።
አሪፍ ነዉ ግን ዉነቱን ተናገሪ ቃራያዋ ከህዶች የተቀዳች ናት መረቁ ደሞ ካረቦች
HaaaaaHaaa
በትክክል
ቃሪያ ጥብስ ንሮ እራሱ እያቃጠለኝ ነዉ እኔን መርዳት የምትፈል,999 ይደዉሉ
የስራሽን ይስጥሽ እኔማ አንቺን እረዳለው ብዬ ብደውል የሳውዲ ፓሊስ ከች ቢል ምን ይልሻል ኪኪኪኪ
@@hsnaaalzhrani6009 እሮ አሥደነገጥሺኚ
😂
@@makiaahmad3024 ውነቴን እኮ ነው ቁጥሩ የሳውዲ የፓሊስ ቁጥር ነው እኔ ደሞ ሳውዲ ነኝ
Kkkkkk
ቀይወጡ፡ምደነው፣ቦለቃነው፡እደ
Ater yetekekel bemseri fata yehan techemeryaleshi gen aseraru eda mesir new konjooo seleserahut new yemengershi
@@kontitwelde1477 እሺ፡አተሩ፡ሳይከካ፣ደፍኑን፡ማለትነው
@@ያምባሰሏማርነኝ awo
@@kontitwelde1477 Aesegenalhu
አደለም ማሾ ነው ቦሎቄው
ወይኔ የዛሬ ምግብ ያበደ ነው
የቃርያ ጥብስ ኢትዮጵያ ባይለመድም በአረቡ ሀገር በተለይ kuwait ውስጥ የህንዶች ሬስቶራንቶች ውስጥ በጣም በቅናሽ ሳንቲም አለ
Tg ye mekdy lij Kuwait Kuwit nesh?
ኤረ የማዳም ማሾ መሮኛል እናቴ እጀራ ናፍቆኛል
ማሾ ማለት ባዜላ ሚሉት ነው እንዴ? ካወቅሽ ንገሪኝ ማር
ማሾ ማለት አረብ ሀገር ባዜላ ምንለው ነው ? ካወቅሽ ንገሪኝ ማር
አሴጎመጃቺሁኝ
Indane irat iyebela program yamiyay
ሰላጣላይ ነጭ ሽንኩርትትትት አያጅብምምም