በተለያዩ ቦታዎች ያሉት ከባድ ውጊያ መረጃዎች!የጅምላ አፈሳው ያነጣጠረባቸው ባለስልጣናት!30 September 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 134

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu หลายเดือนก่อน +18

    ወንድሞቸ ላሊበላ ታስረውብኛል አምላኬ ሆይ ከአውሬዎቹ ጠብቅልኝ 🙏🙏🙏ድል ለፍኖ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography หลายเดือนก่อน

      ende fano bewagu ayetaserum nber!!!!!! gna yegelochewal

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ድል አማራ

  • @meniliksolomon5833
    @meniliksolomon5833 หลายเดือนก่อน

    you always best
    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @belaymollaasradew
    @belaymollaasradew หลายเดือนก่อน

    መረጃ አቀራረብ እጅግ የምወድልህ

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለአማራህዝብ ፋኖ

  • @zemensewnet6982
    @zemensewnet6982 หลายเดือนก่อน

    ፕሮግራምህ አንድም አታልፈኝም አዉነተኛ መረጃ በርታልን

  • @ashagremequanit9826
    @ashagremequanit9826 หลายเดือนก่อน

    ድል በድል ነው ዛሬ በሁሉም ግንባር ፋኖ ይችላል እኔ ደብረ ታቦር ነኝ መከላከያ ከጋሰኝ ፈርጥጦ ነው የመጣ ወደ ዲቲ

  • @MarkonBini
    @MarkonBini หลายเดือนก่อน +6

    ድል እና አንድነት ለጀግናው ፋኖ 💚💚💛💛❤️❤️
    ውድቀትና ውርደት ለደም ነጋዴው ስርዓት 💀💀💀 🤮

  • @Mesirat
    @Mesirat หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 หลายเดือนก่อน

    ድል ለህልውና አደጋ ለተጋረጠበት ህዝብ
    ዝም ብለን አንይ ወገን እያለቀ

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ ድል ለፍኖ ድል ለአማራ ሞት ለጥላት

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs หลายเดือนก่อน

    Berta bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 หลายเดือนก่อน +6

    ፋኖኖኖ❤
    አነዚህ ቆሻሻወች ባንዳወች በመታሠራቸው
    አፋጣኝ አርምጃ ቢወሰድ እና ❤አሰረኞችን
    ቢያሰፈታ

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ

  • @yonasbelay8336
    @yonasbelay8336 หลายเดือนก่อน +18

    100k ለማስገባት በጣም ዘገየን ወገን ምንድነው?!

    • @YOTO_123
      @YOTO_123 หลายเดือนก่อน +1

      እንዳንተ አይነት ቅን እና ቆራጥ አማራ ቢኖር

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ያሸንፋል ! ብልጽግና ይፈራርሣል!

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 หลายเดือนก่อน +8

    ፋኖ የተደመሰሰውን የአቢይ አሽከርን በቪዲዮ ማሳየት አለበት። ጭንቅላቱ ፈርሶ ሆዱ ፈርሶ ለስነልቦና ጠቃሚ ነው።

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 หลายเดือนก่อน

    ድል ለህልውና አደጋ ለተጋረጠበት ህዝብ
    ዝም ብለን አንይ ወገን እያለቀ
    ግን እንዲህ እያሠረ የሚቀጥል ይመሥለዋለ ብለፅግና የሚባል ፋሺሥት

  • @ሀይሌልየው
    @ሀይሌልየው หลายเดือนก่อน

    መቶ እሽ እናስገባው ኢሄን ጀግና ጋዜጠኛ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw หลายเดือนก่อน +3

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሽንፈት ነው!!!አንድነትን ከትግራይ ሕዝብ እንማር!!
    እየተከፋፈልን የመጣ የሔደው ጉልበተኛ ነኝ ባይ መጠቃት የለብንም

  • @EphremDo
    @EphremDo หลายเดือนก่อน +1

    ፈጠን ፈጠን አድርገህ ዘግብ

  • @Mesirat
    @Mesirat หลายเดือนก่อน

    ❤❤በርታ

  • @adbe5876
    @adbe5876 หลายเดือนก่อน +10

    የኦሮሙማ. ኦነጋዊ ፋሺዝም ላይመለስ ይደመሰሳል

  • @desalegntadese9210
    @desalegntadese9210 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @WorkuMangestu
    @WorkuMangestu หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ነው መረጃ ማሳልፍልህ መልክት ብሰጠኝ

  • @sanwoo2708
    @sanwoo2708 หลายเดือนก่อน +1

    _ ድል ፍኖ

  • @kassa4882
    @kassa4882 หลายเดือนก่อน +1

    ያለ መስዋትነትና ትግል ውጤት አይታሰብም ።ለውጤት ደግሞ ሁሉም ያቅሙንና የሚገባንን መሥራት አለብን ።ፋኖ ትግል ላይ ነው ፣የህይዎት ዋጋ እየከፈለ ባለበት፣አንድነቱን እንጅ ክፍፍልን የምትነዙ ፣የፍራሽ አንበሶች ተቆጠቡ ።አማራን ሊያጠፋ አስቦና አቅዶ ለተነሳ አረመኔ አንበረከክም ።ፋኖ እውነት ስላለው ያሸንፋል ።

  • @lkl7489
    @lkl7489 หลายเดือนก่อน +2

    100/100 ፋኖ ያሸንፋል በለጠ፡፡

  • @emagag8161
    @emagag8161 หลายเดือนก่อน +4

    ፋኖ ይችላል
    ፋኖ በድልና በአሸናፊነት የበላይነትን ይቀዳጃል
    አብይዝም ላይጠገን ተበጣጥሷል
    አብይዝም ዎ ተመስገን ሞቷል
    ቀብሩ ነው የቀረው😮😮

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 หลายเดือนก่อน +1

    ብአዴን የዘራውን ያጭዳል ስኳድ ተራህን ጠብቅ ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪

    • @yosefwubalem
      @yosefwubalem หลายเดือนก่อน

      zeme yesatu gumaj endaychersen pls telbawchu

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለተገፋዉ አማራ ፋኖ😢😢😢

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለተገፋዉ ለአማራ

  • @aysheshimasnake7163
    @aysheshimasnake7163 หลายเดือนก่อน

    እንወድሀለን

  • @BucheKiya-cp5hp
    @BucheKiya-cp5hp หลายเดือนก่อน +9

    የስርዓቱ አገልጋይ በስርዓቱ ቢበሉ እኛ ምን አገባን????ለሆዳቸው አድረው ወጣቶችን ሲያሳፍኑ ሲያስረሽኑ የነበሩ አደለም መታሰር ቢረሸኑ እንኳ ለዜና መብቃት የለበትም።

  • @Sada-d5g
    @Sada-d5g หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለታሪኩ ክልልል

  • @Suffocate-d2j
    @Suffocate-d2j หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ሊለይለት ይመስላል፡ አብዮት ልጅዋን ትበላለች፡ መልካም እድል!

  • @IbsaGutema
    @IbsaGutema หลายเดือนก่อน +1

    fano is great!

  • @MesfinAbebaw-p6k
    @MesfinAbebaw-p6k หลายเดือนก่อน +1

    የባዲን እስራት ግን ለሙድ እንዳይሆን።መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b หลายเดือนก่อน +1

    ድል ልእሳተ-ነበልባሉ ፋኖ!!! ሞት ለፋሽስቱ የኦሮሙማ አፓርታዳዊ ስርአት።

  • @kingdawit3367
    @kingdawit3367 หลายเดือนก่อน

    ደሴ የባንዳ መናኸሪያ ሆኗል መጥራት አለበት አንደም ትግል አልተደረገም በዚህ ከባድ የአማራ ህዝብ ትግል ውስጥ መጥራት አለበት

  • @ashenafigebregiorgis7635
    @ashenafigebregiorgis7635 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ፡ ለጋዜጠኛ፡ ወግደረስ፡ ጤናው!!!

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @מנאלה
    @מנאלה หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Mesirat
    @Mesirat หลายเดือนก่อน

    አረ ንቁ ኡኡኡኡኡ😢ብይ ይጣኑ ሳይጨርሰን በአንድላይ እናጥፋቸዉ ቁር ጣላንን

  • @Meesfin
    @Meesfin หลายเดือนก่อน

    መላው የአማራ ህዝብ ይህንን አራዊት መንጋ ሰራዊት በገባበት ቦታ ሁሉ እዛው በማስቀረት ዋጋውን መስጠት አለበት በተለይ መተላለፊያ መንገዶችን በሁሉም አካባቢዎች እንዲዘጉ በፋኖዎች ለቀረበው ጥሪ ምላሽ በመስጠት ለእራስ ብሎ ተግባራዊ ማድረግ የግድ ነው።

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @habtamueyasu-pl1vu
    @habtamueyasu-pl1vu หลายเดือนก่อน

    የብልፅግና ነገር እርስ በእርስ ዪበላላሉ ዪጫረሳሉ ዪበላቸው

  • @saidFeleke
    @saidFeleke หลายเดือนก่อน

    ክርስቲያን ታደለ ለምን ታሰረ ብሎ እራሱን ያልጠየቀ አማራ ገና አይኑ እያዬ ተዋርዶ ይጨፈጨፋል አማራ ጀግና ልጆች ፋኖዎች አሉለት አልረፈደም ወንድሞችህን ተቀላቅለህ የአማራን ህዝብ ነፃ አውጡት ተዋርዶ ከመሞት እዬተፋለሙ የክብር ሞት መሞት ፈጣሪም ይወደዋል !!!

  • @ruthgudina6090
    @ruthgudina6090 หลายเดือนก่อน +1

    Fano 👍👍👍💪💪💪

  • @guyobelay648
    @guyobelay648 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ የብልጽግና አባላት ቢታሰሩ መንግሥት እራሱ አይጎዳም ወይ?

  • @GimteGintre
    @GimteGintre หลายเดือนก่อน +1

    ድል ድል ለብልፅግና ጀግና መከላከያ ያሸንፋል

  • @selemungebyaw6495
    @selemungebyaw6495 หลายเดือนก่อน +1

    ድ❤ል❤ለአ❤ማራ❤❤ሕ❤ዝ❤ብ።

  • @mekonenyimer5859
    @mekonenyimer5859 หลายเดือนก่อน +1

    ድልለፋኖ በረታ በልጤ

  • @embialewudu3897
    @embialewudu3897 หลายเดือนก่อน

    It is good for Fano because the Prosperity party eliminated the potential enemy of Fano.

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 หลายเดือนก่อน

    ምነው አብይ ሰላም ስጥ ለሕዝቡ ለወታደሩ በልጆችህ እምላክ ይዘንሀል በፈጥረህ አምላክ እባክህ ሰላም ፍጠ ር

  • @fantish7680
    @fantish7680 หลายเดือนก่อน +2

    ፈሪ ሕዝብ ነፃነት አገር የለውም ይገደላል ሰቆቃ ይቀበላል እንደ ከብት አንገቱ ላይ ገመድ እየጠለቀለት እየተጎተተ ወደ ማሰቃያ ቤት ይወሰዳል ይታጎራል

  • @FrehiwotBelayneh
    @FrehiwotBelayneh หลายเดือนก่อน

    ብልፅግናና ኦነግ ልዮነታቸው ምንድነው ሁለቱም የኢትዮጲያን ታሪክ ባንድራ ይጠላሉ
    ሁለቱም ሁሉን የኛ ይላሉ

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድምዬ" "የጅምላ አፈሳው" ሆን ተብሎ ፋኖን ለማጥፋት የታሰበ ቢሆንስ? አሁን የሚያስሯቸውን እና የሚያሳድዷቸውን ሰዎች ልክ ጥፋት እንዳጠፏ ህዝቡ እና ፋኖዎች እንዲያስቡ ተደርጎ ከሆነ ቀናት በኋላ እንዲፈቱ ያደርጉና አውቀው ፋኖን እንዲቀላቀሉና ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ፋኖን ከውስጥ እንዲያፈርሱ፣የፋኖን አመራሮችን አድራሻ እንዲጠቁሙ ወይንም እራሳቸው እንዲገድሏቸው የማድረግ ወጥመድስ ታስቦ ቢሆንስ? ይሄ የኔ ስጋት ነው።ሁኔታውን በጥልቅ ማየት ይገባል።ወጥመድ እየተዘረጋ ሊሆን ይችላል።ፋኖዎቹን እንዲጠነሸቁ ብትመክሯቸው ይሻላል።"ወደኛ መጥተዋል" ብለው ተቀብለዋቸው መጥፊያቸውን እንዳይሠሩባቸው።እኔ አደጋ ነው የሚሸተኝ ወንድምዬ!! በዚህ ሁኔታ በአንድ ጊዜ የራሳቸውን ሰዎች አብረው ከንጹሐን ጋር እያሳደዱ አያስሩም።የሆነ ተንኮል አለ!!!

  • @ruthgudina6090
    @ruthgudina6090 หลายเดือนก่อน

    The Truth Prevails Fano Prevails

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 หลายเดือนก่อน

    አዲህነው በወቅቱ በሰሐቱ ዜና አቅራቤ።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 หลายเดือนก่อน

    ሞት ለአማራ ሆዳም ባንዳ 😡😡😡 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 หลายเดือนก่อน

    አማራ በታሪኩ እንደ ጃውሳ ያለ አጥፊ መቅሰፍት ወርዶበት አያውቅም!

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 หลายเดือนก่อน

    ቀይ ካርድ የተሰጣቸው ምን ይጠብቃሉ? ቢጫ የተሰጣቸውን ጨምሮ

  • @FrehiwotBelayneh
    @FrehiwotBelayneh หลายเดือนก่อน

    የአምሐራ ሕዝብ እጅለእጅ የምትያያዝበት ወሳኝ ወቅት መሆኑን ለአፍታም እንዳትዘነጋ የአባቶቻችን ጦርነት ነው የምንዋጋው ብሎ የነገረን ጠ/ሚንስተራችን ነው

  • @MolTod-j7n
    @MolTod-j7n หลายเดือนก่อน

    እንዴ በለጠ ምን ዓይነት ዘገባ ነው?እየመጡላችሁ ነው ጠብቁ ነው ወይስ ምንድን ነው?

  • @FikirteEshete
    @FikirteEshete หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም በሌ

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi หลายเดือนก่อน +1

    ስለ PP አባላትና ሹመኛች መታሰር ና ሌላም ሌላም እንገልት አያገባንም ግን ደግሞ በቀጣይ ወደ ጀነራልና የጦር መሪዎች ሊዞር እንደሚችል የአማራ የጦር መኮንንኖችና የአማራን ንፁሀንን የሚጨፈጭፉ ባንዳዎች አለመረዳታቸውና ሆድ አደር ጭፉን መሆናቸው ነው የሚያናድደኝ!!

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 หลายเดือนก่อน +1

    የባንዳ መጨረሻው ይሄ ነው .

  • @shambelalelgn8912
    @shambelalelgn8912 หลายเดือนก่อน

    ሠላም በሌዋ

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ነው

  • @shewangzawawone7258
    @shewangzawawone7258 หลายเดือนก่อน

    ሰው ቁጭብሎ ይታፈሳል እንዴ ዘወር አይልም

  • @ethiointercept3014
    @ethiointercept3014 หลายเดือนก่อน

    ለብልፅግና በስልጣን መቀጠል የሪል እስቴትማስታወቂያ እየሰራህ ለአማራትግል እያሰራሁ ነው ትላለህ

  • @amaamm1566
    @amaamm1566 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 หลายเดือนก่อน +1

    ሠውን ጠቅላላ እስር ቤት ሊያስገባው ነው እንዴ ሕዝቡስ ጠቅላላ በየተራ ገድለው እስከሚጨርሱት እየጠበቀ ነው እንዴ የወያኔ ወረራ ጊዜእንደዚያ የተሠለፈ ሕዝብ ዛሬ ለራሡ መሆን ሲያቅተው ይገርማል

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi หลายเดือนก่อน

    Welcomes Bele..???

  • @Mesirat
    @Mesirat หลายเดือนก่อน

    ይፈሰዉ ካልነቃ ምን አቃጠለኝ

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc หลายเดือนก่อน +2

    በአለም ተወዳዳሪ የለለው ኦሮሞ ክልል የዘር ጭፍጨፋ በተለይ ካህናትን በማረድ አንድኛ😢😢😢

  • @amesale-workb9877
    @amesale-workb9877 หลายเดือนก่อน

    I am only happy you will make money from the add but who in their right mind would invest in Ethiopia anymore?

  • @ዳማታዊ
    @ዳማታዊ หลายเดือนก่อน

    እረ እንዴዉ አፈር ብላ የፋኖን አሰላለፍ አትዘግብ ...አትሰማም ደንቆሮ

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected หลายเดือนก่อน

    አይ ጋላ እንኳን ሀገር ገበሬ ማሀበር መምራት የማይችሉ ዶኖቆርዎች

  • @ያብስራየኪድዬ
    @ያብስራየኪድዬ หลายเดือนก่อน

    መስከረም 22 የሚለው ይስተካከል 20 ነው ዛሬ

  • @emagag8161
    @emagag8161 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤክ አገልጋዮች ላይ በእንደዚህ አይነት ግፍ ሲጨፈጨፉ፣ሙቱ ሲኖዶስ፥ሙቱ ጠ/ቤተ ክህነት ልሳኑ ተዘግቶ ተቀበረ ማለት ነውን???😢

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 หลายเดือนก่อน

    ደሴ. መላ መስጠት ለራስ አያስፈልግም ።
    ሀይማኖትህ ሳይሆን አማራነትህ. ነው ።
    ሲለሄነም. ኤርቶዶክስም ሁን ሙስሊም. የሀይማኖቱ አባት መምህሩ. ሸሁ. አንተው አማራው ነህ. ስለሆነም. መግጠም. አለብህ. ወራሪ. እንጂ. ቢልህም. የሆነብህን ጥለህ መዛበር ተቀባይነት የለውም.
    ወለጋ ብዛት ሙስሊም. ናቸው. ግን አማራ ስለሆኑ ነው. ሺዋ አዲስ አበባም. መስኪዲም. ሲደረመስ. አማራ. ተብሎ ነው. ቤተክርስትያኑም ።
    ወራሪው ትግሬ ሲወርህ. ሙሉ ቤተ አማራ. ወሎ. የለየህ የተለየህ ባህይማኖትህ. አላየንም. አዳራሺ ሲያደምቅልህ. የነበረው. የኦርቶዶክስ. ነው ያተ ጦርነት አይደለም ሲልህም. ነበር ደሴላ. ሀይቅ እስጢፉኖስን. መዳኒአለምን. ያክን ይዘህ መሀል ላይ.
    ይሁን ሸህ. ደረሳው. የወጣበትን
    የሺህ ሙፉቴን ሀገር. አትጃጃል በት. ።
    ሁልህም ህዝባዊ. ሁነህ. ከተማህንም ነፃ ማውጣት አለብህ ኬሜሴ የሰፈረ. የአሩሲ ጋላ እና ኦሮሞ. አይጫወትብህ ።
    ድል. ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ።
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo หลายเดือนก่อน +1

    አማራ የሀጢአቱን ውጤት እየጠጣ ነው ጌታ አለ

    • @sayedahmada8144
      @sayedahmada8144 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 ደንቆሮ ሌላው ይቀርለት ምስሎች ከሆነ አብደሀል ይበልጥ የዘራችሁትን ታጪዳላችሁ

    • @ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና
      @ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና หลายเดือนก่อน

      😅😅😅ፈሳም ደቆሮ

    • @Robely-v9b
      @Robely-v9b หลายเดือนก่อน +2

      እሺ ፃድቃኖቹ እናንተ ደግሞ እነማን ናችሁ? እራሳችሁን ግለፁልን።

    • @abiyadefris8473
      @abiyadefris8473 หลายเดือนก่อน

      ፃድቃኖቹ ገዳዮች ናችሁ ማለት ነው መልካም ሁሉንም አብረን እናያለን።

  • @_tirntrying
    @_tirntrying หลายเดือนก่อน

    እኔ የምልህ በአገዛዙ የሚደረጉ የጅምላ አስሮችን ነግረኸናል መልካም ነው። ለመሆኑ የሞያ አጋርህ ወግደረስ ጤናው ፣ የነዶ/ር እንዳላማው እና ሌሎች እስራት ያንተ ዜና ትኩረት አለመሆኑን ሳስብ እጅግ ያስገርመኛል! ለመሆኑ ቅዱስ እሰር አለ እንዴ? አድር ባይነት ከጦርነት ይከፋል ያለው ማን ነበር?

  • @henokwondyfraw-gl7ob
    @henokwondyfraw-gl7ob หลายเดือนก่อน

    Andinet

  • @seidadem3940
    @seidadem3940 หลายเดือนก่อน

    Chalechewu ....Dessie ppl are Muslim and.Christ living together with peace but some pp cadre want to divided Muslim and Christ! ..

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 หลายเดือนก่อน

    ይጫወቱበት ይሄን ገሌ የህዳር አህያ ሁሉ ለምን በራሳቸው ክለል ይሄን አያደርጉም ❓ እዛ ሰላም ስለሆነ ነው ❓ የውጭና የውስጡ ኦነግ ተናቦ ያርድሃል 😡

  • @mezgebukasa
    @mezgebukasa หลายเดือนก่อน

    ወለጋን እረሳሄውኮ ጽንፈኛን አጠፋለው እያለ በተለያየ አቅጣጫ ገበሬው ላይ ጦርነት ተከፍቷል

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 หลายเดือนก่อน

      ለዚያ እንዲመቻቸው ነው እሰቀድመው በፊፋሲል የወለጋ ፋኖ ብሎ ያወጣው ፋሲል ከአበባው ጋር ይሰራል ❗

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ…………………?

  • @shiferawmekonen2011
    @shiferawmekonen2011 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ ይህን ያህል መከላከያ ተገደለ ቆሰለ ነው የምትለው ውጊያው ከባድ ነበር ትላለህ ከመከላከያ የሚተኮሰው ምን ላይ ነው የሚያርፈዉ? your report is not balanced.

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ የለውም

  • @Wolde-pq5mc
    @Wolde-pq5mc หลายเดือนก่อน

    ቀንጣ መድሐኒያለም ነዉ የሚባል

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography หลายเดือนก่อน

    fano markeh kelbeh lekeke

  • @ashenafigebregiorgis7635
    @ashenafigebregiorgis7635 หลายเดือนก่อน

    የሙያ፡ ባልደረባህ፡ ስለሆነው፡ ጋዜጠኛ፡ ወግደረስ፡ ጤናው፦ መታፈን/መታሰር፡ የማትዘግብበት፡ ምክንያት፡ ምንድን፡ ነው?

    • @EnawgawAcham-o6h
      @EnawgawAcham-o6h หลายเดือนก่อน

      ወግደረስ ጋዜጠኛ አይደለም ፤ ዘራፊ ወንበዴ ነዉ ።

    • @GetnetGesese-tp6hv
      @GetnetGesese-tp6hv หลายเดือนก่อน

      ወግደረስ ጤናው የእስክንድር ነጋ ቃል አቀባይ ከፋፋይ ቀለብተኛ ነው

  • @AbelaBela-w3v
    @AbelaBela-w3v หลายเดือนก่อน

    Mot tigel

  • @Tade-cx9bg
    @Tade-cx9bg หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ብረቶች ነቸዉ ጥይት የማይማታቸዉ መታት አሥራዉ ነዉ ወይ ትንሸ እዉነት በትጨምሩበት ምንአላ

    • @Robely-v9b
      @Robely-v9b หลายเดือนก่อน +1

      አይዞ ቻለው ውሸት ከሆነ ምን ያስጨንቅኃል?

    • @TeshomeTeshe-d6z
      @TeshomeTeshe-d6z หลายเดือนก่อน

      ​@@Robely-v9b ሂድ እና ለብልፅግናካሜራ ማን ሁን

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለው ለምንድን ነው የክልሉም ኾነ የፌዴራል መንግሥት ሥራውን ኹሉ አቁሞ ጃውሳን ለመደምሰስ የማይረባረበው?