ዝኩኒ በቀላል በሚጣፍጥ አሰራር// Zucchini easy nd delicous recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • #ethiopianfood #food #zucchinirecipes

ความคิดเห็น • 60

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏🥰❤

    • @jjjhh4655
      @jjjhh4655 8 หลายเดือนก่อน

      ዋው እጅሽ ይባረክ ደስ የሚል አሰራር ነው

  • @ritaafework9432
    @ritaafework9432 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ለልጆች ጥሮ አማራጭ ነው ጌዜም ይቆጥባል እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน +1

      ሪታዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ ዋውውውውውው በርቺ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      ሳራዬ የእኔ ውድ ያንቺም ሰላም ይትረፍረፍልኝ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @yashidata7934
    @yashidata7934 8 หลายเดือนก่อน

    እጆችሸ ይባረኩ እኔ ግን የጤፍ ኬክ ሲሪዬሊኝ ብይሸ ነብር❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน +1

      የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰሞኑን የጤፍ ሌላ ቪዲዮ እለቃለሁ ኬክ ሌላ ጊዜ እለቃለሁ ይቅርታ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሲያምር እጅሽን ይባርከው🌹🌹🌹

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      አስናቁዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዋው በጣም ጎበዝ በርች❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      ለታይዬ የሁሌ ብርታቴ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @EjigayehuAbebe-k3h
    @EjigayehuAbebe-k3h 8 หลายเดือนก่อน

    ቤትዬ እንዴት ነሽ እንቁላል እና ፍርኖ ዱቄት። ለማንበላስ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      እጅግዬ አለሁልሽ በሽንብራ ዱቄት በውሀ ወይም በወተት በጥብጠሽ ቁንዶ በርበሬ ሌሎችም የምትፈልጊያቸውን ማጣፈጫ ጨምረሽ ዝኩኒውን ጨምረሽ ለውሰሽ ጥበሺው ጥሩ ነው የሚሆነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ ሁሌም የምታሳይኝ ለልጆቼ የሚሆን ነገር ነው አመሰግናለሁ🙏ዉዴ ላንቺ ላይክ ማረግ ለኛ ጥቅም ነው አላስቸገርሽንም😘😘የኔ ማር እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      ኩኪዬ የዘወትር አበረታቼ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @meseretgebrehiwot6901
    @meseretgebrehiwot6901 8 หลายเดือนก่อน +1

    Enameseginalen❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      መሲዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @aymen_m8288
    @aymen_m8288 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ኦብን ውስጥ አይገባም ወይ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ ትችያለሽ ትንሽ ደረቅ ይል ይሆናል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 8 หลายเดือนก่อน

    Tx yene wede please le diabetes yemehone sometimes beteserilene gin ke yekrta gar naw by

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      ናርድዬ እሺ የእኔ ውድ እሰራለሁ በፊት ብዙ የሰራሁት አለ እስቲ ከጠቀመሽ ተመልከቺው በአጃ በጤፍ የተለያየ አለ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 8 หลายเดือนก่อน

    ቤቲዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน +1

      ሚሚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @EjigayehuAbebe-k3h
    @EjigayehuAbebe-k3h 8 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ ቢትዬ በርቺ ለስኳር ሕመምተኞችንም የሚያካትት ይሁን በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @BerhanuHabtemaryam
    @BerhanuHabtemaryam 8 หลายเดือนก่อน

    በርቺ፡በጣም፡አሪፍ፡አሪ፡ኘው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      ብርሀኑ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Mahder-k6z
    @Mahder-k6z 2 หลายเดือนก่อน

    በርቺ እህቴ ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @AbdiiObsaa
    @AbdiiObsaa 2 หลายเดือนก่อน

    Good job 🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ አሜን አብሮ ይባርከን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @alemzewdtaye6830
    @alemzewdtaye6830 8 หลายเดือนก่อน

    ቤትዬ ሠላም ላንቺ ይሁን በጣም ግሩም ነው እጅሽ ይባረክ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      አለምዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በርቺ!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      ፂዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 7 หลายเดือนก่อน

    Bettwa's betam konjo new amesegenalewe 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      አስናዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ ስለሁሉም🙏🥰❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው ባጊያ ይመስላል ምርጥ ነው👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @yirgalemghebrehannes8530
    @yirgalemghebrehannes8530 8 หลายเดือนก่อน

    Good job sister!!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน +1

      ይርጋለምዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @FethiyaYassin21
    @FethiyaYassin21 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @bethlehemhaile8809
    @bethlehemhaile8809 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      ቤቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @GNFxGojo
    @GNFxGojo 7 หลายเดือนก่อน

    Wow yamral❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @zaidhyab9117
    @zaidhyab9117 5 หลายเดือนก่อน

    👌

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 8 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      መቅዲዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @hanahadgo1924
    @hanahadgo1924 7 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      ሀንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @zebinakassa4959
    @zebinakassa4959 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤