#Zaramedia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 393

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  3 หลายเดือนก่อน +12

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @danealabay3756
    @danealabay3756 3 หลายเดือนก่อน +20

    እግዚአብሔር አምላክ ምሳኻ❤ይኹን ክቡር ሓውና እስታሊኒ ጅግና ኽደግሞ እየ ጅግና ኢኻ

  • @SolomonYikunoamlak
    @SolomonYikunoamlak 3 หลายเดือนก่อน +11

    thank you for your service zara media

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 3 หลายเดือนก่อน +15

    ሳታሊን thank you my brother you always work to make peace among people and I appreciate you because it is not easy on very divided society 🙏🏽🥰

  • @TsegayAraya-o3t
    @TsegayAraya-o3t 3 หลายเดือนก่อน +9

    እስታሊን የምትናገረው እኮ ልክ ነው ግን እነዚ ሰዎች መቸም ሊገባቸው አይችልም ምክንያቱም የትግራይ ህዝብ ላይ ትልቅ ጥላቻ ኣላቸው

  • @hadasbrhane2238
    @hadasbrhane2238 3 หลายเดือนก่อน +29

    ትርክት የሚል ቃል ከነሱ ነው ያወቅኩት የህወሃት ስተት አማራ ትልቅ ክልል እና ትልቅ ህዝብ አድርጉ መስራቱ ነው

    • @ethiozegba7532
      @ethiozegba7532 3 หลายเดือนก่อน +4

      ቅጫማም እናንተም ክልልና ህዝብ ሆናችኃል ይህ አይነት ትርክትና ትምክት ነው 1 ሚሊየን በላይ ወጣት ያስበላችሁት የናንተ ትርክት ነው ለኢትዮጵያ የተረፈው

    • @ሩሁብመርሃዊ
      @ሩሁብመርሃዊ 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@ethiozegba7532 በመሳደብ PHD የሰራህ ይመስለኛል ቁም ነገርን ትተህ ስድብ ይቀድመሃልና

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 3 หลายเดือนก่อน

      @@ethiozegba7532 ደደቡ ትግራይ በጦርነቱ 52,000 ወታደር ነው ያጣችው፡፡ ጠቅላላ ትግራይ ሰራዊት 270,000 አልፎ አያውቅም፡፡ ትናንት ለአብይ እና ለ ኢሳያስ አየታላለከ በስድስት ተከታታይ የክተት አዋጅ ሚሊየኖችን ያስበላው የአማራ አሊት ነው ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ሪፖርተም ይህን ነው የሚያሳየው፡፡ዛሬ ብአዴን ፋኖ እያላቸሁ ክልሉን ወጣት አልባ አረጋችሁታል፡፡

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 3 หลายเดือนก่อน

      @@ሩሁብመርሃዊ መጀመሪያ ከላይ ሕዝብ ሚሰድበውን የራሳችንን ጉድ ለምን ዘለለከው

    • @እርገጤሞላተሰመ
      @እርገጤሞላተሰመ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@ethiozegba7532አረ ተው! ስድብ የጋለሞታና የሴት አዳሪ ልጅ ቋንቋ መህኑን አታውቀም? መሳደብ ነውር ነው።

  • @isurafelkif
    @isurafelkif 3 หลายเดือนก่อน +16

    እነዚህ የፋኖ ትግል ሊያበላሹ የመጡ ጀነራሎች ሆነ ብሎ የተላከ እንዳይሆን መጠንቀቅ አለባቸው የሰሜን ፍኖ የጎንደር ፋኖ የጎጃምፋኖ የሽዋ ፋኖ አ አማራሮች ተጠቀቁበት ለማኮላሸት ነው ተጠቀቁበት

  • @danealabay3756
    @danealabay3756 3 หลายเดือนก่อน +11

    ❤በሎም ምድሪ ትርፍራፋት ዘይረብሑ እዮም በቲ መዓር ላዛኻ ስታሊኒ

  • @MaqaaDurii
    @MaqaaDurii 3 หลายเดือนก่อน +23

    I am not Tegaru but an Oromo. Please recognize that we are supporters of this media,

    • @elinabrihan830
      @elinabrihan830 3 หลายเดือนก่อน +3

      Yes we know! Oromo are with Tegaru

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 3 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ሁልግዜ
    እከታተላሎዉ የአማራ ሚዲያዎችና
    በትግርኛ የምናገሩ ሚዲያዎች
    እወነት ለመናገር የአማራ ትግል ደጋፊ ናቸዉ የፋኖ ደጋፊ ነን የምሉት አማርኛ የምናገሩ ሚዲያዎች ገና ያልነቁ ሠዎች ናቸዉ የትግራይ ህዝብ
    ባሳለፈ ነዉ 3 አመታት በደረሠዉ ጉዳት እስከ አሁን ድረስ አላገገመም
    ህወሃትም ልላ ሥራ ላይ ነዉ ሠላማዊ ትግል እያደረገ ነዉ ያለዉ እና
    ፋኖ እስከ አሁን ድረስ ጥሩ አካሄድ ስሄድ ነዉ የቆየዉ አሁን ግን ትግሉን
    መስቀለኛ መንገድ የቆመ እመስላል

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 3 หลายเดือนก่อน +6

    ወያኔ ➕የትግራይ ሕዝብ 🟰T. D. F ✝️☪️❤️💛💪💊😍👌💘

  • @daniboy2293
    @daniboy2293 3 หลายเดือนก่อน +14

    ከብር ኣለን ስታሊን በርታ

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 3 หลายเดือนก่อน +26

    ስታሊንየ ኣታ ኣንበሳ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ

  • @abdiali1159
    @abdiali1159 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኢስታሊን ሰላምህ ይብዛ።

  • @MebrahtuHaylemikal
    @MebrahtuHaylemikal 3 หลายเดือนก่อน +11

    ሰታሊን ጅግና ብኣኻ ንኾርዕ ❤

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 3 หลายเดือนก่อน +5

    እባካቹሁ ኢተጲያውያን አንሸዋወድ ሁለቱ. ጀነራሎች ፋኖን. ለማሰተማር ወይም ለድል ሊያበቁ. ሳሆን በመንግሰት. ድርድር ሊኖር. ይችላል ብለው ሽማግሌዎቹ. ጀነራሎች ድርድሩ. እሰኪጀመር በአህያና በበቅሎ ከቦታ ቦታ እየተዘዋወሩ ለድርድር መቅረብ. ነው

  • @tamutafu528
    @tamutafu528 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanku. So. Much. My. Hero. Brather❤. I am. PROUDE OF ❤️. You.Yessss You Telling the Turuth 🙌.

  • @kidantub
    @kidantub 3 หลายเดือนก่อน +11

    እውነት እኔ አማራ ነኝ ግን ለህሊና የቆምክ ትልቅ ሠው ነህ

  • @DogomaGuta
    @DogomaGuta 3 หลายเดือนก่อน +7

    ትክክል አባቴ በርታልን

  • @AmanualeSelshe-c9v
    @AmanualeSelshe-c9v 3 หลายเดือนก่อน +5

    ስታሊን አንተ ጀግናና እውነተኛ ሰው ነክ የሰው ልጅ ሆኖ የማይሳሳት የለም ቀተቻለህ አቅም የአማራንና የትግራይን ህዝብ አስማማ ያንየ ኢትዮጵያ የዘልአለም ሰላም ታገኛለች

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 3 หลายเดือนก่อน

      🤍🤍🤍

  • @weykefetek3020
    @weykefetek3020 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስራሕካ ሰናይ እዩ ግን ዝርደአኦም ህዝቢ ኣይኮኑን።

  • @tsedalgashegebre7264
    @tsedalgashegebre7264 3 หลายเดือนก่อน +6

    ወደድክም ጠላሕም የትግራይ ሕዝብ እና የአማራ ሕዝብ በአንድነት ይኖራል

  • @DogomaGuta
    @DogomaGuta 3 หลายเดือนก่อน +9

    አሁን እስታሊን በርታ ሁሉም እንዳንተ ቢገባው ኖሮ አብይ አይፈነጭምነበር አማራና ትግራይላይ

    • @tamutafu528
      @tamutafu528 3 หลายเดือนก่อน +1

      Thanku❤

  • @abrhamkelali9038
    @abrhamkelali9038 3 หลายเดือนก่อน +6

    Stalin hwna the hero journalist, we tegaru and TDF we rsepect u

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 3 หลายเดือนก่อน +1

    አማራ ከሰልፍ ወደ ሰይፍ ሂዷል።አማራ አላማውን ያሳካል።

  • @Mogessie842
    @Mogessie842 3 หลายเดือนก่อน +1

    የፋኖ አደረጃጀት ወታደራዊና የፖለቲካ አመራር መለየት አለበት። አለዚያ ትግሉን ሁለት ወደፊት አንድ ወደ ኋላ ነው። ሁሉም እየተነሳ ካወራ ችግር ነው።

  • @TsegaTsegaGerezihar
    @TsegaTsegaGerezihar 3 หลายเดือนก่อน +5

    Egzabiher amlak tselaei hzbi tigray yetfeaeyom amen

  • @danielnegussie472
    @danielnegussie472 3 หลายเดือนก่อน

    Stalin, we understand your frustration about the General's interview. You're doing whar smart, and visionary lesser would do in these days of uncertainties. We appreciate your flexibility and political acumen.

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd 3 หลายเดือนก่อน +10

    Both generals who recently joined Fano were the two most notorious perpetrator of the Tigray genocide. We will Never Forget

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 3 หลายเดือนก่อน

      Oromia Prosperity Party Planned and Sponsored Tigrai Genocide Amhara's and Eritreans were Second actors !

  • @HantemariamDamtie
    @HantemariamDamtie 3 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት ነዉ

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤የፈደራል ና የግል ሚድያ እና የኢትዪጵያ መከላከያ የህዝብ ድምፅ አይደሉም ። የአቢይ አህመድ ደም ጠጪ መሪ ድምፅ ናቸው❤

  • @HayelomAraya-o5g
    @HayelomAraya-o5g 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስታሊን ፈታዊ አዱ ህዝቡ ሀቀኛ ለያዳልው ይበል

  • @RedaeKalayu
    @RedaeKalayu 3 หลายเดือนก่อน +1

    thank you

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 3 หลายเดือนก่อน +3

    እነዚህ ስዎች ከዚህ በፊት ተላላኪ ነበርን አሉ አሁን ደግሞ ጀነራል ነኝ ባዮ ስው የስጠውን ዝም ብሎ የሚያነበው ምን አይነት አእምሮ ነው ያላቸው መጠናት አለበት።እኛ ለስላም ብለን የፈፅሙትን ወንጀል በህግ እስከምንፉረዳቸው ድረስ ዝም ብለን ስላም እየስበክን ነው እነሱ ግን እንዳበደ ውሻ እዛም እዚም መናከስ ነው ስራቸው ።ታጥበው የማይፅዱ ሽንፍሎች

  • @ErmiasDyosef
    @ErmiasDyosef 3 หลายเดือนก่อน +3

    Viva stalin great man

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የጀነራሉ ባለቤት ማን ይባሉ ይሆን?።በቀይ ባህር ውስጥ በቁምጣ ሲዋኙ የታዩት ሴትዮ ናቸው?ለማወቅ ያህል ነው።

  • @birhanunega4981
    @birhanunega4981 3 หลายเดือนก่อน +2

    We will discuss and settle the matter about the two region .

  • @gashawgobezu
    @gashawgobezu 3 หลายเดือนก่อน +1

    We know
    Important Things we need correction

  • @meharidesta-nr3wk
    @meharidesta-nr3wk 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @noorworldyoutube9809
    @noorworldyoutube9809 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስታሊን እነዚህ ባለጌ ጀነራል ተብዬዎች በተልዕኮ ነው ፋኖ የሆኑት ::

  • @weykefetek3020
    @weykefetek3020 3 หลายเดือนก่อน

    Amazing analysis ❤❤❤

  • @MichaelMiki-s1h
    @MichaelMiki-s1h 3 หลายเดือนก่อน +3

    እነዚህ የ አማራ ስቃይ ሞት ጦርነት ለማራዘም ነው የገቡት

  • @BGH-k8q
    @BGH-k8q 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 3 หลายเดือนก่อน +1

    በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሴት አዳሪ ጳጳሱም፤አዝማሪውም፤ ፖለቲከኛ ና ሌላውም ማህበረ ሰብ የተባበረው የትግራይን ህዝብ ለመጨፍጨፍ ነበር።በፈጣሪ ሃይል ግን አልተሳካላቸውም።ታድያ ላጠፉት ጥፋት እንኳን ይቅርታ ለማይጠይቅ ህዝብ በህግ እንደመጠየቅ እንደገና እጅ መንሳት አይከብድም? "ቡኻርያ መንኹሳ መድገምያ(ጉልዒ)አሲራ"እንዳይመስል።

  • @marbettube8870
    @marbettube8870 3 หลายเดือนก่อน +3

    ውነት ነው በትርክት ነው እሄ ሁሉ ችግር የፈጠረው 15:11

    • @DogomaGuta
      @DogomaGuta 3 หลายเดือนก่อน

      @@marbettube8870 እስታሊን ለምን አስተየት እንዳልፅፍ እንቢ የሚለኝ ላንተ

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 3 หลายเดือนก่อน +1

    ካልደከመህ እስክትሞት ድረስ በሚመችህ መንገድ ነሮችን እያንጋደድክ መተርጎም ትችላለህ በርታ ,ጀነራሉ ያሉት ግልፅ ነው ህወሓት መርዝ ነው ለትግራይ ያተረፈው ስቃይ ነው በአዴን ለአማራ ችግር እንደሆነው አንተ ህወሓት ሲባል የትግሬ ህዝብ ተባለ ትላለህ keep going brother Stalin !

  • @DerbMisaye-ep4wc
    @DerbMisaye-ep4wc 3 หลายเดือนก่อน

    ጀኔራል ስለ tplf በቂ እውቀት ስላለው ነው እንጅ የዋህ ስለሆነ አይደነም

  • @betiiberii1698
    @betiiberii1698 3 หลายเดือนก่อน +3

    ተፈራ ማሞ ሚስቱ ሻዕብያ ናት፡፡ ለሻዕብያ ተላላኪነቱን እያስመስከረ ነው፡፡

  • @ejiguabebe-kb4sn
    @ejiguabebe-kb4sn 3 หลายเดือนก่อน

    እዚህ ላይ ይበቃናል ስታሊን።ተጨፍነህ ፋኖን ሰው ይሆናል ብለህ ስትደግፍ በእኛ ላይ እየፈረድክብን እንደሆነ ይግባህ! ለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን

  • @MG-su4nh
    @MG-su4nh 3 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome 🙏

  • @AyniyeAbayu
    @AyniyeAbayu 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ስተት ይኖራል ግን ከጀርባህ ብዙ የአማራ እውነተኛ ደጋፊ አለክ ....እውነት ያሸንፋል አንተም የምንወድህን ያህል አንተም ህውሃትን ስትደግፍ በጣም ቅር ይለናል ከአማራ ህዝብ የሡዳን ይሻላል ,,,ከአማራ ህዝብ ሂሳብ እናወራርደው....እንዴ እረ ስንቱን ...ተው እስታሊን እናከብርሀለን እንወድሃለን .....የያዝከውን ቅዱስ ሀሳብ ቀጥል ስተት ቢኖርም የአማራ ህዝብ ያስተካክላል ....ህውሃትን ግን ስትደግፍ ይቅርታ አድርግልን ማፈር አለብህ ህውሃት እና ብአዴን የህዝብ ነቀርሳ ናቸው

    • @peaceforall7959
      @peaceforall7959 3 หลายเดือนก่อน +3

      እናንተ ስዎች ግን ምንድን ነው ችግራችሁ??? አይገባችሁም እንዴ ተደጋግሞ እየተነገራችሁ ጉድ እኮ ነው ሱዳን ይሻለናል የተባለበት ምክንያት አሸሼ ገዳሜ አብይ መጣልን ከመሽ እያላችሁ ተጋሩን ከአማራ ክልል እየዘረፍችሁ እና እየገደላችሁ እግሬ አውጭኝ ብሎ ግማሹ ህዝባችን የሱዳን ህዝብ ስላስጠለላቸው ነው ይሄ እኮ ሳይንስ አይደለም መመራመር አይጠበቅባችሁም ለመረዳት

    • @NetsanetBarinet
      @NetsanetBarinet 3 หลายเดือนก่อน

      ሰለዚ ህውሃት ትክክል ነው ብላቹ ትደግፋላቹ​@@peaceforall7959

    • @AyniyeAbayu
      @AyniyeAbayu 3 หลายเดือนก่อน

      አንተ ክልስ ከአንተ ጋር ያወራ የለም....ስታሊን ሠው ስለሆነ ከሰው ጋር ነው የማወራው

  • @STAMA123
    @STAMA123 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጀነራል ተብዬው መሀይም ነው እሚለውን አያውቅም መዶለት ይላልንዴ ሽንታም😊

  • @AsmelashAregawi-lc6ym
    @AsmelashAregawi-lc6ym 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fasilalemu5906
    @fasilalemu5906 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስታሊን ስለአየመንገድ ያነሳህ አየህው የዘረኝነት መጨረሻው ይህ ነው በህዋት ጊዜ አስታውሳለሁ 25 ሆስተስ ሱመረቁ 24 ትግሬ ናቸው ተብሎ አገር በሰአቱ አገር ተንጫጫ
    ስታሊን ዘረኝነት የአስተሳሰብ ሚዛን ያስታል
    ከአዙሪት አሁንም ያውጣን

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትግራይ የሚባል ወልቃይትና እራያን ያጠቃለለ በታሪክ የለም።እስታሊን።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 3 หลายเดือนก่อน

      ታዲያ የማነው መሬቱ ታሪክ ካለ አምጡታ

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 3 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 3 หลายเดือนก่อน

    Ye Tigray hezb wede serawe Gebtwale. Ytefersewn eygeneba lejochun eyastemare newe. Staline “0ne in million “ korahubehe!💪🏾💪🏾❤️❤️❤️❤️🙏

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድሮም ያረጀ አህያ የደፈጫ ፀር ነዉ
    ኰአብይ አህመድ ተልኮነው የመጣ

  • @noorworldyoutube9809
    @noorworldyoutube9809 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተሳስተሃል ስታሊን እኔ ኦሮሞ ነኝ አዳማ ላይ ተጋሩ አልተገደለም ለተጋሩ ህዝብ መንግስትን ስንቃወም ነበርን እኔ በግሌ በተጋሩ ላይ በደረሰው በደል ወላሂ አልቅሻለው .

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs 3 หลายเดือนก่อน +1

    የቕንየልና እስታሊን።...

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት እንደወሰዳችሁት ንገረን

  • @belaywelu8678
    @belaywelu8678 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስታሊን ሌላ ቢሰጠው ተፈራ ደጋግሞ ሳያነባው ነው ያነበበዉ እያልከን ነው?የማንም ሳይሆን የራሱ ነው።

    • @Dats09
      @Dats09 3 หลายเดือนก่อน +2

      If that is his handwriting, why is he struggling to read it ?

  • @almazyehdego4802
    @almazyehdego4802 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @tewodrosworku7346
    @tewodrosworku7346 3 หลายเดือนก่อน +2

    Tigrai is a brother. But TPLF is enemy at least for all Amhara people.

  • @meharidesta-nr3wk
    @meharidesta-nr3wk 3 หลายเดือนก่อน +1

    🎉

  • @blenmehari8401
    @blenmehari8401 3 หลายเดือนก่อน

    ተፈራ ማሞ የዘቀጠ አስተሳሰቡን ሽንትቤት ገብቶ መጣል አለበት?

  • @TuemayTeweldemedhin
    @TuemayTeweldemedhin 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EphremDo
    @EphremDo 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነዉ ስትል አልነበረ

  • @axamsam490
    @axamsam490 3 หลายเดือนก่อน +1

    STALIN YOU ARE SMART

  • @Guliakaye1850
    @Guliakaye1850 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤️

  • @fasilalemu5906
    @fasilalemu5906 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስታሊን ምን እንደዚህ አናደደህ አንተም እኮ ህዋትና ብልጽግና ምን እንደተባባሉ አታውቅም
    ከዛ ይልቅ እነዚህ እርስ በርሳቸው ቢነጋገሩ ስታሊን አንተ የህዋት ተወካይ አይደለህም ይህን የምትለውን ነገር ህዋት በአደባባይ ይውጣና ያስተባብል
    አየህ ዘር ሲስብህ
    አይ ኢትዮጽያ ሁሉ ነገር የሚመዘነው ሃሳብ ሳይሆን ጎጥ የሚዛን ብቻ መለኪያ ስትሆን
    በቃ አዙሪት
    ከአዙሪት ያውጣን

    • @fidleytube
      @fidleytube 3 หลายเดือนก่อน

      ህዋሓት እኮ የትግራይ እኮ ነው ህዋሓት እኮ ነው ብልፅግና አብረን ለፋኖ እንውግው ሲለው ኖ አልገባበትም ያለው እና ከዚ ያለ አለ እንዴ ኧረ እናንተ ለእግዚአብሔር ፍሩ🤔

  • @AregawiGebrihans-c9d
    @AregawiGebrihans-c9d 3 หลายเดือนก่อน

    እስታሊን ለምን የፈለጉ ኣያውሩም ፋኖ ብታገል በፖለቲካ መውደቅ ኣለባቸው

  • @selamlehulum5944
    @selamlehulum5944 3 หลายเดือนก่อน

    Reslect. Good Zara.

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus 3 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ ተፈራ ተራ ሰው መሆኑ ማወቅ ይገባል።

  • @DogomaGuta
    @DogomaGuta 3 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ቶሎ መቅጨትህ አሪፍ ነው

  • @mdhanwbet940
    @mdhanwbet940 3 หลายเดือนก่อน

    Jigna estalen ❤

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ጀነራሎች ብጥርጣሬ መታየት ያለበት ነው በዚህ ብትሰሩ።
    ተገዝተዉ ሊሆን ይችላል ልብ ማለት ነው።
    ተፈራ መፃፍ ይቅርና በቅጡ ማንበብ ኣይችልም። ተልዕኮ ይዞ ካልሆነ።

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 3 หลายเดือนก่อน

    Ye Tigray hezb weredu! Lebachehu yewred!😢💔

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 3 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል ነው ጀነራል ተፈራ ማሞ ተጽፎ የተሰጣቸው ነው የሚመስለው ሲያነቡ ያስታውቃል

  • @chakabayisa8187
    @chakabayisa8187 3 หลายเดือนก่อน +1

    Anyone can struggle for its right. But Amhara's struggle mainly focuses on the restoration of land

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 3 หลายเดือนก่อน

    ስታሊን ዑንቂ ናይ ሚድያ ሰብ ኢካሞ ክብሪ ይግበአካ

  • @SeyoumBerhe-q5l
    @SeyoumBerhe-q5l 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዝተኸበርካ እስታሊን ገብረስላሴ ከመይ አለኻ።ተጋዳላይ ስዩም በርሀ ኪዳነማርያም እባሃል ወዲ ፷፮ ዓመት እየ፭ ርእሰይ በረኻ ወፂአ ሕጉስ እየ።ግን ካብዳንፉር አምፂኦም ዝአሰርዎም ተጋሩ ወታደራት ኢትዮጵያ ዝነበሩ አብ ሃዋሳ ጥራሕ ፲፭ኮነርየላት ተጋሩ ፳ ሓለቃ ፼ተጋሩ። ፳፯ ሓለቃ ፻ ተጋሩዝቀረዩ ካብ ሓለቃ፲ ክሳብ ምክትል ሓለቃ ፻ አለው በዝሖም ካብ ፬ ፦፳፮ ዓመት ዝተፈረደሎም አብ ቃልቲ ባህርዳር አዋአርባ ጅግጅግጅጋ በደብረታቡር ወዘተ ብአማኢት ዝቁፀሩ ተጋሩ አብእሱር ይሳቀዩ አለው ካብአቶም ሓደ በኹሪ ወደይ አሎ ።ግምት ግን ማዓትገበን ጆኖሳይድ ዝፈፀሙ ግምት ወይ ግዝያዊ ምምሕዳር ትግራይ ንደቅና ምንም አብግምት ዘየእተወ ብነፃ አሳናቢቱዎም።እዙይ ናይግፍዒግፍዒ እዩ

    • @SeyoumBerhe-q5l
      @SeyoumBerhe-q5l 3 หลายเดือนก่อน

      😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 3 หลายเดือนก่อน +6

    ጀነራሎቹን ያለአግባብ መዉቀስ ትግሉን በሞያቸዉእንዳያግዙ የመከፋፈል ሴራ ይመስለኛል ።ፋኖዎችና የአማራ ህዝብና ደጋፊዎች በትኩረት ልትከታተሉት ይገባል ባይ ነኝ።

    • @berihunderbew3201
      @berihunderbew3201 3 หลายเดือนก่อน +3

      ስጋትህ/ሽ ይገባኛል ነገር ግን ጀነራል ተፈራ ለትግራይ ህዝብ ያስተላለፈው መልእክት ''ከህወሓት ድሎታ 'ወጥተህ' ማለት አይገባውን ምክንያቱም ትላንት ፈዴራል መንግስት ለህወሓት መሪዎች ፋኖን እንምታና መሬታችሁን አስመልሱ ሲላቸው እኛ ከአማራ ህዝብ ጋር ዳግም ደም አንቃባም ሲሉ መመለሳቸው ጀነራሉ መርሳት አልነበረበትም በተጨማሪ ህወሐት እና የትግራይ ህዝብ መለየት አይቻለም

  • @gashawgobezu
    @gashawgobezu 3 หลายเดือนก่อน

    Tkkl 100 100

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሳታሊን ሗወይ እዛም ሕዚቢ እዚዐም ተሗፂው ለይፀሪ ሺንፉላ እዬም ምሲ እዚአቶም ሀመይ እልኻ ሀምልንበር እንዲዒ 🤔🤔

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 3 หลายเดือนก่อน

    አዬ እስታሊን እንኳን አየሃቸው ለንም በጣም ስለፋኖ ትዘግብልን ነበር ለኛ ለተጋሩ ምን አገባን ወጡ ገቡ ስለነሱ ሆነ ስለአብይ ሆነ ስለሻዕቢያ ለኛ ሁሉም ተባብረው የገደሉን ናቸው ።ያመዋል እንዴ እስታሊን እል ነበር ያ ሁሉ ጭፍጨፋ ያካሄዱብን የነሱ ልዩ ሃይል ምልሻ የሚባሉ ናቸው እነሱ ለምን ታረክ ከህዋህት ጋር የትግራይ ህዝብ ይጨፍጨፍ ለምን ጦርነቱን አቆምክ ብለው ነው ምክርቤት ላይ እነክርቲያን የተቃወሙት ስለዚህ የመነነ ውሽማ ተፈራ ማሞ በሆዱ ያለውን ነው ያወጣው።እወቃቸው

  • @HaileHagos-v5m
    @HaileHagos-v5m 3 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ እየሰራው ያለው ጉድ ማለቅያ ያለው አይመስልም የነዚህ ተበዳይ እንስት ወጣቶች ችግር ሳይፈታ አሁን ለቀጣይ ሳምንት Vaccacy አውጥቷል፡፡

  • @haregugebremedhin8880
    @haregugebremedhin8880 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታቸው ኣብ ትግራይ ጀምርዎ ዝነበረ ባዕሊካ ሙሻም

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd 3 หลายเดือนก่อน +3

    Really the country is cursed. How could a big country has like these generals as chief of police commisioners of the region. They are nonsense and merciless mehayim. Both were notorious especially Tezera who had committed a lot of atrocities jointly with Eritrean fascist army. He and his comareds have looted and destroyed the livelihood of innocent Tegaru in western, southern, NW and other parts of Tigray.

  • @abebeabebaw-hz8by
    @abebeabebaw-hz8by 3 หลายเดือนก่อน +3

    እስታሊን በእውነት ተባርክ ከአቋምህ እንዳትወርድ ጀግና ነህ የትግራይ እና የአማሐራ ህዝብን አንድ የሚያያዴርግ ሥራ ነው በርታልን

    • @Fano.2024
      @Fano.2024 3 หลายเดือนก่อน

      Denez! saygebah comment atist

  • @HayeleHadush
    @HayeleHadush 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደሮሰ ከብ አምሐሩ ተይ ትፅበ ንስካ ኢካ የዋህ ኢሰታሊን

  • @MubarakAkmale
    @MubarakAkmale 3 หลายเดือนก่อน

    ስታሊን ጀ ተፈራ ይቅርታ የሚሉት ላብቶፕ ይዞ ነው ምኽንያቱም አባታቸው ነዎ

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሰታሊን እባክህ ነገሮችን አንዳንዴ እንደ ትግራይ ተወላጅ ሳይሆን እንደ ገለልተኛ ሌላ ሰው ሆነህ አስበው
    ህወሃት ጫካ በነበረ ግዜ ጀምሮ የወልቃይትን ህዝብ እንዴት እንደፈጀ ኣስብ በህገመንግስት የኣምሓራን ህዝብ ማጥፋት ካልተቻለ የህዝብን ቁጥር ለመቀነስ መሃንነትን የሚያስከትል መርፌ መውጋት ጀምሮ በፓርላማ የህዝብ ቁጥርን መቀነስ በበደኖ በአርሲ በተለያየ ቦታ የአምሀራን ህዝብ መግደል ማፈናቀል የተፈፀመበትን አትርሳ አሁንም እየሆነው የአለው ሁሉ የህወሓት ሴራ ነው ። አምሓራ ላይ የተፈፀመውን ሁሉ ይቅርታ መጠየቅ ሲገባችሁ ጄነራሉን የቃላት የአነገጋር ስህተት አለ በሚል መወንጀላችሁ ይገርማል ።
    አምሓራ በገደላችሁን ባፈናበላችሁን እናመሰግናለን እንድንልህ ትፈልጋለህ ? እናንተ ባለፈራችሁ አምሓራ እንዲአፍር ትፈልጋለህ ? ። ለማንኛውም ወንድማዊ ምክር ልምከርህ የፋኖን ትግል መንግስትን ካወረደልኝ ብለህ ተስፋ አድርገሃል መቼም ቢሆን ለኣምሓራ የማትተኙ ክፉዎች መሆናችሁን እናውቃለን ።
    በዚህ ሰኣት እንኳን ጥፋታችሁን ካላመናችሁ መቼም ኣታምኑም መቼም ለኣምሓራ ጠላትነታችሁ አይቀየርም ።
    አሁንም ልንገርህ እራስህን እንደ ኣምሓራ አድርገህ አስበውና ህሊናህ የሚነግርህን ተከተል ። ፈጣሪ ልባቹህን አደንድኖት ካልሆነ የመዳን እድል ኣላችሁ ። በሞታችን አትሳለቁብን ቂም ኣታትርፉ የሀምሳ አመት ሞት ስደት በቀሉ የከፋ ነው ።

    • @dagmawiadwa8882
      @dagmawiadwa8882 3 หลายเดือนก่อน +6

      ማስረጃ አምጣ ብትባል ከአፈ ታሪክ ያለፈ ምንም ማስረጃ የለክም ! እንደአተ አይነት ተሰፋፊ አሜባ ጎረቤት ይዞ በሁለት አይኑ የሚተኛ ትግራዋይ የለም እናተ የሰራችሁት ግፍና ጭፍጭፋ አለም ያወቀው ነው ደግሞም ከጊዜ ጋር እንፋረዳቹሃለን.

    • @Dats09
      @Dats09 3 หลายเดือนก่อน

      Your fiction stories are unbelievable.

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 3 หลายเดือนก่อน

      @@Dats09are they good or bad? What is unbelievable?

    • @aberhamkinduy5887
      @aberhamkinduy5887 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@dagmawiadwa8882 ገደል ግባ እባብ

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx 3 หลายเดือนก่อน

    ሥለጀነራሉ ስህተት አንተ አትናገርም አቅሙ የለሕም

  • @jadnawfal3534
    @jadnawfal3534 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተፈራ ጋራገሩ በተነፋለት ፊሽካ ነው ያነበነበው እና እኒ በተአምር ከትግራይ ጫቃ አይወርዱም ልፋ ያለክ ሰላም ወዳድ ሆነክ እጂ ሽንፍላዎች ታጥበው አይጠሩም ሓወኒ

  • @Riverspet
    @Riverspet 3 หลายเดือนก่อน

    Estalin outstanding analysis ,ena fanonen edgfalew .anten eytahen adenkalew yetgray hezeb lefano yagzal enje fanonen aywegam 100% .

  • @lina.m14
    @lina.m14 3 หลายเดือนก่อน

    አምሐሩ ከተጋሩ ጋር የመዋጋት ፍላጎት የለውም በፊትም ቢሆን ወያኔ ለብሄር ብሄረሰባት ሚኒሊክ አሐዳውያን መጣብህ እያለ አጉል ጦርነት ስለሰበቀ እንጅ አንወጋጋም ነበር የማይካድራ የአምሐሩ የዘር ጭፍጨፋ የራሱን አስተዋፅኦ አድርጓል!!
    ዞሮ ዞሮ የሆነው ሆኗል ከአሁን በኋላ ይሄ ምስኪን ህዝብ እንዳይወጋጋ መሠራት አለበት!! እኛም ያለ እናንተ እናንተም ያለኛ ከኤርትራ በስተቀር ዘመድ የለንም!!
    የኔ ቤት 50% ተጋሩ 50% አምሐሩ ነው! ልጃችን የኛ ውጤት ናት መቐለ አዲሀቂ ክ/ከተማ ነበር የተሞሸርነው! ባድነት ሳይሰማኝ ነው አለሜን አይቸ የተመለስኩት ከተማውን ያስጎበኙኝ የነበሩት እነዛ የማላውቃቸው ተጋሩወች ነበሩ
    እናም ይሄ ቤት ከማንም ቤት በተሻለ ፍቅር ነው ሰላም ነው ! ይሄንን ቤት ለመበተን አትስሩብን!

  • @YosiefTsadic
    @YosiefTsadic 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስታሊን ጀግና

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 3 หลายเดือนก่อน +3

    ናይ አምሐራ ፖለቲካ ዘት ዕለት ፀረ ትግራይ እዩ ።

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopian airlines and hotel bulshet..