ደራሲው ሰለምቴና ሃፊዘል-ቁርኣኗ አይነ ስውሯ ሚስቱ || Ustaz Muhammed Khedr || Ebs Tv || Minber Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ደራሲው ሰለምቴ
    #habeshatiktok #yetenbitube #muhammed_essa
    ሀሰተኛው መፅሐፍ በስልጥኛ
    #ethiopia #yetenbitube #worabetube
    ሽንገላችሁን ኣቁሙ
    • 🔴1ኛ- ሽንገላችሁን ኣቁሙ -2ኛው ...
    የጎዳናው ደዕዋ እና ተቃዋሚው ግለሰብ !
    • 🔴Ustaz Muhammed Khedr ...
    የአቢሲኒያ ባንክ ሰራተኛ ድፍረት ለእፍረት !
    • 🔴የአቢሲኒያ ባንክ ሰራተኛ ድፍረት ...
    ወንጌላውያኑ ባይብላቸውን ካዱ
    • 🔴ወንጌላውያኑ ፈጠጡ ባይብላቸውንም ...
    ቄሱ "በገዛእጄ ጠርቤ ላበጀሁት ታቦት ኣልሰግድም" ኣሉ
    • Video
    #ethiopianartist #habeshaparty #habeshafashion #ethiopianwomen #ethiopianwomen #eritrea #ethiopian #habesha #tiktokethiopia #habeshatiktok #ethiopianmusic #tiktokhabesha #dollar #dubai #canada #unitedkingdom #bitcoin #moneymaking #ethiopianmusic #ethiopianvlogs #ethiopianmivie #habeshadance #habeshamovie #ethiopiandrama #ethiopianmusicvideo #drama #movie #ethiopiannews
    #ebstv #ethiopian #dancevideo #ethiopiantiktok #abaytv #fanatv #kanatv #etv #ethiopianradio #aletube #seifuonebs #seifufantahun #habeshatiktok #eregnaye #adeydrama #abelbirhanu #donkeytube #denklejoche #ድንቅልጆች #ellarecords #visionentertainment #awtarmeltimedia #nahomrecords #minewshewatube #hopeentertainment #podcast ethiopodcast
    ebs tv worldwide, ebstv, habeshavideo, ebs tv kedamen kesehat, kanatv, donkey tube, ዶንኪ, ሰበር ዜና, የአርቲስት ቅሌት, new orthodox mezmur, new Protestant mezmur, neshida, nebilnur, hab media, gold digger prank, esthetic melese, abiy ahmed, adanech abebe, mota keranyo, making money instagram and telegram, ethiopian artist Amharic comedy, ethiopian movie 2023 Ella records, vision entertainment, hope entertainment, menew shewa tube, podcast, ethiopodcast,
    #tiktokers
    #blogging
    #twitter
    #ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralayzed
    #motivetionalspeech
    #amharicmovie2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #ድንቅልጆች
    #denklejoche
    #donkeytube
    #abelbirhanu
    #adeydrama
    #adeydrama
    #habeshatiktok
    #seifufantahun
    #seifuonebs
    #aletube
    #ethiopianradio
    #etv
    #kanatv
    #fanatv
    #abaytv
    #ethiopiantiktok
    #dancevideo
    #ethiopianmuslim
    #ebstv
    #ethiopiannews
    #drama
    #habeshadance
    #ethiopianvlogs
    #dubai
    #canada
    #ethiopianartist
    #eritrea
    #habesha
    #tiktokethiopia
    #ethiopianwomen
    #habeshafashion
    #dollar
    #tiktokhabesha
    #muhammed_essa
    #mohammed
    #muhammed

ความคิดเห็น • 304

  • @Muhammed_Khedr_Comparative
    @Muhammed_Khedr_Comparative  7 หลายเดือนก่อน +77

    ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም !
    www.youtube.com/@Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa

    • @amermuzamelamer-fq8jh
      @amermuzamelamer-fq8jh 7 หลายเดือนก่อน +3

      ኢሺ ኢሸ አለህ

    • @user-sq2mb4hz5l
      @user-sq2mb4hz5l 7 หลายเดือนก่อน +3

      እረ ቆየን ኡስታዛችን

    • @mekiyatube5716
      @mekiyatube5716 7 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ አላሁመ ባርክ

    • @user-bl1mc1gb3v
      @user-bl1mc1gb3v 7 หลายเดือนก่อน

      አርጌአለሁ

    • @useresfaughv00
      @useresfaughv00 7 หลายเดือนก่อน

      እሽ

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 7 หลายเดือนก่อน +84

    ሡበሀን አላህ እኔና የኔ መሠል ሙል ብረሀን እያለን መቅራት አቅቶናን አላህ ልባችንን ይክፈትልን ዋናው የልብ ብረረሀን ነው

    • @user-rr7tg3id2
      @user-rr7tg3id2 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ

    • @fedilasherif9867
      @fedilasherif9867 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤👍👍👍☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ

    • @Emuisa64
      @Emuisa64 7 หลายเดือนก่อน +1

      አላሁማ አሚን ያረብ

    • @user-vp9nd6qx1l
      @user-vp9nd6qx1l 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን 😭🤲

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 7 หลายเดือนก่อน +42

    ባለፈው የኔ መገድላይ ከሚስቱጋር ቀርቦ እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ ነበረ የያጫወተን

    • @marimyelemiwa1664
      @marimyelemiwa1664 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል አይቸ ልቤተስብሮነበር ለዛሬያበቃቸውጌታ

  • @semiraabdu9358
    @semiraabdu9358 7 หลายเดือนก่อน +14

    ማሽኣላህ አላህ የኢትዬጲያ ሙስሊሞች በጣም ነዉ የምዳቹዉ ኣላህ ጤና ይስጣቹዉ ኡስታዞቸ ሁሉ ዓለም ያለዉ ሙስሊም ሰላም ይስጦዉ እንሻኣላህ❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን🤲እኛም እንወዳቹዋለን❤

    • @zemuzemu1619
      @zemuzemu1619 7 หลายเดือนก่อน

      Yena 🇪🇹 🇪🇷 allah ytebkat

    • @ኢትዮጵያዊ
      @ኢትዮጵያዊ 6 หลายเดือนก่อน

      አሚን እህታችን አላህ ውድድ ያድርግሽ አላህ ይውደድሽ

    • @samerakader9665
      @samerakader9665 6 หลายเดือนก่อน

      አሚን እነተንም አላህ ይጠብቀቹ

  • @hddi491
    @hddi491 7 หลายเดือนก่อน +19

    ቃላት ያንሰኛል ይህን ሰውዪ አለማድነቅ አልችልም ካሁን በፊት በመንበር ቲቪ ላይ ቀርቦ በጣም ነበረ የተመሰጥኩት
    አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የኔ ውድ አባት ❤❤❤❤

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 7 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ኡዝታዝ አሊሙ ኡዝታዝ አላህ ከነቤተሰብህ እድሜ ጤና ጀነትንም ይወፍቅህ አዘንም አይንካህ ይሄን አባት በሚንበርቲቪ በኔ መንገድ አይቼዋለሁ አላህ እድሜውን ጤናውን ሰቶ ለሙስሊሙ የሚጠቅም ያርገው እየገዛን እናግዘዋለን አሊም ይኑር

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 7 หลายเดือนก่อน +25

    ማሻ አላህ አጂብ ነው አንዱን ባንዱ ይደግፈዋል ዋናው የልብ አለመታወር ነው ሱበሀነክ ያረቢ መጨረሻችንን አሳምረው

    • @user-yu3sw4es6z
      @user-yu3sw4es6z 7 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንያረብ

  • @user-vp9nd6qx1l
    @user-vp9nd6qx1l 7 หลายเดือนก่อน +12

    አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይወፍቆት ያ ኡስታዝ ♥️❤❤❤

  • @useresfaughv00
    @useresfaughv00 7 หลายเดือนก่อน +26

    ወላሂ ይሄን ሰውየ ሳይ እባየን ይፈሳል ሱበሃን አላህ ላይክ ሸር አድርጉ እህቶቸ ወድሞቸ❤❤

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam5623 7 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻ አላህኡስታዝ አላህእዲሜያችሁን ያርዝመዉ ላይክ ሸር አዲርጉ ያበናት

  • @kikialemu7
    @kikialemu7 7 หลายเดือนก่อน +10

    اللَّهُمَ اَعِنِّيْ عَلَيْ دِكْرِكَ وَشٌكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَاْدَتِكَ🎁

  • @user-pf3rc8iq7k
    @user-pf3rc8iq7k 7 หลายเดือนก่อน +6

    ኡስታዝ ማሻአላህ በርታ በንቅስቃሴህ ሁሉ ቪድወ ስራ ይቶብ እየተከታተልን በትንሹም ቢሆን ይጠቅምሀል ❤

  • @user-lk4xj6ni9b
    @user-lk4xj6ni9b 7 หลายเดือนก่อน +7

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-rr7tg3id2
    @user-rr7tg3id2 7 หลายเดือนก่อน +7

    ሦሉ አለ ነብይና ሀቢቡና ሙሀመድ ሦለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @alamshah560
    @alamshah560 7 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻላህ ተባረከላህ በጣም ነወ ደሰ የሚለዉ አላህ እድሜና ጠና ይስጣቹ ዉስታዛችን አላህ ይጠብቅልኝ ❤❤❤❤❤

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሱለላሁ አልይሂ ውስለም አላህ ይጥብቃችሁ ማሻአላህ ተባርካላህ አላህ ያግዛችሁ❤

  • @user-gh3fv8kq1o
    @user-gh3fv8kq1o 7 หลายเดือนก่อน +7

    አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ኡስታዘና❤❤

  • @shamimamousa-uz5sk
    @shamimamousa-uz5sk 7 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻአለህ አጂብነው አንዱን ባንዱ ይዳግፋዋል ዋነው የልብ አለመታወርነው ሱበሀነክ ያራብመጫራሻችንን አሰምርልን

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 7 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ እረጂም እድሜ ይስጣችሁ ኡስታዞች

  • @asmashafi6372
    @asmashafi6372 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አለህ አለህምዳሊላህ አለ ኒማትለ ኢሰልም

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 7 หลายเดือนก่อน +5

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር

  • @nuredinwsman
    @nuredinwsman 7 หลายเดือนก่อน +3

    ያ ጀግና ወድሜ ኡስታዝ

  • @user-rx9cj1zo3l
    @user-rx9cj1zo3l 7 หลายเดือนก่อน +3

    Allah ወንድማችን ስል ማንን ያጠንክልን ከፍ ያድርግልን ።

  • @ekrameekrame736
    @ekrameekrame736 7 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ እድሜከጤናጋ ኡስታዝ ላላህብየእወደወታለሁ❤❤❤❤❤

  • @ኡም
    @ኡም 7 หลายเดือนก่อน +5

    አህለን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ

  • @zehara53o
    @zehara53o 6 หลายเดือนก่อน

    አላሁ አክበር ያኡስታዝ በየደረሳችሁበት የጌታችን አላህ ጥበቃ አይለያችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ያረብ

  • @mohammedahmed3319
    @mohammedahmed3319 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አባታችን አንድ ጊዜ አዳማ ንግርር ሲያደርግ አይቼዋለው ስለ እስልምና ሲያወራ እንባ ነው ሚቀድመው አላህ ይውደድለት❤❤

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ እኔ ከረሴ በለይ የኢስላም ጀግና ኡስታዞቸችን ይዎደቸወለወ ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ይጣብቀቹ ኡስታዞቸ የኔ ኡቁዎች የኢስላም ፈርቶች ውድድድድድድድ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹❤❤🕌🕋📚✅✅✅

  • @user-kw6mz9qz4r
    @user-kw6mz9qz4r 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኣላሀ ዋእክበር ኣላሀ ዋእክበር ኣላሀ ዋእክበር❤❤❤❤❤❤❤ማሻኣላሀ ❤ማሻኣላሀ❤❤❤ ሱበሓናላሀ ❤ ኣላሀ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አላህ እስከመጨረሻኡ ያፅናአ እዴት ማግኘት እችላለህን ለቤተሰቦቼ እዲኡም ለጎደኞቼ ለህኔም ባነበሁ ደስ ይለኛል

  • @amermuzamelamer-fq8jh
    @amermuzamelamer-fq8jh 7 หลายเดือนก่อน +7

    ማሸ አለህ አለህ ይ ምርለቹ❤

  • @NejatAhmed-ox2df
    @NejatAhmed-ox2df 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሱብሀንአላህ አላሁአክበር አላህ ይጨምርላችሁ ሀቅን የያዘ ነጃ ይወጣል

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሱባሀንአላህ ሱባሀንአላህ እኔ ሙሉብረሀን እያለኚ መቅራትአቅቶኚ ልቤታዉሮይሄነዉ አለሁ አላህያዘነላቸዉ ያይናቸዉንብረሀን አተዉግን የልብብረሀንአላቸዉ አላህይዘንልን ያረብ አዛኚጌታዬሆን በእዝነትክያረብ
    የኔ ዉድእህት ማሻአላህ

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኝህን አባት በ አቅማችን እናግዝ! ሰለምቴዎችን እናባሽር

  • @user-yn3kz4rs8p
    @user-yn3kz4rs8p 7 หลายเดือนก่อน +2

    ያሠላም የፊቱ ኑር እደት ደሥ ይላል ማሻአሏህ ባረከሏሁ ፊክ

  • @hayatbintseid8004
    @hayatbintseid8004 7 หลายเดือนก่อน +4

    ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ

  • @HekmaTawfeeq
    @HekmaTawfeeq 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላሕ ውስታዝ አላሕ አላሕ ይጠቃቹ እሱንም አላሕ ከፍ ያድርጋቸው ወላሒ ታሪካቸው የሰማሑ ግዜ በጣም ነው ያስለቀሱኝ እኛ በነፃ ያገአነው እስልምና እንደቀልድ እናየዋለን ያረብብ ቀልብ ስጠን

  • @ttww9470
    @ttww9470 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ አልሀምዱልላ አላሁ አክበረ

  • @cgf8399
    @cgf8399 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሏሁአክበር አሏሁአክበር ሱባሀንአላህ እህታችንአላህይጨምረልሺ እኔመንገድላይቀርብዉአይተናችዋልታሪካችዉን ያረብቁራአንአግራልን አላህየወደደዉንይመራልየኔአባት🎉🎉ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x 7 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጨምርልህ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ እተንም እረጅም እድሜ ይስጥህ ሚስትህንም የአይኗን ብራሀን ይነውርላት ያረብ

  • @user-es1gs3ok4j
    @user-es1gs3ok4j 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 7 หลายเดือนก่อน +4

    አከውንቱ ብጻፍ ጥሩ ነበር

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሏኋአክበር አሏኋአክበር መፀሀፉ ጌቢያ ዉሏልደ ኡሥታዝ ካለ እንፈልጋለን እኢንሻአሏህ

  • @HASENTUBE262
    @HASENTUBE262 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ጥሩ ጀግና ዉስታዝ እናነበዋለን

  • @zemzemreshid6928
    @zemzemreshid6928 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አላህ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሃን አላህ አላህ ለወዳዳው ዲኑን ያስጋነዝባወል ማሻ አላህ

  • @user-un3cz2xn5v
    @user-un3cz2xn5v 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ አላህ መጨረሻችንንያሳምርልን❤❤❤❤❤

  • @abibaalkmal8551
    @abibaalkmal8551 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ጀግነ ሰላምቴ ዋድማችን. ከጎኑ ልኖን ይግበል

  • @user-py8yp4hn1w
    @user-py8yp4hn1w 7 หลายเดือนก่อน +4

    مشاء الله تبارك الرحمن الله يحفظك يا شيخ جزاك الله خير الجزاء ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ln7ze2dc1f
    @user-ln7ze2dc1f 6 หลายเดือนก่อน

    አወ ወላሂ ጋሽ ሰልማን በቅርብ አውቃቸዋለው
    በጪራሽ ከሰው የማይለምኑ
    ችግራቸው እስልምናን የማይሸረሽረው ጀግና አባት ናቸው😢አላህ ያበርታቸው

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለመሠከረክልን እናመሠግናለን አልሀምዱ ሊላህ❤❤❤❤❤❤

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሡባሀን አላህ ሶላለሃ አሌህ ዎሳልም🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-ub3xi2nc5b
    @user-ub3xi2nc5b 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወጀዛኩም አላሁ ኸይርን እቁወቻችን የአላህ ጥበቃ አይለያቹሁ

  • @user-po7pu7yu1l
    @user-po7pu7yu1l 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ተባረክረህማን እንደት ደስ ይላል መታደልነው አላህ ያግራልን ያረብ እኔ ቁርአን ከጀመርኩ ስንት አመቴ ለማክተም ገና ደፍደፍ እያልኩ ነው ❤

  • @user-bt6go2ig5j
    @user-bt6go2ig5j 7 หลายเดือนก่อน +11

    ماشاء الله وفقكم الله لكل خير

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 7 หลายเดือนก่อน +2

    #ኡስታዙና_የአላህ ጥበቃ አይለይህ🤲

  • @AajAuu
    @AajAuu 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-rr4oj3uf4g
    @user-rr4oj3uf4g 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጃዛካላሁ ካይራ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሱብሀን አሏህ ማሻአ አሏህ ታድላችሁ

  • @NaemahHusein
    @NaemahHusein 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ወድሞቼ አላህይጠብቅልን ውድ እህቶቼ እናበረታታቸው

  • @SayedAhmada-b2d
    @SayedAhmada-b2d 7 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይጠብቅህ ያኡዝታዝ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነቹሁልኝ ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ አላህ እድሜያቸውን ያቆያቸው

  • @user-og8ue7xx3n
    @user-og8ue7xx3n 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢንሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @selimatefaris687
    @selimatefaris687 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅክ

  • @user-lb3vh9yo3y
    @user-lb3vh9yo3y 6 หลายเดือนก่อน

    ስብሃነላህ እኔ ብረሃን እያለኝ መቅራት አቅቶኝ እወላገዳለሁ አላህዬ አግዘኝ ያኢላሂ መፀሀፉን እኔም እፈልገው ነበር

  • @newflower1526
    @newflower1526 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያላሕ አላሕ ይጨምርላቹ

  • @Aisha-hq2vl
    @Aisha-hq2vl 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 6 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅልን ዉዱ ኡስታዛችን እንዲሁም ዉዱ ሰለምቴዉ ወንድማችን

  • @PracticeAmharic
    @PracticeAmharic 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ! ምርጥ ስራ ነው ኡስታዝ። እንኳንም አገዝከው! አላህ ኸይር ስራህን ያበርክትልህ።

  • @samerakader9665
    @samerakader9665 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የአላህ ይጥበቀ ከእነተ ጋራ ይሁን ኡስተዞቼ

  • @ebrahimahmed4617
    @ebrahimahmed4617 7 หลายเดือนก่อน +6

    Mashaallah jezahkellah Ustaze Allah yetebkeke ❤

  • @user-ud1xl9bf9g
    @user-ud1xl9bf9g 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀን አላህ ከአይን የልብ ብርሀን ይበልጣል 😢

  • @SurprisedDaisy-vi8wt
    @SurprisedDaisy-vi8wt 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአ አላሕ (አልሐምዱሊላሒ ረቢል አለሚን ሙሥሊም በመሖኔ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሡበሃን አሏህ ሡበሃን አሏህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @AajAuu
    @AajAuu 7 หลายเดือนก่อน +2

    አለህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 7 หลายเดือนก่อน +2

    አልሀምዱሊላላላላላላላላ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማአሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nimatekedir514
    @nimatekedir514 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወአለይኩም አሰለም ወራህማቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @user-ep2zd2cw9h
    @user-ep2zd2cw9h 7 หลายเดือนก่อน +1

    አልሃምዱሊላህ ነዓመተል ኢስላም

  • @nuriyahassan7949
    @nuriyahassan7949 7 หลายเดือนก่อน +2

    መሻአለህ አላሁ አክበር

  • @user-em6io3xn8u
    @user-em6io3xn8u 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀን አላህ ማሸአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያቆያቸሁ

  • @salzeyodi3946
    @salzeyodi3946 7 หลายเดือนก่อน

    እሄንሰዉየ አይቸዉነበረ😢😢ሚበርቲቪአቅርበዉት
    እኛየተሰጠንፀጋሳንሰራበትሰለምቴወችበለጡን

  • @Generation21.
    @Generation21. 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላሁ አክበር ❤

  • @ZadZad-hk6ng
    @ZadZad-hk6ng 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወአሊኩም እስላም ወርህመቱላህ ወበረካቱ አላህ ይጠብቅህ አስታዝ

  • @user-vp3ml3qz7n
    @user-vp3ml3qz7n 7 หลายเดือนก่อน +2

    አላሁ አክበር ❤❤

  • @tsadik8741
    @tsadik8741 7 หลายเดือนก่อน +3

    መፅፋን እንፍልገለን

  • @user-ne9ne8cf2r
    @user-ne9ne8cf2r 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ጀዛኩምአላህ ኸይር🌹🌹🇸🇦☝️

  • @raheemaqtr6546
    @raheemaqtr6546 7 หลายเดือนก่อน +1

    አለህ ይጠብቀቹ ኡሱተዝ

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ተባረክረህማ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HdhdhHdud-nf2or
    @HdhdhHdud-nf2or 7 หลายเดือนก่อน +1

    እደትነዉ የምናገኘዉ መፀሀፉን ዉጭያለንዉ ሠወች

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋለኩመሠላም በራሕመቱላሒ ወበረካቱ

  • @user-lk4xj6ni9b
    @user-lk4xj6ni9b 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሠህለን

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 7 หลายเดือนก่อน +3

    አህለን ኡስታዙና❤😊

  • @ኡም
    @ኡም 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሀን አላህ የህድ መየሻአ

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 7 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጠብቆት ❤❤

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ. ተባረከላህ. ሱባሀን. አላህ. አላሁ አክበር

  • @user-hb8gf9lo8t
    @user-hb8gf9lo8t 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩም አላሁ ኸይረን

  • @user-kc9cy5re7q
    @user-kc9cy5re7q 6 หลายเดือนก่อน

    መሻ አለህ አንዱወ መፀፊ ሲንት ነዊ የጠመመውን ሁሉ አለህ ቀጢተኛ መንገድ ይመረቸው

  • @aeshatube718
    @aeshatube718 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኡስትዛ አላህ ይጣቢቅሂ❤❤❤ ለይክ ለይክ👍👍👍👍👍👍👍