Yared Tefera ያሬድ ተፈራ Exclusive live performance |Musicology

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @fekadehaile
    @fekadehaile 3 ปีที่แล้ว +3

    One of the Best Saxophonist .... EVER !!!!!!

  • @abumenze7198
    @abumenze7198 3 ปีที่แล้ว

    ሳክስፎን እንደያሬድ አይነት ተጫዋች ካገኘ እጅግ ተወዳጅ የሙዚቃ መሳሪያ መሆኑን ያሳየ ለኔ የአፍሪካ ቁጥር 1 ሳክስፎኒስት ኢትዮጲያዊው የአዲስአባ ልጅ ያሬድ ተፈራ 👍the one and only

  • @danielhaile2020
    @danielhaile2020 5 ปีที่แล้ว +2

    ሄኒ አንተን በዚህ መልኩ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ለ ሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች ጎን ለጎን ብዙ ነገር ማድረግ እንደሚቻል መንገዱን አሳይተሀል ከፍተሀል ተባረክ ሄኖክ መሀሪ ተዋቂ ሙዚቀኛ ብቻ ሣይሆን አዋቂም ነው

  • @21-Bf
    @21-Bf 2 ปีที่แล้ว

    My legend Yared Tefera. i loved his 3 albums and every solo he plays in any track. He so humble and saxophone genius(for me). Thanks a lot Yaredo

  • @aghsepda
    @aghsepda 3 ปีที่แล้ว +1

    Yared you are the best always....shining star ❤❤❤

  • @belbegashaw6362
    @belbegashaw6362 4 ปีที่แล้ว +2

    The best Ethiopian saxophonist ever!!!!

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 3 ปีที่แล้ว

    He's the best saxophonist in Ethiopia right now

  • @seifet.k.afrikano1415
    @seifet.k.afrikano1415 3 ปีที่แล้ว

    Yarde is an incredibly gifted individual who is also really humble and a role model for many young people. In light of our neighborhood's "FIBER," it's difficult to envision a prominent symbol in the music industry like him. Be blessed and keep up the wonderful work.

  • @eskinder1000
    @eskinder1000 4 ปีที่แล้ว +1

    My favorite saxophonist
    ያሬድን ሳላውቀው በፊት ጥላዬ ገብሬ ከዛ ያሬድ ተፈራ
    ግርማ ወልደሚካኤል
    ከቻልክ ግርማን አቅርብልን
    የያሬድና የግርማ አጨዋወት ከለሩ ተቀራራቢ ነው ሁለቱም የየራሳቸው ልዩ ችሎታ አላቸው የጥላዬ ግን የተለየ ነው ከሁለቱም

  • @temesgenniguse2674
    @temesgenniguse2674 3 ปีที่แล้ว

    Musicology is my favorite tv show. Never disappointed. Keep up the quality work

  • @thomasmesfin8863
    @thomasmesfin8863 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም አክባሪዋችህ ነን ያሬዴ በርታ

  • @MastewalAssefaKebede
    @MastewalAssefaKebede 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ቆይታ ነበረኝ። ያሬድን ከሙዚቃው ውጪ እንዲህ ስለህይወትና ስራው እየተጨዋወተ ማየቱ ራሱ ደስ ይላል። ሁለት አመት ቢሆነውም ይሄ Interview, ሙዚቃውም ጨዋታችሁም አዲስ ነው።
    አንድ መጨመር የምፈልገው ነገር፡ ሙዚቃ አብራችሁ ስትጫወቱ የሙዚቃውን አርዕስ አስተዋውቃችሁን ብትጫወቱት ጥሩ ይመስለኛል። ለአድማጩ/ተመልካቹ ሙሉነት ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ።
    ኄኖክ፡ ከኢትዮጵያዊ የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዎቻችን ጋር በዚህ ፕሮግራምህ ስለምታቀራርበን አሁንም አመሰግንሀለሁ።

  • @MaverickNigussie
    @MaverickNigussie ปีที่แล้ว

    🎷😇 one of the best player....

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 5 ปีที่แล้ว +1

    Exceptional saxophonist, inner blues times fly as a kid I loved Ethiopian classics especially in the breaks with flower and nature 🤔👏🏽->Legend icon Yared Tefera♥️♥️🔥🔥🔥

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 5 ปีที่แล้ว +1

    The golden boys of Ethiopia. My old time favourites 💕💕

  • @fikreselassieawesen2338
    @fikreselassieawesen2338 4 ปีที่แล้ว

    በኢትዮጲያ ሙዚቃ ላይ ትልልቅ አስተዋፅኦ ያበረኩት ትልልቅ ባለሙያዎችን እየጋበዝክ
    የምታቀርባቸዉ እንግዶች ሳላደንቅ አላልፍም
    ለምን እነዚህን የኢትዮጲያ ሙዚቃ ማስተሮች አበጋዝ ክብረወርቅ፣ፋሲል ዉሂብ፣አብይ ሰለሞን ብታቀርብልን
    ብዙ አስተማሪ የሙዚቃ ልምድ ስላላቸዉ።

  • @susenesh
    @susenesh 5 ปีที่แล้ว +1

    ያሬዶ ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁ

    • @gezahagngebremedhen6597
      @gezahagngebremedhen6597 4 ปีที่แล้ว

      You know how mach I love it your Stahl's when you play you great saksfonest .

  • @sisay7
    @sisay7 5 ปีที่แล้ว +1

    Just WOW WOW!!!!!!!!!

  • @fasilworka8006
    @fasilworka8006 5 ปีที่แล้ว

    Heni God bless you brother . what a show thank you so much so refreshing.keep it up but still I want to remind you we love to see the legend Fasil wuhib.

  • @user-qp6se2tn4r
    @user-qp6se2tn4r 3 ปีที่แล้ว

    💞❤❤❤❤ amazing 👏

  • @melkamugezahegn2974
    @melkamugezahegn2974 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwww vamos

  • @alazarbbekele1762
    @alazarbbekele1762 3 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ነው ይህንን interview እንዴት እዳላየሁት እስከዛሬ ገርሞኛል እኔ ስለያሬድችሎታ ቀኑንሙሉ ባወራ አልጠግብም ለዛሬ ግን አንድ ገጠመኝ ላውጋችሁ ከብዙ አመት በፊት ሁለተኛው አልበሙ ላይ መሰለኝ መንገደኛው ልቤ የሚለወን ጥዋት ጥዋት ወደ ሰንዳፋ አንድ እንግሊዞች project ነበር እና ስንሄድ አሃገር አይሃገርን ክፈትልን ይሉኞል እናም ሁልጊዜ 45 ኪሎ ሜትሩን እያዳመጥን እንሄድ ነበር
    እናም አንድምሽት እሱ የሚሰራበት club ውሰደን ብለውኝ CONCORD ነበርና ወሰድኩዋቸው እናም በራ እየጠጣን አስተዋወቅሁቸው እና Mr Roger እባህ አይሃገር አይ ሃገር እነሱ አላዛር አላዛር አላዛር ነው የሚሉተ በኔ ሰምነው
    የሚገርመው ግን እሱ የተጫወተለላቸው ግን ከ ኬኒጄ አንዱን ነበር እናም የሚገርመኝ ከመገረማቸው የተነሳ ከመሃከላቸው Mr Blair ብድግብሎ አጨብጭቦ ሲቀመጥ Roger where are we አለና የሚጣውን ቢራ አንስቶ is it CARL'S BERG we must be in LONDON አለ እጅግ ተገረምኩ ለያሬዶ የነበረኝ አድናቆት እጅግ ጨመረ በሌላግዜ ሌሎች ገጠመኞቼን እሰከምነግራችሁ ቸር ሰንብቱ ቻው

  • @SofiyaReyan
    @SofiyaReyan 10 หลายเดือนก่อน

    Yaredmertyemuzekasew❤

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 4 ปีที่แล้ว

    I would love to Kebret Zekios in your show! 🤔

  • @abdudon3687
    @abdudon3687 4 ปีที่แล้ว

    📀My best 💿🎷🎷🎷💿yaredo🎷

  • @HenokNebiyu-d5z
    @HenokNebiyu-d5z 8 หลายเดือนก่อน

    Henaye brtaln hadra please please endaykom

  • @hyper-novaa
    @hyper-novaa 5 ปีที่แล้ว

    Henecy, I have a question for you where is of your brother who plays lead guitar??

  • @AbrahamWoldehawariat
    @AbrahamWoldehawariat 4 ปีที่แล้ว

    Heniye nice sound except the organ part is irritating a lit bit

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 10 หลายเดือนก่อน

    Where is his 1st girl f. SARAH ? 🤔 ❓️ Thiye are kissing in the middle of the Rod