It's so sad to see the system failing to protect vulnerable women & children in Ethiopia. How can the legal system fail to correct such a man? Stop abusing women!! Please give this poor woman her freedom to work & take care of her children!
@@Qkyikhhhhttthbbtt yhuna tadya balege esu new mistun endezih yeyaderg bal bushtiw esu erasu new aleke minim yhun esum behon eswa aljemereshiw aleke ante erasik kesu yetelak new mimeslew le mashemakek new adel?
መሲዬ እባክሽ አንቺ ብዙ የህግ ባለሙያዎች ታውቂያለሽ እባክሽ እርጃት እንደው ስታሳዝን 😢😢😢እመብርሃን በፀሎቱአ ታስብሽ እህቴ 😢😢😢
Ejege betam betam new metasazinewe yejune magegne alebet 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
Teqefdidowal ahun.
Ewntshen new chnklata tnktal stywa😢😢😢
የህግም የስነልቦናም ድጋፍ ያስፈልጋታል አይዞሽ እህቴ።
ኧረ አናቱን ብሎ ማስዴፋትነዉ ከእንዴዚህ አይነት ባል ባናቱ ይዴፋ
ልቀቀው አትይውም ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም ሰው የማይሰራውን አልሰራሽ
ወላህ እራሱ ላይ ነው ውርደቱ ይህ እኮ ባል ነው ይድፋው😢
ትክክል ከባሏ ጋር እንጂ ስትባልግ አልቀረፃትም:: እዚህ ሚድያ ላይ ወጥታ የመናገር ድፍረት ካላት የሱ እለቀዋለሁ ማለት ለምን ያስፍራታል??
ይልቀቀው ሰው ካልተቀባበለው ቪዲዮው የትም አይደርስም ። አለመተባበር ነዉ።
እንዴ ይህ ቪዲዮ እኮ ከልጆችሽ አባት ጋር ነው እንጂ ከሌላ ጋር አዼይደል ምን አስጨነቀሽ ተይው ባለጌ ነህ ልቀቀው በይው
ውራዳ ሰው በፍቅር ያሳለፈውን ሲጣላ ለማዋረድ ቪዲዮ አለኝ እሜል ቆሻሻ ከደሮ ቂጥ የጠበበ አስትሳስብ ያለዉ ነው ::
በልጆቹ እናት በደል የሚሰራ አውሬ ፈጣሪ የእጅህን ይስጥክ
አውሬ አያረገውም እንደሱ ያለ ነገር
አሁንም ቆንጆ ነሸ ከነ ልጆችሸ እመብርሃን ታሳካልሸ በእዉነት ጀግና እናት ነሸ እረ ወንዶች እረ
ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም አይዞሽ የኔ እናት እንደዚሕ አይነት ስድ ባለጌ ጨካኛችን ሰብስቦ ያጥፋልን ፈጣሪ
በሙሉ በሚባል ደረጃ በየሚዲያው የሚቀርቡትን ነውሮች፣ጭካኔዎች ተከታተሉ ከየት ክልል እንደሆነ።
@@enactfaa ከየት ይሖናል ከባለጊዜዎች ነዋ
ደምሮኝ እህቶቸ❤🙏
የ6 አመት ልጁንም ሠራተኞቹንም ሲደፍር የኖረው በአለም ያልታየ አውሬ እንሰሳስ ከየት ክልል ነው።
እንኳን ተናገርሽ ማልቀስም ካለብሽ አልቅሺና ይውጣልሽ እንዲህ አይነትነገርን አትናገሩ የምትሉ ሰዎች ይሄ ነው የኢትዮጵያሴቶች እየሞቱእየተጎዱ ያሉት የምትችሉ የህግ ሰዎች እባካችሁ እርዳታችሁን እገዛችሁን የስነ ልቦና ድጋፍም የህጉንም መንገድ አሳይዋት የሀበሻ ሴቶች ግን እግዚአብሔር ይደርስልን
እንደኔ ቀጥ ብለሽ ወደፀበል ብትሄጂ ይህንን ክፍ ሰውዬ ከነምናምኑ ይነቅልልሻል በርቺ የፈተና ሰአት ነው ፈጣሪሽን ተማፀኝ
Huala ker… tsebel min yaregewal hahaha domawoch
ለትንሹም ለትልቁም ፀበል የሚሉት ፈሊጥ ከመች ወዲህ የመጣ ድንቁርና ነው ?
ምድር ሲቆፈር ዉሀ ይፈልቃል ፀበል ማለት የቱ ነዉ ሳትሳደቡ መልሱ ግራ ሰለገባኝ ነዉ በሙሰሊም ዘምዘም በጅብሪል አማካኝነት የተቆፈረ ዉሀ ነዉ ከዛ ዉጭ የትም አገር ዘምዘም የለም።ኢትዬ ግን የፀበሉ ብዛት ግራ ይገባል ማን ነዉ ሚቆፍረዉ😢????ዉሀዉን ጥያቄዬን ያለሰድብ መልሱልኝ የተዋህዶ ልጆች ሰላም። 6:48
Dabtera ger nw?
@@reyuyenu340😂😂😂 migerm iko nw😂😂
ከሠማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም። አትጨነቂ ይህ ሀህሊና ቢስ ሠውዬ ፈጣሪ ይፍረድበት።
አንቺ በማንነትሽ የምትኮሪ ቆንጆ ነሽ ሲቀጥል ቪድዎዉን ይልቀቅ አትጨነቂ ሁሉም ባልና ሚስት የሚያደርገዉ ስለዚ አትጨነቂ ሰርተሽ ተቀይርሽ እንዲያይሽ አድርጊ በርቺ ደካማ እንዳትሆኝ
መሲዬ የስነ ልቦና ድጋፍ ያስፈልጋታል የኔ እናት እግዚአብሐር ይርዳሽ
የኔ እናት አታልቅሺ ለሱ ይለቀስለት እግዚአብሔር ሳይውል ሳያድር መልስ ይስጥሽ 😢😢😢
እኔ ባሌ እንዲ ቢለኝ ልቀቀው ነው የምለው ማርያምን...... ለአፌ አይደለም ምንም አይመስለኝም .... በቃ ባሌ ነበር የሆነ ጊዜ አብሬ ብዙ ነገር አሳልፈናል so ያንን ጊዜ እረስቶ .... ዛሬ እንደዚህ አይነት ሰው ቢሆን ትርፉ ትዝብት ... ብቻ ነው እና እሷን ብሆን ጊዜየንም እራሴንም አላቃጥልም.... አብሬ አልጃጃልም...... ለመፍረድ ሳይሆን የምሬን ነው ማርያምን!!
ትክክል ምድር ላይ ሰው ያለዳረገው ምንም አዲስ ነገር የለም ይልቀቀቅው ወሬ ሁለት ቀን ነው አንድ ሳንቲም መስጠት የለባትም ግንባር ላይ አድርገህ ዙር ነብር ማለት ያለባት እሷ ጤነኛ ትሆን ፈራሁ
Yelkekew minabatu yametale
እኔም
Sle sew bicha adelem nege tewat le lijochu sinelbona yegna hizb meseri new egzabher tinkarewn yestat enji enem bhon ylkekew new mlew enji zelalemen telat skelib alnorm
ማለት ከባል ጋር የተደረገ ነገር ነዉር አይደለም ባሏ ሰለሆነ መተኛቷ ግድ ነዉ እሱ አጸያፊ ባህሪ ሰላለዉ ይሄን ካደረገ የራሱ ጉዳይ ይልቀቀዉ
ታሪኮች ሰምቻለሁ መሲዬ የታሪክ ግን በጣም አስተምሮኛል አብሶ በትዳር ላይ እኔ በጣም ተማራሪ ሰው ነኝ መሲዬ እናመሰግናለን አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ማንም ምንም አልሽ አትስሚው በበኩሌ ወድቆ መነሳት ወርቁ መነሳትን ካንቺ ተምሬ አንቺ ጀግና ሴት
አይዞሽ እህቴ አሁን ስለተነፈሽ ነፃ ውጪ አትፍሪ ምንም አዲስ ነገር አላደረግሺም ፈጣሪ ከላይሽ ላይ ያሳልሽ በርቺልኝ ለልጆችሽ ኑሪ ያሳድግልሽ የኛ የሴቶች ፈተና አያበቃም
ወይኔ ቆንጆ ነሽ ለምን ከእንስሳ ጋር ለመኖር ወሰንሽ።እንስሳ ነዉ ይሄ
የኔማር ተላይ ሢፈቀዲልሽ ነዉ ትዳር አብዛኛዉ ሠዉ በምርጫይመሥለዋል እህ ነዝናዛባል ማለት የአዱንያ እሣት ማለትነዉ አላህ ይጠብቀን ከደዝህ
Amen
አታድረስ ነው
የእኔ እናት እባክሽ አታልቅሽ ቢለቀው እሱ ነው ባለጌ የሚባል አንች ሰው የሚያደርገውን ነው ያደረግሽ እዚህ በላይ እራስሽን አትጉጅ ሁላችንንም ከጎንሽ ነን
ምነዉ ባይገባ ሲንግል ለዘላለም ይኑር
አይባልም ብዙ ምሳሌ የሚሆኑ መልካም ትዳሮች አሉ
Amen😂😅
@@Beryaatekikel neshi 😢😢😢
በትክክል ለእንደዚ አይነት ህይወት ቆሞ መቅርት ይሻላል እህቴ ልቀቀው በይው እሱ ነው ባለጌ ሰድ ነው የልጆቹን እናት እንደዚ ማሰፍራራት ሊጠቀምብሸ ፍልጎ ነው እለቃለው የሚለው እኔ የምለው እናት ትልቅ ልጅ እያለው እንዴት አይዞሸ እህቴ አንቺ እራሰሸ በቆንጨራው በተኛበት ወገቡን መቁርጥ ነበርብሸ 😢😢😢
አሜን🎉🎉🎉❤❤
የኔ ቆንጆ ይሄ ሁሉ ነገር አሳልፈሽ እንኳን በጣም ቆንጆ ነሽ እኮ አይዞሽ እውነት በርቺ ለልጆች ኑሪ አሁንም ጠንካራ ሁኝ ለልጆችሽ ስትይ እግዚያብሄር ይርዳሽ ውዴ
ይልቀቀው ምን አሳሰበሽ በሰላም ተለያይተሽ ከልጆሽ ጋር በፍቅር ኑሪ እንደዚህ አይነት ሰው ጋር መቼም ሕይወትሽ አይቀየርም አፀያፊ ባለጌ ሰው ነው😊😊😊
ሴት መሆን መከራ ነዉ 😢የእኔ እናት አንች ሙሉ ሴት ነሺ ጎዶሎ ነኝ አትበይ ጎደሎስ እሱ ነዉ ደግምም ይለቀቅዉ ባአልሺ ጋ ነዉ ሌላ ሰዉ ጋ ስትማግጭ አላዘሺ እሱ ነዉ ማፈር ያለብሺ በቃ ንይረትሽን ሽጭ እና ትልቆችን ልጆችን ለአባታችዉ ሰተሺ ትንሿቹን ይዘሺ ሌላ ቦታ ኑሪ እራቂዉ እሱን እዲጫወትብሺ አትፍቀጅለት 😢😢የኢትዮጵያ ወንዶች ግን ምን ነክቷችሁ ነዉ አዉሪ ሆናችሁ እኮ ልቦና ይስጠን😢
የሴቶቹንም ጉድ የሚያወራ ወንድ ጠፍቶ ነው እንጂ ብዙ ጉድ አለ።
@@abuhaile6517ይሄን ያህል ሴቶች ባሎቻቸውን የሚደበድቡ የሚገርፉ ገንዘብ ቤት ሸጠዉ ከነልጆቻቸዉ ጥለዉ የሚሄዱ አሲድ የሚደፉ የወለዷትን ሴት ልጅ የሚደፍሩ የሀገራችን ወንዶች ናቸዉ። የሴት በደል በወንድ ላይ ምንአልባት 2%ቢሆን ነዉ የለም ማለት አይደለም።
@@abuhaile6517 ሲጀመርኮ እኛ ሴቶች መጨቀን ስንችልበት ነው ካገባን ጀምሮ ለወንዶች የምንጨነቀዉ ነገርስ?? እኔ እሷን ቢያደርገይ በጣም ነው የምወድህ እወደህ አለሁ ብየ በመርዝ ከሚበላው ምግብ ጨምሪ ከነያዘው ቢዲወ ድብን ነበር የማደርገው እሷም ጂል ነገር ናት
አሱ አንደኛእብድ ነው ያገባሽው ሺ ሻ እና ቁማርየሚጠቀም ሰው የተዋረደ ዝቃጭ ነው አላማ የለውም መተ ት ተደርጎብሻል ጌታ ይርዳሽ ወደሽ አይደለም
አሱ አንደኛእብድ ነው ያገባሽው ሺ ሻ እና ቁማርየሚጠቀም ሰው የተዋረደ ዝቃጭ ነው አላማ የለውም መተ ት ተደርጎብሻል ጌታ ይርዳሽ ወደሽ አይደለም
አታልቅሸ ከ ፀሐይ በታች ምንም አድስ ነገር የለም እሱ ይፈሪበት በጣም ከመንገዲ የወጣ ሰዉ ነወ አንች ግን እንዳት ሣቀቅ በርች አይዞሽ ኢግዚሐብሔር አለልሸ አይዞሸ የኔ እሕት!!!!!
እንደው በማርያም እርድዋት ነልጆችዋ ስትሉ በዚሁ ከቀጠለች ታብዳለች በጣም ጭንቀት ውስጥ ነች እኔን እህቴ😢😢😢
አይዞሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ። እግዚአብሔር ይርዳሽ መድሀኒዓለም ይርዳሻል። እራስሽን እንዳትጥይ ተስፍ እንዳትቆርጪ። 😢
ጀግና እናት ነሽ ልጆችሽን በስርአት ነዉ የያሻቸዉ የኔ እህት አታልቅሺ ጠንካራ ሰዉ ነሽ አንቺ
እህቴ አንቺ አሁንም ቆንጆ ነሽ
እሱ የሚለውን አትመኚ
እራስሽን ጠብቂ ጎዶሎ አይደለሽም
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው የልጆችሽ አምላክ ፍርድን ይፍረድልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
የባሰ አታምጣ ተመስገን ደግ ባል የሰጠሃኝ ተመስገን አትቀይርብኝ ፈጢሪየ እህት ጽናት ይስጥሽ
መሲየ እችን ሴት በጣም ጠንካራ ሴት ነች የስነልቦና ድጋፍ ያስፈልጋታል
መስዬ እባክሽ ሴቶች ጉዳይ ነገሩን አድርሺላት። ስንቱ ጠባሳ አለበት እኮ ባንቺ አልተጀመረም ደግሞ ቆንጆ ነሽ።
አይዞሽ እህቴ ቪዲዮ ከለቀቀው ይልቀቀው ከዚህ ሰውዬ ጋ ተለያይ 😭😭
ምን ዓይነት ክፉ ሰው ነው የልጆቹን እናት እንደዚህ የሚሰቃይ እግዚአብሔር ይፍረድብህ 😢
የሴቶች መብት አለ አይደል እንዴ ለምን አትሄድም ዘብጥያ ይወረዳታል ሆሆሆሆ ምን አይነት ዘመን ነው ግን??? የአበዘወንጌል ትንቢት ሲፈፀም እያየሁ ነው እኔ እናንተስ?
@user-gpየትኛው ህግ ኢትዮጵያ ስም ብቻ አይሰሩም6ip1ud5y
@@የዬካውቅዱስሚካኤል በአሁን ግዜ ምን ህግ አለ እናት
@@የዬካውቅዱስሚካኤልብትሄድስ የሚሰማት ህግ አለ የሴቶች መብት አስከባሪ ቢኖር ባማራ ክልል ለሚሰቃዪ ተማሪወች ህፆናቶች ይደርስ ነበር. ህግ የለም አገራችን እናቱ
Ende esun manew heg yelem ende
ልቀቀው በይው ምን ያመጣል አድ ሰሞን ይወራል ኑሮሽን ትኖርያለሽ አትሰቃይ በአድ ሰይጣን አትሸማቀቂ የባለየ ወዶች መጨረሻ ይህ ነው ያሳዝናል
ችግር ምንም ማይስራ ወንድ ለዛው የሚጠጣ ምኑ አምና ነው ልጆችዋ ይዛ የገባች 😢
አይምሮዋን ነክቷታል የሥነ ልቦና ባለሞያ አገናኛት መሢዬ እባክሽ
በጣም ቆንጆ ነሽ አሁንም ይልቀቀው ምንም አዲስ ነገር የለም ሁሉም የሚያደርገውን ነው የያዘው ምንም እንዳፈሪ እህቴ
ድግል መሪያም ትርዳሽ ስታይነት ሰዉ አለ በፈጣሪ የጁ ይስጠዉ አይዞሽ
Video መቅረፅ ምንጉድ ነው፣ አይዞሽ ይልቀቀው ሰው ካየ ብለሽ እራስሽን አታስጨንቂ መጀመሪያ እራስሽን ጤናሽን ጠብቂ እህቴ
አቤቱ እግዚአብሔር አንተ ፍረድበት ስለወደደችው ሁሉንም ነገር ሆነችለት የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ይፍረድበት
አይዞሽ አይችልም በህግ ያስቀጣል የሰዉ ፎቶ መልቀ ቅ ህግ አለማወቅሽ ነው
ማንም ከህግ አያመልጥም
,,የኔ እናት አይዞሽ አታልቅሺ ድንግል እምባሺን ታብስልሽ ልቀቀዉ በይዉ ምንም አዲስ ነገር የለም አንቺ መጠንከር አለብሽ ፀበል ተጠመቂ ሁሉም ያልፉል ወስነሽ ከልጆችሽ ጋር አብረሽ ኑሪ የመቂ ሰዎች እባካችሁ እርዷት😅
እውነት ነው እደዚህ የቆሸሹ ወንድች አሉ ግን እራስሽም ስተት አለብሽ ይልቀቀው ለምን ትፈርያለሽ የተለየ ገላ ወይም የሌላ ፍጡር አይደለሽም ይልቀቀው በቃ ብርሽን kemtasrekebi
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ትክክል,,,ቢለቀቅ ነፃ ትወጠለች ሤቴቶቹ ደንዝዘዋል እድሜ ልክ ባሪያ ከመሆን ይሻላል ወሢብ ማረግ,,እደማንኛዉም ሠዉ ነዉ የምታ ረገዉ ጭራየላት ቀንድ,,,ምን አስፈራት
Ayzosh Be hgi tekeso eske ahun yewesedebsh genzebsh asmelshi yhe yemayreba mutcha😢
ሰነፍ ሴቶችየ እባካቹ ለፍታቹ ለ ጎረምሳ አትስጡ አስቡ ለ ልጆቻቹ አስቡ
የረባ ትዳርና ፍቅሩን የጨረሰ ወንድ ይዘው በየአመቱ እንደአይጥ የሚፈለፍሉት ነገርስ!
አህቴ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን ለልጆችሽ ኑሪላቸው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ
እምባሽ እንደፈሰሰ ደሙ ይፍሰስ ማወቅ ያለብሽ አንቺ ዛሬም ነገም ቆንጆ ነሽ እሺ አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል
አይዛሽ እህቴ ፀበል ሂጂ ሲጠራሸ የምትሄጂዉ ወደሽ አይደለም በፀበል አሸንፊዉ ሁሉን ነገር ታልፊዋለሸ በርቺ ለነዚህ ቆንጆ ልጆችሸ ሰትይ አትፍሪ በፊልሙም እራሱ ነዉ የሚዋረድበት አይዛሽ
ሴቶችም ያለወንድ መኖር የማይቻል የመሰላችሁ በቃ ስትጣሉ ለልጆቻችን ብለን እያላችሁ አትነፍረቁ ብቸኝነት ካረባ ሂወት ሰላም አለው ሀገራችን መቸ ነው ሰላም ወሬ የሚያሰማን
ፍኖ ኦር ፋኖ
@@saraamagreedavid6763ጋላ🤮
በጣም ሰላም አለው ከንደዚ አይነት ውሻ ህይወት ብቸኝነት አለም ነው ሴቶችዬ ንቁ ጀዝባ አትሁኑ አንድ ሁለት ከዚያ በሃላ በካልቾ ማለት
Skeschalesche seble hagi
መሲዬ የዛሬው ደግሞ የምን ጉድ ነው ያሰማሽን የፈጣሪ ያለህ ኢትዮጵያ ውሰጥ ያሉ ወንዶች ግን ምንድነው የምትጠቀሙት ሴትን ልጅ በዚህ ልክ ማሰቃየት ስንት አመት ልትኖሩ ነው 😢😢😢
የህግ ያለህ እባካችሁ ይችን እህት እረዷት ህፃናት ልጆቿን በሰላም ታሳድግ
በጣም እርዳት እግዛብሄር የልጆችሸ አምላክ ይርዳሸ ወንድ ውሻ ነው መቼም እናት ነች ጣጣዋ የማያልቅ አይዞኝ❤❤
አይዞሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እርቀሽ ሂጂ እንዳዲስ እይወት ጀምሪ ፀበል ተጠመቂ አግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ
እግዝአበሰሔር ይፍረድልሽ። ደግሞ በጣም ጀግና ሴት ጀግና እናት ነሽ!!
ሲንግልነቴን ምወደው በምክንያት ነው🎉 ሰላም እኮ ነው ከልጆቼ ጋር ያለን ደስታ 🎉❤❤❤❤ሲንግልነት ይለምልም
Betam yasaznal yemisemaw neger Andade gize sew nachew weyis awerewoch graygebagnal
Ene sengle ngne am so happy
That's not true. I am single too but I feel li have missing something.
እኔም ሁለት ልጅ ይዤ በሰላም ኖራለው ግን ችግሬ አይወራ
ችግር ሁሉም ጋ አለ ሙሉነት የለም በጎዶሎነት ደስታዬ ይበልጣል❤❤❤❤@@meronmeron9834
እር መሲ ለመፍረድም የሚቸግር ነገር ነው ያቀረብሽልን!!!
ስላም መስዬ እባክሽ ይህችን እናት ወደ ፀበል እንድትሄድ ምከሪያት እሺ ካለችሽ እንዲህ የሚያረገው ሁለቱም ላይ ችግር ይኖራል
ኣይዞሽ የኔ እናት ከነ ልጆችሽ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስትሽ ኣይዞሽ እንቺ ማለት እኮ ጅግና ቡሩቱ እናት ነሽ ❤
ሁፍ የኔ እናት አሳዘንሽኝ ምንም አላጠፍሽም ማንም ሰው የሚያደርገውን ነው ያደረግሽው እስቲ በ እምነትሽ ፀልይ ይህ የ ሰው አውሬ ነው እያስፈራራ ጉልበትሽን እየበዘበዘ ነው አይዞሽ ከ እዚ በሆላ ብዙ የሚረዱሽ የ ህግ ባለሙያዎች ይኖራሉ አይዞሽ
ጎበዝ ይሄን እየሰማን እና እያየን ቆመን መቅረታቺንእህቶቼ እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን
በመጀመሪያ ወንዱን በቅጡ እወቁት! ለትዳር አትቸኩሉ። መጀመሪያ ራሳችሁን ቻሉ። ተማሩ! ገንዘብ ያዙ። ትዳሩ በይሳካ ብላችሁ አማራጭ እቅድ ይኑራችሁ።
@@abuhaile6517ወንድን ማወቅ ከባድ ነዉ። እኔ ባሌን አብሬው እየኖርኩ ለ25 አመት ገና ቀስ እያለ ነዉ ባህሪዉን ያወኩት ወንድ እስከ 100 አመት አብረዉ ቢኖርም አይታወቅም።
ሁሉምአደለም
ሴሰኛ ካልሆንሽ አትፍሪ
ልጆችሽ ሲያምሩ አንቺም ቆንጆ ነሽ እንኩዋን በልብስ የተሸፈነ ጠባሳ ፊትሽ ላይ ቢሆን እንኩዋን መሸማቀቅ የለብሽም በሂወት መትረፋሽ ነው ይሄ ሰው አጠገብሽ እንዳይደርስ አድርጊው በህግ መብትሽን ጠይቂ ቪዲዮ እለቃለው ማለትም በህግ ያስቀጣል ፌስቡክም ቢለቀው እንኩዋን በሰከንድ ነው የሚያጠፋው እንደዚህ የነውር ቪዲዮ ሲለቀቅ የሚቆጣጠር አካል አለ እናም አትፋር አለምን ያዳርሰው ከፈለገ ባልሽ ነው የልጅሽ አባት ነው የሚዋረደው እራሱ ነው በህግም ይጠየቃል አይዞሽ አትፋሪ ዘገየሽ እስከ አሁንም ሲጫወትብሽ ለብቻሽ ኑሪ ስራሽን ስሪ ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ ታረቁ የሚል ሽማግሌ አትስሚ በጥቅም እየተገዙ ነው እሳቱ ላይ ያለሺው አንቺ ነሽ ህዝብ ከጎንሽ ነው መቶ ጊዜ ይልቀቀው አይችልም ደሞ ታሪክሽ ተቀይሮ ለምስጋና መተሽ ለማየት ያብቃን❤
አሜን
የመቂ ህዝብ ከጎንዋ ቁሙላት ባካቹ ሳያሳብዳት ድረሱላት 😢😢😢
በትክክል ይሄ አውሬ ነው ጭንቅላቱን መፍለጥ ነው ባለጌ ሰድ ነው እህቴ ልቀቀው በይው
መቂ ነች እንዴ ውዴ
Awo@@FayizaMohamed-m8d
እውነት ከሰው የተፈጠረ አይደለም ፈጣሪ ፍርዱን ይስጠው አይዞሽ ከዚህ በኋላ ከእርሱ ጋር አትገናኚ ሰላም የሚሰጥሽ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ነው ቪዲዮንም ይልቀቀው የስራ ሰው ነሽ ስራሽን ዝም ብለሽ ስሪ ሴት ልጅን መምታት ፍርዱ የከፋ ነው
በጣም የምትደነቅ ጀግና እና ጠንካራ ሴት ትመስላለች እባካቹ ጥሩ ቦታ እንድትደርስ እንተባበራት
ሱበሀን አላህ የኢትዮጲያ አዳዲ ወዶች ዲዲብናቸው አረብ ሀገራት ወዶች አሥበው ሚሥቶቻቸውን ያሣዲራሉ የኛሥ ባሰ
የናቶች ፈተና በቃ 💔እንቃወማለን
ለህግ ይቅርብ የምትሉ በላይክ አሳዩን?
ምን ህግ አለ ማሬ😢😢
ምን ህግ አለና ነው እኛ ሀገር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አወ ህግ የለም ፍርዲ የሚሠጥ ነገር ግን ይች ሚሥኪን እዳየናት ለህይወቷኳ ማሳወቅ ይኖርባታል ለዛውም ባሁኑ ዘመን ሚሥቶቻቸውን በሚታገዙ ዘመን ኧረ
የኢትዮጲያ ሴት ወንድ ለማግኘት ብር ስለምከፍል ወንድ ይንቃታል
@@SintayehuEshetu-hg8us ባለሀብትዋ እኮ እስዋ ናት ወዶችጂ ልክስክሶች ሊቦች
አንዳንድ ወንዶች ግን ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያላቹ እስትህ እህታቹን አስቡ እንድውም እናታቹሁን በነሱ እንድህ ብደርግ ደስ ይላቹሀል 🤔🥹
ችግሩ በአግባቡ ስላልተጋባችሁ ነው ይለቀቀዋ ምን ዮመጣል ቢወራ ለሳምንት ነው አይዞሽ
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እኔ አንድ የማውቃት ሴት ነበረችኝ እንደዚህች ቆንጆ ነበረች 10 ልጅ ወልዳለች እናም እሷ ስራ የላትም እሱ ትልቅ ተከፋይ የቢሮ ሰራተኛ ነበር እናም እንደዚህ ያሰቃያት ነበር ስትወጣ ስትገባ ፍረድቤት ሲቆሙ ዘመዶቿ ናቸው እንጂ እኔ እና እሷ እንስማማለን ብለው ይመለሳሉ በኋላ ቤተሰብ ሁሉ አጠገባችን እንዳትደርሽ ተመልሰሽ እየገባሽ እኛን አሳጣሽን አትምጪ ብለው ፊት ሲነሷት እየተሰቃየች ልጆቿን የምታበላው ስታጣ ጉልት እንጀራ እየሸጠች እዛው ቤት ትገባለች ሚስትህን ጉልት ተቀምጣለች ሲባል በቃ እየደበደበ መካራ እንዳበላት ሴቶቹ ልጆቿ ጠፍተው ሴተኛ አዳሪ ወንዶቹም ጎዳና ተዳዳሪ ሆኑ በመጨረሻም ግማሹ ወደሱዳን ስደት ሄዱ ከመሀል 2 ልጆቿ ሞቱባት በጣም የባሰ ተጎዳች ከዚያም እንደዚሁ እያሉ ሰውየው ጡረታ ወጣ ከወጣ በኋላ በዓመቱ እስትሮክ መቶት አልጋ ላይ ሲውል ይቺው ማስት ለ8ዓመት አልጋ ላይ ህመምተኛ ሆኖ አስታመመችው የሚገርመው አልጋ ላይ ሆኖ ታሞ ወጥታ ስትገባ ይሰድባታል ወንድ ጋር ሄድሽ😂 ተኛሁልሽ እያለ ይሞልጫታል። በመጨረሻም መሞት አይቀርም ሞተ የሚገርመው ይቺን እናት በዚያ ዘመን እገልሻለሁ ብቻ ሳይሆን ዘር ማንዘርሽን ጨርሼ እኔ እሞታለሁ እያለ ነበር የሚያስፈራራት ያ የድሮ ዘመን ነው በዚህ በሰለጠነ ዘመን በጣም ያሳዝናል እንዲህ አይነት ሰው እግዚያብሄር አይጣል እግዚያብሄር ይገላግላት!
በጣም እኔም ተሰቃይቼ ነበር
የኔ ቆንጆ ያጠፋሽው የመጀመርያው ሁለት ልጆች ከሊላ ወልደሽ ተለያየሽ አርፈሽ ልጆችሽን እደማሳደግ ሁለት ልጂ ያለው አውሬ አገባሽ አሁን ሁሉም አልፎል ቢድዮ ላለው ደሞ ይልቀቀው ምን ያመጣል ብለሽ ነው ወይኔ ህፆንዋ አስፋውን አስታወሰችው የኔ ማር 😢😢😢
ጠንካራ ሴት ነሽ በጣም ታስታውቂያለሽ
ደምሪኝ እህትነት❤🙏
የእኔም የልጄ አባት በጣም ሱሰኛ ነበር ፈጣሪ ገላገለኝ ትዳር አያስፈልግም ልጅ ማሳደግ በሰላም መኖር
መቼም አዳታገቢ አኔም እደቺ አዳታገቢቢቢቢቢ
ኧር የታባቱ ትዳር ይህን ሰታይ ወንድ አዉሬ ሆናል በቃ ፍቅር በጥቅም ሆነ
አይዞህበህግጠይቂውእውነትይፈርዳል እግዚያብሄርይበቀልልሻል
የኢትዮጵያ ዝቦች እህታችን እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣት ይሄን ሰው ደሞ ሰማይና ምድር የፈጠረ ክርስቶስ እሱን ይፋረዱ በምቻላቸው ቁጥር አግዟት እናታችን አለባት እናቴ ያንቺ አትጨነቂ አይዞሽ
ጀግና ሴት ትመስላለች ከክፉ አይላክፉ ባካኝ አደረጋት ይልቀቀዋ ውርደቱ ለሱም ነው ህጉ ካለ በህግም በሴቶች ጉዳይ ይታይላት ከፍለሽውማ አታኖሪውም ለልጆችሽ ታስፈልጊለሽ ምን ጉድ ነው አይ ዘመን !
ይልቀቀዋ ምንድነው ማካበድ!ጡትና ቂጥ የሌለው ለአቅመ አዳም ደርሶ ግብረስጋ ያልፈፀመ የለም።
ማን ቀረጽአችሁእ እና ለቃአለሁ የምልሽ ይልቅቀው ወንድ ነው እስውም ስላለበት አትፍሪ
በትክክል ኧር የታባቱ ይልቀቀው
ግን መቼ ነው የሴት ልጅ ፈተና የሚልቀው ሺ አመት አንኖር ክፍት እና ጨካኔ አይዞሽ ጠንካራ ሴት ሁኝ
ጎበዝ የሆኑ ሴቶች በስራቸው በፍቅር ሂወታቸው ፈተና ይበዛባቸዋል ለምንድን ነው?
በጣም
ወንዶች እራሳችን ችለን እንድንኖር አይፈልጉም ከነሱ ስንኖር ጥገኞች እድንሆን ይፈልጋሉ ሲተውን ከሰው በታች እድንሆነ ነው የሚፈልጉ ኡፍፍ
ወንዶች የሚበልጧቸውንና በተቸገሩ ጊዜ ሰው ያደረጓቸውን ሴቶች ይጠላሉ።
የኔ ውድ በጣም ታሳዝኛለሽ ይልቀቀዋ ምን ያመጣል እንኳን አንቺ ታዋቂዋ መቅደስ ደበሳ ለቀዋታል ባለጌ ስለሆነ ነው ህግ ይፈርድበታል አይዞሽ
የኔ ቆንጆ አሰለቀሰሸኘ መሲ እባክሸ ህግ አዋቂዎች አገናኛት
የዝችልጅ ሕይወት ለሌላ ትምህርት ለሴቶች ሁሉ ትምህርት ነው መስየ ከቻልሽ እርጃት ጥሩ ፕሮግራም ነው::
ማዘር ሰላም ለአንቺ ይሁን ! በህይወት መኖርሽ በእግዚአብሔር ምህረት ነው አታልቅሺ አይዞሽ የሰላሙ ንጉሥ ወደ እናንተ ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ይላል የታመመው የልጆች አባት ፈውስህን የዘላለም ዓምላክ መድሃኒተ ዓለም ያፍጥንልህ መዳን በሌላ በማንም የለም አዳኙ ኢየሱስ ይድረስላችሁ ፍትህ ለእናቶች እና ለህፃናት ሴቶችን ማስለቀስ ሃገርን መግደል ነው ዋጋ ትከፍላላችሁ የታመማችሁ አባቶች ዘራችሁ እንዲባረክ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያላመነ ይፈረድበታል አለቀ
እናት ፀበል ግቢ አፍዝ አደዝዝአድርጐብሽነው ፀበልግቢእህቴ
አላደረገባትም፤ ፈልጋ ነው የምትገባው
ወይ አምላኬ ምን አይነት እርኩስ ሰዉ ነዉ አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸዉ የፈለገዉን ፎቶ ያሳይ ባልሽ ነዉ ከባልሽ ጋር ያረግሽዉን ቪድዮ ነዉ እና አትጨነቂ የኔ እህት
ጋዜጤኛዋ መሲ አቤት እሪጋታሽ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ እህታችን
ለምን አይለቀዉም እሱእራሱ እደማይለቀዉ ያቃል አችን እያስፈራራ ይጫወትብሻል እደዚህ አይነትወዶችን እባካችሁ በለህጎች አደ ነገረ አርጉልን
ሰሞኑን eyoha media ላይ በሶስት ክፍል ቀርቦ የነበረው የአንዲት እህት የትዳር ፈተና ስቃይ አሁን የዚች እህታችን ደግሞ በድጋሚ በሰለጠነ ጊዜ ሴት እህቶቻችን ላይ የሚደረገው ግፍ በዛ 😥😥😥😥😥
ለመፍረድ ይከብዳል አንዴንድ ሴቶች ትዳር እና የልጄ ቦታ ልይቶው አያውቁም ዝም ታች ው ብቻ
@@saraamagreedavid6763 የዚያ ህፃን ልጁን ሳይቀር የደፈረ የወሲብ ሱሰኛ አውሬ ሰውየ ታሪክ ከሁሉም የሚዘገንን ነው።
አይዞሽ ይልቀቀው አትፍሪ የልጆችሽ አባት ሆኖ ባለጌ ነው ምንም ነውር የለውም አይምሮሽን ጠቢቂ ለልጆችሽ ልቀቀው በይው እዳትፈሪ
የኔ እናት ስለተያዘ ደስ አለኝ ግን የህግ ጉዳይ ስለማይታወቅ ከወጣ ይገልሻል አገሩን ልቀቂው እራቅ ብለሽ ኑሪ
መሲዬ አሌታችን እዴት እደምኖድሽ አብሶ እኔ ውይ።
የመቂዋ እንቁ እህታችን ቆንጅየዋ ስታምር። በደልሽ ሁሉ ተሰማኝ ስሜቱ እውነት። ቪዲዮውን እካን መልቀቅ ሚዲያ ላይ ቀርቶ ለምን በየቤቱ አያሳየውም ከዚህ በላይ አለኮ ይሄ ሊያሳስብሽ አይገባም እንኳንም አሳወቅሽ ለህዝብ አደቅሻለሁ አሳቡን ላቀረበልሽ ሰው አደቀዋለሁ አሁን መሸማቀቅ ይቆማል ገና ብዙ መልካም ነገሮች እጠብቃለን።
ሲቀጥል የምናግዝሽም ከሆነ እናግዝሻለን እሽ።
እግዚኦ ጌታ ሆይ እህቴ አንቺ እራስሽ ተረጋጊ በጣም አደጋ ውስጥ ነሽ ልጆችሽን አስቢ መሲ እባክሽ የህክምና እርዳታ አስፈላጊላት በጣም ልብ ይሰብራል መፍትሄ ፈልጊላት ለተመልካች በጣም ያስጨንቃሉ ጌታ ሆይ እባክህን ምድራችንን ይቅር በለን አይዞሽ የኔ እህት❤
መሲ አንቺኮ መልካም ሴት ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ይቺ ሚስኪን የስነልቦናና የህግ ምክር እንጂ እንዴት በዚህ ሁኔታ ትቀርጫታለሽ
esu,ka now felga yegatemat saw endawkaw felga now
It's so sad to see the system failing to protect vulnerable women & children in Ethiopia. How can the legal system fail to correct such a man? Stop abusing women!! Please give this poor woman her freedom to work & take care of her children!
የደረሰበት ያዝንልሻል እግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ይሥራልሽ::
ቆጆ ቆጆ ነሽ ልእልት ቀንቶብሽ ነው የኔማር ይልቀቀው አዲስ ነገር የለም እንኳን ቀደምሽው
የኢትዩጲያ ወንዶችን ቤንዚል አርከፍክፎ ነበር ማቃጠል እፍ ተቃጥለን ሞትን እኮ ጎበዝ
tekatey anchi rasish
❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂@@MikeTesfaye-rh8hr
ያስብላል
ነበር ግን አባቴ ወንድሜ ልጀ ወንድ ናቸዉ ያዉ ባሌም ወንድ ነዉ
ጉድ ዘንድሮ የማይሰማ የለም ኧረ ተረጋጉ አንዳንድ ወንዶች
እግዝኦ ማረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን😢😢😢😢
ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ወደ ልቦናችን ይመልሰን
አረ ልቀቅ በይዉ ከሰዉ ጋር እንጂ ከእንሰሳጋር አልተቀረፀ አትቸነቂ ወለበል በይዉ አይዞሽ እንኳን በግልጽ አወጣሽዉ አሁን ሰላም ትሆኛለሽ በርቺ እንዳትለቂዉ!!!
ምንም አዲስ ነገር የለም ለጥፈው በይው። አራት ልጆች መቼም በንፋስ አይደለም የወለድሽው። ምድርን የሞላናት መቼም ተጨባብጠን አይደለም። ተስለምትፈሪ ነው የሚጨማለቅብሽ። ከለጠፈው ባለጌው እሱ ነው ደግሞም ህግ ይቀጣዋል።
ቂጥዋን ነው እየሸጎራት ነው የቀረጻት
አራቱ የሱ አይደሉም ደሞ የአማራ ሴት በብዛት ሴተኛ ናቸው ኦሮሚያ ውስጥ:: ወይ ጠላቤት ወይ ራሳቸውን የሚሸጡት
@@Qkyikhhhhttthbbttሰውይው ሚስት አለችው
@@Qkyikhhhhttthbbtt yhuna tadya balege esu new mistun endezih yeyaderg bal bushtiw esu erasu new aleke minim yhun esum behon eswa aljemereshiw aleke ante erasik kesu yetelak new mimeslew le mashemakek new adel?
Kitutuan malet mekamecawan new sex sitadergat yekaratsat .????? Koletun mekuret new
ልጁም እናቱም እድሜ ይስጥሽ የሱ ግፍ የሰቀቀን በሸታ ይታቀፋታል ። ጠብቂ ።
አይቀርም ባለጌዋች ናቸው እናት እህት እያላቹ እንደዚ ሲያርግ ልጅ ተወልዶ በጣም ያሳዝናል
አምላኬ ሆይ እባክህ ልቦናችን መልስልን አይ ጊዜ
አይዞሽ እህቴ ወደሽ አይም በአደጋ ነው የደረሰብሽ ፈጣሪ ያሸማቅ ያልተሰበ አደገ ያድርስበት
የሚረክሰው እሱ ነው ብዙ አትጨነቂ ልቀቀው በይው ባለዪ የእጁን ይሰጠዋል ጌታ
አይዞሽ ምንም አትሆኝም ፈጣሪ ደግሞ ለአንቺ ያለውን አይነሳሽም
እግዚአብሔር አምላኬ ከደዚ አይነት ሰው ሲንግል አርገሕ አስቀረኝ ኦ😢😢😢😢😢 አይዞሽ