የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ | ትምህርት 4| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • የሰሜኑ የእስራኤል መንግስት መንገዱን ከሳተ ሰንብቷል። ከመንገዳቸው እንዲመለሱ እግዚአብሔር የለም በተባለበት በአክዓብ ዘመን ስሙ "እግዚአብሔር አለ" የሚባል ነቢይ ተነሳ። የእግዚአብሔርን አምላክነት ብቻውን ሆኖ በብዙ ተቃውሞ መካከል አወጀ። ኤልያስ ይባላል፤ የስሙም ትርጉም እንደ ጥሪው 'እግዚአብሔ አለ' ማለት ነው።
    በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
    https: //www.operationezra.com
    • www.operationezra.com ...
    • www.operationezra.com ...
    © Operation Ezra Bible College

ความคิดเห็น • 32

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንንን ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም ብሩክ ነህ እንዴት እንደምርስርስ በትምህርት ጠላት በተለያየ መንገድ ትምህርት ስአትህ ላይ እንዳልገባ ቤገዳደርኝም ቁጭ ብዬ በእንቅልፌ ስአት እየስማሁ እየፀፍሁ ጌታ በአንተ ውስጥ ያስቀመጠውን ፀጋ እኔንም እንድበርታ ክፍ እንድል እየረዳኝ ነው ለምልምልኝ እውድሃለሁ ።።።።ክብር ሁሉ ለለልኡል እግዚአብሔር ይሁን።።።

  • @amanueldemisse
    @amanueldemisse ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክ መጋቢ አስፋው

  • @michaelbiratu43
    @michaelbiratu43 3 ปีที่แล้ว

    ሻሎም ሻሎም ፓስተር አንተ የተባረክ ብሩክ አክሊልህ ይብዛ በሰማይ ደሞዝህ ትልቅ ይሁን በጣም ነው እየተባረክን ያለነው በጸሎታችንም ሁሌ እናስብሃለን ተባረክ ይብዛልህ ። ከመቂ

  • @etsegenetassefa3640
    @etsegenetassefa3640 3 ปีที่แล้ว

    Yegeta tsega yibzalih wendime, igziabher zemenihin yibark. Yalefutin timihirtoch bamulunat malignet alchalkum. Ibakih melsihin itebikalew.

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 3 ปีที่แล้ว

    Amen Bless You Pastor..Betam Tetkmyalehu

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን

  • @amsalberehanu5535
    @amsalberehanu5535 3 ปีที่แล้ว +1

    መጋቢው ተባረክ ጤና ይስጥህ!!

  • @abewada4784
    @abewada4784 3 ปีที่แล้ว

    Beqa egzabiher yimesgen ke chinket nexa negn ehe naw miketatelew tebarek paster

  • @ንፁህፍሬ
    @ንፁህፍሬ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሀይልን ይስጥ

  • @hirutbogale9774
    @hirutbogale9774 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ። ባንተ ትምህርት በጣም ተጠቅሜአለሁ። I am lucky

  • @ethiopialemmalegesse6866
    @ethiopialemmalegesse6866 3 ปีที่แล้ว +1

    Paster geta Eysues abzito yebarkch🙌🙌🙌

  • @danieldoyore7628
    @danieldoyore7628 3 ปีที่แล้ว

    አዲስ ዕድሜን እና ዘመንን ጌታ ይጨምርልህ !!

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ቃሉን የሰጠን እርሱ የታመነ ነው ስለ ቅዱስ ቃልህ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አስተማሪያችን መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስምህ ይባረክ የሰማነው የተማርነው ቅዱስ ቃልህ የህይወታችን መመሪያ ነውና ይለውጠን ይቀድሰን ዘንድ በአይምሮ መታደስ ይባርከን ጌታ ሆይ ስለ ባሪያህ እጅግ እናመሰግንሃለን በስምህ ባረከው ቀድሰው ህይወቱን ቤቱን አገልግሎቱን ዘመኑን ሁሉ በስምህ ባርክ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ሀይልህ ያበርታው ይደግፈው እግዚአብሔር አባት ሆይ ስለ ምድራችን ስለ ህዝባችን ሁሌም በፊትህ እናቀርባለን ምህረትህና ይቅርታህን እንለምናለን ቅዱስ አባት ሆይ አንድ ጊዜ አስበን በልጅህ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስም ሰላምና አንድነትን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን።

  • @TinaTina-oz4cb
    @TinaTina-oz4cb 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን አሜንንንን

  • @ameloshilo7756
    @ameloshilo7756 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN Egzabiher yibarek

  • @TinaTina-oz4cb
    @TinaTina-oz4cb 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን አሜንንንን አተንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፔስተር

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው በጣም የምትባርከኝ የምወድህ ፖስተርዬ

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much pastor. I am glad you shared the quite time experience. God is working in my life and in my home through this ministry and I owe the ministry a lot.

  • @edenwoldai972
    @edenwoldai972 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተርየ ዘመንህ ዘርህን ይባርክህ።

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 3 ปีที่แล้ว +1

    Pastor GOD bless you aboudently.

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ፓስተር አስፋው የእግዚአብሔር ሰው የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይዛሎት አባቴ ጌታ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት!!

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  3 ปีที่แล้ว

      selam Hana, ቡላድ ድንጋይ ማለት በጣም ጠንካራ ባልጩት ድንጋይ ማለት ነው፨

    • @hanamamo6648
      @hanamamo6648 3 ปีที่แล้ว

      @@asfawBekelepastor እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእግዚአብሔር ሰው!

  • @sabameasha313
    @sabameasha313 3 ปีที่แล้ว

    GETA yebarkeh Pastor

  • @ruthmengeste8682
    @ruthmengeste8682 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen God bless you pastor Asfaw

  • @selamawitsolomon2492
    @selamawitsolomon2492 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናንተ ይሁን እግዚአብሔር ስሙን አመሠግናለሁ እንደዚህ እቤቴ ድረስ ቃልህን መስማት ስለሆነልኝ በጨለማው አለም ብርሃን የሆንክልኝ መልካም አባቴ።ፓስተር በጣም እየተባረኩ ነው ። በረከታችን ስለሆኑ ጌታን አመሠግነዋለሁ።ስለዚህ ሁሉ ክብር ያበቃኝ አምላክ አመሠግነዋለሁ።

  • @jemo5716
    @jemo5716 3 ปีที่แล้ว

    ፓሥተር ዘመንወትን ይባርከዉ ትምሕርተወት ሑሉ ለዉሥጥ ይቀራል።በጣም የምወደው ነዉ መዝሙሩን አሑን እኮ የለም እንደዚ ዉሥጥን የሚነካ

  • @mulualemkidane5517
    @mulualemkidane5517 ปีที่แล้ว

    7

  • @senafile
    @senafile ปีที่แล้ว

    ፓስተር ጌታ ይባርኮት።
    መሀል ላይ ተከፍቶ የነበረውን ዝማሬ ለማግኘት ፈልጌ ነበር?

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር አስፋው ቡላድ ድንጋይ ትርጉሙ ምንድን ነው?ከይቅርታ ጋር አባቴ

  • @MeronMoges-d6e
    @MeronMoges-d6e 6 วันที่ผ่านมา

    7