ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Selelahu aleyihi weselem🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ደግሞ ስወድልህ ሰላምታህን ማሻአሏህ በርታ
❤❤❤❤ምርጥ ታሪክ ነው እናመሰግናለን አቡባከር አህመድ❤❤❤❤
ያላህ ሰላምና እዝነት በናተ ዪሁን አላቹ አደል እዴ አረብኛዉ ባማርኛ
lk bleshal
ይሄ ልጅ ይለያል ሰው ነው በቃ እርግጠኛ ነኝ ወይ የከተማ ልጅ ነው ካልሆነ ግን ውሎው ከከተማ ልጅ ጋር ነው ከአንደብቱ መጥፎ ቃል አይወጣም ሰብስክራይብ አርጌሃለሁ ❤
በርግጥ ልጁ ጨዋ ነዉ ነገር ግን ገጠር ስነምግባር የለም ያለዉ ማን ነዉ?ሙስሊም ዳዒዎችም ገጠሬ ብቻ ናቼዉ ያለዉ ማን ነዉ? የከተማ ልጅ ሆነዉስ ስንቶች ናቼዉ አፀያፊ ምግባር ያላቼዉ? ጨዋነት እና ነዉረኝነት ገጠር እና ከተማ አይሉምአስተዳደግ ነዉ ቁም ነገሩ
ለምንድነው በኢስለም በለጭ በሆነው ሰለምታ አትጀምርም እሱም አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱለሂተአለ ወበራከቱሁ ብትል ችግር አለው ?ለምን?
ይነስረዋል
ይረሳል ሳይሆን የሚያቀርባችው ሰውች መመልክት አለባቹ አቂዳው የሱና ተከታይ አይደለም የሱና እስታዞች አያመጣም @@meremamidabdila7009
ምን እደሆነ አላቅም በሰላምታአይጀምርም
በአማርኛው አለዉ አይደል ልክ እንደ ሥፊ የኔ መንገድ አቅራቢ
አራ አይለውም ቢስሚለህ ነው እኮ የሚለው በአማሪኘ ትርጉሙን ለይ?
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ያክብርህ ኡሥታዝ
ወንድሜ ስማ ሁለተኛ ሚስት እያልክ የምሰራዉን ቪድዎ ብታቆመዉ ወላሂ ትናት በኤፍ ቢ ሸር አርገዉ ካፊሮች የኮመቱት ኮመት በጣም ዉስጤን አሞኛል አደራህ በአንተ ስበብ ነብያችን አላህን ባታሰድብ ካፊሮች ዝምብለዉ በማያገባቸዉ እየገቡ መሳደብ ይዳሉ ነጃሶች ናቸዉና
በአላህአሁን,ያ,ምንንነዉየሚስተምረዉበአላህ
ጭራሽ እስልምናንኮ አይወክልም ይቅርብህ
አላህ ይመልሠን ያረብ
በትክክል
ስራህን እወድልሀለው ግንሰላምታህን አስተካክል አቡኪወድሜዌ
🥀🥀🥀 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ዋአለይኩምሠላም❤❤❤
ጀዛሕክ ካላህ ህይር ወንድማችን
❤ ለእስታት ፈጣሪ ትልቁን ፀጋ ያብዛላቸዉ ።ቀባሪ ያሳጣውዉ የዛመልካም ሰው ታሪክአስተምሮኛል።እግዚአብሔር ይመስገን።ክርስትናም ይከለክላል።
ይህን ልጅ ድሮ በጣም ነበር የማከብረው አውን ግን ከመግቢያው ጀምሮ የምር አስጠላኝ አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረከቱ የኢስላም ሠላምታ ነው ለምን አትልም
እያፈረበትነው ወራዳነው ከኢስላም በላይ ሰላም የለም ፋሚሌወቹ ካፊር ስለሆኑነው
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰ ለሏህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም ወንድም አቡበከር መልእክትህ በጣም አስተማሪ ነዉ አንድ ነገር ግን ቅር አሰኝቶኛል ስለ ኪሳራ ምሳሌ አድርገህ ስላቀረብካት ግለሰብ የተናገርከዉ (መክሰሯን በቻይንኛ እየነገረችን ነዉ) ያልከዉ ነገር ትንሽ ያስከፋል ሽንቆጣ ይመስላልኢስላም ደግሞ ይሄን አይፈቅድም ልጂቷ ሙስሊም እና ታዋቂ እንደመሆኗ መጠን ብዙዎች እንደ አርአያ ሊከተሏት እንደሚችሉ በተሳሳተ መንገድ ከተጓዘች ብዙዎች ከሷ ጋር ሊሳሳቱ እንደሚችሉ ግልፅ ነዉ መታረም ካለባት በግል እሷን መምከር የተሻለ ይመስለኛል ወላሁ አዕለም
ወአለይኩምሰላም ሀያትን አታክ ለማድረግ አይደለም ሃሳቤ የተናገረችውን ከግምት አስገብቼ ነው ምልከታዬን ያስቀመጥኩት እንጂ በፍፁም የሙስሊም እህት ወንድሞቼን ውድቀት አልመኝም የፈለገ ጥሩ ትሁን መጥፎ
ኡስታዝ ትልቅ ትምህርት ነዉ፣
አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
Masha allah wendmia bertaln
Aselamu alikum werahmetulahi weberekathu
Wl wr wb,,subahaan Allah. Yaa Allah. Jiru keenyaa. Kan qabrii,kan duniyaas,kan akirras,nuf tolchii😢 nuus qajelchii,, amantaa keenyaa islamumaa irraatii nuu tiksii❤ yaa Allah. Jzk
Amiin yaa Rabbi yaa Allah🤲
ፈጣሪ ኰልካም ሠሪወች ይመዲበን 👍👍👍መልከኲምነት ለራስ ነዉ ሠዉ ያለዉን ይበል መልካምነት ይቀጥል🙏🙏🙏🙏
እራስ ወዳዲ አትሁኑ በናንተላይ የአሏህን ሰላምታ ስላላወረደ ነው ከቢስሚላ በላይ ምን አለ ከአሏህ ስም የሚበልጥ እንደው ሂድያ ይስጠን
ይህን ራስ ወዳድነት አይደለም ዚክራ ነው በአላህ ስም እጀምራለሁ እና. ሰላምታ ምን አገናኘው. አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ማለቱ 30 ሀሰና አለው ምን ይጎዳል ታዳ
ሰለ ላሁ ወአለይሂ ወሰሊም❤❤❤❤
በርታ ወንድማችን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያሀቢቡና
በኢስላም ሰላምታ ጀምር
ቅድሚያ እጂግ በጣም ሩህሩህ እና በጣም አዛኝ ለሆነው ለአለማት ጌታ ክብር እና ምስጋና የተገባው ይሁን በማለት አላህን ሱ.ወ በማላቅ ጀመረ ሲቀጥል የአላህ ሰላም እና እዝነት አይለያቹህ አለን እኮ።ምንድነው ችግሩ? አስረዱን እና ያልገባን ነገር ይግባን እስኪ።
ጀዛከላህ ከይረን በርግ ግን አቡሬ የአላህ ሰላምታ ጥበቃ አይለያችሀየ አይባልም በእናተ ላይ ይሁን ነው የሚባለው አስተካክል ሀዩቱን ሰብሰብ ብላትሁ ቢቻል በአካል ምከሯት ሞት ሳይመጣ አላህ ሁላችነንም ተውበቱን ይወፍቀን ሂዲያውንም ይስጠን አሚን
የአላህ ሰላምታ አላልኩም ልልም አልችልም የአላህ ሰላም ነው ያልኩት ወንድሜ የአላህ ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን ማለት ደግሞ እንደሚቻል ነው የተማርኩት
NO NOyou feel you get up you feel you get up don’t give up keep going. Thank you.
ማሻአላህ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በጣም ደስ እሚል ሰዉ ነዉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ እላሂ ወበረካትሁ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: "አንድ አማኝ ለሌላ አማኝ ልክ እንደ ግንብ ነው ከፊሉ ከፊሉን ያጠናክረዋል.” (ሙስሊም ዘግቦታል)
አቡኪን 1000ሺ እናስገው ቀርቦዋል
በአላህ ሰም እጅግ አዛኝ እሩህሩህ በሇነዉ
Absher abukay ymdam kememoch layk enadergaln
ሰሉ አለይሂ ወሰለም
salalahu aleyhi wasalem
ሁለት ሚስት ድራማ ያዝናናል ያስቃል ግን ቢሆን የበለጠ የሚያስተምረው ሱና በረሱል ሰዐወ ግዜ የነበሩትን ሴቶች እርስ በርስ ተዋውቀው ተዋደው ተጋግዘው ባል የሚሰቃይበት ሳይሆን ሁሉንም ሚስቶች በእኩልነት ሳያበላልጥ ሳይለይ የሚያስተዳድርበትንና ደስተኛ ሆኖ የሚኖሩትን ቢሆን የበለጠ አስተማሪ ይሆናል የአራት ሚስት ማግባት ሸሪዓው የፈቀደበትን መንገድ ትክክለኛ እውነታ ለማናውቀው የሚያስተምር ቢሆን አማኝም ለሆነ ላልሆነ ግልፅ የሚያደርግ ቢሆን ጥሩ ነው ዲን ሴንሴቲቭ ነው ቬዝ እና ውሸት መብዛቱ ለኦዲየንስ በተለይ እውቀቱ ለሌለን ችግር አለው
ኢንሻአላህ አጨራረሱን ትወደዋለሁ ወጣቱን ወደ ትዳር እንዲገባ የሚያደርግ መልእክት በአላህ ፍቃድ ጠብቅ ሰዎች በተለይ ወንዶች ገና በመጀመሪያው ክፍል አስተያየት እየሰጡ ነው ሴቶች ደግሞ ወደውታል ኪኪኪ ያው ስሜታቸውን ቢከተሉም አጨራረሱ በአላህ ፍቃድ ያምራል አብሽሩ አንዘነጋም🙏
@@AbdulkerimAbdurezak መልሱ ለኔ ከሆነ እኔ ሴት ነኝ ሹክረን
@@ሀኑን በእርግጥ ወንድ መስሎኝ ነበረ አካውንትሽ ግን ለሃሳቡ ነው መልስ የሰጠሁት ጠያቂው ወንድም ሴትም ቢሆን ተመሳሳይ ነው
@@AbdulkerimAbdurezakልክ ነህ አመሰግናለሁ
በረቱ ወድሜ❤
ጀዛካላህ ኸይር
Subhaanallha alkasi namni rabbii oltahe keessaan quba qabu allhukabar
ነብዩሡለላህ.ዋአሊወሠለምምንአላ.እሚያዋድዳችሁን.ልገራችሁን.አላ.ያላህ.እራህመትናእዝነት.ይዉረድ.ምንአሉ.በመሀላችሁ.ሠላምታንአብዙ.እሡምምድነዉ.ሠላም.አለይኩመ.ማለት.እሥበሣችሁን.ዱአመደራረገ.ነዉብለዋልና.አላህ.ይወፍቀንንንን❤❤❤🎉🎉🎉
አሰላዋአሌይኩም ውድ የአላህ ባሮች ሰብረኞች ጥሩ ንግግር ከአንደበታችሁ የሚወጣው ኸይር ያለው ነገር ለሙስሊም ሚዲያዎቻችን ለምትፅፉ ሁላ አላህ በለመናችሁት ሁሉ ለበይክ ይበላችሁ🌸🌷🌸🌷🌸🌷አሜን በሉ🌸🌷ለምትሳደቡ አላህ ቀልብ ይስጣችሁ ያረብ
በርታ ወድሜ🌹🌹
Aselamualikum werahemetullahi weberkathu yasaferale ende???
አላህ ይጠብቀን
Wa wr wb s a w mashalahe alahamedulilahe alahe wkebr subahen alahe usetazy alahe yexbeqek jza klahe kyer amin yarbi shukern jza klahe wndmy ❤❤❤❤
صل الله عليه وسلم አላህ ይጠብቀን ያአላህ😢😢😢😢😢
ማሻአላህ ጀዛከላህ
ቬሎ ማከራየት ሃላል ነው ወይ?
ማሻላህ ጀዛ ከላህ
ለምንድነው አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አትልም ወንድም አቡኪ
የኔ ጥያቄ ነው?
ወንድሜ ላስታዉስህ ሴቶች ሁለት ሚስት ብለህ የምሰራዉ ነገር አላህን ፍራ
ኢስላም ስለሆነች ደስተኛ ነኝ ❤❤❤❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ያብጅልን ያረብ
Ensa alhe
Alihamidulilahi Alla Nematel Eselam 🤲🏾
አላህ ይጨምርላቹ
Abshery allah lala menged alah ye erezik gen wod allqh hugni halal lay hugni agebi
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Saallaallhu saallaallhu ❤❤❤❤
አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን
ሱበሀንአለሀ😍😍😍
በአላህ ሠላምታ ብትጀምር ምን ችግር አለው
እሻላህ
ያላህ ሰላምታ አታወርድምዴ
አላህ ማጫራሻችን ያሰምርልን ያርብ😢😢🎉🎉🎉
የአለህየረቢ
ወይኔ ግን ምን አይነት ሴት ነሺ ቀልብሺ ደርቆ እንዴት ታለቅሻለሺ በነገራችን ላይ አንች የከሰርሺዉን ብር ነዉ ያስታወሺዉ ዲንሺም ቀስሯል የረሳሺዉ!! ኧረ እባክሺ ከእንቅልፍሺ ኒቂ? አላህዋክበር!! እኔ ባንች ተገሸገሺክ አላህ ይመልስሺ
Balaa huleet mist❤
ድራማው ላይ ጥያቄ አለኝ ሁለቱ ሚስቶች አውቀው ተዋውቀው ያልተስማሙበት ትዳር ሸሪዓው ይፈቅዳል ወይ?ውሽት የበዛበት ሆነብኝ በእርግጥ ድራማው ለማስተላለፍ የፈለገው እንደዚህ ዓይነት ትዳር ልክ አይደለም ስህተት ነው የሚለውን ለማስተማር ይመስለኛል አላሁ ያዕለም
ግንይቅርታ አቢኪ አሰላምአሊኩም ብለህየማጀምረው ለምንድነው አረ ኧረ በአላህ በአላህስምጀምረህጎባ 😢😢😢😢😢😢ወላሂ በጣምብዙግዜእከታተልሀለው ግን ሰላምታህንአስተካክል
በትክክክል
ቆይ ግን ባማረኛ ስላለ ምን አቃጠላችሁ!!!
የኔም ጥያቄ ነዉ
@@RakGirl-h3tአረ ትርጉሙም ቢሆን ሀሰና እኮ አለው
@@RakGirl-h3t 😂😂😂😂😂 ተያቸዉ እነዝህን
ማሽአላህ
በድራማው እኔም እስማማለዉ
የሰው ነውር ስታወጣ ያንተን ነውር አላህ እያወጣውነው ራስህን አዋርደህ ዱንያን መፈለግ ከባድ ነው ብራዘር ይቅርብህ ተመለስ
በክ አሰለሙ አለይኩም በል
ya Allah
ሡብሀንአሏህ?አተጠብቀንያረብ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አሚንንንንን
አንተ ሁለተኛ ሚስት ብለህ እህቶችን በአደባባይ ምታወጣው አለህ ይወድልኛል ብለህ ነው??
ደምሩኝ🎉
ቀፎ እሱን አትንኪብኝ ጥሩ ልጅ እንደ አንቺ መጥፎ አይደለም ጋቢናሽን ሸፊኚ ምን ያርግሽ
ኧረ አትሳደቢ አሏህን ፍሪ ጉድ በ ሰነመግባር መመለሥ እያለ ሥድቡን ምን አመጣው?@@ethio125
ለብር ብለህ አኺራህን አታበላሽ
ፊልምብሉ,ሀይማኑታችንንእያሰደበ
አቡከ,አሰላም,አለይኩም,ወራህመቱላ,ወበረካትሁ,,ብትል,,,በትርጉም,ከምትገባ,,የኔ,ሐሳብ,ውቤተሰብ,አርገንሐል,አብሽር,🎉🎉🎉
Ya rabbi hidayaa siten🎉
በጣም አበላሺቶናል ሶሻልሚድያወላሂ
Yuti makina gazachi ende🎉
አሀለን ወሳህለን🎉🎉🎉🎉
Sl 2 misete bmeterabte vidio tazebehalwe koyegen alamahe menednwe dine enadanet ayekelslsem asdabi
ዝሙት ምንድነው ወዳጄ??
ተቆርጦ የቀረበነው
As,wr,wb❤❤
ምነው በዚ ደረጃ ያለምንም መረጃ እስዋ እንደከሰረች ማሰብ ከባድ ነው እኮ ፈጠንክ
🙏🙏🙏❤
በአላህ ስም እያለ አላህ ሩህሩህነቱን አዛኝነቱን እየነገረን ነዉ አትነዛነዙ
😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤🎉🎉
እና
Huneti new😮😢😢
❤❤❤❤❤
🌺
Back biting Is the most hated according to hadith
የመዳም ቅመሞች እንጀዳታልፉኝ ደምሩኝ❤
s a w
Selelahu aleyihi weselem🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ደግሞ ስወድልህ ሰላምታህን ማሻአሏህ በርታ
❤❤❤❤ምርጥ ታሪክ ነው እናመሰግናለን አቡባከር አህመድ❤❤❤❤
ያላህ ሰላምና እዝነት በናተ ዪሁን አላቹ አደል እዴ አረብኛዉ ባማርኛ
lk bleshal
ይሄ ልጅ ይለያል ሰው ነው በቃ እርግጠኛ ነኝ ወይ የከተማ ልጅ ነው ካልሆነ ግን ውሎው ከከተማ ልጅ ጋር ነው ከአንደብቱ መጥፎ ቃል አይወጣም ሰብስክራይብ አርጌሃለሁ ❤
በርግጥ ልጁ ጨዋ ነዉ ነገር ግን ገጠር ስነምግባር የለም ያለዉ ማን ነዉ?
ሙስሊም ዳዒዎችም ገጠሬ ብቻ ናቼዉ ያለዉ ማን ነዉ?
የከተማ ልጅ ሆነዉስ ስንቶች ናቼዉ አፀያፊ ምግባር ያላቼዉ?
ጨዋነት እና ነዉረኝነት ገጠር እና ከተማ አይሉም
አስተዳደግ ነዉ ቁም ነገሩ
ለምንድነው በኢስለም በለጭ በሆነው ሰለምታ አትጀምርም እሱም አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱለሂተአለ ወበራከቱሁ ብትል ችግር አለው ?ለምን?
ይነስረዋል
ይረሳል ሳይሆን የሚያቀርባችው ሰውች መመልክት አለባቹ አቂዳው የሱና ተከታይ አይደለም የሱና እስታዞች አያመጣም @@meremamidabdila7009
ምን እደሆነ አላቅም በሰላምታአይጀምርም
በአማርኛው አለዉ አይደል ልክ እንደ ሥፊ የኔ መንገድ አቅራቢ
አራ አይለውም ቢስሚለህ ነው እኮ የሚለው በአማሪኘ ትርጉሙን ለይ?
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ያክብርህ ኡሥታዝ
ወንድሜ ስማ ሁለተኛ ሚስት እያልክ የምሰራዉን ቪድዎ ብታቆመዉ ወላሂ ትናት በኤፍ ቢ ሸር አርገዉ ካፊሮች የኮመቱት ኮመት በጣም ዉስጤን አሞኛል አደራህ በአንተ ስበብ ነብያችን አላህን ባታሰድብ ካፊሮች ዝምብለዉ በማያገባቸዉ እየገቡ መሳደብ ይዳሉ ነጃሶች ናቸዉና
በአላህአሁን,ያ,ምንንነዉየሚስተምረዉበአላህ
በአላህአሁን,ያ,ምንንነዉየሚስተምረዉበአላህ
ጭራሽ እስልምናንኮ አይወክልም ይቅርብህ
አላህ ይመልሠን ያረብ
በትክክል
ስራህን እወድልሀለው ግንሰላምታህን አስተካክል አቡኪወድሜዌ
🥀🥀🥀 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ዋአለይኩምሠላም❤❤❤
ጀዛሕክ ካላህ ህይር ወንድማችን
❤ ለእስታት ፈጣሪ ትልቁን ፀጋ ያብዛላቸዉ ።ቀባሪ ያሳጣውዉ የዛመልካም ሰው ታሪክአስተምሮኛል።እግዚአብሔር ይመስገን።ክርስትናም ይከለክላል።
ይህን ልጅ ድሮ በጣም ነበር የማከብረው አውን ግን ከመግቢያው ጀምሮ የምር አስጠላኝ አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረከቱ የኢስላም ሠላምታ ነው ለምን አትልም
እያፈረበትነው ወራዳነው ከኢስላም በላይ ሰላም የለም ፋሚሌወቹ ካፊር ስለሆኑነው
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰ ለሏህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም ወንድም አቡበከር
መልእክትህ በጣም አስተማሪ ነዉ አንድ ነገር ግን ቅር አሰኝቶኛል ስለ ኪሳራ ምሳሌ አድርገህ ስላቀረብካት ግለሰብ የተናገርከዉ (መክሰሯን በቻይንኛ እየነገረችን ነዉ) ያልከዉ ነገር ትንሽ ያስከፋል ሽንቆጣ ይመስላል
ኢስላም ደግሞ ይሄን አይፈቅድም ልጂቷ ሙስሊም እና ታዋቂ እንደመሆኗ መጠን ብዙዎች እንደ አርአያ ሊከተሏት እንደሚችሉ በተሳሳተ መንገድ ከተጓዘች ብዙዎች ከሷ ጋር ሊሳሳቱ እንደሚችሉ ግልፅ ነዉ መታረም ካለባት በግል እሷን መምከር የተሻለ ይመስለኛል
ወላሁ አዕለም
ወአለይኩምሰላም ሀያትን አታክ ለማድረግ አይደለም ሃሳቤ የተናገረችውን ከግምት አስገብቼ ነው ምልከታዬን ያስቀመጥኩት እንጂ በፍፁም የሙስሊም እህት ወንድሞቼን ውድቀት አልመኝም የፈለገ ጥሩ ትሁን መጥፎ
ኡስታዝ ትልቅ ትምህርት ነዉ፣
አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
Masha allah wendmia bertaln
Aselamu alikum werahmetulahi weberekathu
Wl wr wb,,subahaan Allah. Yaa Allah. Jiru keenyaa. Kan qabrii,kan duniyaas,kan akirras,nuf tolchii😢 nuus qajelchii,, amantaa keenyaa islamumaa irraatii nuu tiksii❤ yaa Allah. Jzk
Amiin yaa Rabbi yaa Allah🤲
ፈጣሪ ኰልካም ሠሪወች ይመዲበን 👍👍👍መልከኲምነት ለራስ ነዉ ሠዉ ያለዉን ይበል መልካምነት ይቀጥል🙏🙏🙏🙏
እራስ ወዳዲ አትሁኑ በናንተላይ የአሏህን ሰላምታ ስላላወረደ ነው ከቢስሚላ በላይ ምን አለ ከአሏህ ስም የሚበልጥ እንደው ሂድያ ይስጠን
ይህን ራስ ወዳድነት አይደለም ዚክራ ነው በአላህ ስም እጀምራለሁ እና. ሰላምታ ምን አገናኘው. አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ማለቱ 30 ሀሰና አለው ምን ይጎዳል ታዳ
ሰለ ላሁ ወአለይሂ ወሰሊም❤❤❤❤
በርታ ወንድማችን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያሀቢቡና
በኢስላም ሰላምታ ጀምር
ቅድሚያ እጂግ በጣም ሩህሩህ እና በጣም አዛኝ ለሆነው ለአለማት ጌታ ክብር እና ምስጋና የተገባው ይሁን በማለት አላህን ሱ.ወ በማላቅ ጀመረ ሲቀጥል የአላህ ሰላም እና እዝነት አይለያቹህ አለን እኮ።ምንድነው ችግሩ? አስረዱን እና ያልገባን ነገር ይግባን እስኪ።
ጀዛከላህ ከይረን በርግ ግን አቡሬ የአላህ ሰላምታ ጥበቃ አይለያችሀየ አይባልም በእናተ ላይ ይሁን ነው የሚባለው አስተካክል ሀዩቱን ሰብሰብ ብላትሁ ቢቻል በአካል ምከሯት ሞት ሳይመጣ አላህ ሁላችነንም ተውበቱን ይወፍቀን ሂዲያውንም ይስጠን አሚን
የአላህ ሰላምታ አላልኩም ልልም አልችልም የአላህ ሰላም ነው ያልኩት ወንድሜ የአላህ ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን ማለት ደግሞ እንደሚቻል ነው የተማርኩት
NO NOyou feel you get up you feel you get up don’t give up keep going. Thank you.
ማሻአላህ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በጣም ደስ እሚል ሰዉ ነዉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ እላሂ ወበረካትሁ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: "አንድ አማኝ ለሌላ አማኝ ልክ እንደ ግንብ ነው ከፊሉ ከፊሉን ያጠናክረዋል.” (ሙስሊም ዘግቦታል)
አቡኪን 1000ሺ እናስገው ቀርቦዋል
በአላህ ሰም እጅግ አዛኝ እሩህሩህ በሇነዉ
Absher abukay ymdam kememoch layk enadergaln
ሰሉ አለይሂ ወሰለም
salalahu aleyhi wasalem
ሁለት ሚስት ድራማ ያዝናናል ያስቃል ግን ቢሆን የበለጠ የሚያስተምረው ሱና በረሱል ሰዐወ ግዜ የነበሩትን ሴቶች እርስ በርስ ተዋውቀው ተዋደው ተጋግዘው ባል የሚሰቃይበት ሳይሆን ሁሉንም ሚስቶች በእኩልነት ሳያበላልጥ ሳይለይ የሚያስተዳድርበትንና ደስተኛ ሆኖ የሚኖሩትን ቢሆን የበለጠ አስተማሪ ይሆናል የአራት ሚስት ማግባት ሸሪዓው የፈቀደበትን መንገድ ትክክለኛ እውነታ ለማናውቀው የሚያስተምር ቢሆን አማኝም ለሆነ ላልሆነ ግልፅ የሚያደርግ ቢሆን ጥሩ ነው ዲን ሴንሴቲቭ ነው ቬዝ እና ውሸት መብዛቱ ለኦዲየንስ በተለይ እውቀቱ ለሌለን ችግር አለው
ኢንሻአላህ አጨራረሱን ትወደዋለሁ ወጣቱን ወደ ትዳር እንዲገባ የሚያደርግ መልእክት በአላህ ፍቃድ ጠብቅ ሰዎች በተለይ ወንዶች ገና በመጀመሪያው ክፍል አስተያየት እየሰጡ ነው ሴቶች ደግሞ ወደውታል ኪኪኪ ያው ስሜታቸውን ቢከተሉም አጨራረሱ በአላህ ፍቃድ ያምራል አብሽሩ አንዘነጋም🙏
@@AbdulkerimAbdurezak መልሱ ለኔ ከሆነ እኔ ሴት ነኝ ሹክረን
@@ሀኑን በእርግጥ ወንድ መስሎኝ ነበረ አካውንትሽ ግን ለሃሳቡ ነው መልስ የሰጠሁት ጠያቂው ወንድም ሴትም ቢሆን ተመሳሳይ ነው
@@AbdulkerimAbdurezakልክ ነህ አመሰግናለሁ
በረቱ ወድሜ❤
ጀዛካላህ ኸይር
Subhaanallha alkasi namni rabbii oltahe keessaan quba qabu allhukabar
ነብዩሡለላህ.ዋአሊወሠለምምንአላ.እሚያዋድዳችሁን.ልገራችሁን.አላ.ያላህ.እራህመትናእዝነት.ይዉረድ.ምንአሉ.በመሀላችሁ.ሠላምታንአብዙ.እሡምምድነዉ.ሠላም.አለይኩመ.ማለት.እሥበሣችሁን.ዱአመደራረገ.ነዉብለዋልና.አላህ.ይወፍቀንንንን❤❤❤🎉🎉🎉
አሰላዋአሌይኩም ውድ የአላህ ባሮች ሰብረኞች ጥሩ ንግግር ከአንደበታችሁ የሚወጣው ኸይር ያለው ነገር ለሙስሊም ሚዲያዎቻችን ለምትፅፉ ሁላ አላህ በለመናችሁት ሁሉ ለበይክ ይበላችሁ🌸🌷🌸🌷🌸🌷አሜን በሉ🌸🌷ለምትሳደቡ አላህ ቀልብ ይስጣችሁ ያረብ
በርታ ወድሜ
🌹🌹
Aselamualikum werahemetullahi weberkathu yasaferale ende???
አላህ ይጠብቀን
Wa wr wb s a w mashalahe alahamedulilahe alahe wkebr subahen alahe usetazy alahe yexbeqek jza klahe kyer amin yarbi shukern jza klahe wndmy ❤❤❤❤
صل الله عليه وسلم አላህ ይጠብቀን ያአላህ😢😢😢😢😢
ማሻአላህ ጀዛከላህ
ቬሎ ማከራየት ሃላል ነው ወይ?
ማሻላህ ጀዛ ከላህ
ለምንድነው አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አትልም ወንድም አቡኪ
የኔ ጥያቄ ነው?
ወንድሜ ላስታዉስህ ሴቶች ሁለት ሚስት ብለህ የምሰራዉ ነገር አላህን ፍራ
ኢስላም ስለሆነች ደስተኛ ነኝ ❤❤❤❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ያብጅልን ያረብ
Ensa alhe
Alihamidulilahi Alla Nematel Eselam 🤲🏾
አላህ ይጨምርላቹ
Abshery allah lala menged alah ye erezik gen wod allqh hugni halal lay hugni agebi
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Saallaallhu saallaallhu ❤❤❤❤
አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን
ሱበሀንአለሀ😍😍😍
በአላህ ሠላምታ ብትጀምር ምን ችግር አለው
እሻላህ
ያላህ ሰላምታ አታወርድምዴ
አላህ ማጫራሻችን ያሰምርልን ያርብ😢😢🎉🎉🎉
የአለህየረቢ
ወይኔ ግን ምን አይነት ሴት ነሺ ቀልብሺ ደርቆ እንዴት ታለቅሻለሺ በነገራችን ላይ አንች የከሰርሺዉን ብር ነዉ ያስታወሺዉ ዲንሺም ቀስሯል የረሳሺዉ!! ኧረ እባክሺ ከእንቅልፍሺ ኒቂ? አላህዋክበር!! እኔ ባንች ተገሸገሺክ አላህ ይመልስሺ
Balaa huleet mist❤
ድራማው ላይ ጥያቄ አለኝ ሁለቱ ሚስቶች አውቀው ተዋውቀው ያልተስማሙበት ትዳር ሸሪዓው ይፈቅዳል ወይ?ውሽት የበዛበት ሆነብኝ በእርግጥ ድራማው ለማስተላለፍ የፈለገው እንደዚህ ዓይነት ትዳር ልክ አይደለም ስህተት ነው የሚለውን ለማስተማር ይመስለኛል አላሁ ያዕለም
ግንይቅርታ አቢኪ አሰላምአሊኩም ብለህየማጀምረው ለምንድነው አረ ኧረ በአላህ በአላህስምጀምረህጎባ 😢😢😢😢😢😢ወላሂ በጣምብዙግዜእከታተልሀለው ግን ሰላምታህንአስተካክል
በትክክክል
ቆይ ግን ባማረኛ ስላለ ምን አቃጠላችሁ!!!
የኔም ጥያቄ ነዉ
@@RakGirl-h3tአረ ትርጉሙም ቢሆን ሀሰና እኮ አለው
@@RakGirl-h3t 😂😂😂😂😂 ተያቸዉ እነዝህን
ማሽአላህ
በድራማው እኔም እስማማለዉ
የሰው ነውር ስታወጣ ያንተን ነውር አላህ እያወጣውነው ራስህን አዋርደህ ዱንያን መፈለግ ከባድ ነው ብራዘር ይቅርብህ ተመለስ
በክ አሰለሙ አለይኩም በል
ya Allah
ሡብሀንአሏህ?አተጠብቀንያረብ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አሚንንንንን
አንተ ሁለተኛ ሚስት ብለህ እህቶችን በአደባባይ ምታወጣው አለህ ይወድልኛል ብለህ ነው??
ደምሩኝ🎉
ቀፎ እሱን አትንኪብኝ ጥሩ ልጅ እንደ አንቺ መጥፎ አይደለም ጋቢናሽን ሸፊኚ ምን ያርግሽ
ኧረ አትሳደቢ አሏህን ፍሪ ጉድ በ ሰነመግባር መመለሥ እያለ ሥድቡን ምን አመጣው?@@ethio125
ለብር ብለህ አኺራህን አታበላሽ
ፊልምብሉ,ሀይማኑታችንንእያሰደበ
አቡከ,አሰላም,አለይኩም,ወራህመቱላ,ወበረካትሁ,,ብትል,,,በትርጉም,ከምትገባ,,የኔ,ሐሳብ,ው
ቤተሰብ,አርገንሐል,አብሽር,🎉🎉🎉