ความคิดเห็น •

  • @famisha8283
    @famisha8283 2 ปีที่แล้ว +14

    ፍልፍሉ ድሮ በሲዲ እንደዚህ አይነት ትሰራ ነበር አሁን በዩቱብ በመምጣትህ ደስ ብሎናል በርቱ ቀጥሉበት

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 ปีที่แล้ว +18

    አቤት እኮ ፍልፍሉ አንተ ያለህበት ሁሉ በሳቅ ሆዴን ታሳምመኛለህ ከመዳሜ ጋር ተጣልቼ ተናዴጀ ነበር አዝናናከኝ ቀጥልበት

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እዚህ ደግሞ ፊሊፒኒዎች አድመውብኝ በያያት ይለኛል

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ፍልፍሉ ያለበት ድራማ በጣም ነው ደስ የምለኝ ወይኔ አምላኬ

  • @BewuketuTube
    @BewuketuTube ปีที่แล้ว +1

    ፍልፍሉዬ አንደኛ ይመችክ እረጅም እድሜ ጤና ሰላም ያብዛልክ ከጐደኞችክ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg 2 ปีที่แล้ว +9

    ፍልፍሉዬ አንደኛ ይመችክ እረጅም እድሜ ጤና ሰላም ያብዛልክ ከጐደኞች ጋር እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ጎበዞች በርቱልን ሁሌም እንድታስቁን👌👌👍👍😘😘

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም 🇪🇹😅😅😅😅😅😅

    • @fikaethio3180
      @fikaethio3180 2 ปีที่แล้ว +1

      @@madinamadina4406 selam nesh

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 ปีที่แล้ว +20

    ዋው በጣም አሪፍ ነው በስንቱ ተጨናንቀናል እደዚ ፈታ አርጉን 😂 ግን አጠረ 😔

    • @yakobteka7505
      @yakobteka7505 2 ปีที่แล้ว

      Ahun yehey menu asekosh nw 🤔, ewnetem sak nafekoshal

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 ปีที่แล้ว

      @@yakobteka7505 😂😂😂🙌🙌🙌🙌😂😂

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 2 ปีที่แล้ว +4

    መልስ አላለም። 😃😂😂😂

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +11

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 2 ปีที่แล้ว +1

      መሐመድ የዉሸት ነብይ አሁን ገሐነም ጠብቀው

    • @hamziyahussen3677
      @hamziyahussen3677 2 ปีที่แล้ว

      @@thomasgebremedhin831 mn endant ayntu talkasha engan wed naby aynagrwm 😡

  • @yedani5574
    @yedani5574 2 ปีที่แล้ว +8

    እንደዚ ፈጠራ ስትሰራ ጥሩ ነው !! የበለጠ ሞክር!! this is turning point
    of filfllu

  • @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
    @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 2 ปีที่แล้ว +4

    😂😂 በዚህ ግዜ መሳቅ እንዴት እንደናፈቀን እኮ እናተን ሳይ 90ቹን ነው የሚመልሰኝ ተባርኩ

  • @abatofficial
    @abatofficial 2 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ዘመን ሁለት ሺዎቹን መሰለኝ ያን ዘመን አስታወሳቹኝ🤣🤣🥰🥰

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 2 ปีที่แล้ว

    felfeluye aref timret new yefeterachehut bertu Betam ahun sew feta malet new menfelgew 🥰🥰🥰🥰

  • @629ization
    @629ization 2 ปีที่แล้ว +2

    'After 20 minutes later' ተመችቶኛል

  • @astertalahon6375
    @astertalahon6375 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ አየ ፍልፍሉ ምርጥ ሰው

  • @sharewmisge2791
    @sharewmisge2791 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍልፍሉ በጣም የሚመቸኝ ይመችህ አቦ

  • @yomifkumsisabededa3469
    @yomifkumsisabededa3469 2 ปีที่แล้ว +1

    fagulo sil betam new des milegn gin amarigna bezum balakim asabu gebtolignal!
    even if I don't know amharic very well I can understand what does he mean but I wanna speak amharic like native language!

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 ปีที่แล้ว +2

    የሀገሬ ውሀ ናፈቀኝ እንዲህ ቀዳ አድርጎ መጠጣት እማማ ኢትዮጵያ ፈጣሪዬ ሆይ ሀገሬን ሰላም እና ፍቅር ስጥልኝ

  • @ጊዮናዊትአበበ
    @ጊዮናዊትአበበ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰው እንደቅጠል ይረግፋል የኛ ደናቁርቶች ያሳሰባቸው የዘይት ጉዳይ ነው

    • @blenshawel4354
      @blenshawel4354 2 ปีที่แล้ว

      ere baks ena zyt yalasasbn tadiya min yasasbn tkljals ende ho

    • @ጊዮናዊትአበበ
      @ጊዮናዊትአበበ 2 ปีที่แล้ว

      @@blenshawel4354 ወሬኛ የት አባሽ ስታውቂው በጓያ ሽሮ አድገሽ አሮጊት

  • @eyob2837
    @eyob2837 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ጭውውት ነው በዚው ቀጥሉ እኖዳችዋለን

  • @AdisuDenu
    @AdisuDenu หลายเดือนก่อน

    kaziiiminii inmarii bamiifasii uwaa mashiinatii nawuu

  • @asekelebb5283
    @asekelebb5283 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ከበበው ፍታ አረከን የዝይቱማ ዝም ነው ክክክክክክክ

  • @muluayalew9280
    @muluayalew9280 2 ปีที่แล้ว

    Andand sew filfilun alewedewen ayaskim aychelim ere sintu yelale ene gin yasekegale endene emsimama like

  • @ቃልነኝየሽዋልጅ
    @ቃልነኝየሽዋልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ፍልሉ አተንሣይ ጭቀቴ ይጠፋል ኑርልኝ የደሥታዬምጭ

  • @تمرةحبشي
    @تمرةحبشي ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂

  • @bruktyrose5879
    @bruktyrose5879 2 ปีที่แล้ว

    ፍልፍሉ❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍

  • @megerssam4944
    @megerssam4944 ปีที่แล้ว

    The end 😂😂😂

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 ปีที่แล้ว

    እረ ፍጉሎ ልጠብቃ አላለም 😂😂😂😂😂

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍልፍሉ..ቆጆ..መኪና..አለችህ

  • @melattube8071
    @melattube8071 2 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkkk eree Wayine uuuuuuu

  • @aiichakonjo5391
    @aiichakonjo5391 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነው

  • @wubetitegegne7113
    @wubetitegegne7113 2 ปีที่แล้ว

    😀😀😀😀felfelu kale saki aytefami sewdew

  • @Guzo360
    @Guzo360 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳላየዉ ነው 👍 ያረኩት ምክንያቱም ፍልፍሉ ነዋ

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 ปีที่แล้ว +1

    ደቂቃውን ረዘም አድርጉልን

  • @mdmubarokmdmubaok1051
    @mdmubarokmdmubaok1051 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክ ወይ በሳቅ

  • @ababooman9494
    @ababooman9494 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣Wayii filfiluu

  • @makiyak6270
    @makiyak6270 2 ปีที่แล้ว

    Fagulo lixabeq ha 😂😂😄

  • @mahitube7604
    @mahitube7604 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkk Aye filefilu besake gedlekegn lemanignawem demergn betesebe arigehalehu

  • @tube8613
    @tube8613 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል

  • @gezhagnteramedew9192
    @gezhagnteramedew9192 2 ปีที่แล้ว +1

    minim ayil but kante bizu yitebekal filfilu

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 ปีที่แล้ว

    አይ ፍልፍሉ የሳቄ ምንጭ ስወዲህ

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው ፋጉሎ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም ሣቅ ተራ

  • @kuwaitcity863
    @kuwaitcity863 2 ปีที่แล้ว

    ዎውውውው ክክክክክክክክ

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 ปีที่แล้ว

    በዚስአት ከመጨነቅ ያተመስማት ይበልጣል

  • @እህተማርያምየገብርኤልልጅ
    @እህተማርያምየገብርኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ከእሙዬ ቤት ነው የመጣሁት

  • @Fun_Media-New
    @Fun_Media-New 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 very funny
    አመሰግናለሁ

  • @LoveAmericaorLeaveAmerica
    @LoveAmericaorLeaveAmerica 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመችቶናል

  • @kef1613
    @kef1613 2 ปีที่แล้ว

    መልስ አላለው 😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @መርየምነኝየአላህባርያ
    @መርየምነኝየአላህባርያ 2 ปีที่แล้ว +1

    በውሀ ሆዱን ሞላው እኮ😂😂😂

  • @desalegneshete5026
    @desalegneshete5026 2 ปีที่แล้ว

    Woy felfelu kkkkkk

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍልፍሉ..ስወድህ..ሳይናገር..እዲሁ..ያስቀኛል

  • @mahimaha1230
    @mahimaha1230 2 ปีที่แล้ว

    After 30 minutes latter kkkkk

  • @hayaatnasraddiin5546
    @hayaatnasraddiin5546 2 ปีที่แล้ว

    እፉይ እህ አሚሮይ እኮ በዝህበጡረንት ምከናይት ሌፈንዳሲል ደረሳችሁሉኝ እኮ

  • @በጌታደሰይበላቹ
    @በጌታደሰይበላቹ 2 ปีที่แล้ว +1

    ለህብረተሰቡ ሸንት መሸናት በይ መንገዱ ጥሩ እዳለሆነ ብታሰተምሩ መልካም መሰለኝ ግን የፍለፍሉ ልክ እንደ ደና ነገር በቆማቹብት ባገኛቹት ቦታ ሸኑ እንደ ማለት ነው መልክቱ ። የሄ ጥሩ አይደለም የፀዳት ሰራተኛው መከልከሉ መልካም ሆኖ ግን ትምህረት ነገረ ወይም ምክረ ነገረ አለገረውም ? ቡዙ ሰተት ያለበት ኮሜዲ ነው ምኑም አነፋኝም የደብራል በአጠቃላይ ሸንተ በይ መንገዱ መሸናት ነወር ነው

  • @clickclick4680
    @clickclick4680 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሳኩት

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 2 ปีที่แล้ว +1

    አካባቢው ባለው material መጠቀም 🤣🤣🤣

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 2 ปีที่แล้ว

    ወዮ ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣

  • @samuelmekonenn6615
    @samuelmekonenn6615 ปีที่แล้ว

    Kebet temchetogale ke gizew ga yehedale😂

  • @abebetigire9431
    @abebetigire9431 2 ปีที่แล้ว +1

    Sorry, gn either 20' later, or after 20'(mnts) bihon, after 20 mts later milewn.

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 2 ปีที่แล้ว +1

    keberu yesfa filifelum balimekina hone

  • @kabenawolkete3976
    @kabenawolkete3976 2 ปีที่แล้ว

    የወልቂጤ እና አጎራባች ወረዳ የቀቤና ልዩ ወረዳ በአስቸኳይ የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት እንድያጻድቅ እንጠይቃለን::

  • @Abdat-u1m
    @Abdat-u1m 2 ปีที่แล้ว

    Sntt nehh 😂😂😂😂

  • @clemobile2086
    @clemobile2086 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍልፍሉ ሆድህ ውስጥ አሳ እያረባህ ነው? ክክክክክክክክክል

  • @healenhealenan1817
    @healenhealenan1817 2 ปีที่แล้ว

    Ar uuuu yamidama sera dakema aragong nebr aboo yimach zan nw yalekuta

  • @HabeshaOnlineStore
    @HabeshaOnlineStore 2 ปีที่แล้ว

    Fagulo😂😂😂😂😂😂😂

  • @tg8765
    @tg8765 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂አይያተነገር

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 2 ปีที่แล้ว

    Sawodachuh💚💚💚💛💛💛❤❤❤🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @meazagirmakostr9267
    @meazagirmakostr9267 2 ปีที่แล้ว

    የሳቅ ምጭ😂😂

  • @tamtamiratitikilutamiratit1248
    @tamtamiratitikilutamiratit1248 2 ปีที่แล้ว

    አዲስ ሙዝቃ በሲዳምኛ ሲዳም ጐባ አማያ የተሰው ን በቅርብ ቀን ይጠብቁ እመሰግናሌሁ😅🎉

  • @ementmedia8081
    @ementmedia8081 2 ปีที่แล้ว

    bertu Dess Yelal

  • @hemutube7851
    @hemutube7851 2 ปีที่แล้ว +3

    "After 10 min later"😱 is wrong
    use either "after 10 min"or
    "10 min later"

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fionasabado5035
    @fionasabado5035 2 ปีที่แล้ว

    Zayiti kkkkk

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፏግሎ ልጠብቃ ክክክክክክክክክ

  • @nadifafm763
    @nadifafm763 2 ปีที่แล้ว +1

    After 20 minutes later አይባልም ጋይስ 20 minutes later ነው እሚባል

  • @سميرهمحمد-خ3ظ
    @سميرهمحمد-خ3ظ 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️

  • @aminaibrahim7705
    @aminaibrahim7705 2 ปีที่แล้ว

    መስራት ያለብክ ሚያስቅ እና የሚያስተምር መሆን አለበት እጅይ በየመገዱ መሽናት ያናዳል እጅ አያስቅም ምክንያቱም በአለም ነው የምትታየው ደሞ አሜርካ መተክ አይተሀል መገላይ መሽናት ነውር እደሆነ ብትችል አስተማሪ ሁን

  • @kidugedefaw5889
    @kidugedefaw5889 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ያዝናናል። ግን እንግሊዝኛውን በሚያውቅ ሰው አፅፉት። After 20 minutes later አይባልም። የሚሆነው After 20 minutes ወይም 20 minutes later ነው።

    • @meleketmedia-5596
      @meleketmedia-5596 2 ปีที่แล้ว +2

      ምናልባት የኮመዲው አካል መሠለኝ..

  • @binambekele1762
    @binambekele1762 2 ปีที่แล้ว

    😂😂👌

  • @mulyeayte3582
    @mulyeayte3582 2 ปีที่แล้ว

    ewunetm sak tera

  • @ermiyasgebremeskel3004
    @ermiyasgebremeskel3004 2 ปีที่แล้ว

    felflu beካ ቀልድ alkebh

  • @endalamawalelignmenge9710
    @endalamawalelignmenge9710 2 ปีที่แล้ว

    'after' 30 minutes 'later'

  • @yeshibelete8533
    @yeshibelete8533 2 ปีที่แล้ว

    Very funny

    • @negattube1899
      @negattube1899 2 ปีที่แล้ว

      subscribe እነደማመር

  • @jamilajoji5447
    @jamilajoji5447 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @NetsanetTadesseAyalew
    @NetsanetTadesseAyalew ปีที่แล้ว

    Des ayilim

  • @ebrahiamhassen2280
    @ebrahiamhassen2280 2 ปีที่แล้ว

    😄 🤣 hahahaha

  • @togetherasone6448
    @togetherasone6448 2 ปีที่แล้ว

    እዳይቆጠርብ በትንሹ ጠጣ!

  • @azizaali8905
    @azizaali8905 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክ

  • @ትዝታሥማቸውምስራቅአማራፋ
    @ትዝታሥማቸውምስራቅአማራፋ 2 ปีที่แล้ว

    አቤት

  • @wondimgetachew7574
    @wondimgetachew7574 2 ปีที่แล้ว

    Alkuatrim mndnew

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkk

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 2 ปีที่แล้ว

    ግን ምኑ ነው የሜያስቀው ?

  • @wubishettadesse5913
    @wubishettadesse5913 2 ปีที่แล้ว

    '' After 20 min' later' just say 20 min later or after 20 mins.

  • @HaAb-lk4to
    @HaAb-lk4to 2 ปีที่แล้ว +1

    movie malet to learn something so menged meshenet not good to show

  • @enattubeenattube2109
    @enattubeenattube2109 2 ปีที่แล้ว

    እውነት አያስቅም ግን ይሁን እሺ ፍ ፋጉሎ!!

  • @بركهبركه-س1ط
    @بركهبركه-س1ط 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤👍👍

  • @ቃልነኝየሽዋልጅ
    @ቃልነኝየሽዋልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ጨምሩበት ለቀጣይ

  • @fassildesalegn8621
    @fassildesalegn8621 2 ปีที่แล้ว

    😂😂🤣🤣😅🤣🤣😂