ዘማሪ ተከስተ ጌትነት " ስምህ የፀና ግንብ ነው " TEKESTE " SEMEH YETSENA GENB NEW ethiopian protestant song 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024
  • ይህን መዝሙር በቻናላችን ላይ መጋቢ ተከስተ ጌትነትን ማስፈቀዳችንን በትህትና ልርማሳወቅ እንወዳለን።
    ተባረኩበት በተጨማሪም የተከስተ ጌትነትን TH-cam እንድትከታተሉ እንጋብዛለን
    htztps:// / @pastortekestegetnet
    #TekesteGetenet #AmharicWorship #ProtestantSong #መዝሙር #አምልኮ #ውዳሴለጌታ
    #Jossy #AmharicWorship #ProtestantSong #መዝሙር #አምልኮ #ውዳሴለጌታ
    FIKREHIN ALDEFREM COLLECTION

ความคิดเห็น • 149

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw3877 3 ปีที่แล้ว +46

    ኦፎፎፎፎፎ ይህን መዝሙር ሰምቼ ነው ወደ ጌታ የመጣሁት የጌታ መንፈስ መገኘቱ ያለበት የሜያፅናና ነው ተባረክ ተከስተ ዘመንህ ይባረክ ያስመለጠህ ይባረክ

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር የመስገን

    • @መሀሉአይነገርምከዚህ
      @መሀሉአይነገርምከዚህ 2 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @tigistshumet7021
      @tigistshumet7021 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ወደ ጌታ ከመምጣቴ በፊት ጫት እየቃምኩኝ እሰማዉ ነበር ከዛ ሰምቸም አልቀረሁ ወደ ጌታየ ኢየሱስ መጣሁ ወንጌል የመሰከሩልኝ የተከስተ መዝሙር ና የሶፊያ መስፍን ጉቱ አዉታሩ ምህረት እነዚህ ዘማሪዎች በዝማሪያቸዉ ወንጌልን መስክረዉልኛ

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus5446 4 ปีที่แล้ว +48

    አባት ሆይ ስለዚህ ዝማሬ ክብር ምስጋና
    ላንተ ይሁን እየሱስዬ እንወድሃለን ብቸኛ
    አዳኝ ማምለጫ

    • @ettymadanit490
      @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንንንንንንን👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Kininet
    @Kininet 4 ปีที่แล้ว +17

    1. መጠለያ ነህ ግራ ለተገባ
    ወዴ ቅጥርህ ሮጠው ለገባ
    አይሰፍር ስም ጉልበታም ነው
    ይታደጋል ሁሌ ለታመነው፡፡
    ግዛትህን አደፍረውም ሌላ
    ስትነከ አንተ አትልም ችላ
    እርስትህን ለሌላ አትሰጥም
    ክንድህ ብርቱ ለሰከንድ አይጥልህ
    ስምህ ይጸና ግንብ ነው 3X (2)
    ፃድቅም ሮጦ ከጠላት አምልጦ
    ከፍ ከፍ ይላል
    ያለ ስጋት ያድራል 2X
    እኔ አልሰጋም በምንም አልሰጋም
    እኔ አልሰጋም በምንም አልሰጋም
    ምን ጎደለው ካንተ የተጠጋ
    በአንዳች ነገር በምንም አይሰጋ 2X
    2. የሚታደግ ደራሽ በሌለበት
    በጨለማ ሞት በሚሸትበት
    እረዳት ነህ ፈጥነህ ትደርሳለህ
    አቅም አጥተ መች ታሳፍራለህ
    ለሚጠሩህ ስምህን ተማምነው
    ሲማጸኑ ወየሁ ጠፋን ብለው
    ድንገት ደርሰህ ስትጎበኛችሀው
    አሉ ስምህ የጸና ግንብ ነው
    3. ለወደቀ በሰው ለተረሳ
    ተስፋ ላጣ በዝቶበት አበሳ
    ሲሸማቀቅ ሃፍረት ተከናንቦ
    ግራ ቀኙን በከሳሽ ተከቦ
    ጀርባ ሰተህ እንደሰው አታልፍም
    እንደሰማህ እንዳየህ አትፈርድም
    ስምህን ጠርቶ ካንተ ለተጠጋ
    ታወጣለህ ከጠላት መንጋጋ

  • @antealehegnhailu2589
    @antealehegnhailu2589 ปีที่แล้ว +5

    ገብርኤልን ስወደው ተከስተን ኤልያስ መልካ የተጠበበበት 1995 /ደብረዘይት ትዝታ አለኝ በዚህ መዝሙር በወክማን ሰማው ነበር ኤፍሬም ገበያ ሰፈር በወቅቱ ህንፃ መሣሪያ መደብር ነበረው አዳምጥ ይለኝ ነበር!!🥰🥰🥰

    • @shalom744
      @shalom744 6 หลายเดือนก่อน

      Volume sint nebere yihe album?

  • @bushaadamu6124
    @bushaadamu6124 2 ปีที่แล้ว +7

    በዝህ በከፋ ዘመን የምንጤለልበት የፀና ግንባችን የሆነው ጌታ ብቻ ነው።

  • @ነፃነትየጌታልጅ
    @ነፃነትየጌታልጅ 3 ปีที่แล้ว +14

    የምናመልጥብ ኢየሱስ አዳኛችን እንወድሀለን ክበር የኛ አምላክ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 4 ปีที่แล้ว +25

    በጣም የምወደው ጠንካራ አማኝ አጎት አለኝ ይህ መዝሙር በወጣበት ሰአት አባቴ ካሴቱን አምጥቼ እቤት እንደሰማዉ ስለማይፈቅድ አጎቴ ጋ እሄድኩኝ እስኪ መሽ ደጋግሜ እሰማሁ ነበር መዝሙርማ ድሮ ቀረ አማኝ ባትሆን እንኳን አንዴ ካዳመጥከዉ መቼም ከዉስጥ የማይወጣ

    • @ettymadanit490
      @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว +8

      በጣም እኔም የክፍለሀገር ልጅ ነኝ እና ወደአዲሳበበ ሰዉቤት መጥቼ በጣም እሰማዉ ነበር ዉስጤ በደስታና በለቅሶ እየታጀበ ነበር የምሰማዉ አሁንም እኮን አድጌ እያለቀስኩኝ ነዉ የምሰማዉ

    • @vickymekonnen6930
      @vickymekonnen6930 3 ปีที่แล้ว +1

      ewnet new Geniye lik bileshal

    • @ephremlemma1572
      @ephremlemma1572 ปีที่แล้ว

      ​@@ettymadanit490❤❤❤

    • @EtsesabekPapi
      @EtsesabekPapi 11 หลายเดือนก่อน

      Ewnt nw gn mezmur dro alkerm mknyatum egziabher zarem ale sechiew esu slhone mezmur aykerm gn yaw mezmur yalhonu mezmuroch beztewal

    • @AberaErbeto
      @AberaErbeto 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@ettymadanit4902:41

  • @godisgoodallthetime7274
    @godisgoodallthetime7274 4 ปีที่แล้ว +27

    ፃድቅም ሮጦ ከጠላት አምልጦ
    ከፍ ከፍ ይላል ያለ ስጋት ያድራል
    እኔ አልሰጋም በምንም አልሰጋም
    እኔ አልሰጋም በምንም አልሰጋም
    ምን ጎደለው
    ካንተ የተጠጋ
    በአንዳች ነገር
    በምንም አይሰጋ..😘
    አሜንንንንን

  • @Behayluwa-M
    @Behayluwa-M ปีที่แล้ว +2

    የማምለጫ ዓለቴ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ!

  • @lomi6959
    @lomi6959 ปีที่แล้ว +2

    አዎን የእግዚአብሔር ስም የጸና ግምብ ነው! የኢየሱስ ስም መዳኛችን!

  • @alemtsehaymezgebe9909
    @alemtsehaymezgebe9909 ปีที่แล้ว +1

    መጠጊያ ነህ ግራ ለተጋባ …….አሜን

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 10 หลายเดือนก่อน +1

    I first heard this song when my mom was singing it when I was a child. I wasn’t born when this song was released, but this song has really touched my heart. God bless Tekeste, and may the soul of the musician of this song (Elias Melka) rest in peace🙏

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜሜሜን አሜሜሜን💗😭🙏🙏🙏🙏
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንለት ሃሌ ሉያ🙌

  • @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
    @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን 4 ปีที่แล้ว +10

    ኤሉዬ ነፍስህ ከፃዲቃን ጋር ይሁን😢😢
    ተኬ ወድሃለሁ😍😍

    • @ettymadanit490
      @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜንንንንንንንንንንንንእልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ashenafizemedkun
    @ashenafizemedkun 4 ปีที่แล้ว +11

    There is no music Composer as brave as Elias melka. Thanks tekeste for making this special song with Elias. RIP elu . You are always legend.

    • @afromedia6728
      @afromedia6728 3 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው! ኤልያስ በእልፍ ምክንያቶች ይለያል!

  • @afromedia6728
    @afromedia6728 3 ปีที่แล้ว +5

    ኤልያስ መልካ ተአምር ነው፣ ክስተት ነው የምንለው በምክንያት ነው።
    ተከስተ እንወድሃለን❤

  • @Etc-gq3jr
    @Etc-gq3jr 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታኢየሱስ ክስጋትስላወጣህኝ ተባርክእወድሀለሁ ኢየሱሴእኔ በፍጹምኢየሱሴንይጅ በምንምአልስጋም ኢየሱስጌታነው አሜንአሜንአሜንአሜን፡፡

  • @metamenmesfin2935
    @metamenmesfin2935 2 ปีที่แล้ว

    እእእእፎፎፎፎይይይይይይይይይ!!!የእግዚአብሔርን መጠግያነት በቃላት ሚገልጽ መዝሙር !!!

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ አልሰጋም ጌታዬ የጌቶች ጌታ ነው ተባረክ ወንድሜ 🙏

  • @EnaniAlemu
    @EnaniAlemu 3 หลายเดือนก่อน

    ይህ መዝሙር መልዕክት ነዉ የእግዚአብሔር ምህረት እንድታስብ ያደርጋል 🎉🎉የእግዚአብሔር ስም የፀና ግንምብ ነዉ ስንተ ሮጠን አመለጠን 🎉🎉🎉

  • @delabekele3287
    @delabekele3287 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ስም የፃን ግንብ ነው አሜን 🎻🎻🎻🎻🎻🎻🙌🙌🙌🙌ታባአክ

  • @neza8166
    @neza8166 ปีที่แล้ว +1

    Amennnn kiber hulu legeta yihun zemeneh yibaek wendime tsegawu yibzaleh❤❤❤

  • @ምዝጋናሸሳሙኤል
    @ምዝጋናሸሳሙኤል 4 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን
    የጌታ አብዝቶ ይባረክ
    🙏🌹🌺🎷🎧🎬🥁🎸

  • @saradaniel543
    @saradaniel543 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜንንን አሜንንን እየሱስ አያሳፍራንም ሃሌሉያ ጌታ ይባረክ ፓስተር 🙌🙌🙌

    • @ettymadanit490
      @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 2 ปีที่แล้ว +2

    የ ኢየሱሴ ስም የፀና ግምብ ነው አሜን

  • @genetgenet454
    @genetgenet454 4 ปีที่แล้ว +8

    ተባረክ ልኝ ጸጋይዛልህ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @jiregnadinkisasport
    @jiregnadinkisasport 8 หลายเดือนก่อน

    ድሮ ልጅ ሆኜ አማርኛ አልችልም ነበረ፣ አባቴ ይህን መዝሙር በካሴት ይሰማው ነበረ። እጅግ የሚባርክ መዝሙር❤

  • @BerhanuBekeleBrex
    @BerhanuBekeleBrex ปีที่แล้ว +1

    When you suddenly arrive and #visit_them_አሉሁህ ስምህ🤔🤔🤔🤔ለምጥሩህ😥😥😥😥መጠሊያ❤❤❤❤አያሳፍር፡፡🤞🤞🤞🤞✋✋✋✋ክንድህ ብርቱ፡፡✍✍✍✍ #now_therefore, I am not afraid because of you.🙇‍♂🙇‍♂🙇‍♂🙇‍♂

  • @hanamekonen7679
    @hanamekonen7679 5 หลายเดือนก่อน

    ስም የፀና ግንብ ነዉ አየሱስ❤❤❤

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 4 ปีที่แล้ว +5

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን አሜን አሜን

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏 😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ክበር ተመስጌንን 🙇🙇🙇🙇

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ መዝሙር የመገለጥ መዝሙር ነው

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o 4 ปีที่แล้ว +11

    This song is always new to me, I heard it 19 years ago. Elias Melka is the one who played the music. God bless you Tekeste this is one of my uplifting praise song!

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen hale luya elelelelelelel yabate beruke leberket hunulge teke

  • @dawitterefe8831
    @dawitterefe8831 ปีที่แล้ว +2

    Rip Elias Melka’ Great Worship ❤❤

  • @topebelay
    @topebelay 2 หลายเดือนก่อน

    ብለናል ብያለሁ የፀና ግንብ እየሱስየ ማመምለጫየ

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 ปีที่แล้ว +1

    ....እንደሰማህ...አትፈርድም:: ስምህን ጠርቶ ካንተ ለተጠጋ ታወጣለህ ከጠላት መንጋጋ::

  • @desta5885
    @desta5885 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ተባረክ።

  • @ellenweldeabzghi8196
    @ellenweldeabzghi8196 2 ปีที่แล้ว +1

    Amenn Amenn Glory to God

  • @genetgenet454
    @genetgenet454 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን 👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏🙏🙏👐👐👐👐👐እልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜንንንንንን አሜንንንንንን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ተባረክልኝ

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይለምልም

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnn simh yetsena ginb new hallelujah ke enkilfe sinesa yihen mezmur sizemirew neber geta simu yikber

  • @tigtig3023
    @tigtig3023 4 ปีที่แล้ว +6

    Wow ትዝታዬ፡ተባረክ፡ቴኬ

  • @wesendeksisa4342
    @wesendeksisa4342 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ ድንቅ መዝሙር ነው

  • @frehiwotethiopy7061
    @frehiwotethiopy7061 4 ปีที่แล้ว +9

    Amen Amen Geta Zamhnhn Yabarku ♥♥♥♥♥

  • @DagmwitAdisu
    @DagmwitAdisu หลายเดือนก่อน

    Amen amen egzabrsu,tebrki❤❤❤❤❤

  • @Sara-yw5my
    @Sara-yw5my 2 ปีที่แล้ว +1

    YETABAREKI GETA ABEZETO YE BAREKIKI

  • @ruthabraham2585
    @ruthabraham2585 4 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ይላል በጣም አሰራሩ እናመሰግናለን😊🙌

  • @amelegosihme9426
    @amelegosihme9426 4 ปีที่แล้ว +1

    Semehen terto kante Letetega
    Tawetaleh ketelat mengaga
    Tekeste Lord bless u!

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen
    Geta Yibarkiiiii Tek .🙏🙏💚💚

  • @tsege9049
    @tsege9049 ปีที่แล้ว

    የኤልያስ መልካ ምርጥ ስራ

  • @الحمدالله-ت1ه
    @الحمدالله-ت1ه 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @hayatjemal5525
    @hayatjemal5525 3 ปีที่แล้ว +1

    Eluyea 💔 Eliyas 💔 Egizabihear Nebisihen Begenet yanurilin 🙏 🙏 🙏 💔 be Botahe batinorim beyalenibet Alhe ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ 😭

  • @tsehaybimer3791
    @tsehaybimer3791 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜንን አሜንን አሜንን ጌታ ኢየሰሱ ይባረክ ፓስተርዬ

  • @YY-xn5mz
    @YY-xn5mz 3 ปีที่แล้ว +3

    My brother more more more more God bless you!!!!!!!

  • @alazarwolde1790
    @alazarwolde1790 9 หลายเดือนก่อน

    Thank God, 🙏🙏God bless You

  • @סנאיתביינה-ק5מ
    @סנאיתביינה-ק5מ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ።።።ተባረክ ፓስተር

  • @BezayEysus
    @BezayEysus 5 หลายเดือนก่อน

    Wedgeta yaqerbgne mzmuer !🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @citylove1207
    @citylove1207 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜንንን ተባርክ ፓስተርዬ

  • @vickymekonnen6930
    @vickymekonnen6930 3 ปีที่แล้ว +1

    pastor teke geta eyesus edmehin yarzimew

  • @abenezermoges5374
    @abenezermoges5374 4 ปีที่แล้ว

    Tek God bless u
    Ena zare yhen mezmur sesma leb bgeta semi .metsinanetina dagm gulibet nw yhongn geta ahun zemnhn hulu ybatkw hulem biruk nw

  • @what_why_how_
    @what_why_how_ ปีที่แล้ว

    በምንም አይሰጋም ። አሜን

  • @Behayluwa-M
    @Behayluwa-M ปีที่แล้ว

    አባባ ኢየሱሴ ስምህ የጸና ግንብ ነው!

  • @adugnaalem
    @adugnaalem 2 ปีที่แล้ว +2

    😭🙌🏽💕 amen hallelujah be blessed the name Lord 💕🙌🏽

  • @kibromberhe9492
    @kibromberhe9492 4 ปีที่แล้ว +3

    EYESUS YADENAL tebarek

  • @redaefamily4691
    @redaefamily4691 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen hallelujah God bless you wow that’s amazing 😭😭😭🙏🏽

  • @meskarmakomar2731
    @meskarmakomar2731 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsegakassie7901
    @tsegakassie7901 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀሌሉያ አሜን

  • @isaacdagnachew3881
    @isaacdagnachew3881 2 ปีที่แล้ว +1

    Great work from @eliasmelka !!
    Bless you tekeste.

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 ปีที่แล้ว +6

    Amen Amen!
    Bless you

  • @blinebline9518
    @blinebline9518 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen 🥰🥰🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️💗💗💗💞💞💞😪😪😪😪tebarekilen

  • @kukumekonnen6055
    @kukumekonnen6055 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen semu yetsena zinb new Haleluyaaa Haleluyaaa Haleluyaaa Haleluyaaa 🙏🥰

  • @topebelay
    @topebelay 2 หลายเดือนก่อน

    ይታደጋል

  • @bekisha5
    @bekisha5 3 ปีที่แล้ว +1

    betam mewedew mezmur nw
    God bless u

  • @claraayaw4041
    @claraayaw4041 2 ปีที่แล้ว +1

    Elllllllllll eyesusi smeh ybareck

  • @topebelay
    @topebelay 2 หลายเดือนก่อน

    ፃድቅም ሮጦ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 3 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልል😭😭💖💖💖

  • @sisaymoges7195
    @sisaymoges7195 ปีที่แล้ว +1

    elu ❤the legend

  • @tigtiji630
    @tigtiji630 4 ปีที่แล้ว

    Ameeen yeabate burukan tebarek geta yibarek simu yetsena GMB new

  • @efud8358
    @efud8358 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you pastor Tekeste

  • @Joeisnot
    @Joeisnot 2 ปีที่แล้ว

    Wow teke thanks for respects elyas melka God bless you

  • @demedad4392
    @demedad4392 ปีที่แล้ว +1

    Blessed ❤ we love you so much!

  • @tewodrosabebe7875
    @tewodrosabebe7875 3 ปีที่แล้ว +2

    God Bless this you tube channel.
    🙏🙏🙏

  • @mercymercy331
    @mercymercy331 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen! may God bless you brother.

  • @እየሱስፍቅርነው-ቀ5ሸ
    @እየሱስፍቅርነው-ቀ5ሸ 4 ปีที่แล้ว +3

    Ameeen tebarek💖💖

  • @meskibirhanu8347
    @meskibirhanu8347 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen tebark💞💞

  • @abenezermoges5374
    @abenezermoges5374 4 ปีที่แล้ว +1

    💓💓💓💓💓 tek bless u

  • @Youtubeacc1hdhdidijejeo
    @Youtubeacc1hdhdidijejeo 3 หลายเดือนก่อน

    Uffff 🙏🏼💕💕💕💕

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 4 ปีที่แล้ว +3

    እእልልልል እኔ አልሰጋም

  • @merongirma1257
    @merongirma1257 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek brother

  • @tibegeta
    @tibegeta 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you god bless you, please could you upload more Tekeste's mezmur composed by Elias Melka? please, please , please, please.......

    • @ephyman78
      @ephyman78  4 ปีที่แล้ว +1

      Thanks for your interest as you know we need permission from the singer, as soon as we get we will definitely upload, stay tuned stay bless!

    • @tibegeta
      @tibegeta 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ephyman78 Yes very true,God bless you, I will keep watching and waiting.

    • @afromedia6728
      @afromedia6728 3 ปีที่แล้ว

      @@ephyman78 Permission from the singer? How?

  • @alamigirma2058
    @alamigirma2058 4 ปีที่แล้ว +20

    መጣጊያ ነህ ግራ ለተገኸበ
    ወዴ ቅጥርህ ሮጠው ለጋኸበ
    አይሰፍርም ስም ጉልበተም ነው
    ይተደገል በእርሱ ለተመነው
    ጊዘትህን አደፍሯውም ሌላ
    ስትነከ አንተ አትልም ችላ
    እርትህን ለሌላው አትሰጥም
    ክንድህ ብርቱ ሰከንድ አይዚልህም
    ስምህ የጸና ግንብ ነው -----

    • @ettymadanit490
      @ettymadanit490 4 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንንንንን👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @asterkenfebeyene4258
      @asterkenfebeyene4258 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @dawitsogesoto6561
    @dawitsogesoto6561 4 ปีที่แล้ว +3

    God bless you

  • @kirubelsebsbe4767
    @kirubelsebsbe4767 4 ปีที่แล้ว +7

    Elias Melka ❤❤❤❤

  • @saratadele9928
    @saratadele9928 3 ปีที่แล้ว

    Tebarki basteriyee

  • @sophiyaethopia339
    @sophiyaethopia339 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen GOd bless you

  • @betselotabrham9127
    @betselotabrham9127 4 ปีที่แล้ว +1

    Pastor your blessed

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว +3

    መጠጊያ ነህ ግራ ለተጋባ
    ወደቅጥርህ ሮጦ ለገባ
    አያሳፍር ስምህ ጉልበታም ነው
    ይታደጋል ስምህ ለታመነው
    ግዛትህን አይደፍረውም ሌላ
    ስትነካ አነተ አትችልም ችላ
    ርስትህን ለሌላ አትስጥም
    ክነድህ ብርቱ ለሰከንድ አይዝልም
    ስምህ የፀና ግምብ ነው
    ፃድቅም ሮጦ ከጠላት አምልጦ
    ከፍ ከፍ ይላል ያለስጋት ዪድራል
    እኔ አልሰጋ በምንም አልሰጋ
    ምን ጎደለው ከንተ የተጠጋ
    ባንዳች ነገር በምንም አልሰጋ
    ሚታደግ ደራሽ በሌለበት
    በጨለማ ሞቶ በሚሸትበት
    ረዳት ነህ ፈጥነህ ትደርሳለህ
    አቅም አተህ መች ታሳፍራለህ
    ለሚጠሩህ ስምህ ተማምነው
    ሲማፀኑ ወየው ጠፋን ብለው
    ድንገት ደርሰህ ስትጎበኛቸው
    ቃሉ ስምህ የፀና ግምብ ነው
    ስምህ የፀና ግምብ ነው
    ፃድቅም ሮጦ ከጠላት አምልጦ
    ከፍ ከፍ ይላል ያለስጋት ያድራል
    ለወደቀ በሰው ለተረሳ
    ተስፋ ላጣ በስቶበት አበሳ
    ሲሸማቀቅ አፍሮ ተከናነቦ
    ግራ ቀኙን በከሳሽ ተከቦ
    ጀርባ ሰተህ አንደሰው አታልፍም
    እነደሰማህ እንዳየህ አትወርድም
    ስምህን ጠርቶ አንተን ለተጠጋ
    ታወጣለህ ከጠላት መንጋጋ
    ስምህ የፀና ግምብ ነው
    ፃድቅም ሮጡ ከጠላት አምልጦ
    ከፍ ከፍ ይላል ያለስጋት ያድራል
    እኔ አልሰጋ በምንም አልሰጋ
    ምን ጎደለው ካንተ የተጠጋ
    ባንዳች ነገር በምንም አልሰጋ
    ለኔ የሆነልኝ ልክ እነደዚህ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተከስተ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @besufekadhailu396
    @besufekadhailu396 3 ปีที่แล้ว

    Tekye men endelih kalat yatregnal agelglot sijemr yemejemerya agelglot yejemerkut bezih mezmur ena bezih album lay balu zimarewochih nebere. Be ewnet ante ye semay sitota wud wendmachin neh.

  • @asfawdebero2464
    @asfawdebero2464 2 ปีที่แล้ว

    God blss you more