If she doesn’t accept ask who you are and to be careful girl likes play if she knew you love her she’s gonna play with your life in stop and think about it if she’s not happy or taking your love if she’s not feeling same way you feel live hard and find another one who appreciate you for your love
ቆንጆ ቆንጆ ብለን ሰማይ ስቀልንሽ አይደል ወንድማችን ጎዳነው አሁን ደግሞ ሁላችሁም ድምፃችሁ አሰሙ ማርቆስ ከሄለን ይበልጣል ብሉ ክክክክክክክ😂😢😮
ክክክክክክክ እኮ ሆሆሆሆሆ
ጌታን ይበልጣታል እሷ ግን እኛው በሰጠናት ኮመንት እራሷን እንደ አሉቶ ተራራ ሰቀለች😂😂😂😂😂
@@aregashgabre824 ክክክክክ
ማርኬ የእዉነት በእፊት ቢዶወ ሲለቅ እሮጨ ነበር የማየዉ ደሰታዉ ፈገግታዉ ፈታ ያረግ ነበር አሁን ግን ያሁሉ የለም
ፍትህ ለማሪቆስ😂😂😂
ማርክ ቆንጆ ከመሆኑም አንፅር አዝናኛ አጫዋች በአጭሩ ካንቺ ይሻላል 100%
ግን ጤነኛ ከሆናቹ በትዳር ና በፍቅር አትቅለዱ
ግን ከይቅርታጋ ልጁየረሳውን ነገርእንደገና ወደኋላእየመለሳችሁ ለበሺታባሰጡትመልካም ይመስለኛል ምክኒያቱምእውነተኛ ፍቅርከባድ ስለሆነ❤❤❤❤😢😢😢😢
😢😢😢እኮ ሲስጠሉ
አረ ማርክየ ቀጣም ቆንጆ ነው መልክ በላይ ደሞ መልካምነት ኣፍቃሪ ትህት ቅን ሰው ነው
በፍቅሩ ተንዘፍዝፈሽ ለማየት ያብቃን በቅርቡ 🤣🙏አሜን 🤣🙏
😂😂😂😂😂አሜን
ተሰፍስፈሽ😂
አሜንን ማርያምን በሆነ
በተራሽ በፍቅሩ ተይዘሽ ለማየት ያብቃን
በትክክል
አይቀር
ወደልጀ።ንወያምርል
አሚን ያረብ😢😢
አሚን
ማርቆስ ያፈቅርሻል ባትጎጂው ጥሩ ነው ማርቆስ እኔ ሳቀው ስቆ የሚያስቅ ዘና የሚያደርግ ነበር አሁን ፍቅር ፍቅር ካለ ወዲህ ቆዝሟል እባክሺ ተረጂው የሰው ልጂ ሰው መሆኑ በቂ ነው ነገ አፈር ለሚሆን ለሚሸት ለሚበሰብስ ውበት አትጨናነቁ
ግን ይቅርታ አድርጊልኝ እና በፍቅር ትቀልጃአሽ አደል አቸ ብትሆኚ ያፈቀርሽው ያዙኝ ልቀቁኝ ብለሽ ነበር እረ ይደብራል በሊላ ፕራክ ብታደርጉት ይሻላል እሱ ያፍቅርሻል አትቀልጅ የምር
ከፕራንክ ውጭ ፍቅርን መግለፅ አይቻልም? ለፍቅር ክፍተት አትፍጠሩ
ማርኬ አተ በጣም ጥሮ ልጅ ነህ አስታወይ ስርአት ያለህ ልጅ ነው በፌት ተለምለም ጋረ ስሰራ ጠካራ ነህ አገቱን እዴደፍ አታደርጌ ግልፍጥ በጣም ቆጆ ነህ ❤❤ማርኬ አች አስረ ጌዜ ሰለሳቅሽ ቆጆ አይደለሽም ገባሽ
ማነው ይችን ልጅ ቆንጆ ናት ያላት ሲጀመር ቆንጆዎች ሲያልቁ ንጆ ልትባል ይቻላል በተረፈ ቁንጅና የውስጥ ነው ስንት ቆንጆ ባየንበት ይቼ ትቅበጥብን እንዴ ይገርማል ሞዛዛ ናት እነ ማርቆስ ቤተሰብ መቀላቀል እራሱ መታደል ነው የተንቢ የዋሆች ናቸው ማርቆስዬ አንተ እኮ እስማርት ነህ ትበልጣታለህ እኔ አሁንስ በጣም እያናደደችኝ ነው ሞልቃቃ ለማርክ ብዬ ነው የማየው 🙂
ካወቅሽ ማርክ ነው ቆጆ
ሠወችየ ደካማ ጎናችሁን ለሠው አታገሩ ተጫወቱበትኮ
እጭ ምን አይነት ቀልድ ነው ወደሽው ከሆነ ቦታ ሥጭው ከአለዚያ ተይው ማርቂ እወደዋለው አታበሣጩብኝ እሽ ሞዛዛ ሁላ ጭራሽ ኤፍሬም ተጨመረ ሆ😅😅
እግዚአብሔር ልብሽን ያራራለት እህቴ ፍቅር ከባድ ቸዉ😢😢
አኔ ሄለን ኣልወዳትም ለምን ቆንጆ ነኝ ብላ mark ኣሳቃችዊ ሲት ልጅ ትሕትና ነው ውበትዋ mark መጠንቀቅ አለብህ ልጅትዋ በሕወትሕ አየቀልድች ነው ሌላ ሲት ይዘህ ማየት አፈልጋለው
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ ❤❤❤❤
ግን አች ልጅ አበዛሽው ልጁ በጣም ቆንጆ ነው ገን አሁን አፈቀረኝ ብለሽ ፊጥጥ ፊጥጥ ስትይ እዳያመልጥሽ በዃላ እንዳትፀፀች ሰምተሻል ወንድ ልጅ ከቆረጠ ቆረጠ ነው መቸም ከአንች የምትበልጥ እንጅ የምታንስ አያመጣም ሰምተሻል
Are ebakshe webi ekeo nate yemer
@@zeynebdamte1506 ምንም ቆንጆ ብትሆን አፈር ቀማሽ ነን መልክ ታጥቦ አይጠጣም ዋናው ፀባይ እንጅ
@@lubabadubai8975 lubi min meseleshe eni agatmog ayche alehu emtogiw sew gen lefker emnekew ale adele tayat tewedew aleche gen atafekrewem
@@lubabadubai8975 lesu simit yelatem enim 1lije nebere alkeso alkeso ahun agbital gin eni alafekerewm esu yafekerega ena enderase aychat new
14:54 ይህ ፓርት ትንሽ ያናዳል ግን ብትጋቡ አሪፍ ፍቀረኛ ትሆናላቹህ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ልጅቱ ግን የሆነ ታካብዳለች
Mucaan kuhn bayyee jalataa😍😍😍😍😍
ወላሂ ይች ልጂ ጨርቅ ጨርቅ ነው የሚለው ወሬዋ ቆይ ጠብቂ ወድልጂ አጀቱ ተቆረጠ ብሀላ እዳትቃጠይ
Meshallah konjo nat nika endehone eni agatmoge yakal ena aleferdibatem malete emwedew gen emalafekerew emnkew malet
ሳህ
ማርክ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤😂
የኔ ወድሜ አይዞህ እግዚብሔር ቀን አለው
ማርቆሴ ምነው ፈገግታህ ጠፋ ወንድም እደ በፊቱ ሳቅ በልልን
ከሶ እሱ ያምራል ዉብ ነው የደስደስ አለው
ማርቆስ ❤❤❤😘😘😘ምረጥ ልጀ ቆንጀ ልጀ ነው
ፕራክም ቢሆን ይበዛብሻል 😏😏😏😏😏
ስውዳቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ባለማተብ ስታምሩ
አይገርምሽም በጣም ይበዛብሻል ማርክን አግተሽ ታድለሽ ጠብቂ በቅርቡ የሰው ሲሆን አንችም በመንታው አይንሽ ታለቅሻለሽ😢!!
ፍፍጥ በፍቅር ኣታሳቃዩ ወይ ራቂዉ ጥሩ ኣይደለም ደሞ ቆንጆ ነሽ ግን እሱ ይበልጥሻል
ታምራላቹ ያው የታወቀ ነው መጨረሻ ፍቅረኛ እንደምትወኑ ❤❤
ይች ሮቶ ቆንጆ ነኝ ትላለችንዴ ግልፍጥ😅😅😅😅
ማርክ ቆንጆ ነህ ትለያለህ አፍቃሪ ልብ ነው ያለህ የኔ የዋህ ማርክየ አይዞህ እሷ የምታፈቅርበት ቀን ይኖራል ግን አላህ የያዘልነን አናውቅም የበለጠ የምትወድህ የምትወዳት ሴት ልጅ አላህ ይስጥህ❤❤❤❤የኔ ውድ ወድም አብሽር ጠንክር❤❤❤
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ ❤❤❤❤
ማርኬ ግን የበፊቱ ገፅታህ የለም ምን ሆነህ ነዉ
እረ ነቃ በል
ማርቆስዬ የኔ ምስኪን ኣሳዘነኝ የኔ ኣባት❤❤
ከዚህ በላይ ቆንጀኗ 😍❤❤❤❤
ልጁን አትጉዱት ልጁ ካሳ እክብካቤ ያስፈልገዋል ልጅቷግን ወደድኳት ትመቻለች❤❤❤
ማርቆስ ውብ ነው 😊🎉🎉🎉
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ ❤❤❤❤❤
ማርኪ ግን እኮ ሔለን በጣም ያፈቅራታል
እኔንም እንዲህ ለ6 አመታት የሚያፈቅረኝ አብሮ አደግ ነበረኝ ካየዉ ሰዉ ሁሉ ለምን አያችኋት ብሎ በኔ ምክኒያት ይደባደባል አይይይይ ምን ዋጋ አለዉ ሲጠብቀኝ ኖሮ እኔን ሌላ ወሰደኝ አሁን ሁሌ መገላይ ድገት ሳገኜዉ በጣም ደግጬ እንቀጠቀጣለሁ እሱም እንባዉ ይቀራል የጎረቤት ልጂ ወድጄ ባይኔ የሚለዉን ሙዚቃ ሁሌ ይጋብዘኝ ነበር።
ፕራክ ይቅርብሽ ውድ እሕቲ
say አሰላሙውአለይኩም😇😇በል ፈጣሪህን አታስቆጣ
ሚስኪን ማርክዬ ምን ይወጣለታል እሱ እናቱን ስለሚወድ ነው እንጂ ሴት ልጅ የሚያከብረው እንደዚህ አትሁን ትንሽ እራቃት እራሳ ትለምንካለች ቆፍጠን በል አዬ ገፈር
ለቀልድም ቢሆን በፍቅር አለመቀለድ ሞራል መጠበቅ ግድ ነው
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ ❤❤❤❤❤
ወላሂ አች ልጂ አቀልጂ ማረክን አታናጂ ሆ ያሳዝነኛል ደሞ ቆንጆ ነዉ የምር
ማርቆስ ልዩ ነህ ❤🎉
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ ❤❤❤❤❤❤
እረ አታቁስይው በፈጣሪ እፍ😢😢😢 ያሳዝነኛል እኔ የምር
Are besew atfredu kaltemechates
Malet sitayew kalodejechehuse
@@zeynebdamte1506 ታድያ ካሎደደችው ለምን ከሱ አትርቅም
@@mesi5970 awo gen wede eyatma nekalesh minm aymeslatem
ያቀልድ ያጫወታ እኮ የለም እፊትህ ላይ ማርኪ
የድንግል ልጆች ባለማተቦች ታምራላቹ❤
ሤቶችኮ በግልጽ እደሚወዱን ሢነግሩን ወላሒ የሚያአገንን ያሣጣናል
Mark antema mb ywetahal. Beewnet eswam twedhalech awka nat ltabeskh. Ante girl frend btyz beewnet gemed nat yemtseqlew.😂
አበዛሽውበጣም እንደሚወድሺ ስላወቅሺ በፖራንክ ቢያስ ባትረጅው አትጉጂው ከማይወድሺ ሰው ፍቅር ይዞሺ የማርቆስ ቦታ ያሳይሺ ሲወዲሺ አበድሺ የሆንሺ ቆንጆ😂
ሲያሳዝን ግን ወድልጅ ከቆረጠ ቆረጠ ነዉ በፍቅር አቀልጂ ትልቅሰዉ ነሽ አሁላይ ያለበት ስሚት ከባድ ነዉ🎉🎉🎉🎉
ማርቆሥ ቆጆነዉ አች ሸፋፋ😂😂😂😅
ማርቆየ ❤❤❤😍😍የኔ የዋህ ምረጤ
የኔ ወድም ጭር አልህ ኡፍፍፍ ወላሂ አጀቴን በላኸዉ አች ደሞ አትሞላቀቂብን ተረጅዉ
ማርክ የታመምክ ግዜ ነበር ምርጫ መስጠት የነበረብክ ወይ እኔን ወይም አብረን አንሰራም ብትላት ኖሮ አናትክ ላይ ፊጥ አትልም ነበር ውስጧ በጣም ነው ምትወድክ አብረሽኝ ካሎንሽ አብረን መስራት አንችልም ብትላት ለዚ አደርስም ነበር
ሚሲኪን ማርክ አንጀቴን በላኝ
እና አሁን ኖርማል ጓደኝነት ነዉጅ ፍቅርኞ አይደለንም እያላችሁን ነዉ 😂
እደዛ ነው ሀሀ
ያው በይው🤣🤣🤣🤣
ምስኪን ማርክን አታሥቀይሚው እህት ይወድሻል ፕራንክ አትደራርጉበፍቅር መሀል
ማርቆስ ሚስኪን ኧረ ተረጅው ሄሉ እኛየሚውደንንነውማፍቀርያለብን
እኔ ግን ምኗም ደስ አትለኚ 😅😅 እሱ 100ይበልጣታል
ሚሥኪን ማርክ ያተንፍቅር አላህወደሧ ይጫንባት ወላሂ😢 ሥሜቱንየቀመሠዉያዉቀዋል አፋቃሪልብ መጥላትምይችላል ያዉምላይመለሥ
Amiiiiiin 😥😥siyasazene
ምነው እራስሽን ቆለልሽ ወንድም የለሽምደ 😢😢😢
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ ❤❤❤❤
ማርቆሥ ቆጂየ ነዉ እደዉም እሧ የምትመጥነዉ አይመሥልም ሀቅ ከተወራ
ውይይይይ ልጅን አሰቃየሽው ወላሂ ለምለም እዳቦክስሽይ ወንድሞን አሰቃየሽው
ስታስጠይ ግልፍጥ በፍቅር አትቀልጃ ባትችይም እንኳን መቀለድ የለብሽም
ለወደፊት አብረው እደሚሆን እርግጠኛአ ነኝ ስላተ ልክ ስትለያዩነው ምታስበው ስለዚህ ማርኬ ቆፍጠን በል ጠካራ ሁን
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ ❤❤❤❤❤
ምን አይነት ጨካኝ ናት😢😢😢
If she doesn’t accept ask who you are and to be careful girl likes play if she knew you love her she’s gonna play with your life in stop and think about it if she’s not happy or taking your love if she’s not feeling same way you feel live hard and find another one who appreciate you for your love
ወይ ሽምቅቅቅ አለ የምር አሳዘነኝ ምስኪን
ኮመታተሮች ለምንድነው ግን አድ ሰው ሲሳደብ እናንተም እምትሳደቡት ኘራክ እኮ ነው ያረገችው
ተጫወትሽበት በውነት ምስጊን
ኧረ በአላህ ልጁን አታሠቃይው ፍቅር ከባድ ነው ተረጅው
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ ❤❤❤❤
ስታስጠላ አሰቃየችዉ😭😭😭💔💔
Mark please let her go and that is it. She is not matured
ኧረ ተይአንች ልጅ ተይ
Afeshen,zege,hide,yabaw,Berkeley,yawatawae
አሳዘነን ልጁ😢
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ ❤❤❤❤
ዝም ብለሽ ከምትጃጃሂ ቦርጭሽን አጥፊ ሀጠራው እዴት እዳስጠላችኝ ማርክ ደሞ አትሽለጥለጥ ሽልጥልጥ
ውይ ማርክ እማ በቃ ልታጨልለው ነው የሆነች ልፍድድ ናት ገገማ
ይች ቦርጫም😂😂😂😅😅😅😅
😂ተመቸሽኝ😂
አቦ ማርቆሥ ይች ሸፋፋ ልጂ ተዋት ፍቅር እደሌለባት ወሬዋ ያሥታውቃል የለምለምን ምክር ብሠማ ጡሩ ቲሽ የፍቅርም ጡር አለው
Legun atasichenekew anchi senatu kaleshi eshi beyew. Kelaleshi Gn asira simatun ategugiew Enda ahuns abezashiew.
ማትረጂው ከሆነ አብራቹ በትውሉ መልካም ለምን ሁሌ ሳይሽ ይጎዳል የቆረጠ ለት። እንደምታለቅሺ እርግጠኛ ነኝ ሴት የሚወዳትን አትፈልግም
እረ ፍዘዘ እሄሠው ነቃበል እረጉድ
የሁነት ምታፈቅራት ከሷ ራቅ
ዉይይይ አንች ልጅ አቃጠልሽን በብራንክ ሰበብ የብሽን እየተናገርሽ 😂😂😂😂 አቃጠልሽን መጠፍጠፍ ነበር😊
አንቺ ነሽ ለሱ የማትመጥኚዉ ማርኬ ምርጥ ወጣት ነዉ
አትጃጃይ በፍቅር አየቀለድም
ውዴ ቤተሰብ እንሁን❤
ይሜቀልደባትይሰጣታል
Lej konjo new yemr ❤
😍😍😍😍😍😍
አትጨማለቅ
ወይኔ ፍቅር ማለት መዲሀኒት የሌለው በሺታ ነው የሞከረው ያቀዋል አንቺም ሞክሪው
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ ❤❤❤❤❤
እንደዚ. አይነት ልቡ. ይጎዳል prank 😇
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ ❤❤❤❤
ቆይግንእኮብሎብሎይመረራልተይግንየሚወድሽንሰውአታስቀይሚ😢😢😢😢
ተርጅው ሴቴች የሚውደንን አናቅም😢
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ ❤❤❤❤❤❤
ዛሬ ጠርሙስ አላዘጋጃቹም ሚሰብረው
ይህልጂ መችም አሰቃየሺው
ብሮ አሪፍ የፍቅር ጊዜ ይሁንላቹ በርቱልኝ
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ ❤❤❤❤
እኛ ነን ጥፋተኛ ቆንጆ ብለን ያቀብጥንሽ ከኔ የባስሽ በርሜል😂😂😂😂😂
ሳህህህህክክክ
@@hayathayat2347 😂😂😂😂
😂😂😂😂❤
አረ ልጁን ምከሩት በፍቅር አይቀለድም ሚስኪን
😂😂😂😂😢😢😢😢
ሄለንየ ዛሬ ደግሞ በጣም ነው ደስ ብሎኛል ማህተብ ስላደርግሽ ውዴ የድንግል ማርያም ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤