የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 14 | የተዋጣለት ምሥክር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • ዮሐንስ (መጥምቁ) ብዙዎቻችን ከምናስበውና ከምንገምተው በላይ ዝነኛ ነበር። በቤተ-መቅደሱም ሆነ በቤተ-መንግስቱ ይፈራ ነበር። ሕዝቡም እንደ ነቢይ ተቀብለውት ነበር። እግዚአብሔር ይህንን ተቀባይነት የሰጠው ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ለእስራኤል እንዲያስተዋውቅና መንገድ እንዲጠርግ ነበር። ዮሐንስ ይህን ዓላማውንና ተልዕኮውን በሚገባ ፈጽሞ የሄደ ታላቅ ነቢይ ነበር። ይህንን በተመለከተ ከእኛ ሕይወትና አገልግሎት ጋር በተያያዘ ከዚህ ታላቅ ሰው የምንማረው በርካታ እውነት አለ። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻ በመከታተል የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።

ความคิดเห็น • 45

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 ปีที่แล้ว +2

    waw! እጅግ የሚደንቅ ትምህርት ነው ጸጋ ይብዛልህ አሁንም ጌታ የቃሉን መገለጠ ያብዛልህ ወንጌላዊ ያሬድ

  • @shimetieassefa4780
    @shimetieassefa4780 ปีที่แล้ว +2

    Wengelawi yared
    God bless you 🙏🙏🙏 ,cause I am blessing from your lesson since long time and til now.

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 ปีที่แล้ว +1

    God bless you yared Amen🙏🙏💗🌷

  • @merongetu-fh3ec
    @merongetu-fh3ec ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረክልን ያሬዶ

  • @kebrontedros5254
    @kebrontedros5254 ปีที่แล้ว +1

    ወንጌላዊ እጅግ በጣም ከምታስበው በላይ እወድሃለሁ ደግሞም ባንተ አገልግሎት እጠቀማለሁ ቀጥል...... ከሰላምታህ ጀምሮ መንፈስ የሞላበት ነው። የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከመንፈስህ ጋር ይሁን!❤❤

  • @masreshabayu2908
    @masreshabayu2908 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ያሬድ አገልግሎትህ ይባረክ

  • @sebledadi6506
    @sebledadi6506 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ጌታ ያብዛልህ

  • @alemtshaygetachew3493
    @alemtshaygetachew3493 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳኝ ዛሬ የተማርኩት ትምህርት የትህትናን ጥግ ነው እውነት ለመናገር የለንም ከቃሉ አኳያ ወርደናል ጌታ ያስበኝ

  • @Sunem7
    @Sunem7 ปีที่แล้ว +1

    Welcome Brother Yared you are so blessed 🙏🥰

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 ปีที่แล้ว +1

    ያሬዶዬ እግዚአብሔር ይባርኮት፦🎯

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 ปีที่แล้ว

    Amen.Yaredeye tebarek.

  • @meseretlata253
    @meseretlata253 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeen haleluyaaa

  • @algenaatenafe9889
    @algenaatenafe9889 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ እናመሰግናለን ወንድም ያሬድ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክ ❤የልቤን አይን ያበራ ጌታ🙌❤

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን ዉድ ወንድማችን❤❤❤❤አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያሶርስህ። ከነቤተሰብህ ተባረክ❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @eyobelbuta9718
    @eyobelbuta9718 ปีที่แล้ว

    እርሱ ባወቅነው ማውቅ እራሳችን ብናውቅ የትህትና ህይወት በኑራችን ይገለጣል ተባረክ ወንድም ያሬድ

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፡፡

  • @mimitube270
    @mimitube270 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ሁል ጊዜ ትምህርትህን ስትለቅ ደስስስ ነው ሚለኝ ርጋ ብለህ ከልብህ ነው ምታስተምርው ከላይ ከላይ ያልሆነ ቆፍርህ ነው ምታስተምርው ቁጭ ብለህ ጊዜ በጣም ወስደህ ከመንፈስ ቅዱስ ተምርህ ነው ምታስተምርን እግዚአብሔር ይመስገን ስላንተ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ደግም አዳማጮችእኛም ይሄንን የመሰለ ትምህርት ላይክ ሼር እያደርግን ለሰዎች እናስተዋውቅ ተባርኩ 🙏💖

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 ปีที่แล้ว

    Thank you, thank you, wengelwi Yared, God bless you and your family 🙏 amen.
    ዛሬ ስለ መጥምቁ ዮሐንስ ብዙ ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶች ነዉ የቀሩልኝ ሌላው ስለ ትህትና የተናገርከው ሁሉት ነጥቦች
    1: ራስን በትክክል ማወቅ
    2: እርሱ ማለትም ጌታ እየሱሰ ማን እንደሆነ ማወቁ
    ለዚህም ነው መጥምቁ ዮሐንስ እኔ እሱን አይደለሁም እኔ ብሎ እራሱን የገለጸው እንዲህ ብሎ ነዉ
    ከእኔ በኋላ የሚመጣው፣ የጫማውን ማሰሪያ ለመፍታት እንኳ የማልበቃ እርሱ ነው።”
    ዮሐንስ 1:27 NASV
    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን እርዳን ለጌታ ማን እንደሆንን እናውቅ ዘንድ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ያሬድ🙏

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 ปีที่แล้ว +1

    አዎ ማንም የተቀበለኝ የለም ግን በሁሉም ቦታ የአየሁትን የዳሰ ስኩትን ከሀጢያት ከመጣ በሽታ የዳንኩበትን ካለመኖር ወደመኖር ያመጣኝን እውነት ዝምአልልም እመሠካራለሁ ። የእግዚአብሄር ድምፅ ቃል ለኔ መጣልኝ አምኘ በእምነት ተቀበልኩት ወሰድኩት ቃሉም በውስጤ ሰሮቶ ፅንስ ሆነ ስጋም ለበሰ ውሎ አድሮሰው ሆነ አማኑኤል ሆኖ እውነትን፣ ፅድቅን ፣ ቅድስናን ፣ ጤናን ፣ ሰላምን ፣ አንድነትን ፣ ፍቅርን ፣ እምነትን ፣ ይዞ አማኑኤል በኔ ማሀፀን ተወለደ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። አዎ ለአለም ሁሉ እመሰክራለሁ ወንጌልን እሰብካለሁ ።

  • @tamiratbiru7964
    @tamiratbiru7964 ปีที่แล้ว

    Tebarek! ante le bete christian bicha sayihon le alem tsega honeh tesetehal!! zemenih be tsega yilek!!!

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว +2

    ✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36

  • @yididiyagizaw5145
    @yididiyagizaw5145 ปีที่แล้ว

    amen

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ያሬዱ

  • @eyobelbuta9718
    @eyobelbuta9718 ปีที่แล้ว

    God bless u Brother Yared

  • @Meklit-z3y
    @Meklit-z3y ปีที่แล้ว +1

    Wengelawe Yared my brother, Now I am starting to hear holy Bible as a new.
    You dig it in depth and made me too .Thanks

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว

    God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et ปีที่แล้ว

    አሜንንንን ተባረክ ያሬድዬ❤

  • @SolomonMakoroLerabo-um9ni
    @SolomonMakoroLerabo-um9ni ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @KokobeKebede-t1p
    @KokobeKebede-t1p ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @ruthc7527
    @ruthc7527 ปีที่แล้ว +1

    ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @fikaduhabte8159
    @fikaduhabte8159 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ነዉ;ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤

  • @hermalacoma5555
    @hermalacoma5555 ปีที่แล้ว +1

    ወንጌላዊ ያረድ አደምን ሠነበትክ ለምን ?
    ትምህርት ቶሎ በተካታታይ አታሰተምረንም ትንሸ ሰትዘገይ ጥሩ አይመሰለኘም የኔ ሀሣብነው ጌታ አምላክና አግዚአብሒር ይባረክህ❤😂

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 ปีที่แล้ว

    I learned the word of God from you over 20 years I am still in owe!...humility at its pick! May the LORD KEEP YOU SAFE AND ALL WHATS YOURS..

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ እጅግ ተባርከናል ያሬዱ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏

  • @birhan3282
    @birhan3282 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Teacher, Lord I ask you to give me your grace to finish my call in humble mind
    Pet 5
    6 Humble yourselves therefore under the mighty hand of God, that he may exalt you in due time:

  • @ShalomaduJesussenafe
    @ShalomaduJesussenafe ปีที่แล้ว

    Mejemerya Egziabwer abzito yebarnk Where can we get the Whole packet rome teachings. I need it if I can find it.

  • @mulugetahailemichael6490
    @mulugetahailemichael6490 ปีที่แล้ว

    ለምን ዮሀስ ኤልያስ ሳለ አይደለሁም አለ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 ปีที่แล้ว

    ወንጌላዊ ያሬድ እኔ ጥያቅው አለኝ ክርስቶስ ነህ አይደለሁም ካለ በኃላ ለምን ነብዩ ነህ አሉት? ነብዩ ከክርስቶስ በኃላ የሚመጣ ነው እንዴ
    በዛ ላይ ሙስልሞች ነብዩ ነህ የተባለው የመጨረሻው ነብይ ለሆነው ለመሐመድ ምነው ይላሉ በዛ ላይ ከወንድሞቻችሁ መካከል ይላል የካህናትና የሌዋዊያን ጥያቅው ክርስቶስ አይደለሁም ካለ በኃላ ነብዩ ነህ ለምን አሉ ስለሌላ ነብይ የጠየቁት መስሎ ጥያቀ ይፈጥርብኛል

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 11 หลายเดือนก่อน

    ትህትና ማለት- የሆነውን በትክክል፡ማወቅና መሆን ነው- ራስን ማወቅ ሁለተኛ ደግሞ እሱን ማወቅ! ራሳችንን ስናቅና እሱን በትክክል ስናውቅ ልካችንን ስናውቅ የትህትና ህይወት ይወለዳል!!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 11 หลายเดือนก่อน

    የእግር ጫማውን ማሰሪያ እንዃን መፍታት አልበቃም ሲል- የባሪያ ባሪያ እንኳን ለመሆን የማንነት ብቃት እንኳን የለኝም ብሎነው ዮሃንስ ራሱን ባዶ በማድረግ ኢየሱስን ከፍ ያደረገው!!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 11 หลายเดือนก่อน

    ዮሃንስ ይመሰክር ዘንድ ለምስክርነት መጣ- እሱም፡መሰከረ!! እኔ እየሱስ አይደለሁም እሱ ግን ይመጣል በመንፍርስም ያጠምቃል ብሎ፡መሰከረ!