ማግባት እፈልጋለሁ ነገር ግን በአቤል ተፈራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 30

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድምዬ አቤል የነፍሴ ጌታ የነፈሳችን ጌታ መድሀኒናችን እየሱስ ክርስቶስም ቢሆን እኔ ወደሱ ያመጣኝ አተነህ ወድሜ ስለንስሀ ስለትዳር ያስተማርከኝ ቸሩመድኀኔ አለም በመገድህ ሁሉ ይቅደምልህ ወድሜ በአገልግሎትም ብርታትና ጥንካሬ ይስጥህ ወድሜ ስለትዳር ብዙ ተምረናል ግን ተግባር ላይ የለንም ብዙወቻችን ከኔ ጀምሮ አይወድሜ ዛሬ ሴቶቹም ወዶቹም አድሆነናል ባዬህ አብሶ በስደት ያለነዉ እዲያዉ እግዚአብሔር አምላክ ይሁነን አይነልቦናችንን ያብራልን እዉነት አልገባንም ሁላችንም የዛሬን ደስታጅ የነገን ለቀሶችንን አናይም ሴቶችዬ ስታገቡ ለልጀ አባት ይሆናሎይ ብላችሁ አስቡ ወዶችም እደዛዉ ስሜታችን እደነዳን ከሀድን ከባነዉ

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃሉን ሰምተን በቃሉ እንድንኖር የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁን🤲🌺👏

  • @maryamshamyeh
    @maryamshamyeh หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ❤ ያስማልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙌🙌❤❤❤

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen 2 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን የስደት መምህሬ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰

  • @almazshewa
    @almazshewa 2 หลายเดือนก่อน

    አስተምሮኛልና መክሮኛልና ገስፆኛልና ለእግዚአብሔር ይድረሰው ምስጋና የዛሬው ይለያል መምህር ቃለ ሒወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @BanchiYekdusgebrillij
    @BanchiYekdusgebrillij 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ድቅ ትምህርት ደግሞ የራሴን ሂወት ቁጭ በስመአብ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 2 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @AbuAhmad-dy2vg
    @AbuAhmad-dy2vg 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ ወንድማለም❤ በተማርነዉ መሰረት 30 60 100 ያመረ ፍሬ እንድናፈራ አምላክ ቅዱሳን ይርዳን😢

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን❤❤❤

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu298 2 หลายเดือนก่อน

    ቃሊዮት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🤲🤲

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መህምር አቤልየ🤗❤❤

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ❤❤❤

  • @mulye8211
    @mulye8211 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ መካሪ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @ادممحمد-ض9ع8ش
    @ادممحمد-ض9ع8ش 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጡልን መህምራችን 🤲

  • @MulugetaAref
    @MulugetaAref 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤🎉❤🎉

  • @Emamu-lc2qh
    @Emamu-lc2qh 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ደህና መጣህ አቤሎ❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ተግሳፅህ ጸጋን ይጨምርልህ እውቀቱም አብልጦ ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰምተን የምንጠቀም ምንኖረው ያድርገን አሜን

  • @ሰላምተሰፍይ
    @ሰላምተሰፍይ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና🤲🏻🤲🏻

  • @GifCic
    @GifCic 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለበረከት ያሠማልን እቁ መምህራችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Alem_1
    @Alem_1 2 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 2 หลายเดือนก่อน

    የኛ እንቁ መምህር❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @Sara-uh5wb
    @Sara-uh5wb 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን፡

  • @AdisTaTeq
    @AdisTaTeq 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር😢

  • @سعي-ص1ط
    @سعي-ص1ط 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህወት ያሠማልን

  • @mahagozigoza9050
    @mahagozigoza9050 หลายเดือนก่อน

    ሠልከህ በምን ላገኝወ

  • @Emawausheshebru
    @Emawausheshebru 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
    ጥያቄ አለኝ እባህ አትለፈኝ
    አግብታ አንድ ልጅ ወልዳ የተፋታች ሴት ድጋሚ ማግባት ብትፈልግል በስጋው ወደሙ ማግባት ትችላለች ❓❓

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  2 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ እመልሳለሁ