ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ታድለሕ መፈስቅዱስ ባተ ይጠቀማል❤❤
ጌታ እየሱስ ከዚህ የበለጠ የልብ መገለጥን ይስጥህ፤ በምታስተምረው የእግዚሃብሄር ቃል ተባሪካለሁ፡፡
ዋው እየሱስ ጌታ ነው ድንቅ መልዕክት ትምህርት ነው ተባረክ ❤
ዘመንክ ይባረክ ሁልጊዜ አዲስ ነገር አይታጣብክ ተባረከ
ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውዋ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለወደደን ለመረጠን ልጆች ላደረገን ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን የሰማይ ወራሽ የምድር ጨው ለጠላት መርዝ የምድር እንግዳ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክ አገልጋይ ፒተር ❤ ድንቅ መልክት ነው ❤
ታባረክ ❤️❤️❤️❤️ቆንጆ ተምርህት ነው ታባረክ
amen amen hallelujah 🙏🙌😇
🎉ወንድሜ ፒተር ፀጋው ይቭዛልህ በትምርትህ ተባርኬለሁ
Amen❤❤❤❤❤
My god bless ❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ
❤❤❤❤❤❤
Zamanii biruk yihun
አስተማርየ ነህና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏
የበጎነቱ አዋጅ ነጋሪ። ዘመንህ ሁሉ ከጌታ ፊት አይሰወር።
Hey
የእ/ር መንግስት ልጅ ነን ተባረክ!!!!
Powerful❤
Ameen ❤geta yebarik ....🙏🙏more astemiren
so powerful
This Pasor is a good teacher of bible GO ahead!!pastor
Ameeen GATAEYESUS zemenekin hulu yebarekew!!! 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
ጌታ እየሱስ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብልህ
amen.amen geta yebarekak❤❤❤❤❤
I praise God for his grace of wisdom and knowledge he has given upon you!
አስቤው ማላውቀውንዛሬ ተረዳሁ ትምህርቶችህ ሁሉ ወደማንነቴ መልሶኛል ስለ ጌታ ውልደት ልዮ ነው በዚህ ሁኔታ ተምሬ አላውቅም❤❤❤❤❤ተባረክ ወንድምዬ እናቴ ኑርልኝ ❤❤❤
Gbu
Geta yebarki zamanih yebarki
am satisfied with such Gods word thank you brother peter
Brother and sisters if you don't subscribe to this channel God knows what you are😍😍😍 missing?
በምታሰተምረው ትምህርት ተጠቅመናልና ጌታ ይባርክህ
Ameen❤❤
አ
You have been a blessing to me in my faith walk here in the US. I thank God for His grace on you. How do I contact you about a question I have about you teach last week I believe. Thank you.
ጅማሬ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ፣ ነገር ግን ወደ መሃል ላይ ሲደርስ ሁሉንም አበላሸህ - በመጀመሪያ ቅዱስ ገብርኤልን un certified አደረገው - ከዚያም መጥተህ ማሪያምን ፣ un certified አደረካት - በእርግጥ አውቀህ አይደለም ፣ ነገር ግን ቃሉን የተረዳህበት መንገድ ለአንተ ብቻ ሳይሆን ይህንን ለአዳምጡ ሁሉ መሰናክያ ይሆናል ።- አንተም ሆንክ ተከታዮችህ በሙሉ ፣ እንደገና ቃሉን መመርመር ለመዳናችሁ በረከት ይሆናል - እኔ በግሌ የስህተት ትምህርት ሆኖ አግኝቼዋለሁ።
እረ ተው መለኮት አይወለድምመለኮት በስጋ ከመጣ ልጅም አባትም ከሆነ አባቴ እና ልጄ አለ የተባሉት በምን መልኩ ነው ? ማንነቱ መለኮት ከሆነ የመለኮት ባህሪ ካልሆነው አንዱ እንዴት ሞተ ? እንዴትስ ታየ ? ራሱም አብ በስጋ አልመጣም በልጁ ተገለጠ እንጂ መጣ ማለትና ተገለጠ ማለት በጣም ልዩነት አለው አንድ መለኮት ነው ያለው እሱም የኢየሱስ አምላክና አባት ነው መለኮት ስጋ ከለበሰና ምድር ከመጣ ኢየሱስ ወደ ማን ነበር ሲጸልይ የነበረው? ይሄ ብቻ አይደለም በራእ 3:2 ካረገ በኃላ በአምላኬ ፊት ብሎ ያለው ማንን ነው? የማይታየው አምላክ ምሳሌስ ለምን ተባለ ? ማን ነው መታየት የማይችለው አምላክ ? አንተ መለኮት በስጋ ተገለጠ ትላለህ በስጋ የተገለጠው መለኮት ከሆነ ማንም አይቶት የማያውቀው አምላክ የተባለው ሌላኛው መለኮት ነው? መጽሀፍ እንደሚል ወይ ኢየሱስ እኔ ... ነኝ ያለውን ብቻ አለማለትህ ነው ። አንተም ሀይማኖትን እየሰበክ ነው ።ኢየሱስን መስበክ ኢየሱስ ነኝ ያለው ላይ አንዲት ቃላት አይጨምርምና
ታድለሕ መፈስቅዱስ ባተ ይጠቀማል❤❤
ጌታ እየሱስ ከዚህ የበለጠ የልብ መገለጥን ይስጥህ፤ በምታስተምረው የእግዚሃብሄር ቃል ተባሪካለሁ፡፡
ዋው እየሱስ ጌታ ነው ድንቅ መልዕክት ትምህርት ነው ተባረክ ❤
ዘመንክ ይባረክ ሁልጊዜ አዲስ ነገር አይታጣብክ ተባረከ
ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውዋ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለወደደን ለመረጠን ልጆች ላደረገን ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን የሰማይ ወራሽ የምድር ጨው ለጠላት መርዝ የምድር እንግዳ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክ አገልጋይ ፒተር ❤ ድንቅ መልክት ነው ❤
ታባረክ ❤️❤️❤️❤️ቆንጆ ተምርህት ነው ታባረክ
amen amen hallelujah 🙏🙌😇
🎉ወንድሜ ፒተር
ፀጋው ይቭዛልህ በትምርትህ ተባርኬለሁ
Amen❤❤❤❤❤
My god bless ❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ
❤❤❤❤❤❤
Zamanii biruk yihun
አስተማርየ ነህና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏
የበጎነቱ አዋጅ ነጋሪ። ዘመንህ ሁሉ ከጌታ ፊት አይሰወር።
Hey
የእ/ር መንግስት ልጅ ነን ተባረክ!!!!
Powerful❤
Ameen ❤geta yebarik ....🙏🙏more astemiren
so powerful
This Pasor is a good teacher of bible GO ahead!!pastor
Ameeen GATAEYESUS zemenekin hulu yebarekew!!! 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
ጌታ እየሱስ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብልህ
amen.amen geta yebarekak❤❤❤❤❤
I praise God for his grace of wisdom and knowledge he has given upon you!
አስቤው ማላውቀውንዛሬ ተረዳሁ ትምህርቶችህ ሁሉ ወደማንነቴ መልሶኛል ስለ ጌታ ውልደት ልዮ ነው በዚህ ሁኔታ ተምሬ አላውቅም❤❤❤❤❤ተባረክ ወንድምዬ እናቴ ኑርልኝ ❤❤❤
Gbu
Geta yebarki zamanih yebarki
am satisfied with such Gods word thank you brother peter
Brother and sisters if you don't subscribe to this channel God knows what you are😍😍😍 missing?
በምታሰተምረው ትምህርት ተጠቅመናልና ጌታ ይባርክህ
Ameen❤❤
አ
You have been a blessing to me in my faith walk here in the US. I thank God for His grace on you. How do I contact you about a question I have about you teach last week I believe. Thank you.
ጅማሬ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ፣
ነገር ግን ወደ መሃል ላይ ሲደርስ ሁሉንም አበላሸህ
- በመጀመሪያ ቅዱስ ገብርኤልን un certified አደረገው
- ከዚያም መጥተህ ማሪያምን ፣ un certified አደረካት
- በእርግጥ አውቀህ አይደለም ፣ ነገር ግን ቃሉን የተረዳህበት መንገድ ለአንተ ብቻ ሳይሆን ይህንን ለአዳምጡ ሁሉ መሰናክያ ይሆናል ።
- አንተም ሆንክ ተከታዮችህ በሙሉ ፣ እንደገና ቃሉን መመርመር ለመዳናችሁ በረከት ይሆናል
- እኔ በግሌ የስህተት ትምህርት ሆኖ አግኝቼዋለሁ።
እረ ተው መለኮት አይወለድም
መለኮት በስጋ ከመጣ
ልጅም አባትም ከሆነ
አባቴ እና ልጄ አለ የተባሉት በምን መልኩ ነው ?
ማንነቱ መለኮት ከሆነ
የመለኮት ባህሪ ካልሆነው አንዱ እንዴት ሞተ ? እንዴትስ ታየ ?
ራሱም አብ በስጋ አልመጣም በልጁ ተገለጠ እንጂ
መጣ ማለትና ተገለጠ ማለት በጣም ልዩነት አለው
አንድ መለኮት ነው ያለው እሱም የኢየሱስ አምላክና አባት ነው
መለኮት ስጋ ከለበሰና ምድር ከመጣ ኢየሱስ ወደ ማን ነበር ሲጸልይ የነበረው?
ይሄ ብቻ አይደለም
በራእ 3:2 ካረገ በኃላ በአምላኬ ፊት ብሎ ያለው ማንን ነው?
የማይታየው አምላክ ምሳሌስ ለምን ተባለ ? ማን ነው መታየት የማይችለው አምላክ ?
አንተ መለኮት በስጋ ተገለጠ ትላለህ
በስጋ የተገለጠው መለኮት ከሆነ ማንም አይቶት የማያውቀው አምላክ የተባለው ሌላኛው መለኮት ነው?
መጽሀፍ እንደሚል ወይ ኢየሱስ እኔ ... ነኝ ያለውን ብቻ አለማለትህ ነው ።
አንተም ሀይማኖትን እየሰበክ ነው ።
ኢየሱስን መስበክ ኢየሱስ ነኝ ያለው ላይ አንዲት ቃላት አይጨምርምና