አዲስ መጤው _ The Newcomer

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 6

  • @hehe-zs8kf
    @hehe-zs8kf 2 ปีที่แล้ว

    Good movie actually best movie im kidus

  • @abembeyne6271
    @abembeyne6271 2 ปีที่แล้ว

    Nice movie

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 2 ปีที่แล้ว +1

    ቸር የበረዶዉ ቅዝቃዜ ኦዴየንሱ ላይ እንዲጋባ አድርገኸዋል ግሩም አገላለጽ ድንቅ ብቃት በጣም ተመችቶኛል ።

  • @temesgenmunye9458
    @temesgenmunye9458 ปีที่แล้ว

    የአዲሱ መጤ ስቃይ ከፕሌን አዳጋ አርክቲክ ላይ ወድቃ የተረፍችን ነፍስ ትመስላለች፡፡
    በርግጥ የውጭ ሀገር ኑሮ እስኪ ደሞ ወጣ ብለን ድራፍት ቤት እንሂድና ጊዜ እንግደል ብለን ሀገር ቤት እንድምናስበው ቀላል አይደለም፡፡
    በፊልሙ ላይ የተገለፀው ውጣ ውረድ በሚገባ ገላጭ ነው፡፡ የወጭ ኑሮ ቀንም ሆነ ለሌት በእንቅልፍና በቅዥት መካክል ላይ ያለ ፔንዱለም ነው፡፡ የአዲሱ መጤ ወንድምም ወንድሙን የረሳው በዚሁ ምክንያት ነው፡፡
    የፊልሙ ቀረፃ እንቅስቃሴ፣ የምስል ጥራት እና ማጀቢያ ድምፅ ሲታይ ፊልሙ በባለሙያ ልቅም ብሎ የተሰራ ለመሆኑ ምስክር ነው፡፡
    ብዙ ጊዜ በሀገር ቤት የሚሰሩ ፊልሞች ጥቅምን ብቻ መሰረት ማድረግ ስለሚቀናቸው ፊልሞቻችን አርት ይጎድላቸዋል፡፡ ገና በቅጡ ፊልሙ ሳይጀመር ተመልካች መቑጫው ያቀዋል፡፡
    ባጭሩ ፊልሞች እንደዚህ በባለሙያ ቢደገፉ አላማቸው በግልፅ ቢታውቅ መልካም ነው እላለሁ
    መጨረሻ ያለኝ ጥያቄ እርሱ short Movie ይላል ፊልም ቢባል አይሻልም ነበር ወይ? ሙቪ አላማው ገቢን ታሳቢ ያደረግ በመሆኑ መለኪያው ተመልካቹ ነው ሙቪ ለተመልካች በሽያጭ የሚቀርብ አርት ነው ሲባል እሰማለሁ ፊልም ግን ከዛም በላይ አላማ ያለው እንደሆነ ይሰማኛል
    አላማው ሙቪ ለመስራት ከሆነ በቀላሉ ለተመልካች ስሜት ስስ የሆኑ ቀልዶችን እና የክርምት ገጠመኞችን ጨምሮ ማቅረብ አይቻልም ነበር ወይ???
    ወደ ፊት በሰፊው በሀገራችን የፊልም ኢንዳስትሪ ውስጥ የራስህ ልዩ አሻራ እንደሚኖርክ እጠብቃለሁ፡፡ ፡መልካም የስራ ጊዜ

    • @cherewudma6242
      @cherewudma6242  ปีที่แล้ว +1

      በጣም ገንቢ አስተያየት ነው! አመሰግናለሁ