ความคิดเห็น •

  • @tigistamare3911
    @tigistamare3911 5 ปีที่แล้ว +53

    እኔ አገሬ ከወጣሁ 7 አመቴ ነው ግን ምንም አልተቀየርኩም መመረቅ ከላይ ነው ይባላል እውነት ነው 😢😢😢

  • @wearethewoldethiopia
    @wearethewoldethiopia 5 ปีที่แล้ว +6

    OMG Kidyee,, thank you so much,,,, if you only knew how much I love your videos and your positivity ❤❤❤❤❤❤ Jalene

  • @elroemitiku8720
    @elroemitiku8720 5 ปีที่แล้ว +12

    አሸናፊዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ይገባችኅል

  • @fevenb7072
    @fevenb7072 5 ปีที่แล้ว

    Kidiye berchiln, what protective style do you advise for winter ❄️? My hair gets so dry. Endekofiya yemigebawi wig tiru new? Or damage yaregal? Love ❤️ your human hair

  • @a.b.7991
    @a.b.7991 5 ปีที่แล้ว +15

    ምንም አደል ደስታቸው ደስታችን ነው በጣም እሚገርም ነፀጉርሽ ሂውማን ውይግ እሰራሩን አሳይን

  • @RuthiHabeshaHair
    @RuthiHabeshaHair 5 ปีที่แล้ว +2

    Ohhh Kiddiye yene konjo, I'm glad you liked my hair, you look amazing dear and thank you so much!
    Congratulations winners 💥💥💥

    • @wubitproudamharaoromo3522
      @wubitproudamharaoromo3522 5 ปีที่แล้ว

      Ruthi Habesha Human Hair do you have a company website that we can see from ,for those of us who don’t use instagram?

    • @RuthiHabeshaHair
      @RuthiHabeshaHair 5 ปีที่แล้ว

      @@wubitproudamharaoromo3522 I have a Facebook page besu contact litaregign tichiyalesh dear
      Ruthi Habesha 100% Human Hair and Habesha Gold/Jewlery

  • @mekdestolosamilki9757
    @mekdestolosamilki9757 5 ปีที่แล้ว +8

    ብዙ ጊዜ አሜሪካ ላለ ሰው ነው ሌላ ሀገር ላለ ሰው እንዴት ማግኘት እንደምንችል አይናገርም እንዳልሽው በሁሉም ነገር የራሳችንን ሰዎች ብንገበያይ ለሁለታችንም ጥቅም አለው እኔ ያልሁበት ሀገር ኢዥያዎች ተሳስተው ሌላ ሱቅ አይገቡም እቀናለሁ እኛ መቼ ነው የምንተሳሰበው ብዪ በፓስታ ወይም ሌላ መንገድ ካለ ጠቁሙን ፀጉርሽ ያምራል አመሰግናለሁ

  • @witanaketema7717
    @witanaketema7717 5 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ቃልሽ እራሱ ስነምግባርሽ ጋር ስጦታ ነውኮ እርጋታሽ ለኔ ትልቁ ስጦታሽ ነው ላሸናፊዎች እንኳን ደስ አላቹ

  • @wubitproudamharaoromo3522
    @wubitproudamharaoromo3522 5 ปีที่แล้ว

    Kidistye yene konjo. Mikren semtesh musicawun selekenesh gobez 👍🏽👍🏽 andande sew setemekriw be negative yewesdewal . You hair is amazing ❤️❤️❤️ teach us how to do wigs and weaves . Love u . 💋💋💋 for ur baby

  • @aloowakjira5411
    @aloowakjira5411 5 ปีที่แล้ว

    Kidist where is description box ?

  • @ህይወትህይወት-ኸ7ኸ
    @ህይወትህይወት-ኸ7ኸ 5 ปีที่แล้ว

    ቅድስትዬ በጣም አምሮብሻል ከዚህ በላይ ሞገስ ይጨምርልሽ ጌታ !❤❤❤😘😘😘😘

  • @ፀደይቴዎድሮስ
    @ፀደይቴዎድሮስ 5 ปีที่แล้ว

    ቅድስትዬ እናመሰግናለን መልካም በዓል የፀጉሩን video እንጠብቃለን!

  • @megertudesu2341
    @megertudesu2341 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ 😍😍😍😍

  • @marthabeyene4767
    @marthabeyene4767 5 ปีที่แล้ว

    Weye kidi your positive thinking is more than words.

  • @meskiyetesfaye7051
    @meskiyetesfaye7051 5 ปีที่แล้ว +2

    ኪዲዬ የኔ ቆንጆ በጣም አምሮብሻል😍በርቺልኝ ለሚቀጥለው እኔ እንደምሸለም ተስፋ አደርጋለው😀ተሸላሚዎች እንኳን ደስ አላቹ👏👏

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 ปีที่แล้ว

    ena neg Ashenafiwa "congra" belug😜🙊🙊ቅዲስትየ አምሮብሻል💋💋

  • @tsehaydesta4598
    @tsehaydesta4598 5 ปีที่แล้ว

    wow kidiye geta yibarikish betam dasi yilali ine tafiche naber wolije naber kidiye barich wodishalaw

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 5 ปีที่แล้ว

    You look beautiful!! Long hair really suits you

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 5 ปีที่แล้ว

    በርቺ እህታችን ከምንም በላይ ለፀጉራችንና ለቆዳችን የሚስማማ ብዙ ነገሮችን ስታስተምሪን ከዚህ የበለጠ ስጦታ የለም

  • @tinunur4321
    @tinunur4321 5 ปีที่แล้ว

    ዘግይቼ ስለመጣው ይቅርታ ላሸናፊዎች እንኳን ደስ አላቹ ለናንተ ደስ ብሎኛል ሽልማቱን እንየው

  • @nfekeryaabatyeleji929
    @nfekeryaabatyeleji929 5 ปีที่แล้ว

    Yene marr enkuan dehna metashe 😙 😙 😙 😙 barche tashelamiouche enkuan dase alacihu 👏👏👏👏

  • @jemilayeallahbariyahclasic9056
    @jemilayeallahbariyahclasic9056 5 ปีที่แล้ว

    Arif new wude barchi awunim lijeshi demo fiker nachi 😍😘😘😘

  • @naniasefa2705
    @naniasefa2705 5 ปีที่แล้ว

    ቅድ ምነው ጠፋሽብን በ ሰላም ነው እናት ብዙ ቀናቶችን ቀጣሽን እናመሰግናለን አንዳንድ ጥያቄወችን ጠይቀንሽ ነበር እናም እነሱን እይውና ቪዲዮ ስሪልን የምትለቂው ነገር ሁላ አስተማሪ ነው የማናውቀውን ሁል ነገር ነው እየተማርን ያለነው በርቺ።

  • @ኢትዮፍቅር-ከ7ነ
    @ኢትዮፍቅር-ከ7ነ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ሹራቡ በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ ሽልማት ማሰብሽ በራሲ በጣም ጥሩነትሽን ያሳያል መሸለም ነበረብሽ 😍😍

  • @liyabelay4132
    @liyabelay4132 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ጃለኔ እና ቤቲ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ቆንጆ ጥለት የገባው ሹራብ :)

  • @fozibaba2334
    @fozibaba2334 5 ปีที่แล้ว

    ለተሸላሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ ቅድዬ ምርጥ ሰው በርችልን

  • @segenfi
    @segenfi 5 ปีที่แล้ว

    Congratulations lashenafewoch anichem beriche konjiye 😘

  • @eyesus3983
    @eyesus3983 5 ปีที่แล้ว

    wow dese yelale. GOD BLESS YOU🙌🙌 !💕💕💝🎉🎈🎄🎅🌹🌼🌺🌷🌸🎉

  • @hayfayewellolij4651
    @hayfayewellolij4651 5 ปีที่แล้ว +8

    ሆ እንድህም አለ ካሁን በሃላ ኮመት ሊያልፈኝ ቀርቶ የሚቀድመኝ የለም

  • @አንድስውናፍቆኛል
    @አንድስውናፍቆኛል 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታሥተምሪው እህቴ

  • @bezam6807
    @bezam6807 5 ปีที่แล้ว

    Kedu you look so beautiful!! Where you get your human hair? I really love that please tell me

  • @azebgeleta2334
    @azebgeleta2334 5 ปีที่แล้ว

    ስታምሪ እኮ ኪዲ ስወድሽ

  • @betelihemgarda4338
    @betelihemgarda4338 5 ปีที่แล้ว

    Thank you kidi

  • @sanyityegetaliji8132
    @sanyityegetaliji8132 5 ปีที่แล้ว

    Wowwo ashnfhochi ukani dasi alchu kidstiye anchim tabrkii dagmomi egzabher yirdashi

  • @seadashifa407
    @seadashifa407 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አምሮብሻል አላህ ይጠብቅሽ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 5 ปีที่แล้ว

    Thank you konjo

  • @ፀሀይየጌታ
    @ፀሀይየጌታ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው.የምጩርሻ.የቀጠንኩት
    መለስን.እጠብቃለው

  • @fathiyaf9134
    @fathiyaf9134 5 ปีที่แล้ว

    Wowowowo Geta eyesuse yibarikishe Taberki

  • @smretshmay4899
    @smretshmay4899 5 ปีที่แล้ว

    Yene konjo fitachin kbat kalew lemtfat min madreg new yalebin nigerign eshi yene awaki

  • @susususutube6787
    @susususutube6787 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ጎበዞቺ በርቺ ኪድ እህቴ

  • @misikertemtime7367
    @misikertemtime7367 5 ปีที่แล้ว

    Kidist betam new yeminamesegenew gen sele babey care and how feed my baby tinesh bitenegrin des yilenal egna enatoch

  • @starcel1910
    @starcel1910 5 ปีที่แล้ว

    konjo happy new year sewdsh balshnfeme Hulme ashnfe nage tonjo

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @yeshiworkwoldetsadik6053
    @yeshiworkwoldetsadik6053 5 ปีที่แล้ว

    Congratulated for the winner

  • @tizitaasfaw5563
    @tizitaasfaw5563 5 ปีที่แล้ว

    Its good but seteshelemi magegnete lemayechelu specially areb Hager lalu bihon yemeretal and u have to show us what’s the gift atetefi Tolo Tolo post aregi

  • @lijinet
    @lijinet 5 ปีที่แล้ว

    How About me 😉Lol Im so Happy for You Guy's Though

  • @kidistewonde5295
    @kidistewonde5295 5 ปีที่แล้ว

    እሽ ኪድየ የኔውድ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እንወድሻለን

  • @ስጠብቅህልኑር
    @ስጠብቅህልኑር 5 ปีที่แล้ว

    ቅድሥትዬ ማሻ አላህ አምሮብሽል ልጂሽ ደናናት አላህ ያሣድግልሽ

  • @misikertemtime7367
    @misikertemtime7367 5 ปีที่แล้ว

    Kidist betam new yeminamesegenew gen sele babey care and how feed my baby

  • @aterefateref6336
    @aterefateref6336 5 ปีที่แล้ว

    ቅድስትየ የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ማበርታቻ ነዉ በማርች ሰላምሽ ይብዛ

  • @ethiopialoved6853
    @ethiopialoved6853 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ የላል በርቺ የኔ ማር

  • @saraastatcke466
    @saraastatcke466 5 ปีที่แล้ว

    What is the secret of your hair?

  • @hanatil3336
    @hanatil3336 5 ปีที่แล้ว

    You r so gorgeous kedi, and great job

  • @terefkassahun3020
    @terefkassahun3020 5 ปีที่แล้ว

    Kidiye enquan beselam metash comment yemnadergsh lesitota silalhone mnm aykefagnim. Demo kestotawoch hulu yelakewn gizashin sewtesh yemtseriln vedioch keminm belay new edmana tana yistsh.

  • @haymontedemrew268
    @haymontedemrew268 5 ปีที่แล้ว

    ቅድስቴ ዛሬ በጣም አምሮብሻል እንኳን ደህና መጣሽ ፀጉርሽ ደሞ ዋውው በጣም አድጎል

  • @BitanyaBito12345
    @BitanyaBito12345 5 ปีที่แล้ว

    Aera kidst setuta lena yelme wey?

  • @አለምወለተእየሱስ
    @አለምወለተእየሱስ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ውብብብ በጣም እናመስግናለን

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አላቹ ተሸላሚዎች ቅድስትየ የኧረ ፅጉሬ ነገር አሽቸግሮኛል ጭፊ በጥም እየደረቀብኝ

  • @mekiya4075
    @mekiya4075 5 ปีที่แล้ว

    ቅድስትየ እኔን ትጠሪኛለሽ ብየ አፌን ከፍቸ እያዳመጥኩ ነበር እኔ ካሸነፍኩ ብዙም አላስቸግርሽም 100, 00 ብቻ ከሰጠሽኝ ይበቃኛል

  • @Nነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @Nነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    Yega melkam hulem ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @dianahaile7825
    @dianahaile7825 5 ปีที่แล้ว

    You look stunning ♥️and happy new year with your family

  • @naimahhabasha9309
    @naimahhabasha9309 5 ปีที่แล้ว

    ቅድስትዬ ጥያቄ አለኘ እንዳንቺ ወልጄ አንገቴ አካባቢ ጠቆረብኘ ለማጥፋት ፈልጌ አቃተኘ እስቲ የምታውቂውን ምከሪኘ የኔ ቆንጆ ውድድ ነው የማረግሽ በርቺ

  • @syoutube4877
    @syoutube4877 5 ปีที่แล้ว +1

    የተውሶ ፀጉር እኳ ይቅርብኝ የራሴንም የሚይዝልኝ ባገኘሁ።

  • @tsehaydesta4598
    @tsehaydesta4598 5 ปีที่แล้ว

    congra yeteshalamachu lijoch

  • @Mestishowtube
    @Mestishowtube 5 ปีที่แล้ว

    God bless You😘😘😘

  • @ffdd2397
    @ffdd2397 5 ปีที่แล้ว

    Takaymeshalaw 😢😢😢😢,kanchi mastawosha betam ifelg naber.gin iwodshalaw,gedinm bebyenm hulachum wudid naw yemadergachw.

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 5 ปีที่แล้ว

    Astesasebish Hulu betam mirti New

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 5 ปีที่แล้ว

    ቅድዬ ዛሬ በጣም አምሮብሻል የኔ ቅመም

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 5 ปีที่แล้ว

    seguresh eko yameral aretafishalu lemen asefelgeshe

  • @anulove465
    @anulove465 5 ปีที่แล้ว

    Wow des ylal betam enkan des alachihu

  • @ኣዶኤፍሬም
    @ኣዶኤፍሬም 5 ปีที่แล้ว

    እርጋታሽ.ስወድልሽ ክድስየ

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 5 ปีที่แล้ว

    Thank you kiddy

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
    @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ ቅዱ ምንም ተለይቼሽ አላውቅም ክክክክክክክ ሁለቱም ላይ እኮ አለሁ ታዘብኩሽ ክክክክክ

  • @ሀናሚዲያ
    @ሀናሚዲያ 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣሽ ቅዴ

  • @ፎዚየእናቷልጂ-ቐ2ጀ
    @ፎዚየእናቷልጂ-ቐ2ጀ 5 ปีที่แล้ว

    አሸናፊወች congregation ስጦታው ይከፈት 😂😂

  • @saracairoegypt4965
    @saracairoegypt4965 5 ปีที่แล้ว

    Wowowo des yeleli

  • @batestars2198
    @batestars2198 5 ปีที่แล้ว

    በርቺ ቅድስትዬ

  • @zalihanasl7396
    @zalihanasl7396 5 ปีที่แล้ว

    ቆንጆዬ ቅድስትይ ስወድሽ

  • @yaraflower2046
    @yaraflower2046 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ቅድስትየ
    አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @rahelabraham7237
    @rahelabraham7237 5 ปีที่แล้ว

    Betam arif arif ries naw mitamchi yene konjo

  • @hayathabeshawit2050
    @hayathabeshawit2050 5 ปีที่แล้ว

    ማርርርርር አምሮብሻል ደሞ የራሥሺ ይመሥላል

  • @ethgebetacooking8006
    @ethgebetacooking8006 5 ปีที่แล้ว

    በርቺልን የኔ ቆንጆ

  • @sarawebleethiopia3810
    @sarawebleethiopia3810 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅመም ስወዲሽ

  • @zeidamashallhswet4413
    @zeidamashallhswet4413 5 ปีที่แล้ว

    ቅድሥት አምሮብሻል የኔቆንጆ ተሻላሚዋች congers ብያለሁ ሁለተኝ ኮመንት አርጋለሁክክ

  • @saracairoegypt4965
    @saracairoegypt4965 5 ปีที่แล้ว

    awon meni deno mayeti ena meliyeti menichilu

  • @helengebreyewhans6958
    @helengebreyewhans6958 5 ปีที่แล้ว

    Xagureshe batam new emamraw plz share argelan kateyabet

  • @rumanjamaltube1323
    @rumanjamaltube1323 5 ปีที่แล้ว

    Yenee wedii betamii desii yelalii desii miloo magelaltii minminii selmatkii desii yelngalii

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 5 ปีที่แล้ว

    Hagerbet le deha bitsechi teru nebr lelelaken edezi bihon biye new gobez

  • @bezawithabeshawit5970
    @bezawithabeshawit5970 5 ปีที่แล้ว +3

    Wwww teru nw berchi yene konjo 😘😍😘

  • @دعإثيوبياتعيشإلىالأبددعإثيوبيا

    ነገ ወደ ሀገሬ ልገባ ነዉ ኮመቶች ስወዳችሁ እኔ በተፈጥሮየ ሜካፕ አይመቸኝም ኩመት ለማበብ እጂ በቃ ልለያችሁ ነዉ እያነበባችሁ ላኩልኝ💋💋💋💋

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 5 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ። ቆንጆ

  • @sinasina7999
    @sinasina7999 5 ปีที่แล้ว

    ye Geta liji si wodsh iko Kidstye E/r yibarch

  • @kidistewonde5295
    @kidistewonde5295 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው እምወድሽ ኪዱየ ትህትናሽ

  • @sggt7120
    @sggt7120 5 ปีที่แล้ว

    እኳንበደና መጣሽ ቅድስትዪ😘😘

  • @hanaaliza2918
    @hanaaliza2918 5 ปีที่แล้ว

    Eshi Yena konjo enamsegnaln ❤️

  • @salamboga6468
    @salamboga6468 5 ปีที่แล้ว

    ቅድሰትዬ የኔ ማር

  • @aishaalwan7556
    @aishaalwan7556 5 ปีที่แล้ว

    ማርነገር ነሽ ስወድሽአላህ የጠብቅሽ

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 5 ปีที่แล้ว

    congrats መልካም ለሆነ ለሚያበረታታ ሰው ይገባል

  • @emuyeemuye9017
    @emuyeemuye9017 5 ปีที่แล้ว

    ልጅሽ ደህና ናት ልዩ ስጦታዬ እሷናት

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በርቺ