ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የልብ ድርቀት መፍትሄዎች❗

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.พ. 2022
  • ዓልቁርአን

ความคิดเห็น • 11

  • @FA-ic8ct
    @FA-ic8ct 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ ልባችንን በኢማን ሙላልን

  • @alamabdrkerim3293
    @alamabdrkerim3293 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ትክክል አላህ ይጨምር ላህ ላይር ሼር👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ky3lc5ey3o
    @user-ky3lc5ey3o 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ልባችንን በቁርአን ፍቅር ይሙላልን ያረብ ጀዛከሏህ ኸይረን ወንድም አሏህ ይጨምርልህ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 ปีที่แล้ว

    ያርብ አላህ ልባችንን በህይር ነገር ያርጥብልን አንዷ እኔ ነኝ

  • @jesitube9987
    @jesitube9987 2 ปีที่แล้ว

    እኛም በሰማነው እናንተም በስተመራቹት ተጠቃሚ ያድርገን አላህ ሼር ሼር👍

  • @RihannaTube1
    @RihannaTube1 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይረን ✅ የልብ መድሀኒቶች
    ቁርአን እያስተነተኑ ማንበብ
    ሆድን አለመሙላት
    የሌሊት ሶላት መቆም
    ፈጅር ከመድረሱ በፊት ወደ አላህ መተናነስ፣ ምህረትን መጠየቅና ዱአ ማድረግ
    አላህን የሚፈሩ ሰዎችን መወዳጀት
    [الأذكار النووية1/ 107]

  • @kunfeyekun2552
    @kunfeyekun2552 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ጀዛከሏህ ኸይር ማሜ አሏህ ይጨምርልህ
    በሠላም ነው የጠፋኸው በጣም ጠፍተሀል

  • @user-df9mz2np5r
    @user-df9mz2np5r 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ልባችንን በቁረአን ይሙላልን

  • @Neimabintmuhammed1
    @Neimabintmuhammed1 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድሜ ኑር ጠፋህ እኮ ትክክል ጀዛከላሁ ኸይረን👍👍👍

  • @fafi6898
    @fafi6898 2 ปีที่แล้ว

    ወከሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሜ ጠፈህ በሰላም

  • @jesitube9987
    @jesitube9987 2 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ ማሜ አላህ ይጨምርልህ ጽምጽ አቀራር👍👌 ግን አትጥፋ እሺ