በተፈጨ ስጋ ለየት አርገንና አጣፍጠን እንዴት ቀይወጥና አልጫ እንሰራለን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ค. 2021
  • ይህ የወጥ አሰራር ሁልግዜ የምንጠቀምባቸውን ግብአቶች ምንም የተለየ ነገር ሳንጨምር ትንሽ ዘዴ ተጠቅመን ለየት ያለና አዲስ አይነት ወጥ እንድንሠራ ያስችለናል

ความคิดเห็น • 72

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +4

    ሜላትዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ ሁሉ ግዜ የምትሰሪልን በጣም ምርጥ ቃላት የለኝም በጣም ባለሞያ ዉድድድድድድድ በርቺልኝ🙏🙏🙏💕💕💕🌷🌷🌷

  • @ephermkebede8280
    @ephermkebede8280 3 ปีที่แล้ว

    ሃይ ሜል ጎበዟ የአገር ልጅ በርቺ ደሞ ያምራል እንደም ጠፍጥ ይሰማኛል

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ብሎ ዝም ነሽ

  • @meronhailu4808
    @meronhailu4808 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ የኔ ባለሙያ

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว

    እናመሱግናለን ሜሉ ጎበዝ በርቺ 🙏 ተባረኪልኝ 🙏😘

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ዋው 👌👌

  • @user-bf6td6hl7i
    @user-bf6td6hl7i 3 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ነው የምልሽ ያንችን አሰራር ሰርቸ ያልጣፈጠልኝ ነገር የለም የኔ ባለሙያ ማሻአላህ ብያለሁ

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว

    Wawoo looks amazing and creative 😍...Definitely will give it a try this way! Blessings dear 🙏

  • @lorenzrediate4073
    @lorenzrediate4073 3 ปีที่แล้ว

    Banchi betam balemuya honku betam thank u.

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው እጅሽ ይባረክ

  • @kime3780
    @kime3780 3 ปีที่แล้ว +1

    I said it b4 and I'll say it again
    U R # 1::

  • @rehaboth203
    @rehaboth203 3 ปีที่แล้ว

    Amazing recipe, we can call it meatball habesha touch dishes. Thank you for sharing.

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ሜላትየ ወድጄዋለሁ 👍👍👍👍

  • @meseretmeseimeseretmesei9793
    @meseretmeseimeseretmesei9793 3 ปีที่แล้ว

    Betam gobez nesh enamesegenalen ejesh yebarek

  • @alemwobe3044
    @alemwobe3044 3 ปีที่แล้ว

    ሚልየ ስወድድድድድሺ የእኔ ምርጥ ሀብሻ ኑርልን

  • @ephermkebede8280
    @ephermkebede8280 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜል ይህ ይገባሻል 🏆🏆👼👼👼👼👍👍👍👍👍

  • @beemnethiluf954
    @beemnethiluf954 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል በጣም እጅሽ ይባረክ ልጄም እንቁላል ቀይ ወጥ ውስጥ አብሮ ሲያድር ሲውል ነው የምትበላው

  • @eheteezineh816
    @eheteezineh816 3 ปีที่แล้ว

    Ewnetm leyet yale ,love it

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @bettyhussen3913
    @bettyhussen3913 3 ปีที่แล้ว

    ሚልዬ እጆሸ ይባረኩ

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    Always number one i love it 😉

  • @bruktiabyssinia2694
    @bruktiabyssinia2694 3 ปีที่แล้ว

    Melyeeeee yene mar nurelej. Waw

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 3 ปีที่แล้ว

    Good idea👌👌👌

  • @getfanmedia
    @getfanmedia ปีที่แล้ว

    wow great preparation

  • @user-ob7bp1qj8p
    @user-ob7bp1qj8p 3 ปีที่แล้ว +2

    ባሕላዊ ምግቦችን ስታዘጂ የምትጠቀሚያቸው የአማርኛ ቃላት እውነቴን ነው በጣም ያሰደስቱኛል፡፡ ውጭ እየኖሩ የወላጆቻችንን ግሩም አባባል መጠቀምሽ ያስመሰግንቫል፡፡

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 3 ปีที่แล้ว

    Betame amesgenalhue tero aserare nawee❤👏👏👏😍

  • @shironganga1395
    @shironganga1395 3 ปีที่แล้ว

    I wish I could have a taste Melly 🥰🥰how come your enjera always looks perfect? coz mines are always broken up and can never have a perfect roll🤦

  • @user-eh4bp9pj2w
    @user-eh4bp9pj2w 3 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ዋውውውው ኢድ ይባርክ ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @etetubekele2742
    @etetubekele2742 3 ปีที่แล้ว

    Looks Delicious maybe I will try to make that one too. Thank you so much for giving us a good idea. You are the best keep it up.
    Have a blessed day.
    Amen 🙏

  • @leham2255
    @leham2255 3 ปีที่แล้ว

    Meliye betam gobeze cook nesh plz ke chalsh derek tebse wey demo chacha serilenge

  • @user-ki1nv1pf3s
    @user-ki1nv1pf3s 3 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏

  • @hamonabeshah5774
    @hamonabeshah5774 2 ปีที่แล้ว

    Balemuya aderegishign thanks

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 3 ปีที่แล้ว

    👍

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባርክ የኔ ውድ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አሜን ብርሀንዬ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን ጎበዝ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ ❤❤❤👌👌👌👍👍👍🙏

  • @ririabrahim1528
    @ririabrahim1528 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @fatoumasaadi5738
    @fatoumasaadi5738 2 ปีที่แล้ว

    Bexaam qonjo naw 💯

  • @embetgirma4975
    @embetgirma4975 3 ปีที่แล้ว

    Gbeze nesh

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 3 ปีที่แล้ว

    ❤👌

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ኩሽናሽ ተገኘሁ 👍🏾

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነው በጣም በምርምር መልኩ ለየት አርገሽ ሰርተሺዋል

  • @goremmido4837
    @goremmido4837 3 ปีที่แล้ว

    Good job 👍

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g ปีที่แล้ว

    አህለንማሮ

  • @momopopo5384
    @momopopo5384 3 ปีที่แล้ว

    BETAM KONJO. SIMU LEMLEM ZIGIN NEW

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    🥰❤

  • @haimanotgebretsadik1621
    @haimanotgebretsadik1621 3 ปีที่แล้ว

    Hiy mely enamsegnalen

  • @rahelsamuel5738
    @rahelsamuel5738 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👌💞💞

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 3 ปีที่แล้ว

    እኔም አለሁ

  • @samrawitzewdie9263
    @samrawitzewdie9263 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ ሜሊዬ ባለሙያ💓💓😘😘🌹
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አልጫውን በዶሮ ስጋ ቢሆንስ ? ምን ትያለሽ የኔውድድድ
    ይሆናል ካልሽ ንገሪኝ
    አመሠግናለሁ የተባረከ ይሁን 🙏
    እኔም እንቁላል ቅቅል ብዙም አይደለሁ በወጥ ላይ ግን እንደልጅሽ ነኝ 😀😀😀

  • @elsamekonnen2440
    @elsamekonnen2440 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍🌷🌷🌷

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 3 ปีที่แล้ว

    Melye ye balemoya gorebetishi bihon noro desi yilegni neber

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በየጊዜው አዳዲስ ምግቦችን ስለምታሳይን ብረድስቶችሽ ያምራሉ እንድንገዛ ሊንኩን ብትልኪልን እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ፍሬ የኔ ብረድስቶች silit ይባላሉ ኦን ላይንም አላቸው እኔ ግን አጠገቤ ሱቃቸው ስላለ ከሱቃቸው ነው የገዛሁት

  • @user-bf6td6hl7i
    @user-bf6td6hl7i 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜላየ የኔውድ እንደት ነሽ ሰሞኑን እየተከታተልኩሽ አይደለም ያው እንደምታውቂው ሳውድላይ በጭንቀት ነበርኩ አሁን በረድ ያለ ይመስላል በዱአሽ እንዳትረሽን የኔ መልከመልካም የሚያስጨንቀኝ ደግሞ ልጅ ይዠ ቁጭ ስላልኩ ነው

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 3 ปีที่แล้ว

      እግዛብሄር ይጠብቅሽ

    • @user-bf6td6hl7i
      @user-bf6td6hl7i 3 ปีที่แล้ว +1

      @@bettyhussen3913 አሚን የኔውድ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔ ማር እግዛብሄር አለ ላንችም ለልጅሽም እሱ ይጠብቃችዋል እኔም ቤተሰቤም በጸሎት አብረናችሁ ነን አይዞሽ መድሀኒአለም ከኛ ጋር ነው

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 3 ปีที่แล้ว

    እንጀራ እንዴት እንደሚሰራ አሳይኝ ። please sister.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አሳይቻለው በቅርብ

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 3 ปีที่แล้ว

    በእኡላል ብቻ መስራት ትችላላችሁ,,, አማናኛሽን አስተካክይ

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว +8

      ሠላም እህቴ የሚገርመው ያንችም ፅሁፍ ትክክል አይደለም ። ግን "በእኡላል " አላለችም ያለች መስሎሽ ነው እኔ ሁሌቴ ነው ያየሁት ብላም ቢሆን የቃላት ድግፈት ብለን ብናልፍ መልካም ይመስለኛል ሌላ የቴክኒክ ችግሮች ወይም የተጠቀመችበት ነገር ጤናን የሞጎዳ ሲሆን ብንናገር መልካም ነው ትንሽዬ ነገር ግን ባላዬ ብናልፈው። አሁን ይሄ ቪዲዬ 16:53 ደቂቃ ነው እሱአ ለመስራት ከ 2:00 በላይ ይፈጅባታል ለኛ ለማቅረብም ድካሙ ብዙ ነው ። ይቅርታ አድርጊልኝ 🙏

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 3 ปีที่แล้ว

      @@user-tz1hf4dl4j እረ ለመዝናናትና ጨዋታ ነው ቁም ነገር አረክሽው አንቺ ደግሞ አታጋኚ ስራ የለሽም እንዴ ሜሉን በጣም ነው የምንወዳት አራጋቢ አይይስፈልግም

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว +2

      @@Mesdes1977
      " አራጋቢ!" እሺ የኔ ውድ ይቅርታ ብዬሽ ነበር አስቀድሜ ቀልድሽን ይሁን አይሁንልብሽ ውስጥ አይደለሁም ።ፅሁፍሽንም ከአስተያየት እንጂ መቼ ጠላሻት አልሁ ብትጠያትማ አትከታተያትም 😀😀አይይይይ ይሁን ይቅርታ መስቲዬ ካስከፋሁሽ 🙏

    • @ribkabokre9103
      @ribkabokre9103 3 ปีที่แล้ว

      Mestawet desta አንችም አማርኛ የሚለውን**አማናኛ**ነው ያልሽው ሰለዚህ ያጋጥማል ቆንጆ

  • @user-eh4bp9pj2w
    @user-eh4bp9pj2w 3 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ዋውውውው ኢድ ይባርክ ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️