Anchor Media የ4ቢሊየን ብሩ የቤተመንግስት እድሳት፥ የፋኖ ሃይሎች የውጊያ ውሎዎች፥ ጃዋር መሀመድና ብልጽግና፥ ፋና ቴሌቪዥን ተናዳፊው የብልጽግና ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 348

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 15 วันที่ผ่านมา +3

    በርቱ ወንድሞቻችን ድል ለአማራ ፋኖ

  • @MuhabeYimer
    @MuhabeYimer 17 วันที่ผ่านมา +25

    ብልጽግና የረሀብ። የጦርነት እና የውድቀት የንግድ ምልክት።

  • @YosefTamerat-h4n
    @YosefTamerat-h4n 17 วันที่ผ่านมา +29

    ደል ለፋኖ

  • @DarkAngel-n7b
    @DarkAngel-n7b 17 วันที่ผ่านมา +75

    ጀዋር የፌደራል ስልጣን ከኦሮሞ እጅ ሊወጣ መሆኑ አሳስቦት እንጂ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያ ህዝብ አስቦ አይደለም ።የፋኖ እንቅስቃሴ አስፈርቷቸዋል

    • @JohnnyWalker-yd7gm
      @JohnnyWalker-yd7gm 17 วันที่ผ่านมา +2

      No. U r wrong. Listen to what he said in Amsterdam

    • @user-uw1gr6ol6g
      @user-uw1gr6ol6g 17 วันที่ผ่านมา

      😊😊😊😅 18:09 18:13 19:04 19:46 20:27 20:47 20:48 20:53 20:55 20:55 20:56 20:58 21:02 21:04 21:12 21:20 21:25 21:28 21:32 21:37 22:07 22:10 22:12 22:13 22:21 22:27

    • @haymannotlema7757
      @haymannotlema7757 17 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ❤❤❤

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 17 วันที่ผ่านมา +5

      ትክክል። አላማቸው አንድ ስለሆነ እየተማከሩ ነው የሚሰሩት።

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 17 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @AnoodAlfayez-o1g
    @AnoodAlfayez-o1g 17 วันที่ผ่านมา +27

    አብይ መወገድ አለበት ወላሂ 💔 ደም ነዉ የሚያፈላዉ
    እናመሠግናለን መሣይ በርታ

    • @haregeweinihabte2483
      @haregeweinihabte2483 17 วันที่ผ่านมา

      Le teqemach Semay qirbu new…….🤔
      Wered blo tiglun meqelaqel newa..‼

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 17 วันที่ผ่านมา +17

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በቃሽ ይበላት !!!

  • @TebkewAynalem
    @TebkewAynalem 17 วันที่ผ่านมา +17

    በርቱ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 17 วันที่ผ่านมา +7

    እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 17 วันที่ผ่านมา +11

    መሳይና ገለታው በርቱ don't give up pls,we love you!!!!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 17 วันที่ผ่านมา +6

    ፋኖ የአማራ ኩራት ፋኖ የአማራ ማገር ነዉ 💪💪💚💛❤️ ፋኖ የኢትዮጵያ ብርሀን ነው 💪እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

    • @JustUs-b6w
      @JustUs-b6w 16 วันที่ผ่านมา

      Amen.yarb 🤲❤️

  • @SalamSalam-pm4pk
    @SalamSalam-pm4pk 17 วันที่ผ่านมา +24

    አብይ አህመድ መንግስት ማሶገድ ብቻ ነው የሚያስፈልገው የኢትዮጵያ ህዝብ መታገል ብቻ ነው ያለበት

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 17 วันที่ผ่านมา +13

    Mesay blessed ❤❤❤❤❤

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 16 วันที่ผ่านมา +2

    እንቅልፍ አልባው መሳይ መኮነን በርታ ብልፅግናን ብትንትን አድርገሀቸዋል እናመስግንሀለን 🙏❤️
    የፖለቲካው ተንታኙ ገለታው ዘለቀ. ብልፅግናን በደንብ ገልፀሀዋል እናመስግናለን በርቱ 🙏❤️
    ድል ለተከዳው ለሀገር ጠባቂው ለነበልባሉ ፋኖ ነው 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 16 วันที่ผ่านมา +1

    አንከር ሚዲያ መሳይ መኮንን ዜናህን በቅርቡ የምንከታተል አድማጮችህ ነን ተወዳጅ ፕሮግራም አቻ የለውም በርታልን ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤

  • @ZemenTebkew-q6u
    @ZemenTebkew-q6u 17 วันที่ผ่านมา +2

    በርቱልን መሳያችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v 17 วันที่ผ่านมา +5

    ፋኖ አማራ ከዚህ በኀላ ወደኀላ የለም ትግሉን ማንም አይቀማም አማራ መገደል በክንዱ ነዉ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 15 วันที่ผ่านมา

    አላህየአገራቸንሠላምአርግልንያረብ🎉🎉🎉

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v 17 วันที่ผ่านมา +5

    አማራ ማንንም አያምንም የዋሀ በመሆናችን ተገደልን ተዘረፋን ከዚህ በኀላ ነቃን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 17 วันที่ผ่านมา

      እረ አሁንም አልነቃ።8ኛውን ንጉስ ጀዋርን አጨብጭቦ ለመቀበል እየተዘጋጀ ነው።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 17 วันที่ผ่านมา +2

    ፋኖ መሳይ እና ፋኖ ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @mujibjemal8549
    @mujibjemal8549 12 วันที่ผ่านมา

    ገለታው ትመቸኛለክ ስታወራ እርጋታክ ደስ ይለኛል ኑርልን❤🎉😮😮😮

  • @AMANUኤል
    @AMANUኤል 16 วันที่ผ่านมา +1

    ገለታ ጥሩ ገለፃ ነው የምታደርገው በረታ እናመሰግናለን

  • @Belay1974
    @Belay1974 17 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ ገለታው በመሳይ እንግዳ ሆነህ ስትመጣ የሚጠቅመኝ የሚቀርልኝ ትምህርት አለ በጣም ደስ ይለኛል
    ሁለታችሁም ጌታ እግዚአቦሄር ይባርካችሁ !!! ዘራችሁ ሁሉ ብሩክ ይሁን!!!
    ከምር ከውስጤ ከልቤ በጌታ እግዚአብሄር ስም ባረኳችሁ!!!!

  • @wubalem-p5c
    @wubalem-p5c 17 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራ ፋኖ መሣይ የሀገር መከታ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 17 วันที่ผ่านมา +2

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @neza6422
    @neza6422 17 วันที่ผ่านมา +7

    ባህሩ ቀረቶብን በድሮን ባልጨረሰን ፋፋፋፋፋ አለቅንንንንንን😢😢😢😢

  • @MintesnotGeta
    @MintesnotGeta 17 วันที่ผ่านมา +7

    ፋና ሚዲያ ሁለት ምላስ ካለ ሁሉንም ባለ ሁለት ምላሶች መጥቀስ ነበረበት፤
    አጣርተን እናስራለን ብለው አስረው የሚያጣሩትን፣ ፋኖ የሀገር መከታ ብለው ፅንፈኛ የሚሉትን ...

  • @solomonhailu9793
    @solomonhailu9793 17 วันที่ผ่านมา +2

    Really best discussion

  • @YosefTamerat-h4n
    @YosefTamerat-h4n 17 วันที่ผ่านมา +14

    በጋራ የአበይን ስራሀት ማሱግድ ነው

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 17 วันที่ผ่านมา +10

    ካሳንችስን እዩ ይሉናል
    ሰውዬው የኢትዮጵያ ነው ወይስ የካሳንችስ ጠቅላይ ሚንስትር😂

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 17 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ለሀገሬ❤❤❤

  • @biniamgebramichael1380
    @biniamgebramichael1380 16 วันที่ผ่านมา

    Happy new year to Eritrea 🇪🇷

  • @birhanlight-d8x
    @birhanlight-d8x 17 วันที่ผ่านมา

    Anchor❤❤❤❤

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 17 วันที่ผ่านมา +11

    መሳይ የብልፅግና ሰራዊት ዘምቶብሀል ፊት እንዳትሰጣቸው።መላው የአማራ ህዝብ ከአንተ ጎን አለ።

  • @jemberutarekegn7978
    @jemberutarekegn7978 17 วันที่ผ่านมา +2

    በሳል ዉይይት በርቱልን

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 17 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia 🇪🇹 unity is the most important thing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤FANO is the solution for Ethiopia 🇪🇹 👌 unity 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p 17 วันที่ผ่านมา +3

    እኛ ጥያቄያችን በሰላም የምንንሮርባትን ዋስትናነዉ

  • @fact8782
    @fact8782 17 วันที่ผ่านมา +12

    በል አርፈህ ቁጭ በል ወዴት ወዴት የምን ጀዋር ነዉ።።

    • @Habesh-t6f
      @Habesh-t6f 17 วันที่ผ่านมา

      Jawer l amhara tru aydelum l oromo degmo tewdejjj ya malt Ethiopia y amhara beche aydelm yemengebebet nger Al gin PP oromo en amhara 1 mewne new yemesgew , fano bechewn mulu Ethiopia yeyezel belke kasbek moge nek , jawer k win bohal yeteyekal

  • @endriaswondafrash9921
    @endriaswondafrash9921 17 วันที่ผ่านมา

    Thanks too!!

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 17 วันที่ผ่านมา +5

    ይኸንን ብሰብሰ አገዛዝ አንድ ቀን ከማገልገል በጎዳና ላይ ጨርቅ አንጥፎ መለመን ሽ ግዜ ይሻላል🙄🙄

  • @aschenakilulu1949
    @aschenakilulu1949 17 วันที่ผ่านมา +5

    ቤተመንግስቱ የሚገርም የዋሻ መንገድ ይኖረዋል ።ኤርፖርት በሰላም የሚያደርስ በጭንቅ ቀን! ለዚህ ነው ፕሮጄክቱ ቅድሚያ የተሰጠው!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 วันที่ผ่านมา +2

    Welcome Jegnachin Messay

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 17 วันที่ผ่านมา +1

    አንድነት ሐይል ነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 17 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 17 วันที่ผ่านมา +2

    እንወዳችሗለን በርቱ

  • @hirutsemelsenebyou3896
    @hirutsemelsenebyou3896 17 วันที่ผ่านมา +2

    የኢትዮጵያ ነገር ስሰማ ታመምኩኝ ወይ ሃገሬ እደዚ ያለ ሰው ለይ ይጣልሽ?😡

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 17 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወገኖች

  • @abdullaheman820
    @abdullaheman820 17 วันที่ผ่านมา +9

    መሳይና ገለታው በጣም የማከብራቹ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ፣
    ነገር ግን የኦሮሞ ፖለቲከኞችን ከእናንተ ባላውቅም ህልምና ድርጊታቸው በማኔፌስቶ ተፅፎ የተገለጠ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው ደሴት የሰሩ ሆነው ሳለ እናንተ ምን አገኛችሁ ሰውየው እንዳለው ''ሾርት"' ?

    • @Habesh-t6f
      @Habesh-t6f 17 วันที่ผ่านมา

      Politics kumer new jawer asteget yemtserew bezu new , jawer bzu oromo degaf alew Ethiopia degmo y amhara beche aydelchem k enesu gar keltegebebek mulu Ethiopia l fano meyez kelel aydelm

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 17 วันที่ผ่านมา

      እና እንገንጠል ካሉ ተስማምተን መፍቀድ አለብን እያልክ ነው ? ደነዝ!😂

  • @deredamot
    @deredamot 17 วันที่ผ่านมา +3

    መሳይ በኢትዮጵያ ተስፋ ቆርጫለሁ ይህ ጥሩነገር እምትለው አንድም የለም አንዳአንዴ ኢትዮጵያ አደገች ሲባል የትኛዋ ኢትዮጵያ ናት።

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 17 วันที่ผ่านมา +4

    አብይ አህመድ አዲሰ ነገር መሰራት ሰለማይችል አባቶቻችን የሰሩትን ማዘጋጃና ቤተመንግሰት በልመና አድሶ የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደሰ ያለህ እያለ ያደነቁረናል🙄

  • @TekiDechasa
    @TekiDechasa 16 วันที่ผ่านมา +1

    ስለዘመኑ ሁኔታ መስማት በእጅጉ ሰለቸን ።

  • @GosayeGezahagn
    @GosayeGezahagn 17 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ መሳይ ከሚዲያዉ አንድ ቀን ስጠፋ ጭሪታዉ ይከፋል ሌላዉ ደ ግሞ ከጀዋር ጋር ያለው ነገር ጥንቃቄ ን ይፈልጋል በድጋሚ ዋጋ የሚያስከፍል ነገር እንዳይከሰት ያሰጋኛል።

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 17 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድላቹ ጀግኖች አርበኞች መሳይ እና ገለታው።በአሁን ሰአት ( RIGHT KNOW ) የፋኖ ጠላቶች ብዙ አይነት ፍላጎት ያላቸው ቢሆኑም ከብዙዎቹ ዋና ዋናዎቹ ሁለት አይነት ፍላጎት ነው ያላቸው። አንደኛው አብይ እና ግብራአበሮቹ ፋኖ በቀላሉ ሊደመስሱት እንደማይችሉት አውቀው አማራ ክልል ሰጥተው ወደ 4KILO እንዳይመጣ ይልቁንም የአራት ኪሎ ጥያቄ ፈፅሞ እንዳያነሳ ነው።ሁለተኛው ቡድን ደግሞ በአሁን ሰአት የአብይ እና ግብረ አበሮቹ ፈረስ የሆነው በአፉ ከነሱ ዳሩ ግን ልቡ ከፋኖ ጋር የሆነው ሐይል ደግሞ ፋኖ በሱ ስር ሆኖ አብይን እና ግብረ አበሮቹን እንዲታገል ነው።የፋኖ አለማ ደግሞ በጋራ ሆነን ፋሽስቱን እና አናርኪስቱን አብይን በጋራ ታግለን እናስወግድ ነው።በዚህ የተነሳ የአማራ ክልል ብልፅግና ክልሉን ፋኖ ሊነጠቅኝ ነው ብሎ ፋኖ ላይ መጠነ ሰፊ የተለያዩ አይነት ጥቃት ይከፍታል። አጠቃላይ የፌደራል ብልፅግና ደግሞ ፋኖ አገሪቷን ሊነጥቀኝ ነው ብሎ የተለያዩ አይነት ዘርፈ ብዙ ጥቃት ከፍቶ እያጠቃው ነው።ከነዚህ ተጨማራ ጥቃቶች በተጨማሪ ደግሞ በጥላት በማር ( በፈጣሪ ቃል እና በወርቃማ ቃል ) በተለውሰ ሸፍጥ ( ሴራ ) ይልቁንም ፍፁም በግ በሚመስሉ የበግ ለምድ በለበሱ ግለሰቦች ነጣቂ ተኩላዋች አማካኝነት ፋኖ አንድ እንዳይሆን ይልቁንም እርስ በእራሱ HORIZONTAL ( የጎንዬሽ ) ግጭት እንዲፈጥር ፣እንዲጓተት፣እንዲቋሰል፣እንዲጨራረስ ይልቁንም ቋንቋቸው እንደ ሰናኦር ግንብ ለመገንባት የወጡትን ግለሰቦች ቋንቋቸውን ለመደበላለቅ ቅጥ ባጣ ሁኔታ ሌት እና ቀን እየተጋጋጠ በተለያየ መንገድ ሁኔታ እየተጋጋጠ ነው።በተወሰነ ደረጃ ተሳክቶለታል።ዳሩ ግን የኛ የራሳችን የፋኖዎች የ INTENTION ( የአምሮ ) ፣ የ EMOTION ( የስሜት ) ፣ የ BODY ( የአካል ክፍሎቻችን ጤነኝነት ) እና የ SPRIT ( የመንፈስ ) ልቀት ችግር ተደማምሮ ቀጥታ ( VERTICAL) ቀጥታ በጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ግብራ አበሮች ላይ ማተኮር ( FOCUS ) ማድረግ ትተን ጠላትን የተለያዩ አይነት ታክቲካል እና ቴክኒካል STRATEGIC ( ስልቶች ) በመጠቀም ከተለያዩ መሰል አካላት ጋር ይልቁንም ከቅርባችን ጋር ካለው ከብልፅግና ጋር ALLIANCE ( ሕብረት ) ፈጥረን ሁላችንንም ሕብረት ፈጥረን በተባበረ ክንድ ጥቁሩን ፋሽስት እና አናርኪስት አብይን እና ግብራ አበሮቹን ለማስወገድ ብቻ ነው ትግል ማድረግ እና ማታገል የነበረብን።የሁላችንም ሆነ የመላው አገራችን ሆነ የቀጠናው አገራት ስጋት ይህ የጠላት ሐይል ብቻ ስለሆነ።ዳሩ ግን ችግሩ ምንድነው ትግሉ ማተኮር ያለበት ግለሰቡ እና ግለሰቦች ሐሳብ፣ንግግር እና ድርጊት ላይ ብቻ ማተኮር ሲገባው ሺ ቦታ እየረገጥን ትግሉን የፓለቲካ ተቋሟትን፣የሐይማኖት ተቋማትን፣ብሔርን፣ቋንቋን፣ባህልን፣ስላጣንን፣ጥቅምን፣ዝናን ወዘተ....እያደረግን ይልቁንም ትግሉ STATES CO ( መነሻ ) መሆን ያለበት አሁን ባንክ እና ታንክ ይዞ በሚጨቁን እና በሚበዘብዝ ቅጥ ያጣ አምባገነን ላይ ብቻ መሆን ሲገባው ወደ ሐላ ያሉትን በሞት የተለዩንን እና በወንበሩ ላይ የሌሉትን አካላት በመንቀፍ ጠላት እያበዛን ቀላሉን ትግል እያወሳሰብነው እንገኛለን።ለማንኛዉም ሁላችንንም ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) አድሎን የመጀመራያውን ምዕራፍ ( CHAPTER ONE ) የመከላከልን ክፍል ያስጨረሰን ሁለተኛው ክፍል እጅግ ከባዲን ክፍል CHAPTER TOW ፋሽስት እና አናርኪስት አብይ እና ግብራ አበሮች በነጠላም ሆነ በጋራ በማስወገድ እንድንጨርስ ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን።ምክኒያቱም CHAPTER 3 ( ምዕራፍ ሶስት ) እጅግ በላል ነው ከመላው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ጋር ሆኖ እውነተኛ E.F.D.R (እውነተኛ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሳዊ ) መንግስት ማዋለድ ነው።ይህ ፍታሐዊ መንግስት PEASE AND DEVELOPMENT እንዲያመጣ ሁሉን አሳታፊ እና አካታች ስለሚሆን ከፈጣሪ በታች ቀላል ነው።ዳሩ ግን ጥጃው ሳይወለድ እዚህ ይታሰር እዛ ይታሰር ማለት እብደት ( UNHEALTHY ) ስለሆነ መጀመራያ ማተኮር ያለበት ማኒፌስቶው፣ሕግ እና ስርአቱ፣አካላቱ ሁሉ በምዕራፍ ሁለት ጠላትን በማስወገድ ብቻ ላይ በርብርብ እና በአንድነት መሆን ያለበት።ይህ የትግል መንገድ ነው ብቻ ነው አገሪቷን፣ሕዝቧን፣ የቀጠናውን አገራት ወዘተ...ሁሉ እጅግ ትርፋማ በአጭር ጊዚ በቀላል ሰብአዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ትግሉ ድል የሚያደርገው።ይህንን ለመግቢያ ካልኩ ዘንዳ የታዘብካቸውን ዋና ዋና ጉዳዬች ከብዙ በጥቂቱ የሚከተሉትን ይመስላሉ።

  • @washawmedia-e9i
    @washawmedia-e9i 17 วันที่ผ่านมา

    አይዞህ መሳይ

  • @Feysel82
    @Feysel82 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉❤

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 17 วันที่ผ่านมา

    ታማኝ ተወን ተወን ተወን..ዳግም አትበድለን..ታሪክ ይፋረድካል..

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 17 วันที่ผ่านมา

      ታማኝ ምን አድርጉ አለ?

  • @ayele-217
    @ayele-217 17 วันที่ผ่านมา +18

    መሣይ ጀዋር መቼም አይታመንም ። ምን አይቶነው ያኔ ያን ሁሉ ሲያደርግ የነበረው? ከአብይ እርሱ በምን ይለያል? አብይም ሲያወራ ነበር። መሠይ መቼም ቢሆን ጀዋርን ማመን አያስፈልግም። እርሱ አሁን በእርግጠኝነት ጠቅላይ ሚነስተር ለመሆን ስለአሰበ ነው። ይህ ካልሆነ ተመልሶ እዚያው በጥባጭነቱ ይመለሣል።

    • @Habesh-t6f
      @Habesh-t6f 17 วันที่ผ่านมา +1

      Politics kumer new degamy kumer endenbel enjjj , jawer bzu oromo degafe alew , fano mulu Ethiopia lemeyez keleloche gar metegegez albet , Ethiopia y amhara bech aydelm

    • @HirutShitu
      @HirutShitu 17 วันที่ผ่านมา +2

      መሳይ ስለጀዋር ምንም ጥሩ ነገር አይሰማንም እጅግ የበዛ ዘረኛ ነው

  • @abdulrahmanmohammed4679
    @abdulrahmanmohammed4679 12 วันที่ผ่านมา

    በነገራችን ላይ ፒኮክ የምትወደው ዝናሽ ነች

  • @GetnetShiferaw-g5i
    @GetnetShiferaw-g5i 17 วันที่ผ่านมา +1

    መሳይ ወንድሜ ጀዋር ከኢትዮጵያዊን ብሎም ለአማራና ለኦርቶዶክስ ፀረ ነው ይቅረታ ሳይጠይቅ ለማሰታረቅ አትምክረ!!

  • @MintesnotGeta
    @MintesnotGeta 17 วันที่ผ่านมา +9

    የምን ቤተ መንግስት ነው ቤተ ባለሥልጣን እንጂ። ለተራበ ።፣ሰላም ላጣ ቤተመንግስት ምኑ ነው? ብልጭልጭ መብራትስ ምኑ ነው? ኢህአዴግ ጭንብል አጥልቆ ያሳደደውን ህዝብ እየተበቀለ ነው።

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 17 วันที่ผ่านมา +1

    የቤተ መንግስቱ እድሳት እኮ ለፋኖ አቀባበል የማድረግ ስራ ነዉ ሲያሩበት የከረሙትን የሚኒሊክ ቤት አሳምረዉ ለፋኖ ሊያስረክቡ ነዉ ግን በደንብ መመርመር አለበት ፈንጂ ቀብረዉበት ይሆናል ከባድ ጥንቃቄ ማድረግ ይጠይቃል።

  • @twdrskss
    @twdrskss 17 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያን ህልውና ለማዳን ኢትዮጵያውያን ጠንክረው ሌት እና ቀን መስራት አለባቸው አንድ አገር ባድ ግለሰብ ሊወሰን ፈፅሞ አይችልም ለኢትዮጵያ የባህር በር ወሳኝ ሲሆን አሁን ግን አንገብጋቢ የሆነው ኢትዮጵያውያን እንደ ፍሲካ በግ ታግተው እየታረዱ ነው ስጋቸውን ማን እንደሚበላግን እግዚአብሔር ይወቀው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ🤔🤔🤔

  • @MinilikII
    @MinilikII 16 วันที่ผ่านมา

    Everyone and anyone who is interested in Ethiopia should be welcome; but not without ACCOUNTABILITY!

  • @salpalDoc
    @salpalDoc 17 วันที่ผ่านมา +3

    Mesay berta!

  • @b.6015
    @b.6015 17 วันที่ผ่านมา

    mesay enamesegnalen

  • @dejenieadotcom
    @dejenieadotcom 17 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ኢትዮጵያውያኖች በተመሳሳይ የችግር መንገድ ኢትዮጵያ እንድትጓዝ አናድርግ:: ወንጀለኞችን ማስወገድ እንጅ ::

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 17 วันที่ผ่านมา

    ድልለፋኖ ሁሌ አምተነን ክደተ እየተፋፀመብን ሰለሆነ ማመን ይክብዳልየኢተጲያህዝብ እነዚህን አረመኔወቺ መጠራጠረ ገድነወ መልካምሰለነቦናቺን እድንጠራጠረ የማረጎን እራሳቼወ ኢተጲ ያ እያሉ መተወ መልሰወ ማፋረሰ የሀገራቺን መክራ ሊያበቃ ይገባል ለኔታማኝአማራ ኢተጲያን አንድ የማረጋተ አማራነወተናንሸ ቤሄሮቺ አማራጭ የላቺህም አንድ መሆን

  • @MeleseGage
    @MeleseGage 17 วันที่ผ่านมา

    Dilli la Amahara ❤

  • @AmdeaTamene
    @AmdeaTamene 17 วันที่ผ่านมา

    Mesay betam tejajalachuh

  • @Springspring2020
    @Springspring2020 16 วันที่ผ่านมา

    ያስገርማል አሁን ለኢትዮጵያ ቤተ መንግሥት ምንድነው አስፈላጊነቱ ሕዝብ በረሃብና በበሽታ እየተሰቃየ

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls 17 วันที่ผ่านมา +4

    አማራ ክልል 40 የተጀመሩ ፕሮጆክቶች ቆመዋል

    • @FikaduAssefa-n6z
      @FikaduAssefa-n6z 17 วันที่ผ่านมา +1

      ፋኖ ስልጣን ሲይዝ ይሰራቸዋል ጠብቅ

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 17 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያዊ ሲሆን ሆስፒታልም ማዳበሪያም የምትሉትን ይሰራል

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 17 วันที่ผ่านมา +4

    እየተከናወነ ያለው በእድሳት ስም ዘረፋ ነው፡፡

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 17 วันที่ผ่านมา

      ልክ ነህ! ጨረታ ሳያወጡ የራሳቸውን ሰው እየመደቡ ይዘርፋሉ። መዘጋጃ ቤቱንም አሳደስን ብለው በከባዱ ዘርፈዋል።

  • @fikrumamo6682
    @fikrumamo6682 17 วันที่ผ่านมา

    አዲስ አበባን እኛ ነን የገነባናት፣ ስለዚህ ለኛ መሆን ይገባታል የሚል ትርክት ለመፍጠር ይመስላል።

  • @AmenWuba
    @AmenWuba 17 วันที่ผ่านมา +3

    ቤተ መንግስት ሳይሆን የታደሰው ቤተ ሰይጣን ነው

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 16 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ashenafibelete2965
    @ashenafibelete2965 16 วันที่ผ่านมา

    Fano+Jawar(OFC)+OLA+TPLF+PP (Negotiation is the only way)💚🧡❤✌

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 17 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያውያ እኮ ከግለሰብነት ወጥቶ ህዝብ መሆን ያልቻለ ሀገር ነች ሁሉም የስደተኝነት ስሜት ውስጥ ያለነው በህዝብ ቁጥር አነስተኛ ከተሞች እንኩዋን መብታቸው በሚገባ ያስከብራሉ አዲስን እዪት

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 17 วันที่ผ่านมา

    በሀገራችን የለባሽ ረሀብ የሚባል አባባል ;;;አለመሳይ ገለታ አሁን እኛም አለምም በይፋ የወጣውን የቡግና ረሀብንእናወራለን በአዲስ አበባና በክፍለሀገር ደሞዝ ተከልክሉበኑሮ ውድነት መከራ እያየ ልጆቹንና እራስን እያስርበልመን አይወጣ የባህል ይሉኝታ እየፈራ ጉድ የፈላባቸውን ወገን ቤቱ ይቁጠረው

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 17 วันที่ผ่านมา +1

    English documentary pls...

  • @Kako-x2b
    @Kako-x2b 17 วันที่ผ่านมา

    አቶ ገዱ ጥሩ ፁሁፍ አቅርበዋል በዚህ እስትራቴጅክ መነሻ ፅሁፍ ላይ ውይይት ቢደረግ?ሌላው ለእስክንድርም ተልኮ መሬት ላይ ውይይት እንዲደረግበትና እንዲዳብር ቢደግና የድርጅቱን ኘሮግራምና የትግል እስትራቴጅ ሰነድ በአስቸኳይ እንዲዘጋጅ ቢደረግ ጥሩ ይመስለኛል መሳይ።።።።።።።

  • @henokmelese154
    @henokmelese154 17 วันที่ผ่านมา

    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 17 วันที่ผ่านมา +4

    ጥላቻ እንጂ የተሻለ ቢኖር ይመረጣል።

  • @meyesawdage1156
    @meyesawdage1156 17 วันที่ผ่านมา +10

    መሳይ ጀዋርን በተመለከተ አንተ ከፈለክ አዝለህው ሱር ለአማራው ለማስረዳት አትጋጋጥ ይህን በየቦታው የታረደው የአማራ ደም በእጁ ያለ ሰው ነው። ይህን ፋኖ ብቻ ነው አማራውን ዎክሎ ውሳኔ የሚሰጠው።

    • @Habesh-t6f
      @Habesh-t6f 17 วันที่ผ่านมา +2

      Jewer bezu y amhara deme albet esun yeteyekbtal gin amhara fano bechewn mulu Ethiopia ayezem Ethiopia yeulachen selewnche system metekem tru new

    • @yadugna
      @yadugna 17 วันที่ผ่านมา +3

      "How can we possibly trust Jawar? He has proven to be highly opportunistic. Messay, you and the then ESAT were instrumental in bringing him into the spotlight, which led to so much chaos. His actions caused significant destruction and loss of life. It seems unlikely that he will ever express genuine regret for what happened."

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 17 วันที่ผ่านมา +4

    Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks 🙏👍

  • @MeseretEphrem
    @MeseretEphrem 17 วันที่ผ่านมา +1

    በእጃችን ላይ ያለ ገንዘባችንን ሙልጭ አርጐ ነው እየወሰደ ያለው። ኧረባካችሁ በቃ ብለን እንነሳ

  • @LetebrhanTesfay-r7v
    @LetebrhanTesfay-r7v 16 วันที่ผ่านมา

    95 million to 5 million

  • @FuadYirga-x8j
    @FuadYirga-x8j 17 วันที่ผ่านมา

    እነዚህን ህፃን ያዬ ኦንኳን ቤተመግሥት እዴሣት ምንም አያሥፈልግ

  • @verotube
    @verotube 17 วันที่ผ่านมา

    እኔም በበኩሌ አታለልካት ቆርቆሮ ቀጥቅጫ ወርቅ ነው እልካት የሚለውን ተረት ነው የሚያስታውስኝ ህዝብን በብልጭልጭ ማታለል ምን ይሉታል

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 17 วันที่ผ่านมา

    Wendm Mesay bertuln dil le jegnawu amhara fano

  • @teshomealemu340
    @teshomealemu340 17 วันที่ผ่านมา +1

    እርሱ ራሱ አብይ ብቻ አይደለም የዘገጠው የኢትዮጵያ ህዝብ ጭምር ነው የዘገጠው

  • @eyueltsegaye6062
    @eyueltsegaye6062 17 วันที่ผ่านมา

    He will tell you what you want to hear.

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 17 วันที่ผ่านมา +1

    መሳይ ድንጋይ ራስ በወያኔ ጊዜ ሁሉ የሰሩት ነገር ስታስጣጥል ነበርኽ ትንሽ አይሰለችህም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 17 วันที่ผ่านมา

      ወያኔም ሲዘርፍ ነው የኖረው። የአዲስ አበባ ፎቆች በብዛት የነሱ ነበሩ። እነዚህም ልክ ወያኔ ያደረገውን በከፋ መልኩ እየሰሩ ነው።በprinciple የሚታገል አይሰለቸውም።

  • @ewnntuyinnger441
    @ewnntuyinnger441 16 วันที่ผ่านมา

    እኛ ነን ሁል ጊዜ አዲስ የሚገርመን እንጂ አብይ በቃ አሮጌዋን ኢትዮጵያ አፍርሼ በፍርስራሹዋ ኦሮሞን የምትመስል ኦሮሞ ኦሮሜ የምትሽት ኢትዮጵያን እገነባለሁ ያለውን ከነ ግብራአበሮቹ እየፈፀመ ህልሙን እየኖረ ነው
    የሚኒሊክን ቤተ መንግስት ላድስ ነው ብሎ የመቶ ምናምን ዓመት ታሪክ እፍርሶ ኢትዮጵያን የሰሩና የመሩ ሰዎችን አሻራቸውን ታሪካቸውን አጥፍቶ ቅቤ እንደጠጣ አሳይቶናል። በማያልቅበት ውሽቱ ሲያታልለን እና ሲቀልድብን እኛ ግን አይገባንም
    የስንት ሺ ዓመት ታሪክና ቅርስ የሚሽጠውን እየሽጠ የሚያወድመውን እያወደመ የአገር ሃብት እንደ ፈለገ ጥባጥቤ እየተጫዎተበት ነው
    ለሱ ሰው ቢራብ ቢጠማ ቢጎሳቆል ደንታውም አይደል ሚሊዮኖችን አፈናቅሎ የነበራቸውን በማሳጣት የዳሃ ድሃ እንዳደረጋቸውና ዛሬም ምንም አታመጣም ገና ትፈናቀላለህ እያለ በንቀትና በትቢዕት እየነገረን ነው።
    በአጠቃላይ አብይ አህመድ በመቶ ሃያ ምናምን ሚሊዮን ህዝብ ላይ እየሽናብን እና እያራብን ይገኛል።

  • @dinkuguale9331
    @dinkuguale9331 17 วันที่ผ่านมา

    በአባባ ጃንሆይ የተሠራው ኳስ ሜዳ አሁንም እሚያገለግለው
    😊

  • @romanmebratu5490
    @romanmebratu5490 17 วันที่ผ่านมา +2

    እሸቱ መለሰ የት ገባህ አማራ ውሎ ሲራብ ኧረ ድረሰ

  • @TayeworkTaye
    @TayeworkTaye 17 วันที่ผ่านมา

    The international community is not foolish but Abye!!

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 17 วันที่ผ่านมา +3

    ሕዝብ የሚጠጣው ውሃ በሌለበትና በወር አንድ ግዜ በሚመጣበት ፤ መብራት የሌለው ሕዝብ በበዛበት ፤ እርሃብተኛ ሕዝብ እንደ አሸን በፈላበት፤ የመኖሪያ ቤት እጥረት ጣሪያ በነካበት ፥ሆስፒታል በበቂ ሁኔታ ያልተገነባበት ዜጎች በሕክምና መድሃኒት እጥረት እየተሰቃየ የሚሞት ሕዝብ ባለበት፤ ትምህርት ቤት በበቂ ሁኔታ ባልተስፋፋበት ፥ገበሬው ማዳበሪያ አጥቶ በተቸገረበት ፥ የሚታረስ መሬት እያለ ከአመት እሰከ አመት የፈረንጅ ስንዴ የሚረዳ ሕዝብ ባለበት ፤በሴፍትኔትና በእርዳታ እህል እየተሰቃየ በልመና የሚኖር ሕዝብ በሞላበት ሐገር፤ የትራንስፓርት እጥረት ሕዝብን እያማረረ በሚያሰቃይበት ሐገር ቤተ መንግስት መነፈሻ ላውንጅ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምን ያደርግለታል ? ኢትዮጵያ ለማዳበሪያ በአመት ስንት ሚሊዮን ዶላር ታወጣለች ? ማዳበሪያ ፋብሪካ ኢንደስትሪ መገንባት ነው ቅድሚያ የሚሰጠው ወይስ የደሃውን ቤት እየፈረሱ የኮሪደር መብራት መትከል ነው ? እራሱን መመገብ ለአልቻለ ሕዝብ መናፈሻና ላውንጅ ምን ያደርግለታል ? አገሪቷ ለስኳር ለዘይት መግዣ ስንት ሚሊዮን ዶላር ነው በአመት የምታወጣው ? ስኳርና ዘይት ፋብሪካ መገንባት ነው የሚቀድመው ቤተ መንግስት ከ 15 ቢሊዮን ብር በላይ አውጥቶ መገንባት ? አብይ አሕመድ በኢትዮጵያ ስም ከማንኛውም አገር በስጦታ የሚያገኘው ገንዘብ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንጂ የአብይ የግሉ ገንዘብ አይደለም። አንድ የመንግስት አመራር እንኳን ገንዘብ በስጦታ ሰአት መሰል ነገሮችን ከተቀበለ እንኳን እንደ ሙስና ተቆጥሮ ባለስልጣናት በብራዚል በታይላንድና በመሳሰሉት አገሮች ከስልጣን ተነስተው ዘብጥያ ሲወርዱ አይተናል። የኛው ከሃዲ ግን አገርን ለአምባገነን ለአረብ ገዢዎች ውስጥ ለውስጥ እየሸጠ ለምኜ ባገኘሁት ገንዘብ ማንም አያገባውም እያለ እንዲቀልድ ሊፈቀድለት አይገባም ።በኢትዮጵያ ስም ተለምኖ ሆነ በስጦታ የሚገኝ ገንዘብ በሙሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሆኑ ታውቆ ሕዝብ ገንዘቡን በምን ስራ ላይ እንደሚውል የመወሰን መብት የሕዝቡ እንጂ የአንድ አገር ሻጭ ይሁዳ መጫወቻ ሊሆን አይገባም ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝምታህን ሰብረህ መብትህን ለማስጠበቅ በመነሳት ዘረኛውን መንግስት ከነጀሌዎቹ አስወግድ።

  • @YemexBenex
    @YemexBenex 17 วันที่ผ่านมา +2

    ገለታው ምነው ምነው ፋኖ እና ወነጦ እንዴት ተብሎ በምን ሂሳብ ነው መነጋገር የሚችሉት?

  • @anonymoususer9755
    @anonymoususer9755 16 วันที่ผ่านมา

    3000 ዘመን። ይገርማል የናንተ ታሪኽ።

  • @Wegayehu-y6n
    @Wegayehu-y6n 17 วันที่ผ่านมา

    የግሎባል ኢትዮጵያ ዌብ ሳይቱ ችግር አለበት።