#33 I አልፈታዋ I ከሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ጋር I ጥር I 15 I 04 I 2020 ዓል I አፍሪካ ቲቪ I Africa TV1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 151

  • @endriswollotube5152
    @endriswollotube5152 4 ปีที่แล้ว +12

    ኡስታዝ አሏህ እርጂም እርሜ ከጤና ጋ ከርዝቅ ጋ
    ተመኘሁልህ

  • @allahuakber3943
    @allahuakber3943 2 ปีที่แล้ว

    ሸሀችን እርጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ ያርብ በጣምነው የምወዴወት

  • @fatumaseid7522
    @fatumaseid7522 4 ปีที่แล้ว +12

    አላህ አፊያ ይስጥወት ኡስታዝና ያረብ እረ ጠያቂወች በአላህ ቲቪ ድምፅ እየቀነሳችሁ አላህ ትግስቱን ይስጠወት ኡስታዝ👌👌😍😍😍😍

  • @ZenabaSaid
    @ZenabaSaid 5 หลายเดือนก่อน +1

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
    @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 4 ปีที่แล้ว +9

    እረ አቱ በላቸው ሼሀችንን ያረቢ ሀያዕ ጠፋ በቃ አስተሰክፉሮላህ
    ገብቶሀል አይደል ስል እኔ ውስጤ ስቅቅ ስቅቅ አለኝ ወላሂ አላህ ለሁላችንም ሀያእ ይስጠን ይምር
    ስቀጥል ጠያቂወቹ ጨጓራ ትልጣላችሁ እህ እኔ በጣም ተናደድኩ ሼሀችን አላህ ትግስቱን ይጨምረረላችሁ በጠሰም ታጋሺናቸው የምር
    በያስ ቲቢ ዝኩ ስደውሉ

    • @hjgfhhjgg4558
      @hjgfhhjgg4558 4 ปีที่แล้ว

      ቀላል ተሳቀኩ እንዴ እኔ እራሱ ወላሂ የልቤን ተናገርሽልኝ

    • @zeyinbomer3212
      @zeyinbomer3212 4 ปีที่แล้ว

      Ename

  • @hjgfhhjgg4558
    @hjgfhhjgg4558 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዚ እንወዶታለን አላህ ሀያቶዎን ያርዝምልን

  • @jaydan9363
    @jaydan9363 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ኡስታዜ ጄዛከሏህ ኸይረን ጄዛአ

  • @najafathimanaja8660
    @najafathimanaja8660 3 ปีที่แล้ว

    ጀዘክለኸረን👍👍👍👍👍

  • @ቢስሚላሕተወክለትአላላህ
    @ቢስሚላሕተወክለትአላላህ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጂዛክ አላሕ ሕይር

  • @selimtube404
    @selimtube404 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኽይር ኡስታዝ አላህ እረዝም እድሜ ይስጦት ያረብ

  • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
    @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝነ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጦት ደግሞ ጠያቂዎች ግብር ስጡ እሚጠየቅ እማጠየቅ እወቁ ቲቪ ዝጉ እየተባሉ አይሰሙም አየ የኛ ሰው

  • @حيريحسن
    @حيريحسن 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኸይረን የሼኽ ረዥም እድሜ ከሙሉ አፉያ ጋር

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 4 ปีที่แล้ว

    ያረቢ አላህ ትግስቱን ይጣችሁ ኡሥታሥ

  • @ኩንፈየኩን-ከ1ኈ
    @ኩንፈየኩን-ከ1ኈ 4 ปีที่แล้ว

    ያሸሁና ጀዛኩምአሏህ ኸይረን

  • @keribintbaba3489
    @keribintbaba3489 4 ปีที่แล้ว +1

    ፅናቱን አላህ ይስጣችሁ ውድ ኡስታዞቻችን ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ በተለይ ሰለ ትዳር የሚጠየቁይ ፈታዋዎች 😌

  • @emantube5009
    @emantube5009 4 ปีที่แล้ว

    ሼካችን ጀዛኩሙላህ ኸይረን ጀዛዕ አላህ ረዥም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጦት

  • @zahrahdj6534
    @zahrahdj6534 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን የሸህ አሄራ ወላ አዱኒያ አላህ እረጅም እድሜ ይሥጠወት

  • @norheahassan7941
    @norheahassan7941 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይርን

  • @sadahabsh9874
    @sadahabsh9874 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን ኡስታዛችን አላህ ይጠብቃቹህ አላህ ሱብሩ ይስጣቹሁ

  • @mnsjsnsnjsjs7199
    @mnsjsnsnjsjs7199 4 ปีที่แล้ว

    ያሸህ አላህ ትግስቱን ዪስጠወት አኔ በራሲ አማዪገባኚ ነገር እሳቸዉን አየጠየቂ ቲሊቢጂን የሚሰሙ አረ ቢሊስ አላ ዩሱቱር በስ አኒተንም ጀዛ አላህ ኸዪርን አረጃም አዲሚ

  • @macciamaccia1163
    @macciamaccia1163 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኽይር ኡስታዛችን አሏህ እድሜወን ያርዝምልን ያርብ

  • @لااتحزنإناللهمانلااتحزنإناللهم

    አላህ ሶብሪ ይስጣችሁ ያሸህ ስንት አዝግ ሠው አለ ኧሯ ጠያቅወች ጥያቄያችን እናሳጥሪ

    • @መኪነኝየሀርቡልጅ
      @መኪነኝየሀርቡልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ በጣም ሶብር ይስጣቸው ስለነሱ ተቃልጠኩ

    • @fatemajawad3713
      @fatemajawad3713 4 ปีที่แล้ว

      @@መኪነኝየሀርቡልጅ በጣም

    • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
      @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 ปีที่แล้ว

      እኔ እሚገርመኝ ቲቪ አትክፈቱ ሲባሉ አይሰሙም ለምን?

    • @ሀያትነኝየሰሜንሸዋልጅእሙ
      @ሀያትነኝየሰሜንሸዋልጅእሙ 4 ปีที่แล้ว

      ሳህ ወላሂ ሰው ተሌሎቹ ምናለ ቢማሩ ቲቪ ታይቀንሱ የሚደውሉ ሰወች አስተካክሉ ለሰው እናስብ አዛ አንሁን እላለሁ ጥያቄም አሳጥሩ ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሽህ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ

  • @አሏህአንድነው-ሐ8ወ
    @አሏህአንድነው-ሐ8ወ 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝና አላህ እድሚወን ያስረዝምለውት ጀዛኩም አላህ ኽይርን

  • @hadiywudu9727
    @hadiywudu9727 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪ አላህ ኸይር ያሸህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹሁ

  • @ሀድያቲዪብ
    @ሀድያቲዪብ 4 ปีที่แล้ว +1

    ውስታዝ ጀዛከላህ ሀይር ሀያትወን አላህ ያርዝምልን ያረብ

  • @rabiaseid9692
    @rabiaseid9692 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር
    ሸኻችን አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ
    ወይኔ ገብቶሀል ሲል ትንሽ አይከብድም ወይይይይ

    • @ججج-و8ف
      @ججج-و8ف 4 ปีที่แล้ว

      Maer.anem.garmognal.talk.sawan.samahal.yekabadal

  • @speedcall8776
    @speedcall8776 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩመላኸይር ኡስታዙና

  • @welotube8029
    @welotube8029 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከላህ ከይር ኡስታዝ

  • @ኢላፍወሎየዋኢላፍ
    @ኢላፍወሎየዋኢላፍ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምሏሁ ኸይረ ያኡስታዝና

  • @sofiasofia2880
    @sofiasofia2880 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙላ ኽይር

  • @ዙዙነኝየወሎኬሚሴ
    @ዙዙነኝየወሎኬሚሴ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዙና አላህ ሱብሀነሁ ወታኣላ ይጠብቃችሁ

  • @nuramahmmad4446
    @nuramahmmad4446 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowowo 💞 wowowo 💞 wowowo 💞

  • @Seidtaha
    @Seidtaha 4 ปีที่แล้ว +2

    Jzkum Allah Kheyr barekllahu fikum shekhunaaaaaaaaaaaa

  • @ኢስላምነውህይወቴጀነ-በ4ኘ
    @ኢስላምነውህይወቴጀነ-በ4ኘ 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሆ ጀዛከላህ ኸይረን ያኡስታዝ

  • @سوبحناللهوبيحمدي
    @سوبحناللهوبيحمدي 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝና

  • @hush3301
    @hush3301 4 ปีที่แล้ว

    እድሜይሳጣቻሁ ሸህ ማሻአላ

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠ ውል እምርክ

  • @zeyinbomer3212
    @zeyinbomer3212 4 ปีที่แล้ว

    Osetoze jezakallah hayier

  • @ስይድመሀመድ
    @ስይድመሀመድ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላ ከይር

  • @hhufhfufygu3348
    @hhufhfufygu3348 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ባረክላህ ፊኩም
    በርቱልን

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከአላህ

  • @zuzubintel2465
    @zuzubintel2465 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዝ

  • @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
    @ሂበቱላህ-ቸ2ዘ ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ወይኔ እኔእኮ አጠያየቃቸው ያሥቁኛል ዝብላችሁ ስለድናችሁ ብትማሩ ፈተዋ ብታዳምጡ ሸካችንንም አታሥቸግሯቸውም ነበርእኮ

  • @tubegdgg1833
    @tubegdgg1833 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላህከይር

  • @Sada-qn6fd
    @Sada-qn6fd 4 ปีที่แล้ว +1

    ውስያዜ አላህአብዝቶ ጤናይስጥልን

  • @ججج-و8ف
    @ججج-و8ف 4 ปีที่แล้ว

    Yeshek.alha.razhammmm.adameeeeeee.yestot.yerabiiiiiiii.

  • @xzvzzvxxvx6561
    @xzvzzvxxvx6561 4 ปีที่แล้ว

    ያሸህ እዲሜና ጤና ይስጠወት ያረብ

  • @ያሺዩሱፍ
    @ያሺዩሱፍ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @ርሂማካሳውየደሴዎ
    @ርሂማካሳውየደሴዎ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኽየር የሸክ

    • @ሀዮትነኝ
      @ሀዮትነኝ 4 ปีที่แล้ว

      ጀዘከለህ ከይር ኡዙተዙነ

  • @fatumaahmed7964
    @fatumaahmed7964 4 ปีที่แล้ว +1

    سبحان الله وبحمده عدد خلقه ورضا نفسه وزنة عرشه ومداد كلمات استغفرالله العظيم واتوب اليه سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله والحمد لله ولا اله الا الله ولله اكبر

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube 4 ปีที่แล้ว +1

    Jezakm allah hayir yashah

  • @علحمداللهعلكوليحال
    @علحمداللهعلكوليحال ปีที่แล้ว

    جيزاك الله يا شيك الله يحفظك الحم سلي وسليم الانبينا محمد

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላ ኸዪረን

  • @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ
    @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ዛሬ ፈትዋ የሚጠይቁት ወንዶቹ ብቻናቸዉ እንዴ

  • @ሀያትሠይድ-ለ1ጐ
    @ሀያትሠይድ-ለ1ጐ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላሁ ክይረ ኡሥታዝ አላህ ረጂም እድሜ ይሥጥልን ከጤና ጋረ ያረብ ግን ጠያቄዉች አታ ዛዙ ጥያቄችሁን ለኡሥታዝ እዘኑላቸዉ እኮን ለሣቸዉ ለኛ ለአድማጬች ያሥጠላል

  • @መኪነኝየሀርቡልጅ
    @መኪነኝየሀርቡልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛኸላህ ኸይረን ዱኒያ ወል አኼራ

  • @meryemwase2787
    @meryemwase2787 2 ปีที่แล้ว

    bezih meteyek yichalal weyi

  • @rgxc2146
    @rgxc2146 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ከይር ብዙ ተምረናል

  • @dudukonjo220
    @dudukonjo220 4 ปีที่แล้ว +1

    እህት ወንድሞቼ ለምን ሸኩ ሚሉት አትሰሙም ስትደውሉ ቲቪ ዝግ እያሉ ነው እና ለምን ሸኩን አዛ ታረጋልቹ አላህን ፍሩ በደብን ተዛጋጅታቹ ደውሉ
    ሸክ አላህ ጀዛኩም ከይር

  • @አላህወኪልቢንትወሎየዋ
    @አላህወኪልቢንትወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ አፊያ ይሥጠዋት ኡሥታዝ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ6ኰ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዟኩም አላህ ኸይርን ጀዛ

  • @Ad-tt9qs
    @Ad-tt9qs 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝና እድሜዎትን ያርዝምልን ግን ጥያቄ እሚያቀርቡት ሰወች በጣም እሚያስቁም አሉ እኔም በባል ተብየው ጉዳይ እጠይቅ ነበር እንደው አላህ ወኪል መደወል አልችልም አላህ ባለ ስአት እጠይቃለሁ ኡስታዝና

  • @semranegashsemranegash59
    @semranegashsemranegash59 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህምቱላሂ ወበረካቱ

  • @ዜድነኝቤተሠብናፋቂዜድነኝ
    @ዜድነኝቤተሠብናፋቂዜድነኝ 4 ปีที่แล้ว

    አላሕይጠብቅልንኡዝታኢሻአላ

  • @sofiya9833
    @sofiya9833 4 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم سلم ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا ياشخ

  • @semirasemira5434
    @semirasemira5434 4 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ በቃችሁ በለን

  • @zuzumuhe
    @zuzumuhe 4 ปีที่แล้ว +10

    ስልክ ደውላቹ ቲቪ ማዳመጥ ምን ይሉታል ሼህን አታድክሙ

  • @nejibahanser9650
    @nejibahanser9650 4 ปีที่แล้ว +1

    ስላ ፊች ቢች አላህ እክብር

  • @fatimamuhammad3641
    @fatimamuhammad3641 4 ปีที่แล้ว +1

    جزاك الله خيرا شكن

  • @halisho8673
    @halisho8673 4 ปีที่แล้ว

    Atu balut enji Ate ate balti Ara shem new Abte Adelm ede utazaa xilqench Allh yexabqti

  • @እናቴYoutube
    @እናቴYoutube 4 ปีที่แล้ว

    አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ኡዝታዝ ጀዛከላህ አላህመጨረሻችንያሳምርልንኡዝታዝጀዛከላህኸይር

  • @asdzxcnuriyaausiman5907
    @asdzxcnuriyaausiman5907 4 ปีที่แล้ว

    Walekumasalam werahamatulah werabakatuh shek allaha yxebkachehu

  • @حسونيولجونة
    @حسونيولجونة 4 ปีที่แล้ว +1

    تبارك الله

  • @seyahabeshatube854
    @seyahabeshatube854 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዙና አላህ ይጠብቀዎት የእኛ እንቁ ሽህ እረጅም ሀያት ይስጥዎት ጥያቄ የምጠይቁ ሰዎች ግን ጤና የላችሁም ምናለ ለሸካችንስ ብታስቡ በተቻላችሁ መጠን ባካባቢችሁ ድምፅ ቀንሱ እናም ቀጥታ ወደ ጥያቄችሁ ግቡ አታንዛዙ ባረከላፊኩም

  • @nuramohamed3900
    @nuramohamed3900 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ኡሙቢላል-ጘ4ለ
    @ኡሙቢላል-ጘ4ለ 4 ปีที่แล้ว +10

    ኧረ ያሸኽ ትዳርን መነገጃ የሚያደርጉ ወንዶች አሉ ለነሱ ብር እደት እየሰጠን እንፈታለን በተለይ በአረቡ አለም ያለንው እስከ አስር ሺብር አጡእያሉ የሚጠይቁ አሉ እነሱ እደት ይታያሉ ለመህር የጣሉት ችግር የለውም ይመለስላቸው ግን ያልሰሩትን ገንዘብ ነው የሚጠይቁት ብር ከለለን ከሱጋ እየተቃጠልን ልንኖር ነው ማለት ነው

    • @semiratesfaw9208
      @semiratesfaw9208 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ እንደው ይገርማል የሀበሻ ትዳር አንዳንዱ ይገርማል ወንዶቹ አያፍሩም

    • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
      @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነሽ እህት

    • @tajudinabdoabdo9991
      @tajudinabdoabdo9991 4 ปีที่แล้ว

      እስት ያጀምአ ንገሩኝ ድናችን እስልምና በንደዝህ ሁኔታ በብር እያተሸጣ ነዉ ማለት ነዉ ? ለአላህ ብሉ የምዋደዱ ሙስልም እህትና ወንድም ዬለም በዝን ሰአት ፣አላህ መላ ይበለን ብቻ ዋ እስላማ!! ፋረዉ ልዛዉጅ ያ አላህ።

    • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
      @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tajudinabdoabdo9991 ሳህ

    • @speedcall8776
      @speedcall8776 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል የኔም ጥያቂ ነው ማሬ

  • @nefisa7819
    @nefisa7819 4 ปีที่แล้ว

    እህህህ ያሸህ ወሌሂ ሶብሩን ዴርቦ ዴራርቦ ይስጠወት መገን ሰዉእፍ አይሰሙምዴ ዴሜነዉእሚተከተከዉወላሂ

  • @ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ
    @ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ 4 ปีที่แล้ว +7

    በናታቹ ለመጋባትም ለመፋታትም አትቸኩሉ በተለይ ሳወዲ ሁሉንም ቅርብ ነው እንዴው ወንዶች ብር በልተው ሊሞቱ ነው

  • @asdzxcnuriyaausiman5907
    @asdzxcnuriyaausiman5907 4 ปีที่แล้ว +1

    Enshallaha 🤲🤲🤲🤲

  • @sarah-be4xo
    @sarah-be4xo 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዝ ጀዛካአሏህ ኸይር
    አይ የስደት ትዳር ለአሶስት ወር ነው።ፍቺ ፍቺ
    ፍቺ አረ ተው

    • @sofiya9833
      @sofiya9833 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ይሱቱር ያሳዝናል ወላሂ ሴቶቹም ልብአተዋል እውነት ለመናገር

    • @sarah-be4xo
      @sarah-be4xo 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ሁቢ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 ปีที่แล้ว

    ያጀማአ ቁጥሩን ከስክሬኑ ወስዶ በማንኛውም ቀን መደል ይቻል? ኡስታዝ ጀዛኩም ኸይር

  • @rahmatube5144
    @rahmatube5144 4 ปีที่แล้ว +1

    🌹🌹👍👍👍

  • @macciamaccia1163
    @macciamaccia1163 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ጥያቄው ሁላ እኔ አስቀቀኝ እነሱ ለጠየኩት ትግስቱን ይስጠወት ያሽክ

  • @nuramahmmad4446
    @nuramahmmad4446 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowowo 💞 wowowo 💞 wowowo 💞 wowowo

  • @hadyafares3091
    @hadyafares3091 4 ปีที่แล้ว

    ሽህ ጀዛክላህ ህይር ሰወች ሰጠይቁ ቴሌቢዥን ቀንሱ

  • @smscekk288
    @smscekk288 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላህ ኸይር ሸክ ግን ጥያቄ ው ተመሳሳይ ነው እሚጠይቁት ደሞ አሰጥር ያርጉት የሂወታቸው ታሪክ እያመጡ ተው አሳጡሩ በዋትሰ አኘ የጠየቅነው ጥያቄ እንዲመለሰልን

  • @rozakadir8732
    @rozakadir8732 4 ปีที่แล้ว +9

    እረ ሼህያቸንን አንቱ ብላችሁ ጥራቸው

    • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
      @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 ปีที่แล้ว

      እረ እፍረት ጠፋ ወላሂ ገባህ አይደል ይሏቼዋን አጅብ

    • @زينبمحمد-ت1ش8م
      @زينبمحمد-ت1ش8م 4 ปีที่แล้ว

      የልፋድድልጉድስውማክበርቅረ

    • @zzzzedhehhs7865
      @zzzzedhehhs7865 4 ปีที่แล้ว

      እረአዳድሰውስያሳፍራል ገባህእያለያወራል ሱብሀንአላህ

    • @tube-qe2io
      @tube-qe2io 4 ปีที่แล้ว +1

      እሱ ለሚናገረው እኔ ተሰቀኩ

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 4 ปีที่แล้ว +1

      የሆነ ሰገጤ ነገር ደጋገመው ደሞ

  • @حياتيحياتي-ه2د
    @حياتيحياتي-ه2د 4 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Rady-Rady
    @Rady-Rady 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @rhdh7177
    @rhdh7177 4 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ውዶይ

  • @makidamakida4700
    @makidamakida4700 4 ปีที่แล้ว

    እረ እስቲ የፈልዋ ጥያቄ በአፍሪካ ቲቪ በቀጥታ ተደውሎ መጠየቅ የሚቻለው ምንምን ቀን ነው?የሚያውቅ ይመልስልኝ

  • @MariaM-nl6gl
    @MariaM-nl6gl 4 ปีที่แล้ว

    እስቲ ኮሜንተሮች የምታውቁ ከሆነ ነገሩኝ ፈታዋ የሚተላለፍበት ቀን መቸም መቸ ነው ስአቱስ ስንት ሰአት ይጀምራል ጀዛኩምአላህ ኸይር

    • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
      @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 ปีที่แล้ว

      ቁጥሩን ይዘሽ በማንኛውም ቀን ደውለሽ ይነግሩሻን መቼ እደምደውይ እህት

  • @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ
    @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቲቪ ከፍተው የሚደውሉትን ዝጉባቸው።።!!
    እኔን ልቤን ዝቅ አደረጉኝ እንኮን እናተን ደግሞ አንተ
    እኮንም" በሸህ" ሁነው ትልቅሰውኮ አቱይባላል!!

    • @amonaa2358
      @amonaa2358 4 ปีที่แล้ว

      ስህ እኔ እራሱ አፍርኩ ስለሱ አተ ይላል እድ እ

  • @ለሁሉምግዜአለውHነኝየባሌ
    @ለሁሉምግዜአለውHነኝየባሌ 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ፍትዋ ማዳመጥ እፈልግ ነበር ግን ጠያቄወች እደት እደሚያስ ጠሉ ጭራሽ አድቱማ የቡና ወሬ ያዘች ፈታኝ ደወለልኝ እቢ አልኩት ምናምን

    • @zuzumuhe
      @zuzumuhe 4 ปีที่แล้ว

      ማዳመጡ ይጠቅመናል ነግ በኔ ነው ግን የትዳር ነገር በጣም ቀለለ ከዚህ ሁሉ እራስን አስከብሮ ሳያገቡ መቅረት ይሻላል ሴቶች ተጎጂዎች ነን ወንዱ ጣጣ የለበትም አላህን የማይፈራ ከሆነ

    • @سوبحناللهوبيحمدي
      @سوبحناللهوبيحمدي 4 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀ

    • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
      @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 ปีที่แล้ว

      @@zuzumuhe ፈትዋ ማዳመጥ ግድ ነው ግን እደምትይው እምንሰማው አገባው ፈታው ፈታኝ ወልደን አርግዘን ብቻ ሁኖ ቀረ ብቻ ሴቶች ልብ እንግዛ መጣያ የለለው ባል እንደት ይገባል አጅብ ነው

  • @m.sabdullah5802
    @m.sabdullah5802 4 ปีที่แล้ว +2

    በ፮ ወር ይወለዳል ኖርማል ነው

  • @lilibenthusen5317
    @lilibenthusen5317 4 ปีที่แล้ว

    ምነው ፍቺ በዛ እላሂ ዩስትር
    መጀማሪያ ሰይግባቡ ነው እንዴ የምገቡት
    አላህ ዩስትር እኔ ለመግባት ፈረሁ እኮ

  • @madinnahasiin737
    @madinnahasiin737 4 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ አሳጥሩ ባረከላሁ ፊኩም

  • @uhd4317
    @uhd4317 4 ปีที่แล้ว

    እስኪ የሚሰረውንቁጥር ላኪልኝ በአላህ እኔምጥያቄአለኝ

  • @lilibenthusen5317
    @lilibenthusen5317 4 ปีที่แล้ว

    አር ጥያቄ ስትጠይቁ ስርዓት ይኑረችሁ
    ደሞ አንቱ የምባለውን ትታው አንተ ነው ምሉት ጉድ ነው🙄🙄🙄🙁

    • @እሙዙመራ
      @እሙዙመራ 4 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ልጅ አሳቀኝ አንተ እያለ 🙄🙄🙄🤓🤓