መሀሙድ አህመድ ስንቱን አስታወስኩት ከግጥም ጋር | Mahmud ahmed sintun astaweskut with lyrics

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 40

  • @ALQUDSTUBE
    @ALQUDSTUBE ปีที่แล้ว +14

    ፍፁም በጣም የተለየ ውስጤን እሚነቀንቅ እምቅ ሀይል ያለው ውስጣዊ ናፍቆት ውስጤ ይንቦገቦጋል፣ ብቻ ይህን ሙዚቃ ስሰማ በልጅነት እድሜዬ ፍቅሯን በቅጡ ሳልጠግበው በ ሞት የተለየችኝ ወላጅ እናቴ ትዝ ትለኛለች ። የምን ግዜም ምርጡ ትዝታ

  • @samiras2322
    @samiras2322 2 หลายเดือนก่อน +12

    እውነት ነው ስቱን አሰተወሰን አብነት ሆተል እሰከ መሳለሚያ እሰከ ለጋር እሰከ አሜሪካ ጊቢ እሰከ ፍልውሃ እሰከ ፒያሳ ዘና ያልንባቸው ያን ወርቃማ ጊዜ መመለሰ ብቻል ቢመለስ ስንቱን አሰተወሰነው

  • @haf217
    @haf217 หลายเดือนก่อน +6

    እስኪ ማነው እንደ እኔ ደጋግሞ የሚሰማው😢

  • @קטמהמקונן
    @קטמהמקונן 6 หลายเดือนก่อน +9

    ይሄን ሙዚቃ ሳዳምጥ የጥንት ጓደኞቼን ያስታውሰኛል ነጎ እንድሪስ ንጉሱ አበራ ኤፍሬም ያሲን ደግፌ በጣም ብዙ ነገርን ያስታውሰኛል።

  • @tanayawoldatanu9187
    @tanayawoldatanu9187 18 วันที่ผ่านมา +1

    አይ መርካቶ ሰፈሬ የልጅነቴ መሐሙድእረጅም እድሜ

  • @BeletuAyalew-jy3rr
    @BeletuAyalew-jy3rr 7 หลายเดือนก่อน +3

    መሐሙድ አሕመድ የጥንት የጠዋቱ ሰላም ይብዛልህ።

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj 2 ปีที่แล้ว +9

    ስንቱን አስታወስኩት

  • @fahmyayoob5775
    @fahmyayoob5775 ปีที่แล้ว +4

    Mahmoud Ahmed was a legend. Today the only one following his style is Gossaye Tessfaye .

  • @EPHREMGIRMA-j1x
    @EPHREMGIRMA-j1x ปีที่แล้ว +11

    አቤቤቤቤት 20 ዓመታት ወደ ኃላ አሁን የማላገኛቸው ውድ ጓደኞቼ ፣ የቦረኩበት መንደሬ ፣ ጎረቤቶቼ እኔ ላብድ ነው

  • @EsayaseFiseha
    @EsayaseFiseha 24 วันที่ผ่านมา +2

    ይመች ህ

  • @bongatube8074
    @bongatube8074 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሀቡዬ ስንቴ በደልሽኝ😭😭

    • @buzabuza6653
      @buzabuza6653 9 หลายเดือนก่อน

      😢😢

  • @AbdulmejidBarkeda
    @AbdulmejidBarkeda 10 วันที่ผ่านมา

    Editingu betam des yelal ❤❤

  • @AdamuBeyene-o9g
    @AdamuBeyene-o9g 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሙዚቃው ንጉስ

  • @esayasmamo
    @esayasmamo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ምርጥ ትዝታ

  • @TekleweyniNega
    @TekleweyniNega 26 วันที่ผ่านมา +1

    long live to mahmud

  • @OumaraAfkdir
    @OumaraAfkdir 2 หลายเดือนก่อน +1

    Sint ngr astawasagn mesale walahi ❤

  • @mimietana1676
    @mimietana1676 8 หลายเดือนก่อน +3

    ልጅነቴ ጓደኞቼ ሰፈሬ ❤❤❤❤❤

  • @filmonmoges4753
    @filmonmoges4753 10 หลายเดือนก่อน +1

    This really bring out the memoirs that I though I was over it 😢

  • @FitsumYusuf-d9f
    @FitsumYusuf-d9f 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሚራክል

  • @KaddijaHaji
    @KaddijaHaji 13 วันที่ผ่านมา

    Enam mechem arsawem yetorayeloch lejoch

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj 2 ปีที่แล้ว +3

    ትዝታ

  • @IndiaInduti
    @IndiaInduti 3 หลายเดือนก่อน +2

    Taurus ❤❤❤

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj 11 หลายเดือนก่อน +2

    I was born in Ethiopia .

  • @yitbarekbire2927
    @yitbarekbire2927 2 ปีที่แล้ว +3

    Good

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj 2 ปีที่แล้ว +4

    Tizita

  • @KumelahewKassaye
    @KumelahewKassaye 5 หลายเดือนก่อน

    I remember Abusha Kaba

  • @DanielKarl-jy8il
    @DanielKarl-jy8il หลายเดือนก่อน

    Sintun

  • @meron983
    @meron983 ปีที่แล้ว +2

    👌😭

  • @Dandg7986
    @Dandg7986 หลายเดือนก่อน +1

    Who remember the EPRP time. The tea rooms echoing this song Pisa, Mercato every where . Time is enemy of human being

  • @hiwottemtime7188
    @hiwottemtime7188 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ጉለሌ

  • @adeladam5445
    @adeladam5445 4 หลายเดือนก่อน

    ايام جميله أين أنتم سعاد مريم كونو بخير

  • @קטמהמקונן
    @קטמהמקונן 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከቄራ

  • @TekashArsema-ts3lq
    @TekashArsema-ts3lq 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MenabTesfaye
    @MenabTesfaye 29 วันที่ผ่านมา


    ፤😊ኌ😊

  • @DanielBCB-rr6ic
    @DanielBCB-rr6ic 10 หลายเดือนก่อน

    🥹🥹🥹🥹