ስኬታማ ሰው ማነው? ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ 2024/2016

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @weyinshettesfaya2359
    @weyinshettesfaya2359 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታ እግዚአብሔር የወለድንበትን አላማ እንድናውቅ ማስተዋል ይስጠን

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 2 หลายเดือนก่อน

    ♡•በጣም ጠቃሚ የሆነ የእግዚአብሔርን
    ቃል ስለአከፈልከን....!!📖🎤💕👍
    #ጌታ አብዝቶ ይባርክህ::
    ፀጋውንም ያብዛልህ::
    #ተባረክ::
    #ቄስ ትዕግስቱ•♡
    ዘመንህ ሁሉ #የተባረካና #የልምላሜ ይሁን::
    ☆ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን::🙌🙏👏

  • @fekerteABEBE
    @fekerteABEBE 9 หลายเดือนก่อน +5

    Iእሔንን ሥብከት ከባድ የግዛብሔርን ሜስጥር አለው እባካችሑ ሥሙት ተባረኩበት ጌታ እየሡሥ ዘመንዎት ይባረክ የግባብሔርን አጀንዳ መረዳት ይሑንልን አሜን

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ትግስቱ ተምሬበታለሁ💗💗💗

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 9 หลายเดือนก่อน +4

    እረጅም እድሜ ይጠምርልህ ቄስ የእውነት የጥበብ ቃል በዝቶልሀል ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @woynshetgetahun2360
    @woynshetgetahun2360 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!ለአካሉ ጥቅም የሚሆን ትምህርት ስለመገብከን!

  • @PexirosgabureGatebo
    @PexirosgabureGatebo 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስፈላጊ መልእክት ነው
    የተፈጠረበት ዋና አላማ
    ማወቅ እንድንችል ጌታ ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን የእግዚአብሔር ሰው ተባረክልኝ በብዙ ጸጋ🥰 እንደገና ጸጋ ይጨምራልክ ፍሬያማ ሰው ሁን አሜንንንንንንን ❤📖👍

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በቃሉ ለበረከት የተሰጠኸን ወንድማችን ቄስ ትእግስቱ ሞገስ ጌታ በብዙ ፀጋ እየመራህ በሞገሱ ያኖርሀል ስምህን መላእክት ያወጡልህ ይመስለኛል
    ኑርልን ያስፍልህ ካዝማህን ሺህ ጊዜ ሺህ በረከት እና ዘርህ የጠላቶቹን መንደር ይውረስ ቅባቱን ይቸልፍስብህ ጌታ እየሱስ📖✅💚💛❤️

  • @abebaabi1357
    @abebaabi1357 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን

  • @GenetReta-ns5hu
    @GenetReta-ns5hu 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቄስ ዘመን ይባረክ ትክክለኛ የእግዚአብሔር ምሪት ቃል ነዉ ።

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @MeleChego
    @MeleChego 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጠቅሞኛል። ቄስ ጌታ ይባርኮት።❤❤❤

  • @ZerihunYelma-n5x
    @ZerihunYelma-n5x 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡ትውልድሁሉይስማህቄስተምሬአለሁ

  • @AstarekegnBadaneh-r5p
    @AstarekegnBadaneh-r5p 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ቄሱ!! ለተፈጠርንለት ዓላማ መኖር እንድንችል ጌታ ይርዳን!!

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen.🙏 Glory to God, such a wonderful teaching, may the almighty God show us God's purpose and fulfill it before we leave this world. God bless you, pastor🙌

  • @TadiwosmuneaSunddado-q5c
    @TadiwosmuneaSunddado-q5c 3 หลายเดือนก่อน

    ❤Amen pastor God bless you

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke

  • @AzebBekele-c3z
    @AzebBekele-c3z 9 หลายเดือนก่อน +2

    Amen 🙏

  • @YeabsiraShiferaw-lq2lf
    @YeabsiraShiferaw-lq2lf 6 หลายเดือนก่อน +1

    blessed pasterye

  • @ErenaBaysa
    @ErenaBaysa 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ameen Ameen Ameen

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 9 หลายเดือนก่อน +1

    Qesi geta Eyesus zamanotin yibark

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 2 หลายเดือนก่อน

    📖🎤💕👈

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 หลายเดือนก่อน

    ግሩም መልክት ነው ፀጋ ይብዛልህ ቄስ

  • @youngkingdavid1332
    @youngkingdavid1332 3 หลายเดือนก่อน

    It’s for me

  • @melakukebede3
    @melakukebede3 3 หลายเดือนก่อน

    ስጨነቅ ስለመጣሁ ይቅርታ መልካም ውመን ይቅናህ