ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ህያበይ ቆንጆ 💋 እውነቷን ነው ኤፍሬም በሰው ህይወት ኣትግባ በግዴታ ትዳር ኣይሰራም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እፉዬ ዩቱብ ይከፈትላት የምትሉ በላይክ አሣዩኝ ❤❤❤
የእፍሬም ሚስት ትክክል ናት 😂
ይሄ ነገር ፕራንክ ካልሆነ በግድ እሚባል ነገር ይደብራል
እረ ኤፍሬም ተጠንቀቅ ትዳር የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው ለሰዋ ያለው ፈጣር ይሰጣታል ((ህያብ ግን ሉዩ ናት አሰቴዋያን ናት በጣም ጎቦዝ ናት ልክ እንደ ሃይሚ ናት ህያብና ሀይሚ መታዋወቅ አለባቸው የምትልው እጅ ወደላይ
አጨረጨረሽ🤣 ኤፍ የሳቄ ምጭ😂😂😂😂
ህያብ እውነቷን ነው ! ኤፍሬም እባክህ በሰው ህይወት ያለፍላጎት በግድ አትግባ በዋላ እፉዬ ልታዝንብህ ትችላለች ብዙ ጊዜ በእፉዬ እይወት በግድ እየገባህ ነው እሷ እፉዬ ፈልጋ አይታ የፈቀደችውን እግዚአብሔር የፈቀደውን ታግባ ከሰው ህይወት በግድ አትግባ!
ጥፍትና 💪💪💪💪ትዳር ባ ግድ አይ ሆንም 💪💪💪
ህያብ የኔ ውድ እህት ተናፍቀሻል ነበረ ደሜ💛❤️😊
ኤፍሬም ግን ማጣበስ ይወዳል ይቸኩላል😂😂😂😂
ህያብ ተናፍቀሽ ነበር እኳን ደና መጣሽ🎉❤
የኡፉዬ ይከፈት you tube 🤔🤔🤔
ህያብ ትክክል ነሽ ሴትልጅ ነች አታስገድዳት
እረ ኤፋ ተዉ እሼ ሔወት ከባድ እንደሁነ ላአንተ አይነገርም ❤እህያብዩ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ❤እፎ ሰዉ ማክበርሽ ተመችቶኛል ❤ኤፋ ላንቺ በማሰብ ነዉ❤
ህያበይ የኔ ናፍቆት ❤🥰🥰🥰
ኤፍ ግን ኡፍዬ ትዳር ምይዛት ለምን ፈልክ 🤔🤔🤔🤔. ሳው በራስ ፍልጎት ናው እንጅ ግዴ የልም 😳😳
ህያበይ ሽኮር ህያብ ፅብቅቲ❤
እኔ ኮሜት መጻፍ አሎድም ግን ልጅትዋን አታስገድድ ኤፍሬም ይሄ የሷ የህይወት ጉዳይ ነዉ አትቸኩል ለማንኛዉም ለብቻዋ ተዋት ታስብበት ለምን ካሜሪካ አይመጣም ልጁ አዎ ጡሩነዉ ይመቻል ግንደሞ እእእእእእእ ይታሰብበት ትዳር ቀልድ አይደለም።
በጣም አስብ የኔ እናት እፉዬ ትዳር ቃልድ አይደለም
ተዉ ኤፍሬርም አደኘ ቤተሰባቻ እሸ ላይሉ ይችላሉ አረ በግደታ ትዳረ የለም ወላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡፍዬ በራሷ ቻናል ትምጣልን
ህያብዬ የኔ ውድ ትክክል ነሽ ❤❤❤❤❤❤
በትክክል በግዴታ ትዳር አይሰራም😂 ህያብየ የጋራ ንብረቴ❤😂
ህያብ ትክክል ነሽ ትዳር ከእግዚአብሔር ነወ ኤፍሬም አትሳሳት ተመለስ😮😮😮😮
ደጅ መፅናት አለበት ጊዜ ያስፈልጋል ሂወት ነው ኤፋ አታስጨንቋት እፉዬ ከራሷ ትማከር ልጁንም ኖርማል ጓደኛ አድርጋቹ ትኒሽ እወቁት ጊዜ ያስፈልጋል
የኔ ቀዳማዊት እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
ህያበይ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ተናፍቀሻል ነበር ❤💖💖💖💖💖♥♥ ቀዳማዊት👸🍫♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ህያብ ተናፍቀሽ ነበር እንኳን ደና መጣሽ🎉❤
የኔ ወድ ካን በሰለም ማጣሸ🎉🎉🎉
ህያበይ ፅቡቅተይ❤❤❤❤❤
ኤፍሬም ለሴት ልጅ ያለህ ክብር በጣም ደስ. ይላል 😊😊😊😊
ህያበይ የኔ ዕበባ❤❤❤
ትዳር ሂዎት ናው እፉዬ አስባሺ ግብ 💪💪💪💪💪💪
በውስጤ ዛሬ ጥፍጥና ጠፋች እያልኩ ነበር ናፍቀሽኝ ነበር ዛሬ ሙቤ ቤት የገባች ሴት እሱንም እኛንም አዋረደችን
😂😂
ተክክል ትታር በግድ አይሆንም ኤፍሬም ትዳር መቀለጃ አይደለም ኤፍሬም ቁምነገር ቁምነገር ነው
ግን የሆነ ከባድ ሚስጥር እየታየኝ ያለውት እኔ ብቻ ነኝ ማለቴ በ ኤፊ እና እፉዬ ምሃል የሆነ ነገር የነበራቸው ግን አሁን ላይ ተለያይተው እሱ የራሱ ሕይወት ስለጀመረ እሷም ፍቅረኛ እንድትይዝ እየገፋት ያለ ነው ሚመስለኝ ምክንያቱም እፉዬ ህያብን ስታያት የሆነ ስሜት አይኗ ላይ ይታያል ይደብራታል ግን የቅናት ሳይሆን የሆነ የያዘችው ስሜት ያለ ነው ሚመስለኝ ፊቷን አይቼ የኔ ግምቴ ነው sorry ሁላችሁንም ወዳችኅለው እፉ አንችን ግን በከባዱ ነው ምወድሽ ኡነት😁
እፉዬ ከፍቅራኛዋ ጋ ትምጣልን ባራሰ ቻናል😢😂ያምትሉ ለይክ😊😊
ድራማ ነው
ክክክ
አይ ዳብራቹም 😭😭
❤❤❤
😂😂😂
Eferm እያ ናድ ድክኝ ናው 💪💪
ኣፍረም ስመጣ ያየው ይህ ፕራንክ አይደለም 😂😂
ህያበይ ዛጋለይ ጀግና😂😂😂😂❤
ላይክ አርጉኝ አንደኛነኝ ዮቱዮብ ከፈትላት ለኤፋየ
የእፉየነገር ድራማነው መሰል😂😂😂😂😂 አበረታቱኝ ማሮቼ የስደት እህታችሁ ነኝ❤❤❤❤❤
እረ ኤፍሬም ተርጋጋ ሚስትህ ትክክል ናት ምነው ማጣበስ ማለት አበዛህ ሂወት ቀላል አይደለም እፊየን አታስከፋብን
የእያብ እነ የእፉየ ጎደኝነት❤ ይላልደስ
ድምፆችን ይሠማ ኡፉየ በራሷቻናልትጣ ከኪጋ❤🎉🎉
ህያበይ ጽብቅቲ እንኳዕ ደሓን መፃእኪ ሓቂ አለኪ ንስኪ።
ከምዙ ከማይ ዝፈትዎም እስኪ ላይክ ኣይተዉሕድለይ😊
❤❤ ደምሩኒ ተጋሩ ኣማራ ኣድነን😅
ሁዩዩ የኔ ቆንጆ ተናፍቀሽ ነበረ❤❤
ኤፊ እያደረክ ያለኸው ነገር ትክክል አይደለም ይህ የሚኖር ህይወት ነው ቀልድ አይደለም
የኔ ውዶቼ ❤❤❤❤ህያብዬ ናፍቀሺኝ ነበረ አካን አይሁሺ❤🎉🎉❤❤😂😂
ህያበይ ተናፍቀሸ ነበር እኳን ደና መጣሸ ❤❤❤❤❤❤
ኤፊየ በራሥሽ ወስጥ በሰዉወሣኔ አትረመጀ መጨረሻሽ አያምረምና የዛሬሰዉ በጥረሡ ሳቀ ሆዱ መቃብረ ነዉ
አንጭረጨረሺ ዴስ ይላል እናጥና እንጥናና የሚባል ነገር አለእኩ ኢፋ ስክን በል
ተውጂ ኤፍደርግ አገዛዝ አትሁንባት ❤❤❤❤እራሷትወስን
ህያብ ቆንጆ ጎበዝ የኔ አስተዋይ መካሪ በትግሪኛ ከእፉዬ ጋር ሆነሽ ፕራንክ አርገሸ አደናብሪው በተደጋጋሚ ቤተሰብ ፅፎልሽ ነበረ።
😅😅😅
የፉየ ነገሂወትሽን የፍሬም ወይም አሁን ተቀበይው የሚሉሽሁሉ አይኖሩልሽም እራስሽ አስበሽ ጊቢበት❤
ከምሪ ኮሆነ ኤፋ ማድረግ የነበረብህ ነገር ልጁ ሳይመጣ በስልክ እንኳን ብታሳዋዉቃቸዉ ጥሩ ነበር ዝምብለህ አሁኑ ከመጣ ቦሃለ ባንድ ቀን አስተዋዉቀህ ፍቅረኛ አድርግዉ ማለት ይከብዳን ።ህያብ እፉዬ ትክክል ናቸዉ ❤❤🎉🎉🎉
ግዜ ተሰጣጡ ከዛ ወደ ፍቅር የምትቀዩሩበት ግዜ ስለሚመጣ እፉ በደብ አጥኛው በሄወትሽ ሰው እንዲወስኑልሽ አታድርጌ እረጋ ብለሽ አስቢበት ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ህያበይ የኔ ጣፋጭ ❤🎉
ጊዜ ሰጥቷታል አንተም ብትሆን ያስፈልጋል አሁን በአሁኑ የሆነ ነገር ነው እንጂ ትንሽ ይጓጉናቸው በደንብ ያወሩ በደንብ ይታወቁ እሷ የምትለው ነገር ሌላ ስህተት ምንም ቶሎ የሆነ ምትለውን ነገር አቆምና ጊዜ ወስዶ በደንብ ይተዋወቁ ይፈትነው ከዛ በኋላ ውሳኔ ተናግረዋል 🙏🙏🙏
ሂወታን እሷጂ ተመልካች ወይም አተ አይደለህም የምትኖረው እደየ 😮
ህያብየ እንኳን ደና መጣሸ የኤፍ ንግስት🎉🎉🎉😊
ማንም በማንም ህይወት አላፊነት አይወሰድም ኤፊ ተሳስተካል እፉዬ እሮጠው መግባት እሮጠው ነው ሚወጡት
እንኳን ደህና መጣሽ ህያብ አስታዋይ ሰው ነሽ እውነትሽ ነው ኤፍሬም አትቸኩም ረጋ ብለህ እሰብ በችኩል አይሆንም ትዳር
ሂዩዬ የኔ ጣፋጭ❤😘
ትክክለኛ አስብ ኡፍይ 🤣 ግን ማድንት ይሆን 🤣🤣
ህያበይ የኔ ናፍቆት ተናፍቀሽ ነበረ😘❤
ጊዜ ስጣት ብሩኬን ሀይሚን እንዴት እንደሚከባከባት ❤❤
ኣየ እፋ😂😂😂 የመዳም ቅሞሞች ኑማ እንደማምር እኛም ዩቱባችን እናሳዲግ😢
ኤፋ ህያብ ትክክል ናት ፍቅር በሩጫ አይሆንም 700ኪሎ ሜትር አይደለም 7000 ኪሎ ሜትር ለምን ተሻግሮ አይመጣም መጀመሪያ መጠናናት አለባቸው ስርአት ያዝ። እሷ ልቧ ሲፈቅድ እንጂ ሳትፈልግ እሱ ብቻ ገና ለገና ስላፈቀራት ብቻ አብራው መሆን የለባትም።
በጭራሽ አትወዳትም ብትወዳት ኖሮ ለሷ የሚመጥናትን ደስ የሚላትን ታመጣላት ነበር።
ኡፉየ ግን ጥርስዋ ነው እንጂ ውስጥዋ ደስ ኣላላትም አረ ኤፋ ተዉ በመሃል አትግባ 😊
እፉየ አስበሽ ወስኚ ደሞ ጋቤላ እዳኬጅ ሴት ልጅ ርቃ አትሄድም አብሮሽ የሚኖር ከሆነ አለሽበት ኑሩ
እንኳን ደህና መጣችሁ 😘
ትዳር ከእግ/ር ዘንድ ነው እፊ😂
ኤፍሬም በጣም አትሳሳት ህያብ ትክክል ነሽ ፍቅር በግድ አይሆንም
69 ነኛ ከዚህ በሃላ የምትግቡ ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው ስወዳቹ❤
😂😂😂 እሺ❤❤
😂😂😂😂እሺ
ara gudi 😂😂😂😂
Mn😂😂😂😂😂
እሺ መልሺ ዉዴ
ህያብ ትክክል ነሽ ትዳር በግድ አይሆንም
አጨረጨረሽ አላለምኤፋየ የሣቄምንጭ ህያብ ናፍቀሺንነበር
ፍቅር በኮሜት ብዛት ነው እዴ ኤፊ ምነው ለቀቅህ ሆይ
ህያብ ትክክል ናት👍👍👍ኤፍሬም ታላረፍክ እዋ ሰብስክራይቤነው. የማነሰው።
ፕራክ አይደለምዴ የሰሞኑ ቪዶዮ😂😂😂
ይቅርታ ግን ህያብ ትክክል ናት ኤፋ ተሳስተሀል ሴት ፈልጋ እንጂ በግድ ሚሆን ነገር የለም
ለምድነው የ እፉዬ ዩቱዩብ የማትከፍትላ ምድነው ችግር ሁሌ comment ላይ ይፃፋል ግን ሁል ልከፍት ነው ትላለህ ግን አትከፍት ችግሩ ምድነው???😣😣😣😣😣
Hulum ngr Eko kelal ayedalm esua yemtsetakaqelawu ngr yenoral ❤❤
ትክክል😢😢😢😢
አውቆ የራሱን ቻናል ለማሳደግ ብሎ ነው በጣም ብልጥ ነው
አልፍልግም ብላ ይሆናል ብዙ አታውሩ
@hajrBader አስተርጓሚ አያስፈልግም
ህያብ ልክ ነሽ❤ኡፉየ ተረጋጊ ቀስ በይ ትዳር ሂይወት ነዉ ብዙ ነገር መጠናናት አለባችሁ? በኃላ ተገናኙ ተለያዩ ጥሩ አደለም።
ኢያብ ኤፈ አጣበሽ ሆኖልሻል እንኳን ደስ አላሽ
እፉ ተይ ይቅርብሽ የኔ ውድ,, የነሱ ሀገር ልጆች ባሁርቸው በጣም አስቸጋሪ ነው ጋበላዎች በጣም ከባድ ናቸው አፍርም ይድበራል በጣም ኡኡህህህ
ልክ ብለሻል ቆንጅት እንደአያቶቻችን ግዜ በግድ ሊድራት ነው😅
ሲጀመር ኡፉ ካልፈለገች ማንም አያስገድዳትም አንድ ሰው ያለፍላጎቱ ሚሆን ነገር የለም የኤፊ ንግስት ተያቸው በቃ ኡፉ ካልፈለገች ኤፊ አያስገድዳትም ቢያስገድዳትም አላቅልህም ብላ መተው ትችላለች
አንጨርጨርሽ አይ ኤፉ😂😂😂😂
የተመራ ይግደለኝ የምበለው ትክክል ነው ለከስ ኤፍ ፋራ ነው.ሀለፍናቱን እኔ እወስደለው አለለም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
የልጅ ነገር አደረከው። ስለተወደደ ባል ነው መለት አይደለም። ማየት አለባት።ሕይወትየሷ ነው የአንተ አይደለም።
ጋንቤለ ግን በህለቸው ለዬት ያለ ነው እንዴት ነው ነገሩ እግዚአብሔር ከእነንተ ጋር ይሁን እፉዬ ግን ቻናል ክፈቱ❤❤
ህያበይ ልክነሽ ልጁ ወደነዋል ግን ኡፉየ ካለፍላገትዋ ኣተስገድድት ትዳር በግዴታ ኣይሆንም
ኤፌሬም ትክክል አይደለህም ❤❤
ኧረ በግድ ተፋቀሩ ኤፍሬም ተረጋጋ ልጁ መጠናት አለበት ጀርባው ነገ እሷን ፍቅር አሲዞ ቢኸድ ከየት ነው እሚገኘው አገሩ እሩቅ ነው
ኤፍሬም ታደርገው ነገር ትክክል አይደለም እውነት ነው ፍቅረኛህን አደንቅሃታለሁ yellow የፍቃድ አይሆንም ግዴታ አንተ የፍቅረኛ ስላስ ውፍዪ አስብ አቅዳ ነው ምትገባው ፍቅር ውስጥ ፍቅር እንደዚሁ ከመንገድ አይደለም ህይወት ነው ሰው በዚህ ፍቅረኛ ክልን በጣም አደንቃታለው እንዲዘነጥያቄ አይሆንም የራሱ አፍቃት ከወኔ ብቻ ነው አለች ተመቸኝ ፍቅረኛህን በጣም አደንቅ አለው ለዚህ ጥያቄው አንቺ ልዩ ሴት ነሽ የሚገባውን መርጠሽ መያዝ ማፍታለች
ፍቅረኛ ስላለች ግዴታ የፍቅረኛባት በራሱ ፊቃድና በራስዎ ተስፋማያስ ይችላለች የእውነት እፊ የአንተ ፍቅረኛ አደንቃታት አለው ይህን ጥያቄ ስለ ሁላችሁም ወዳችኋለሁ ❤️❤️😭😭 አታደርጉ ባይሆንሻለሁ
ህያበይ እንኻን ዳህና መጣሽ❤
ኤፍሬም አንተ ከተመቸክ ወይ አንተ አግባው። እንጂ የእፉንም ፍላጎት እና ስሜት መረዳት አለብክ።
ህያበይ ትክክል ኢኪ♥️

ህያብ ትክክል ናት👍👍👍
ኤፍሬም ታላረፍክ እዋ ሰብስክራይቤነው. የማነሰው።