ነባ መኪና እየተለማመደች ሰው ገጨች || አህሙ አመለጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 656

  • @Miko-Family2
    @Miko-Family2 24 วันที่ผ่านมา +360

    Family 100 ሰው ነው የቀረኝ 10k ለመግባት😢

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 24 วันที่ผ่านมา +4

      😢😢😢😢ስብ አርጉት ያጀመአ

    • @SimertTube-wd8vn7bb4w
      @SimertTube-wd8vn7bb4w 24 วันที่ผ่านมา +3

      ጋይስ እናበረታታው😢

    • @Ikrm-e6e
      @Ikrm-e6e 24 วันที่ผ่านมา +5

      2 ስልኬ ነው ሰብ ያረኩህ በርታ ወንድመችን 👌

    • @sasaudi
      @sasaudi 24 วันที่ผ่านมา

      ኣይዞክ ወንድሜ ትገባለክ 😢

    • @ksakaa1790
      @ksakaa1790 24 วันที่ผ่านมา

      በሉ ቅመ ሞቸ አስገቡት❤

  • @akeranenastaws
    @akeranenastaws 24 วันที่ผ่านมา +190

    ኑ ሙሥሊሞች ልባችንን በቁርአንና በሀድሥ እናርጥባት

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา +1

      ኢንሻ አላህ

    • @AminaAmina-f8t
      @AminaAmina-f8t 24 วันที่ผ่านมา

      ኢንሸአለህ❤❤❤

    • @ATiyaMohmde-o1t
      @ATiyaMohmde-o1t 24 วันที่ผ่านมา

      እሺ

    • @GyuGgu-o2e
      @GyuGgu-o2e 24 วันที่ผ่านมา

      እረእኔእፈልጋለሁ አስገቡኝ😢

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 24 วันที่ผ่านมา

      እሽ ሰብ መልሽ

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 24 วันที่ผ่านมา +165

    ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን 🎉🎉

    • @MariKonjo-w9g
      @MariKonjo-w9g 24 วันที่ผ่านมา

      S w a

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา

      ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም

    • @zemzemall
      @zemzemall 24 วันที่ผ่านมา

      صلله اليوسلم ❤

    • @mekiyaaragaw781
      @mekiyaaragaw781 14 วันที่ผ่านมา

      Sa a w

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 24 วันที่ผ่านมา +113

    ጀነት የአላህ ባሮች ብቻ የሚገብበት❤❤❤

  • @SadaSeid-i2z
    @SadaSeid-i2z 24 วันที่ผ่านมา +168

    ነባ እስኪ እራሷላይ የቆለለችውን ምናምቴ ታውልቅ የምትሉ በላይክ

    • @temerali
      @temerali 24 วันที่ผ่านมา +2

      ክክክክ ዉይ ወላሂ እንዴት እንዳሳቅሽኝ

    • @Medi-le8qu
      @Medi-le8qu 24 วันที่ผ่านมา +1

      ምናምቴ ክክክ😂😂😂ወየው በሳቅ😂

    • @HfHff-p1z
      @HfHff-p1z 24 วันที่ผ่านมา +2

      😂 እኮ

    • @ህልሜንናፍቂim-x9y
      @ህልሜንናፍቂim-x9y 24 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክ😂😂😂ወላሂ እኔ ራሱ እያልኩ ነበር

    • @NefesaWasse
      @NefesaWasse 24 วันที่ผ่านมา

      ምናምቴ😂😂😂😂😂😂

  • @Sam-x6v9h
    @Sam-x6v9h 24 วันที่ผ่านมา +74

    ነበዬ ፀጉር መያዣሽን ይቅርብሽ እረሱል ሰለላአለይሂ ወሰላም ፀጉራቸው እደግመል ሻኛ የሚቆሉሉ ሴቶች የጀነት ሽታውም አያገኙም ብሎዋል

  • @Erahmeት
    @Erahmeት 24 วันที่ผ่านมา +88

    አህሙ 100ሽ ገብቶ የነባን ስጦታ ለማየት የጓጓ እደኔ ላይክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ግን ምን ሊሆን ይችላል?

    • @Rahi-mq6wc
      @Rahi-mq6wc 24 วันที่ผ่านมา +1

      አእኔ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 24 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ ጓጉቻለሁ ሁላችንም ሸር ሸር እናርግ እና ይግባ እና እንይ ወይ አሻጉሊት ወይ ቀለበት ነዉ 😘😘😂😂😂

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา +1

      @@ያኢላሂ እኔ ግን ድንግል ይመስለኛል

    • @Erahmeት
      @Erahmeት 24 วันที่ผ่านมา +1

      @@IsekMohammed ወየዉ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂

  • @WrwErwe-p5l
    @WrwErwe-p5l 24 วันที่ผ่านมา +44

    አህሙ 100ሽ ትገባ ለነባ ቀለበት ያርግላት እምትሉ ላይክ አርጉ

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @Haditasiraj-rn8cs
      @Haditasiraj-rn8cs 24 วันที่ผ่านมา

      ጉዲ ይሄ ቀለበት ቅጥ አጣ

    • @fahedali632
      @fahedali632 24 วันที่ผ่านมา

      መጀመሪያበደንብይግባቡ

    • @UaqDxb-li4xu
      @UaqDxb-li4xu 24 วันที่ผ่านมา

      ሳህህህህህ በቶሎ😊

    • @UmMehir
      @UmMehir 24 วันที่ผ่านมา +3

      ሙስሊም ኒካህ እጂ የሚያደርገዉ ቀለበት ምናምን እያሉ መጃጃል የለም

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 24 วันที่ผ่านมา +58

    ሱብሀነ አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሀ ኢለላህ
    አላሁ አክበር
    ወላሀ ውለ ወላ ቁወተ ኢላህ ቢላህ

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 24 วันที่ผ่านมา +46

    የኔ ሚስኪን ፊቷ ቅይርይር አለ ፀሀዩ😢😢አህሙ የስራህን ግን ፈታ ብያለሁ😂😂😂😂😂 መኪናይቱ የአህሙ ናት ማሻአላህ አደለችምደ ለወደፊት እመኝልሀለሁ😘😘😘😘😘😘

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา +1

      ኢንሻ አላህ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 24 วันที่ผ่านมา +89

    ናባዬን አህሙን ያሚወድ 👍😌100K እናስጋበቻው

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา +1

      ኢንሻ አላህ በቅርቡ

    • @hussenabate8857
      @hussenabate8857 23 วันที่ผ่านมา

      ስወዲሽ

  • @samirakamel-f7y
    @samirakamel-f7y 24 วันที่ผ่านมา +63

    አህሙ በአላህ ለትደር የምትፈለገት ከሆነ ኒከ አድርጉ ርዝቅን በሀለል ፈልጉ ሰርግ ቀስ ብለቹ ይሆናል በተረፈ በርቱ

    • @MouMoh-gn3jz
      @MouMoh-gn3jz 24 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል ወላሂ እርግት ያለች ቆጅየ ልጅ ነች ነባ እዳታመልጥህ አህሙ❤❤

  • @MubarikAdisse
    @MubarikAdisse 24 วันที่ผ่านมา +13

    👉ጠይቁኝ ብለሃል አይደል
    ንፁህ ልብን አዛኝ አንጀት
    ይቅር ባይ ልብ የሚያመሰግን አንደበት ለዱዐ
    የሚንበረከክ ጉልበት በተውባ የተመለሰ
    አስተዋይ ልቦና ሂክማ እና ሰኪና የተሞላበት
    የወጣትነት ዘመን ስጠን 🌹
    ያረብ

    • @BipBip-bh5do
      @BipBip-bh5do 24 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ

    • @HilaleMifta
      @HilaleMifta 23 วันที่ผ่านมา

      አሚን😊

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 24 วันที่ผ่านมา +14

    መኪና መንዳት ያምርብሻል የኔ ቆንጅዬ የኔ ማር
    ኢንሻአላ ጥሩ መመኘት ጥሩ ነው
    ከአህሙዬ ጋር ትገዛላችሁ ዋናው ፍቅርና መተሳሰብ ነው

  • @MMm-sf6kt
    @MMm-sf6kt 24 วันที่ผ่านมา +71

    ❤ለነባ ቻናል ይከፈትላት የምትሉ🎉

  • @AzizaAli-h9h
    @AzizaAli-h9h 24 วันที่ผ่านมา +69

    1 ኛ ነኝ መቶ ሺ ይግባና ለነባ ቀለበት ይሰር😂😂😂 የምትሉ ላይክ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 24 วันที่ผ่านมา +2

      የኔም ሀሳብ ነዉ😂😂

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 24 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

    • @Hanan12-c6y
      @Hanan12-c6y 24 วันที่ผ่านมา +2

      ቆይ ለምን አትፋቱም ቀላል ነዉ ቀለበት ወይ አናንተ ትችላላችሁ ወጭ ውን አዛ ገብታቹ ተጋቡ አዚህ መ ታቹ አሰሩ አዛ አረጋችሁ 🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢🫢

    • @mohammedayalew-v7y
      @mohammedayalew-v7y 24 วันที่ผ่านมา

      እናቱ,ሶፋወይም,ወርቅ,ቃልገብቱመቺገዛላት,ማሸቃበጥ

    • @እሙፈቲሀየመዳምታክሲ
      @እሙፈቲሀየመዳምታክሲ 24 วันที่ผ่านมา

      አህሙ ተራህን ጠብቅ ነባየ በድረሽን መልሽ

  • @ZarraZarra-zq4xt
    @ZarraZarra-zq4xt 24 วันที่ผ่านมา +12

    ነጌ ጁመአነው ሶሉ አለነቢ ሙሀመድ ሷለለሁ አለይ ወሰለም ❤

    • @Amina-th1ko
      @Amina-th1ko 24 วันที่ผ่านมา

      Saw saw saw saw saw saw saw

    • @ThgGhg-l5l
      @ThgGhg-l5l 22 วันที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

  • @mmmhhhhhhhmmm
    @mmmhhhhhhhmmm 24 วันที่ผ่านมา +21

    አህሙ ወንድሜ ማሻ አሏህ የኔ አስተዋይ ቀጥልበት አሏህ ይጨምርልህ ነባ ደሞ ቆንጅዬ ነሽ ማሻ አሏህ ግን ምክር ስሚ…………

  • @naymaa2843
    @naymaa2843 24 วันที่ผ่านมา +27

    ኣህሙ እና ነባ ኣሏህን ፍሩ እሷም ፀጉሯ ቆለለች ኣንተም ፂምህነ ተላጨህ ሞት ኣማክሮ ኣይመጣም ወደ ኣሏህ ተመለሱ ከናንተ ያየነው የምንናገረው ለናንተ ካለን ውዴታ ነው መቶ ሺ ደሞ መቼ ነው ምትገቡት እኔ እኮ የራሴ እየመሰለኝ ስንቴ እንደማየው

    • @Afleza
      @Afleza 24 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢

    • @1ያአላህ
      @1ያአላህ 24 วันที่ผ่านมา +6

      እኝኝኝኝ አትበሉ😂

    • @naymaa2843
      @naymaa2843 24 วันที่ผ่านมา +3

      @@1ያአላህ ሙስሊም ያየውን ስህተት መናገር ግዴታው ነው ደሞ የነሱ ጥላቻ ኖሮብኝ ኣይደለም የፃፍኩት ካላወቅሽም ምነንም ማረግ ኣይቻልም

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ነሽ

    • @AminaAmina-f8t
      @AminaAmina-f8t 24 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክልነሽ፡የኔ፡ውድ፡አንቺ፡ግዴተሽን፡ተወተሸል፡መቀበል፡አለመቀበል፡የረሰቸዉነዉ❤❤❤❤

  • @FatumaFatuma-nd5zj
    @FatumaFatuma-nd5zj 24 วันที่ผ่านมา +14

    አህሙ መቶሽ ስገባ ቀለበትእሰርላት ነባየ የኔቆጆ❤❤❤😂😂😂😂

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 24 วันที่ผ่านมา

      @@FatumaFatuma-nd5zj አወ ይሰርላት 😘

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove 24 วันที่ผ่านมา +35

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉአሚን ደምሩኝ እስኪ 😔😊

  • @toybaYimer-r5h
    @toybaYimer-r5h 24 วันที่ผ่านมา +30

    ነባየ ጸጉርሽን አስተካክያ እባክሽን😮😮😮😮

  • @ነጁቲየአህሙወዳጅ6011
    @ነጁቲየአህሙወዳጅ6011 24 วันที่ผ่านมา +18

    የኒ ጨረቃዎች ለነባም ቻናል ይከፈትላት እምትሉ 😢😢😢😢

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @Afleza
    @Afleza 24 วันที่ผ่านมา +25

    አህሙ አላህን ፊራ ለምን ፂምህን. ለጪህ ሱበህን አለህ ህላል እነ ህራም ለይተህ ኢወቅ ድንሀን ተመር ከጀነቢዬ ሴት ገ መነከከት አችም ፀጉሩሽ የግመል ሸኛ አደርገሺ መጠሺ ሞት ኢደትራሱ ሞት ሰይቃድመቹ. ወደ አለህ ተመላሱ ኢች ዱኒየ ስራ ብቻ ሂሰብ ዬላም አኬራ ሂሰብ ብቸ ስራ ዬላም ሱበህን አላህ😢

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา +1

      ወላህ ትክክል

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 24 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ያሳዝናል

    • @خديجهموسى-س7خ
      @خديجهموسى-س7خ 24 วันที่ผ่านมา +1

      ወላሂበጣምከባድነውግንይብስባቸዋለ❤

    • @خديجهموسى-س7خ
      @خديجهموسى-س7خ 24 วันที่ผ่านมา

      😢😢

    • @SofiSofi-s3k
      @SofiSofi-s3k 24 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ የገረመኝ የአህሙ ሴት ማቀፍ ነው ከነባ ኒካህ አድርጎል ጉር በል ሰው አበደ

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 24 วันที่ผ่านมา +14

    አህሙን መቶ ሺ ገብቶ ማየት የምትፈልጉ የት ናችሁ በላይክ

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 24 วันที่ผ่านมา +13

    ነባየ አህሙ እንደዚህ ነዉ የሚያምርባችሁ❤❤❤❤❤

  • @KrjjdjdIrir
    @KrjjdjdIrir 24 วันที่ผ่านมา +9

    እር እፀጎራችሆላይ የምታደርጎትን ኩልኩሊነገር ቀንሶ አላህን ፊሮ ❤❤❤❤

    • @حلاالشريف-و5ج
      @حلاالشريف-و5ج 24 วันที่ผ่านมา

      እፀጉራቸውላይ የሚቆልሉት መንገድላይ ስንመጣ አፋሮቹ አርገው አይቸዋለሁ የፀጉርማስያዣነው ግን ትልቅየነው እሱንነው የሚቆልሉት😂

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 24 วันที่ผ่านมา +32

    ናባንና አህሙ ሲምሩ አላህ በአላሉ አብሮ ያዝልቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigistAssefa-m8e
    @TigistAssefa-m8e 24 วันที่ผ่านมา +18

    አህሙየ በል ገዝተህ ስጣት😅😅😅😅

  • @hawahmohammed979
    @hawahmohammed979 24 วันที่ผ่านมา +14

    ሡበሀንአላህ
    ወለሀምዱድላ
    ወለሁ አክበር

  • @KaledየጅማውTube
    @KaledየጅማውTube 24 วันที่ผ่านมา +11

    ኑ ቁረዓ ላሰቀራቹሁ

  • @hayat11-dj8ic
    @hayat11-dj8ic 24 วันที่ผ่านมา +13

    እባክሽ የኔ ቆጆ ፀጉርሽን አሥተካክሊ አትቆልይ እሺ ውዲ❤❤❤

  • @ሁሉምበጊዚው
    @ሁሉምበጊዚው 24 วันที่ผ่านมา +4

    ጠንክሮ ከሰራ አንኮአን መኪና ሊላ ይገዛል ማን ይገዛል ለሚለው ምኞት ከፍ ማለት ነዉ አህሙ &ነባ ወደፊት ❤️❤️❤️❤️

  • @ኢክራም
    @ኢክራም 24 วันที่ผ่านมา +12

    የማዳምቅመሞች አላህ የረፍትእጀራይስጠን

    • @Zeenat-nf2id
      @Zeenat-nf2id 24 วันที่ผ่านมา

      አሚንንን🎉🎉

  • @Ggg-u6m9h
    @Ggg-u6m9h 24 วันที่ผ่านมา +14

    በሀላል ተጣመሩልኝኝኝኝኝኝኘ😢😢😢😢😢❤

  • @InchiNera
    @InchiNera 24 วันที่ผ่านมา +7

    ንካስ አይታሰር የምትታቀፉ ሴቶች አላህን ፍሩ ለልጆቻችን ይቀመጣል😊😊

    • @Afleza
      @Afleza 24 วันที่ผ่านมา

      ሰህ 😢

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @ሀበሻዊት-h8g
    @ሀበሻዊት-h8g 24 วันที่ผ่านมา +3

    በረታልኝ አህሙ ወንድሜ ሲቀጥል ደግሞ ነባ በአላህ ከጭንቅላትሽ ላይ ጠቅልለሽ የከመርሽውን ጨረቅ አውጥተሽ ጣይ 😊😊እንደው ይሄ ምኑን ውበት ሆኖ ነው በአላህ

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 24 วันที่ผ่านมา +12

    ነባን ቭራክ አታድርጋት የምትሉ በላይክ

  • @enoralehubetesfa
    @enoralehubetesfa 24 วันที่ผ่านมา +11

    እረነባ ተይ ስትባይ ባሰብሺደ ፀጉርሺ ላይ እደጭድ ክምር የተውሶ ጨርቅ ቆልለሺ እምመጭው አላህን ፊሪ በዚህስ ፈኪን አደነኳት አድቀን ፀጉሯ ላይ ስቆልል አይቻት አላቅም በራሷ ትተማመናለቺ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zertuwedajzw8788
      @zertuwedajzw8788 24 วันที่ผ่านมา +1

      አረ ተው ቀስ ብሎአስተማሪ አኛ ድሮ ሳናቅ ስት ሰርተናል ምነው አነ ውስታዝ ሴያስተምሩ ሰውን በፍቅር አንጂ በስድብ ሰው አያስተምሩ ም ኩሚ ታተር የብሳ አድርግ ው ይመጣሉ 😭🫢🫢🫢🫢🫢🫢

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 24 วันที่ผ่านมา +9

    ነባን አህሙን የምትወዱ👍👍ደምሩኝ እመልሳለሁ😊

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 24 วันที่ผ่านมา +6

    ደሞ ምን እያረካቸው ይሆን 😅😅እስኪ ልይና ልኮምት ተመቸችህ አፈስ አደረካት 😊❤❤❤❤❤❤❤እኔም እራቀብኝ ያንተ መቶሺ የጆ ነበር ያደከመኝ😢😢😢😢ያንተም ደገመው

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา

      ትክክል በጣም ረቃ

  • @MHdgdk
    @MHdgdk 24 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ነባየ ማሻ አላህ ልጁ ይታከም እኔ ልታሰር አላለችም አህሙ ስትጮህባትም ስትመታትም ቻለችህ ፈኪ ብትሆን አትሰድህም ነበር ነባየንኮ አፍሰሀታል👍

    • @AmirMobile-p9w
      @AmirMobile-p9w 24 วันที่ผ่านมา +3

      እጃብሽ ወስጥ የለዉን ትረስ አዉጥተሽ ጣይዉ ወለሂ ሰሞኑን ፀጉርሽ ትንሽ ሲሆን በጣም ነዉ ምየምርብሽ ስትቀንሺዉ

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y 24 วันที่ผ่านมา +4

    ነባየ ሥወድሺ የኔ ቆንጆ አህሞ አታሥከፋት ይችን ምርጥ ልጂ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 24 วันที่ผ่านมา +6

    ይችን የምታነቡ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

    • @Zeenat-nf2id
      @Zeenat-nf2id 24 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንን🎉

  • @wuwutube-h2v
    @wuwutube-h2v 24 วันที่ผ่านมา +9

    የነባ አድናቂወች ደምሩኝኝኝኝ😢😢😢😢😢

  • @HayatJemal-l1z
    @HayatJemal-l1z 24 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአሏህ አይ ነባ ክክክክክ ሁለተኛ መኪና እንዳነኪ አረገሽ አይደለ አህሙ👍👍👍

  • @zehara5
    @zehara5 24 วันที่ผ่านมา +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣችው አህሙ ና ነባዬ❤❤

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 24 วันที่ผ่านมา +7

    ተጋቡ ከትዳር ብዙ ነገር ይገኛል 🎉🎉❤

    • @ksakaa1790
      @ksakaa1790 24 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 24 วันที่ผ่านมา +1

    ፈኪየ ትዝ አላቺኝ ቢጨቀኝ የኔ ፍልቅልቅ ፈኪየ ሁለየም ሳቁልኝ ሴታለሜ😭😭😭😭😭😭 ❤❤❤❤❤❤

  • @Hayu-d8p
    @Hayu-d8p 24 วันที่ผ่านมา +7

    ላይክ ሰፕ ሸር አድርጉ ውዶቸ 100k ይግባ ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 24 วันที่ผ่านมา

      ተቀድሜያለሁ😢😅ዛሬም አይመጡም ብዬ ተዘናግቼ😊😊😊😊😊

    • @Hayu-d8p
      @Hayu-d8p 24 วันที่ผ่านมา

      ​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንድንገት ከች አሉ

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ከዛ አብረን እነከብርሌን

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 24 วันที่ผ่านมา +8

    ነባዬ ቆንጆ ጎበዝ ❤❤በሚቀጥለው አህሙዬን ግጭው 😂😂❤

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 24 วันที่ผ่านมา +1

      ያችስ ከፋ😢😢😢

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 24 วันที่ผ่านมา

      ፕራንክ ነው እኮ ምን ታካብጃለሽ 😂😂​@@RahemaXd-vm2pw

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 እስማማለሁ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 24 วันที่ผ่านมา

      @@ፍቅር-ሰ9ፀ ሆሆሆሆሆ ምን አጠፋ ወድሜንማ ለመኪና አደጋ አትመኝብኝ😥😥

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 24 วันที่ผ่านมา

      @@IsekMohammed ክፉ

  • @shaltoshalto-tj8zz
    @shaltoshalto-tj8zz 24 วันที่ผ่านมา +4

    Eree idazii alii qald atii qaliduu gobaz nash baa unat waw yene qojoo wanaw difrat naw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 24 วันที่ผ่านมา +2

    ነባዬ የኔ የዋህ ስታሳዝን ተጫወቱባት አይገልፀዉም❤😂😂

  • @ስዴተኛዋነኝ
    @ስዴተኛዋነኝ 24 วันที่ผ่านมา +7

    ነባእናአህሙ ሁልግዜም ስተኛሁኑልን

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 24 วันที่ผ่านมา +6

    አህሙዬ ሁልግዜም ኑልን❤❤

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา +1

      ግድ ይለል

  • @AlhamdulillaahSumaaAlham-ze9se
    @AlhamdulillaahSumaaAlham-ze9se 24 วันที่ผ่านมา +6

    MashaaAllah bayyee bareedi wollah duraan video irraa fagoo malee akkaa haradha kana itti hin dhihane mashaaAllah mekaup malee normal akkatti bareedu❤❤❤❤❤ yene liyuuu

  • @saynabeman6074
    @saynabeman6074 24 วันที่ผ่านมา +1

    ግንኮ አህሙ ሴት አይነካም ነበር ይች ልጂ ተፈታተነችውሳ ይቅርታ አርጉልኝ ነው ወይስ ኒካህ አሰሩ አላወኩምና ነው ማለት ለዲኑ በጣም ሲጠነቀቅ ነበር የማውቀው ያን ሁሉ ከፈኪ ጋር ሲሰሩ በጣም እከታተላቸው ነበር ከወቃችሁ ንገሩኝ❤❤

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ
    @እምአፈናአንእምመሀመድ 24 วันที่ผ่านมา +2

    አህሙ በነባላይ እዲህአትጨክንባት ታሳዝናለች የኔማረ

  • @Aminathussen-r1j
    @Aminathussen-r1j 24 วันที่ผ่านมา +4

    ነባየ አህሙየ እንደዚህነው የምታምሮት❤❤

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 24 วันที่ผ่านมา +4

    ነባ ግን ማሻ አላህ ሀቀኛ ናት ወላሂ❤

    • @amnatabegaz7672
      @amnatabegaz7672 23 วันที่ผ่านมา

      ❤😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @Susususu..2
    @Susususu..2 24 วันที่ผ่านมา +1

    ነቡዬ የዋህ እኮናት አህሙኪ የኔ ሰዉ አክባሪ ወዳችኋለሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝኝኝኝ ❤❤❤

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
    @ራህማነኝየለሚዋሱምያ 24 วันที่ผ่านมา +8

    አላህ ከእኛ ሀበሻ አይን ይጠብቃችሁ አታሟርቱ እባካችሁ አህሙ && ነባ ታምራላችሁ

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 24 วันที่ผ่านมา

      አዎ ማሻ አላህ እያለቹ

  • @rahmaibrahim5419
    @rahmaibrahim5419 24 วันที่ผ่านมา +3

    Mashallah tabarakallah Ahmuye ❤nebaye ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂wey neba 😂yene konjoo ❤😂😂😂

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 24 วันที่ผ่านมา +2

    አየትውስታ ወላ ስቱአለፈ ያረቢ አህሙየአብሽር ነባየወደፊት🎉🎉🎉🎉

  • @amaamm-pc3sb
    @amaamm-pc3sb 24 วันที่ผ่านมา +4

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱ ሊላህ
    አላህ አክበር

  • @KemliaMohammed
    @KemliaMohammed 24 วันที่ผ่านมา +5

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱ
    ታምራላች ግን ይበልጥ እንዲያምርባችሁ ኒካህ ብታርጉ ብየ ተመኝሁላችሁ

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 24 วันที่ผ่านมา +2

    የኛ ልእልት ነባዬ ቻይው እግዲ😢🌹❤❤❤

  • @RahmaMohammed-t2z
    @RahmaMohammed-t2z 3 วันที่ผ่านมา

    አይ አህሙ አሰጨነካት እኮ ነባዬ ሰራልሽ😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 24 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤ነባዬየኔዉድእህትሰላምሽይብዛልኝ

  • @sabernaser-ct8rs
    @sabernaser-ct8rs 24 วันที่ผ่านมา +3

    ደስ ትላላቹ ግን ነባዬ ትንሽ ፀጉርሽ ላይ የተሸከምሹነገር ብታነሹ ደስ ጥሩ ይመስለኛል

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 24 วันที่ผ่านมา

    ማነው እንደኔ አህሙየ 100kገብቶ የነባየን ስጦታ ማየት የጓጓ❤❤❤❤❤

  • @almanal8814
    @almanal8814 24 วันที่ผ่านมา +3

    ማነው እደኔ ሲጠብቃቸው የሚውሀው የኔ ውዶች

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 24 วันที่ผ่านมา +2

    አህሙየተመታህ😂😂😂😂😂ነባ ዬአይዞሽአሥደነገጠሽ፡አደል፡ብድርሽን፡መልሺ

  • @Wanofii_ዋኖፊ
    @Wanofii_ዋኖፊ 24 วันที่ผ่านมา +1

    Nabaa Bareedduu too❤❤❤

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 24 วันที่ผ่านมา +1

    ነባ ስረአያዢ እሱ ካናትሽላይ እደግመልሻኛ የቆለልሽዉን ወዳጣይ አላህፍሪ😮😮😮

    • @Hanan12-c6y
      @Hanan12-c6y 24 วันที่ผ่านมา

      ውይ ውይ አናንተ ቀስ ብሎ መንገር 🫢🫢🫢🫢🫢🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 24 วันที่ผ่านมา +3

    ወሌኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረካቱ እንኮን ደና መጣቹሁ በርቱ ናበ ተይ ለፀጉርሽ የረግሽው ነገር ይቅርብሽ አይፈቃድም

  • @AlmawtulHaqqi
    @AlmawtulHaqqi 23 วันที่ผ่านมา +1

    Wollah yeliju huneta nw eko yesakegn gudegna nw liju Zeljalale

  • @SaraSara-gq3kd
    @SaraSara-gq3kd 24 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደና መጣቹ ነባዬን አታስጨንቋት የአህሙ ቤተሰብ አህሙን 100k እናስገባው❤❤❤

  • @MistaYasin
    @MistaYasin 24 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ ስታምሩኮ ነባዬ ግን ሔርባዱን ቀንሺ የምትሉ❤❤❤❤❤

  • @eyobasfaw-f1n
    @eyobasfaw-f1n 24 วันที่ผ่านมา +2

    Ene becsha neng ye leju huneta prank mehonun yaseresang yemr new ende yegecshahut😱

  • @GueyeRoba
    @GueyeRoba 24 วันที่ผ่านมา +1

    ነባ ማሻ አለህ መልካም ሰዉ ነት❤😘

  • @ZarraZarra-zq4xt
    @ZarraZarra-zq4xt 24 วันที่ผ่านมา

    ከነቴ ውሲጢ ዬትደሪ ጠጠሀ ምቺል ከሌ የአጊበ ቢሎሀሉ ረሱል ሥሰለሁ አለይ ወሰለም 🥰

  • @خديجهموسى-س7خ
    @خديجهموسى-س7خ 24 วันที่ผ่านมา +2

    አህሙየየዋሁነበየየኔቅን❤❤❤❤❤❤

  • @عبدالملكاسماعيل-و9ع
    @عبدالملكاسماعيل-و9ع 24 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ነባ በጣም የምርጥ ልጅ ናት ደግነቷ ገራሚነው

  • @تاليماتالي
    @تاليماتالي 24 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ውዴች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahmaYimer-c7j
    @RahmaYimer-c7j 24 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ነህ የምትገዛላት 😂😂ነባየ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 24 วันที่ผ่านมา +2

    wow ነባዬ የኔ ማርርርርር

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 24 วันที่ผ่านมา +4

    ግን ብዙ እህቶች ከፀጉራቸው ዘንድ የሚቆልሉት ነገር በጣም ይደብራል

  • @RዬነኝTube-q5w
    @RዬነኝTube-q5w 24 วันที่ผ่านมา +5

    ነባዬ አህሙዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዊድድድድድድድድድድድድ

  • @seada-d4i
    @seada-d4i 24 วันที่ผ่านมา +1

    የሀቅ ሰዉ ነባየ ትምህርት ነዉ❤❤

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 24 วันที่ผ่านมา +9

    ነባዩ ፅጉር ማሲዥሽን ቀይሪ ሆሆ ኢቲቢን ሙስሊም ሴቶች ምን ነካቹሁ 😮

  • @nesra3536-cm6ik
    @nesra3536-cm6ik 24 วันที่ผ่านมา +3

    ነባ የኔ ቆጆ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Myወሎ
    @Myወሎ 24 วันที่ผ่านมา +6

    #አንደኛ ነኝላይክ ይገባኛል😂😂😂😂 0:21ፍቅሮቸ ማሮቸ መጣችሁልኝ❤❤❤❤❤ 0:35

  • @rtube2473
    @rtube2473 24 วันที่ผ่านมา +1

    OMG so funny 😂😂😂😂 yene konjoo nebaye ❤😂😂😂are ahmu 😂miko😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 24 วันที่ผ่านมา +4

    ነባና አህሙማ እንደተባለው ቤተሰብ ናቸው መስለኝ ። አጂ ነብይ ሆነው በዚህ ልክ አይሆኑም ። ጭራሽ አቀፋት ዛሬ 😳 ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን።

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 24 วันที่ผ่านมา +1

      ቤተሰብሳይሆኑአይቀርም ለስራዉመሰለኚ

    • @Vifugjf
      @Vifugjf 24 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@RahemaXd-vm2pwእኔም እንደዛ ነው የማስበው። አህሙ እንደዚህ አያደርግም ብዬ አስባለሁ። ስራ ስራ ነው። ዲን ቀይ መስመር ነው።

  • @SofyeSofyeSofyesofye
    @SofyeSofyeSofyesofye 24 วันที่ผ่านมา +2

    ባለእግሩ እኔ አደለሁደ አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @የናቷወዳጂ
    @የናቷወዳጂ 24 วันที่ผ่านมา +1

    የዛሬው ቪዶ ፈኪን አስታወሰኝ ትዝታ💔😢 ም ናለ አብረው ቢሰሩ ስራነው አደል ያለፈው አልፏል ፈኪም ነባም አህሙ በቃ ሁላቺሁም የፈኪም የአህሙም ጓደኞቺ አብራቺሁ ኑና ጥላቻውን አስወግዱ ተመልካቺም አይከፋፈል በቃ በፍቅር ጨርሱት ልክ እደ አብርሺና ሩታ ከፍቅርጋር እደታረቁት🎉🎉🎉🎉

  • @ashias9880
    @ashias9880 24 วันที่ผ่านมา +2

    ماشاء اللّه nabiyee konjoo❤

  • @MediDam
    @MediDam 24 วันที่ผ่านมา +1

    ምናባ ስትል ደስ ሰትል❤❤❤

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 23 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ውዶች ስውድቹህ ስትምሩ ♥️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉♥️♥️