ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም አርስዬ ሰላምሽ ይብዛ ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሁላችንም ስለሀገራችን እንፀልይ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም 🙏🙏
ስላምፍቅርአንድነትለሀገርቸን
ሁላችንም በየእምነታችን ለፈጣሪ አቤት ማለት አለብን ይህ በሀገራችን ላይ በፍፁም አይተው በማናውቀው መልኩ በዘር ልክፍት ተዘፍቀን ፈጣሪን ረስተን ዘርን አምላኪዎች ሆነናል ያች በረከቷ ለአለም የሚተርፈው ሀገራችን ከቀን ወደ ቀን ፍቅር ሰላም እየራቃት በየቦታው ስደት መፈናቀል ቃጠሎ ርሀብ በየግዜው የሚፈራረቅባት የሰቀቀን ምድር እየሆነች ነው ይህ ደግሞ በመሳሪያ ወይ በትግል ሳይሆን ማስቀረት የምችለው ልቦናችን ወደ ፈጣሪ መልሰን በየእምነታችን ለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር እና አንድነት ወደ ፈጣሪ ፀሎት ማድረግ ስንችል ብቻ ነው አቤቱ ፈጣሪ አገራችንም ይቅር በላት ኢትዮጵያን ባርክልን ፍቅሯን ሰላሟን አንድነቷን በረከቷን አታሳጣት አሜን
✍️ ደስተኛ ለመሆን ከራስ ጋር መወያየት ጥሩ መፍትሄ ነው ደስታን ከሌላ ሰው አትጠብቅ ምክንያቱም እነሱ ያንተን ችግር ከራስ በላይ አያውቁትምና ይህ ሲባል ግን ለጓደኛ የምናጋራቸው ነገሮች ከሆኑ ማወያየቱ የተሻለ ነው። የሰው ልጅ የአለም ህይወቱ በፈተና የተሞላች መሆኗን ማወቅ አለብን ስለዚህ ለሚያጋጥሙን መሰናክሎች ተስፋ ሳንቆርጥ በትግስት ማለፍ ከቻልን ቀጣዩ ጊዜ ብሩህ ይሆናል። #አለም ላይ የምናያቸው አዳድስ ግኝቶች በአንድ ጀንበር እንዳልተገኙ መረዳት አለብን በብዙ ሙከራና እልህ አስጨራሽ ትግስት እንዳለፈባቸው መገንዘብ ሳይኖርብን አይቀርም። ሰው በህይወት ለመኖር ከሚበላና ከሚጠጣው በተጨማሪ ህልም ሊኖረው ይገባል ህልም ሲባል በመናባችን የምናየው ሳይሆን በተረጋጋ መንፈስ ቁጭ ብለን የምናቅደው ነው። ይህን ህልም እውን ለማድረግ የምንሰራቸው ስራዎች ደስታን ይፈጥራሉ። አንድ ሰው በስራው ደስተኛ ከሆነ ለሱ አለም ሞላችለት ማለት ነው። #አንዳንድ ሰው ስራ ይሰራል ነገር ግን በስራው ደስተኛ ሆኖ አይታይም ይህ አይነት ሰው የሚሰራው ስራ ሲያልመው የነበረው ስላልሆነለት ነው። ለዚህ ነው የሰው ልጅ ለህልሙ ምን ያህል ትኩረት ሰጥቶ የሚኖረው አላህን የምለምነው ህልም ኖሯቸው ሕልማቸውን እውን ካረጉና ካሳኩ ሰዎች አድርገን።#ምርጥ_መጣጥፎች
my studant How Are You
ሰላም አርስዬ ሰላምሽ ይብዛ ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሁላችንም ስለሀገራችን እንፀልይ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም 🙏🙏
ስላምፍቅርአንድነትለሀገርቸን
ሁላችንም በየእምነታችን ለፈጣሪ አቤት ማለት አለብን ይህ በሀገራችን ላይ በፍፁም አይተው በማናውቀው መልኩ በዘር ልክፍት ተዘፍቀን ፈጣሪን ረስተን ዘርን አምላኪዎች ሆነናል ያች በረከቷ ለአለም የሚተርፈው ሀገራችን ከቀን ወደ ቀን ፍቅር ሰላም እየራቃት በየቦታው ስደት መፈናቀል ቃጠሎ ርሀብ በየግዜው የሚፈራረቅባት የሰቀቀን ምድር እየሆነች ነው ይህ ደግሞ በመሳሪያ ወይ በትግል ሳይሆን ማስቀረት የምችለው ልቦናችን ወደ ፈጣሪ መልሰን በየእምነታችን ለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር እና አንድነት ወደ ፈጣሪ ፀሎት ማድረግ ስንችል ብቻ ነው
አቤቱ ፈጣሪ አገራችንም ይቅር በላት ኢትዮጵያን ባርክልን ፍቅሯን ሰላሟን አንድነቷን በረከቷን አታሳጣት አሜን
✍️ ደስተኛ ለመሆን ከራስ ጋር መወያየት ጥሩ መፍትሄ ነው ደስታን ከሌላ ሰው አትጠብቅ ምክንያቱም እነሱ ያንተን ችግር ከራስ በላይ አያውቁትምና ይህ ሲባል ግን ለጓደኛ የምናጋራቸው ነገሮች ከሆኑ ማወያየቱ የተሻለ ነው። የሰው ልጅ የአለም ህይወቱ በፈተና የተሞላች መሆኗን ማወቅ አለብን ስለዚህ ለሚያጋጥሙን መሰናክሎች ተስፋ ሳንቆርጥ በትግስት ማለፍ ከቻልን ቀጣዩ ጊዜ ብሩህ ይሆናል።
#አለም ላይ የምናያቸው አዳድስ ግኝቶች በአንድ ጀንበር እንዳልተገኙ መረዳት አለብን በብዙ ሙከራና እልህ አስጨራሽ ትግስት እንዳለፈባቸው መገንዘብ ሳይኖርብን አይቀርም። ሰው በህይወት ለመኖር ከሚበላና ከሚጠጣው በተጨማሪ ህልም ሊኖረው ይገባል ህልም ሲባል በመናባችን የምናየው ሳይሆን በተረጋጋ መንፈስ ቁጭ ብለን የምናቅደው ነው። ይህን ህልም እውን ለማድረግ የምንሰራቸው ስራዎች ደስታን ይፈጥራሉ። አንድ ሰው በስራው ደስተኛ ከሆነ ለሱ አለም ሞላችለት ማለት ነው።
#አንዳንድ ሰው ስራ ይሰራል ነገር ግን በስራው ደስተኛ ሆኖ አይታይም ይህ አይነት ሰው የሚሰራው ስራ ሲያልመው የነበረው ስላልሆነለት ነው። ለዚህ ነው የሰው ልጅ ለህልሙ ምን ያህል ትኩረት ሰጥቶ የሚኖረው አላህን የምለምነው ህልም ኖሯቸው ሕልማቸውን እውን ካረጉና ካሳኩ ሰዎች አድርገን።
#ምርጥ_መጣጥፎች
my studant How Are You