ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህ ታሪክ እጅግ ቆየ ልጆም ዛሬ ላይ በሂወት የለም በጃፓን ብዙዎች ፆታቼው መልካቸው በቀዶ ጥገና የቀየሩ በሂወት የለም ብዙዎች በካንሰር ሆስፒታል በመመላለስ መጠን አልባ መድህኒት ሂወታቼው አፈዋል 💔💔💔እግዚአብሔር ትውልድን ይታደግ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿በውጭ በመድሀኒት ታዋቂ ሰዎች ነው ብዙዎች ሂወታቼው ስያልፍ በአፍሪካ ደግሞ ቀዶ ጥገና ባይኖርም በድህነት እና ኩፉዎች በሰሩት ጥበቃ ባ ጡ ሕፃናት የብዙዎች ሂወት ተበላሽተዋል 💔💔💔💔💔😨
ወንድማችን ቁም ነገር ያለው ነገር ስለምታስተላልፈልን እናመሰግናለን !!
@@nishanraday7062 🙏🙏🙏
ይህ ቪዲዬ በጣም ቆይቶል እኔ እነሱን ማስተዋዋቅ ስለሚመስለኝ ባይታይ እመርጣለሁ እዚህ አረ ስንት ጉድ አለ ዛሬ እኮ እዚህ ልጅ ብንወልድ ሴትና ወንድ ብለን የመሰየም መብት እንዳይኖረን ሰርተው ነበር እግዚአብሄር ግን ቀደመ
ሰለም ነው አባትየው በጣም ነው የሚያሳዝነው አዎ በአሜሪካ እጅግ እየተሰፋ ነው እኛም እያሰፈራን ነው እግዚአብሄር ይድረሰልን ።
እንዃን ደና መጣህ ቁም ነገር ያላቸውን ቪዲዮ ሰለምታርብልን ክበርት ይሰጥልን❤❤
ሁሉም ይህን ጠቃሚ መርሀ ግብር ሼር እናድርግለት SHARE SHARE SHARE
በጣም አመሰግናለሁ 🙏
በነገራችን ላይ ግዜው ያለፈውን አምላከ እግዚያብሔር ምድርን በንፍር ውሀ እዳጠፋት ዘመን የለን እመሰለኝ ነው የሴትነት ክብር ወደቀ : ግብረ ሰዶምነት ነገሰ :ሀፍረትን መሸፈን ቀረ: አባት ከልጁ መውለድ መድፈር ጀመረ ።: ታላላቃችንን ማክበር ቀረ: በአምላክ ደም 1 መሆናችንን ትተን ብሔርተኝነት ነገስ ።።አረጌታሆይ በቶሎና አስቀይመንሀል በድለንሀልና ትዕዛዝህን አላከበርንምና
😢😢😢😢አባት ሳለቅስ እፍፍፍፍፍ አሳፊራ ነው እደት ሰው የፈጣሬን ስራ ይቀይራል አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ለንሰሀ አብቃን😢😢😢😢
እኔ ሙስሊም ነኝ ስለ እንባ መጥፎነት አባታችን ያወሩት ደስ ይላል
የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ በጣም አሪፍ ትምህርት የሚሰጡ ናቸው
🙏
በርታ❤
🙏 please share the link to others.
😢በትህትና❤❤@@awtar_media
የእርቅ ማዕዱ እንዳልክ ሳያጠፋ አይቀርም ያመጣህው ድምፁ ግን ጥሩ አልነበረም
እዉነት ነዉ የቆየም ቢሆን ያላየ ሊኖር ይችላል አሰተማሪ ነዉ ሌላዉ እንደዚህ ሰዉነታቸዉን የሚያሰዩትን ባታቀርቡ ጥሩ ነዉ ዉቅና መሰጠት ነዉ ሰዉ እንደናቃቸዉ ማሰየት ነዉ ባለማቅርብ
መፍትሄ ልንሰጥ የማንችለውን ጉዳይ በሚድያ አመቶ ማስተዋወቁ ምን ቁምነገር አለው እይታቸውን ከመጨመር ውጭ አብዛኛ ሚዲያ ላይ የሚሰራ የሠይጣንን ስራ የሚመረምር ነው😢የእግዚአብሔርን ቃል ብንናገር ብናስተላልፍ እነዚ ሰዎች ክፍ ስራቸው አይጠፋምን 😢 ብቻ ግን ልብ ይስጠን
ሓሓሓ አረ ዛሬነው የሠማሕው ይዚሕ አባት ሠቆቃ ደም ነው ያሥለቀሰኘ ሑለት አመት ሙሉ ታሪኩን ብታውቁ አሑን የሖነውን ወየሑ ወገኖቼ መሐንነት ትመርጣላችሑ 😭😭😭😭😭😭😭
ይቅርይበለን ሀጢያታችን በዛ።
ሰላም ለእናንተ ይሁን 💝በሚሎዮን የሚቆጠሩ ምእራብአውያን እኮ ፈጣሪያቸውን ስለማያዉቁ እርስ በእርሳቸው ይሰጋገዳሉ,,,!!!ኢትዮጵያውያን በእምነት ከኛ በላይ ማንም የለም እያልን ቅዱስ ቃሉ መልእክት ምን እንደሚል እንኳ አናውቅም ለሰው እንበረከካለን,,,!!!ሁሉም ባይሆን አብዛኞች በስንቱ እየዘቀጥን አለን 💔
ወንድሜ የቼኪቻይንም ልጁ አደዚህ በፆታ ቅየራ ተቆራርጠዋል ኢትዬጵያዊው በልጅነቱ የሄደ ኢማኑኤልና የምወደው ዘማሪ የሰዶምን መንገድ ተከታዬች ናቸው።። አቤቱ በቃ በለን
ትክክል የእንባዬን መልስ እጠብቃለሁ 😢😢
የልጅትዋ ታላቁ ችግር እስዋ ተሸክማ ለረጅም ግዜ የያዘችው ሚስጥር ኣሁን መናገርዋ ብዙ ችግሮች ይዞ እንደሚመጣ ኣለማስተዋል ነው፡ የጠቀከስካቸው ችግሮች እንዳሉ ሆነው ዋነኛው ተጠቂ ግን ልጅዋ ነው ምክንያቱም ኣሁን ያለበት እድሜ ብዙ ነገሮች ለማመዛዘን በቂ ዕድሜና ተመክሮ የለውም፡ ስለዚህ በስነልቦና ስለሚጎዳ ለቀጣይ ትምህርቱም ይጎዳዋል፡ እኔ እስዋን ሳይሆን ይህ ፕሮግራም ያቀረበው ወንድም የተሳሳተ ይመስለኛል፡ ኣንድን ሰው በንስሃ ለማዳን ብዙ ሰዎችን ስለሚጎዱ።
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ካላስቸገርኩህ መጨረሻ ላይ ስለትዳር የተናገሩት ሙሉውን ማየት ስለፈለኩ ምን ሚድያ ላይ ነው ?
በመጨረሻው ዘመን ሰይጣን ከሚጠቀምበት ዋነኛና ዋነኛ መሳሪያው ዝሙት ነው ይህ መንፈስ ያለበት ማንም ወንድ እንዲህ ዓይነት እርቃን ወዳድ ሴት ካገኘ ማለፍ አይችልም ስለዚህ አንዱ ምልክት ነው ሰዎች በጣም በዝቷል ይሄ ነገር ሰው ሳያውቀው በጣም እየተጓዘበት ያለ መንገድ ነው
😂😂😂ewnete new yetekefete eka wesete koshasha yegebabetale 😂😂😂sebesebe beye emuyaaa
ያሳዝናል😭😭😭😭
በጣም የቆየ ታሬክ ነው እኔ ደም እንባ ነው ያስለቀሰኝ እሷ ባሁን ሰዓት ባለትዳር አይደለችም ሲቀጥል በሽተኝአ ልጅ አላት ልጇ ከባድ ችግር ላይ ነው እሷ ከነ በሽተኝአ ልጇ ጥሏት ለሄደ ባሏ ሳይሆን ልጄን አድኑልኝ ነው ለሌላ ጊዜ እስከመጨራሻ ለማየት ሞክሩ ከመፍራድ በፊት
ወንድም በጣም ከምወዳቸው ፕሮግራሞች ኣንዱ ያንተ ነው፡ ነገር ግን ዛሬ ምን እንደተፈጠረ ኢኮ(Echo) ነበረው። በርታልን
በጣም አመሰግናለሁ 🙏 እናስተካክላለን
@@awtar_media የሚሰራ ይሳሳታል፡ ስለ ቀና መልስህ እኔም ኣመሰግናሎህ። keep it up.
ድምፁ ጥራት የለውም ።
😢😢😢😢😢
enkuwan bedhna metahe ANEBESAW
🙏🙏🙏
Echo እና የድምፅ መደራረብ አለው የዛሬው ቪዲዮ
እናስተካክላለን 🙏
ሲጀመር ያለፈ ታሪክ ምንም አይጠቅማትም ይባስ ትዳሮን ለመበጥበጥ ካልሆነ
ይህ ታሪክ እጅግ ቆየ ልጆም ዛሬ ላይ በሂወት የለም በጃፓን ብዙዎች ፆታቼው መልካቸው በቀዶ ጥገና
የቀየሩ በሂወት የለም ብዙዎች በካንሰር ሆስፒታል በመመላለስ መጠን አልባ መድህኒት ሂወታቼው አፈዋል 💔💔💔እግዚአብሔር ትውልድን ይታደግ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿በውጭ በመድሀኒት ታዋቂ ሰዎች ነው ብዙዎች ሂወታቼው ስያልፍ በአፍሪካ ደግሞ ቀዶ ጥገና ባይኖርም በድህነት እና ኩፉዎች በሰሩት ጥበቃ ባ ጡ ሕፃናት የብዙዎች ሂወት ተበላሽተዋል 💔💔💔💔💔😨
ወንድማችን ቁም ነገር ያለው ነገር ስለምታስተላልፈልን እናመሰግናለን !!
@@nishanraday7062 🙏🙏🙏
ይህ ቪዲዬ በጣም ቆይቶል እኔ እነሱን ማስተዋዋቅ ስለሚመስለኝ ባይታይ እመርጣለሁ እዚህ አረ ስንት ጉድ አለ ዛሬ እኮ እዚህ ልጅ ብንወልድ ሴትና ወንድ ብለን የመሰየም መብት እንዳይኖረን ሰርተው ነበር እግዚአብሄር ግን ቀደመ
ሰለም ነው አባትየው በጣም ነው የሚያሳዝነው አዎ በአሜሪካ እጅግ እየተሰፋ ነው እኛም እያሰፈራን ነው
እግዚአብሄር ይድረሰልን ።
እንዃን ደና መጣህ ቁም ነገር ያላቸውን ቪዲዮ ሰለምታርብልን ክበርት ይሰጥልን❤❤
ሁሉም ይህን ጠቃሚ መርሀ ግብር ሼር እናድርግለት SHARE SHARE SHARE
በጣም አመሰግናለሁ 🙏
በነገራችን ላይ ግዜው ያለፈውን አምላከ እግዚያብሔር ምድርን በንፍር ውሀ እዳጠፋት ዘመን የለን እመሰለኝ ነው የሴትነት ክብር ወደቀ : ግብረ ሰዶምነት ነገሰ :ሀፍረትን መሸፈን ቀረ: አባት ከልጁ መውለድ መድፈር ጀመረ ።: ታላላቃችንን ማክበር ቀረ: በአምላክ ደም 1 መሆናችንን ትተን ብሔርተኝነት ነገስ ።።አረጌታሆይ በቶሎና አስቀይመንሀል በድለንሀልና ትዕዛዝህን አላከበርንምና
😢😢😢😢አባት ሳለቅስ እፍፍፍፍፍ አሳፊራ ነው እደት ሰው የፈጣሬን ስራ ይቀይራል አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ለንሰሀ አብቃን😢😢😢😢
እኔ ሙስሊም ነኝ ስለ እንባ መጥፎነት አባታችን ያወሩት ደስ ይላል
የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ በጣም አሪፍ ትምህርት የሚሰጡ ናቸው
🙏
በርታ❤
🙏 please share the link to others.
ሁሉም ይህን ጠቃሚ መርሀ ግብር ሼር እናድርግለት SHARE SHARE SHARE
😢በትህትና❤❤@@awtar_media
የእርቅ ማዕዱ እንዳልክ ሳያጠፋ አይቀርም ያመጣህው ድምፁ ግን ጥሩ አልነበረም
እዉነት ነዉ የቆየም ቢሆን ያላየ ሊኖር ይችላል አሰተማሪ ነዉ ሌላዉ እንደዚህ ሰዉነታቸዉን የሚያሰዩትን ባታቀርቡ ጥሩ ነዉ ዉቅና መሰጠት ነዉ ሰዉ እንደናቃቸዉ ማሰየት ነዉ ባለማቅርብ
🙏
መፍትሄ ልንሰጥ የማንችለውን ጉዳይ በሚድያ አመቶ ማስተዋወቁ ምን ቁምነገር አለው እይታቸውን ከመጨመር ውጭ አብዛኛ ሚዲያ ላይ የሚሰራ የሠይጣንን ስራ የሚመረምር ነው😢የእግዚአብሔርን ቃል ብንናገር ብናስተላልፍ እነዚ ሰዎች ክፍ ስራቸው አይጠፋምን 😢 ብቻ ግን ልብ ይስጠን
ሓሓሓ አረ ዛሬነው የሠማሕው ይዚሕ አባት ሠቆቃ ደም ነው ያሥለቀሰኘ ሑለት አመት ሙሉ ታሪኩን ብታውቁ አሑን የሖነውን ወየሑ ወገኖቼ መሐንነት ትመርጣላችሑ 😭😭😭😭😭😭😭
ይቅርይበለን ሀጢያታችን በዛ።
ሰላም ለእናንተ ይሁን 💝
በሚሎዮን የሚቆጠሩ ምእራብአውያን እኮ ፈጣሪያቸውን ስለማያዉቁ እርስ በእርሳቸው ይሰጋገዳሉ,,,!!!
ኢትዮጵያውያን በእምነት ከኛ በላይ ማንም የለም እያልን ቅዱስ ቃሉ መልእክት ምን እንደሚል እንኳ አናውቅም ለሰው እንበረከካለን,,,!!!
ሁሉም ባይሆን አብዛኞች በስንቱ እየዘቀጥን አለን 💔