ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም መቅዲዬ አትለፊኝ ከ 5 ግዜ በላይ በተደጋጋሚ ደረጀ እወጣለው ሁሌ ደረጃውን እጨርሳለው ደረጃው ግን ወይ ቀጥያለ ይሆናል ወይጠባብ ይሆንብኛል ዛሬ ደግሞ ደረጃውን ስጨርስ ግማሽ በሩ ተዘግቷል ዘልዬ ልገባስል ውስጥ አንድሴት ቁጭ ብላነበር ሳልዘል ከፍታ አስገባችኝ አመሰግናለው
😘😘😘🥰😘🥰😘🥰 10:10
ሰላም መቅድየ ህልመይ ፈችልኝ ኣባቴይ በጣምይቆጣኛል ደሞ መታኝ ምድነው
መቅዲ እንዴት ነሽ መንገድ ላይ እማላቀው ስው ብር ስጭኝ ይለኛል የለበሰው ልብስ ቁሽሽ ያለ ነው ብሩን ግን አልሰጠውም ሌላው መንገድ ልሻገር ብዬ መንገዱ ይጠብቃል እንደምንም ብዬ ስሻገር ፓርክ የሚሰሩ ስዎች ቆመዋል እነሱ የሰሩትንም ደረጃ ተሻግሬ አልፋለው ።
Selam Megdi be helmie bale betie 5 santemuch 50 santim yseteghnal le taksi yehonal belo mendenew. Mekdiye
መቅዲዬ. ሰላም ነሽ እባክሽ ሕልሜን ፍችልኝ ያየሁት ሕልም በትልቅ የዉሀ በርሜል ቧንቧ ላይ ዉሀ ደቅዬ በርሜሉ ይሞላል እና ተገልብጦ ይፈሳል ከዛ በመስኮት ባለቤቴ ያይና መናገር የፈለገ ይመስለኛል ከዛ ነቃሁኝ
ሰላም መቅዲ ከተጣላሁት ሰው ጋር መታረቅ ምንድነው
ሰላም, በጣም ብዙ ልብስ በእጄ ይዣለው ደና ደና ልብስ ነው እና ላጥባቸው አስባለው ምንድን ነው
መቅድዬ መጀመሪያ ፅፈ አልፈታሺልኝም እናም ሌላ ህልም ብዙ ልብስ አለ ለብሳለው ከዛም የሚበር መኪና መጣ ቁሻሻ ምደፋ ነው እኔ እግር ካስ ለማየት ሚሄድ ይመስለኝል
ከመሬት በታች underground ውስጥ ነኝ። እዚህ ቦታ ውሾችና የማላውቃቸው ሠዎች አሉ፣ እንዳይነክሱኝ ፈራሁና ለማምለጥ ስሞክር ቤቱ መውጫ በር የለውም። በግድግዳው እንደምንም ተንጠላጥየ ጠባብ መስኮት ላይ ደረስሁ፣ የረገጥሁት ግድግዳ የተሰነጣጠቀ አፈር ነበር፣ ተንዶ እንዳልወድቅ በፍርሀት በደረቴና በእጄ ጫፉን አጥብቄ ያዝሁት። በጠባቧ መስኮት ለመውጣት ስታገል ከውጭ የነበሩ ሰዎች እጄ ይዘውኝ አገዙኝና ከአስፈሪው ቦታ ወጣሁ። በአይኔም ደስ የሚል የተፈጥሮ ብርሀን አየሁ።
ሰላም መቅዲ በህልም ሊጥ ማቅጠን ምንድን ነው። ሊጡን እያቀጠንኩ የሆነ የሰፈር ልጅ መቶ እንሂድ ሲለኝ ምሰራውን አታይም እለዋለሁ እናም በር ላይ ቆሞ ያየኛል።ስለምትፈችልኝ አመሰግናለሁ
ሰላም መቅዲ እንካን የጥምቀት እዮሱስ ክርስቶስ ኣደረሳቹ ህልሜ ትልኞ መቅዲ ከቡዙ ሰወች ሁኘ መገድ እየሄድኪ ኣደ የሀ ልጅ ኣግቢው ይለኛል እና እኔ ደሞ በመገረም እየሳኩ ትንሽ ነው ብዕድሜ ኮ እኔ እበልፀዋለው ኣላገባም ኣላላው እና መንገድ እየተጋዝን ኣዲት ስትዮ ደሞ ልጅ ያዘለች መጥታ ከዚ ብዙ ስው ሁለት ኣይነት ጫማ ያደረገ ስው ማነው ትላለች እና ጎንበስ በየ እግሬይ ሳየው ሁሉቱ ጫማ ኣድ ኣይነት ኣይደለም ከዚ ብጣም እስቃለው እና የኔ ነው እላታለ እየሳኩ ብማርያም ፍትልኞ ፍቅረኛ ግን የለኞም
አረእባክሽየኔንሕልምፍችልኝ
ሠላም የፊት ጥርሴ ኳዋሰ ተጫወቶች ወደውሰጥ ተሰበረ ከዛ በጄ አወለኩት ከዛ ትንሸ ደም ወጣ የተሰበረው አንዱ ጥረሴነው ግን በጄ የያዝኩት 8 ጥረሰ ነው ምንድ ነው
Mekdi eindet nesh..behilime bekuriban lageba yimesilegal betekiristiyan heje kebefit fikiregaye yimesilegal key nw kefit teselifo keza na wedehala kefit siriatun silemanak keleloch ayten einikoribalen eilewalehu keza betera meret lay yeminikoribew tegiten yimesilegal kegone andi yemakat liji alech keza diyakonu yimetana hulachininm kibakidus yikebanal lelochun demo eigirachewinm kebachew einen gin aligalibs lebisen sileneber eigire tetekililo lemawitat zegeyehu eina tinish bicha kebag lijitan sinegirat yikiribish eigiren amogal alech keza hulet setoch zemariwoch yimetuna eigirishin einitebish yilalu ye eigiren tifir bedenb silalikoretikut feriche ayi nitu nw eilalehu be giragone andi asiramist amet yemihonew teyim lij Kuch bilo tewu nitu nw yilal keza behasabe tekoribo min eindemidereg salak gin eilalehu yekorebiku yimesilegina des yilegal fikiregayen gin melishe alayehutim..eindeza eiyalehu nekahu
ሰላም መቅዲዬ አትለፊኝ ከ 5 ግዜ በላይ በተደጋጋሚ ደረጀ እወጣለው ሁሌ ደረጃውን እጨርሳለው ደረጃው ግን ወይ ቀጥያለ ይሆናል ወይጠባብ ይሆንብኛል ዛሬ ደግሞ ደረጃውን ስጨርስ ግማሽ በሩ ተዘግቷል ዘልዬ ልገባስል ውስጥ አንድሴት ቁጭ ብላነበር ሳልዘል ከፍታ አስገባችኝ አመሰግናለው
😘😘😘🥰😘🥰😘🥰 10:10
ሰላም መቅድየ ህልመይ ፈችልኝ ኣባቴይ በጣምይቆጣኛል ደሞ መታኝ ምድነው
መቅዲ እንዴት ነሽ መንገድ ላይ እማላቀው ስው ብር ስጭኝ ይለኛል የለበሰው ልብስ ቁሽሽ ያለ ነው ብሩን ግን አልሰጠውም ሌላው መንገድ ልሻገር ብዬ መንገዱ ይጠብቃል እንደምንም ብዬ ስሻገር ፓርክ የሚሰሩ ስዎች ቆመዋል እነሱ የሰሩትንም ደረጃ ተሻግሬ አልፋለው ።
Selam Megdi be helmie bale betie 5 santemuch 50 santim yseteghnal le taksi yehonal belo mendenew. Mekdiye
መቅዲዬ. ሰላም ነሽ እባክሽ ሕልሜን ፍችልኝ ያየሁት ሕልም በትልቅ የዉሀ በርሜል ቧንቧ ላይ ዉሀ ደቅዬ በርሜሉ ይሞላል እና ተገልብጦ ይፈሳል ከዛ በመስኮት ባለቤቴ ያይና መናገር የፈለገ ይመስለኛል ከዛ ነቃሁኝ
ሰላም መቅዲ ከተጣላሁት ሰው ጋር መታረቅ ምንድነው
ሰላም, በጣም ብዙ ልብስ በእጄ ይዣለው ደና ደና ልብስ ነው እና ላጥባቸው አስባለው ምንድን ነው
መቅድዬ መጀመሪያ ፅፈ አልፈታሺልኝም እናም ሌላ ህልም ብዙ ልብስ አለ ለብሳለው ከዛም የሚበር መኪና መጣ ቁሻሻ ምደፋ ነው እኔ እግር ካስ ለማየት ሚሄድ ይመስለኝል
ከመሬት በታች underground ውስጥ ነኝ። እዚህ ቦታ ውሾችና የማላውቃቸው ሠዎች አሉ፣ እንዳይነክሱኝ ፈራሁና ለማምለጥ ስሞክር ቤቱ መውጫ በር የለውም። በግድግዳው እንደምንም ተንጠላጥየ ጠባብ መስኮት ላይ ደረስሁ፣ የረገጥሁት ግድግዳ የተሰነጣጠቀ አፈር ነበር፣ ተንዶ እንዳልወድቅ በፍርሀት በደረቴና በእጄ ጫፉን አጥብቄ ያዝሁት። በጠባቧ መስኮት ለመውጣት ስታገል ከውጭ የነበሩ ሰዎች እጄ ይዘውኝ አገዙኝና ከአስፈሪው ቦታ ወጣሁ። በአይኔም ደስ የሚል የተፈጥሮ ብርሀን አየሁ።
ሰላም መቅዲ በህልም ሊጥ ማቅጠን ምንድን ነው። ሊጡን እያቀጠንኩ የሆነ የሰፈር ልጅ መቶ እንሂድ ሲለኝ ምሰራውን አታይም እለዋለሁ እናም በር ላይ ቆሞ ያየኛል።ስለምትፈችልኝ አመሰግናለሁ
ሰላም መቅዲ
እንካን የጥምቀት እዮሱስ ክርስቶስ ኣደረሳቹ
ህልሜ ትልኞ መቅዲ
ከቡዙ ሰወች ሁኘ መገድ እየሄድኪ ኣደ የሀ ልጅ ኣግቢው ይለኛል እና እኔ ደሞ በመገረም እየሳኩ ትንሽ ነው ብዕድሜ ኮ እኔ እበልፀዋለው ኣላገባም ኣላላው እና መንገድ እየተጋዝን ኣዲት ስትዮ ደሞ ልጅ ያዘለች መጥታ ከዚ ብዙ ስው ሁለት ኣይነት ጫማ ያደረገ ስው ማነው ትላለች እና ጎንበስ በየ እግሬይ ሳየው ሁሉቱ ጫማ ኣድ ኣይነት ኣይደለም ከዚ ብጣም እስቃለው እና የኔ ነው እላታለ እየሳኩ ብማርያም ፍትልኞ ፍቅረኛ ግን የለኞም