ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
*_እንካን ለቅዱስ ሩፋኤል ልቀ መላእክት ወርሃዊ ብአል አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የቅዱስ ሩፋኤል አማላጅነት ተራዳኢነት አይለየን አሜን_*
አሜን እማየ ❤
አሜን 🙏🙏🙏
@@eftah21 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😢😢😮oo😢o999l😊9😊0pppl😊
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
Z
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤ኣብ መርዓ ሓፍትና & ሓውና ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምስ ፍቁር ወዳ ምስኡ ትውዓል 💙ስለ ዝተለውጡ ብጣዕሚ እዩ ደስ ኢልኒ❤ ንሕና እውን ካብ ዘለና ሓጥያት እግዚአብሔር ይፈውሰና ❤መምህረይ እግዚአብሔር ይሓልኩም 💙❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሩፋኤል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
Q🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ለእነርሱ የደረሰ አምላክ የኛንም ህይወት ይለውጥልን የሁላችንም ቤት ይጎብኝልን። እኔንም በጸሎት እድበረታ በጸሎታቹህ አስቡኝ። መምህሬ እመ አምላክ በምልጃዋ ትርዳህ አሜን
ወይ ፈጣሪየ በቃ በመንፈስ ያልተበከለ የለም መምህር በጣም እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገር እንዳውቅ ስላረከኝ እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ቦታ ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁንህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የምትወዳት እናትህ ከነቤተሰቦችህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
መምህር እድሜከጤናጋእመብረሐንከነልጇከክፉነገሮች ትጠብቅክ መሜህር የኔምቤተሠቦቼ ይሠራሉይሠራሉምንምፈቅየለም ይባሥብሎሁለትእህቶቼ ሥኳርያዛቼው እኔምበሥደትተኮሎኞች ከአሠሪዎቼጋያጋጩኛል ያተንትምህርትሥሠማግን ችግራችንን ተረዳው አይ ብቻ ተመስገን ሥደትላይ ጥሩትምህርት ተማርኩ ወደአገሬሥገባ ሁሉም ቤተሠቦቼ ለቅዱሥቁርባንእናለንሠሀእንዲገቡልኝ በፀሎት አሥቡልኝ መምህር
እንዴት ናቹህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅድስት ድንግል ማርያም የቃልኪዳን ልጆች እባካቹህ እህቴ ወለተ ኪዳን ላይ እንዳታገባ የሚከላከል ከባድ መንፈስ አለባት ላስረዳት አልቻልኩም በጹሎት አግዙኝ ስለ እግዚአብሔር ብላቹህ በፀሎታችሁ አስቧት
በእውነት.ልኡልእግዚያብሔር.የተመሠገነ.ይሑን::ቸርነት.ምረት.ይቅርታዉ.ዘወትር.ከኛጋነዉ::ዘቢብየ.ዝማሬ.መላአክት.ያሠማልን.እማፍቅር.ትጠብቅልን::
መምህር እንኳን ደና መጣህ እድሜህን ያርዝምልን የነፍስ አባታችን አና የዛሬ ገጠመኝ በጣም አስተማሪ የሆነ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እነሱ በመመለሳቸው የብዙ ሰው ህይወት ነው የዳነው በተዘዋዋሪ እናም ተስፍሽ በመሃል እን በመጀመርያ ጣል የምታደርገው ምክር 1ኛ ነው ብዙ መልክት አለው እና ይህ የነፍስ ማዕድ ለብዙ ሰዎች እናዳርስ ቤተሰቦቼLike👍👍👍 sher subscrib እንዳትረሱ
ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን አድግ በሉ የፃድቁ አቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው አይለየን
በጣም እናመሰግናለን መምህራችን በእውነት አንተ የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
አግዚአብሔር ይመስገን የአመቤታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት አማላጅነታ አይለየን አግዚአብሔር በተናቁት ላይ አንዲህ ስራዉን ይሰራል በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነዉ ለንስሀ አግዚአብሔር በሰጋ ደሙን አግዚአብሔር የብቃቸወ
እረ መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለመላኩ ቅ/ሩፋኤል ቀን አደረሰን የሚዘገንን ለማሰብ የማያሰፈልግ የምፈራው ታሪክ ነው እምሰማው ሰሙ ሲጠራ የብዙ ታሪክ በየ ጓዳው ያለ የዘመኑ አሰከፊ ታሪክ ነው እግዚአቤር ይገሰፀውእየሰማው ነው ያሳዝናል
Wudi yetewededachiwu ina yetekeberachiwu ye memihire betesebochi indemin walachiwu akawunten asadigulinyi ibakachiwu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማል አሜን ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን መድሀኒአለም የምዬ ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እህታችን ዘቢብዬ ከነእህቶችሽ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
Amen amen amen egzabiher yixebiqilinyi memihirachinin❤❤❤❤sabisikirayib argunyi
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አሜን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ተዋህዶ እምነታችን መድሀኒት ነው ፀበለ ቺ ን ለድንግል ማርያም ልጅ የሱስ ክርስቶ ምስጋና ይገባል እግዚአብሔር ታላቅ ነው አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መምህሬ በረከትህ ይሕደረና ኣሜን ተስፋ በሚሰቆርጥ ዘመን ላንተ የላከልን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ---
ገብረህይወት እባላለሁ መምህር እባክዎን ይፀልዩልኝ አሁን በሶማሊያ ነው ያለሁት ።
መምህር እንኩአን መዳንይአለምተበቀህ
አሜን ይደርብን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️
አይዞህ መምህርዬ የማይበጂህ ይጥፋ አንተ ብቻ ደህና ሁን እልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋችሁ ይብዛ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
ትምህርቱ ሰሚ ልብ ጀሮ ሳይሆን ልብ ላለዉ መሠረታዊ ለዉጥ የሚገኝበት እንደሆነ ቀደም ሲል የአባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉና የመላከ መንክራትን ትምህርት ተምሮ መማር ብቻ አይደለም ወደ ተግባር የቀየረ ለመጠቀሙ ራሱ ምስክር ነዉ እኔም ለራሴዉ ምስክር ነኝ በዚህ ገጠመኝም ትምህርት ሰምቶ በተግባር ያደረገ ራሱ ይመሰክራል በስማ በለዉ የተነዳ መንድ ላይጀምር እዛዉ የቀረ ዉሀ ማለት ነዉ አዳምጡ ተግብሩ ለለዉጡ ራሳችሁለራሳችሁ መስክሩ ተናገሩ መምህርን መደገፍ የሚመስላቸዉ የዋሆች አለን እኛ ደግፈነዉ የትም አይወጣ እኛ ተቃዉምን የትም አይወርድ ስጦታ ከላይ ሲመጣ መመለሻዉም ከላይ እንጅ ወሬማ የትም አላደረሰን ያዉ አለን አለን በቃ!!
ዘማሪት ዘቢብ ዘማሪት ሰላም ዘማሪት ኤልዱ ዘማሪት በምነት እግዛብሄር ከዚ የበለጠ የምታገለግሉበት ዘበን ይስጣቹ ዘበናቹ በቤት ይለቅ ተባረኩልን የፃዲቁ አባተችን ተክለሀይማኖት ኧረዴት በረከታ ቸዉ በሁላችንም ህዝበ ክርስታላ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት ምልጃ ጸሎቱ አይለየን አሜን😍 ምእመናን ወ ምእመናት እንዃን ደስ አላችሁ ረመዳን አለቀ😁😁
እኳን አብሮ ደሥ አለን ዉ እኳንም አብሮ አደረሠን
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለቅዱስ እሩፋኤል ወርሀዊ መታሰቢያ ❤በጣም እኳን ደስስ አለን አለቀ እፎይ እግራችኝ አብጦ ነበር እኮ 😢😂
አሜን ❤እማየ እንኳን አብሮ አደረሰን
ተመስገን 😂😂😂😂ሮመዳን ጨረስን 😅😅😅
እንኳን አብሮ አደረሰን እህት አለም
ክብርና ሜሰጋና ውዳሴ አምልኮ ለቅዱስ ስሙ ይሁን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ጉሩም ገጠመኝ ነው አቤት አምላካችን እኛን እንዳነጣፋ አጥርኑ በቁዱሳን በመላእክት እያጠረ በሰዎችም እርሱ ባነቃቸው ከጠላታችን ሲያሰመልጠን ክብረ ተመሰገ አባቴ የወገኖቻችንንን ፍጻሜ ያሳምርልን እኛንም ከዳኑት ያደረገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ አምላክ ለሁሉም ቤት መንፈስ ቅዱስ ይርዲን በጣም ተአምር ነው❤❤❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ እናቴን ማርልኝ ልቧን ቀይረው ይሄንን ቤተሰብ የቀየረ መንፈስ ቅዱስ የእኔንም ቤተሰብ አስብልኝ
ኣሰይ ዝማሬ መላእክቲ የስሠዐልና
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምራችን በጣም ደሰ የምል ገጠመኝ መጨርሻው ሳምር
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ እሩፋኤል ወራዊ መታስቢያ ብአል በስላም አደርሳችሁ ምልጃና በርከቱ አይለየን አሜን ፫❤❤❤
Sabisikirayib argunyi ❤
እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ተስፋዬ ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ በመውጣት በመግባትህ ዘወትር ከክፍ ከእነቤተሰብህ ጥበቃው ኣይለይህዘቢብዬ ከመልካም ፍሬዎች የተገኘሸ አባታችን ኣማላጃችን ጻድቁ ኣቡነ ተክለ ሃይማኖት እጅግ ኣብዝተው ይባርኩሸዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድምጸሸ ያማራል
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወገነ በፀሎታችዉ አሰቡኝ አፀደ ማርያም ከዚህ ገጠመኝ በኔ ህይወት ወስጥ በጥቂቱ 😭🙏አለ በስደት ነዉ ያለዉት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህሬ መታደሌ ወደስደት መውጣቴ ጠቀመኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህቶቻችን በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን
በጣም ኣስተማሪ ነው እነዚ ቤተሰቦች የለወጠ የቅድሳን አምላ እኛም ይለውጠን እግዚብሔር ኣገልግሎ ዘመንህ ይባርክልን መምህራችን
የኔ ረቡኒ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሃያሉ መላክ ቅዱስ ሚካኤል አባታችን
አንካን ለቅድስ አሩፋኤል በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ ዉድ የእግዚብሔር ቤተሰቦች
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋቹ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
ወየኔ እስካሁን ድርስ ተሽውድኩ ያለመከታተሊ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ገጠምኝ ይመስላል እንጂ እራሱን ይችል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅክ
ተስፋስላስየ ሊቀመላክ ቅዱስሚካኤል ይተብቅህ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁንበቤቱ ያፅናቹ
ደስ ሲል የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ክርስቶስ የተሰቀለልን መንፈስ እንዲገረፍልን ነው ። እንኳን የኪዳንዋ እመቤት ከፊት ለፊት ቀድማ ጎበኘኛችሁ የፃዲቁ የአባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት በረከታቸው ለሁላችንም ይሁን ። መልካም ጋብቻ በአብረሐም ቤት የገቡ የአብረሐሙ ስላሴ ትዳራችሁን ይባርኩ 🙏
✝️ መምህራቸን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሉትህን ዘመን ያረዘምልን
ውይ መምህር ደስ ሲል ፣ ሰርግ ልምጣ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት የ ኣባታችን የ ኣብነ ተክለ ሃይማኖት በረክታችዉ ረድኤታችዉ ይደሪብን ❤❤❤❤❤
እኔም ከቤተሰቦቼ የተናቁኩ ነኝ እና እግዚኣብሄር ሆይ በሃጥያቴ ሳይሆን በቸርነትህ የቤተሰቦቼ ማመርያ ኣርገኝ
ሰላም እግዚአብሔር አምላክ ከሁሉም ጋር ይሁን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት ዛሬ በመዋሸትህ ጥቂት ጥቅሞችን ልታገኝ ትችላለህ ነገር ግን ባለመታመንህ ብዙ ነገሮችን ታጣለች ቸር አምላካችን ሁላችንም የመድኃኒት ፈውሱን ይለከልን ቸር አምላካችን አሜን፫ ❤❤❤ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በጣም አመሰግናለሁ እግጅ በጣም እወዳለሁ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህርማብራሪያዎችህን ስወዳቸው መምህሬ ረዘም ቢል እኔ በግሌ አይከፋኝም
አሜን አሜን አሜን ዘቢብዬ
አግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ነቅተህ የምታነቃን ቅእንቁ መምህር ስንቱን ወደ እግዚአብሔር ቤት ከልቡ መለስከው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ስንቱ ተነግሮ ያልቃል በየቤታችን ዝም ብለን ስናየው ስናዳምጠው የነበረ ስንት ጉድ ትርጉም እንዳለው ነው ያወቅነው ዘንድሮ ተመስገን ነው ወርቃማዎቹ ህፃናት አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በብዙ ፀጋና በሞገስ በበረከት በቤቱ ጠብቆ ያሳድጋችሁእግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ስልክ ይተካልን ክብር ለስሟ ድንግል እመቤቴ እንኳን አተረፈችህ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ደና እነኳን በሰላም መጣህ እሺ ከክፉ ዳቢሎስ እመብርሐን ትጠብቀን አንተንም ቤተሠብህንም አባቴ ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀንሐገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ስንቶቻችን ከጠፋንበት አለም በትምህርትህ ቀየርከን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር የተ ዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሩፋኤልአደ ረሰንአደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
Sabisikirayib argunyi🙏🏽😢
በውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በጣም ከባድ ግዜ ላይ ነው ያለነው ከመቸውም በላይ ልንፀልይ ይገባናል ዓይነ ልቦናችን ተጋርዶል
በእውነት በአንተ ላይ አድሮ ያሰተማረን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ ይሄ የኔም ሂይወት ነበር ደም በማፍሰስ ዙሪያ በጣም ትክክልነህ መምህርዬ
እመብርሃን ትጠብቅህ ውድ መምህራችን
መምህር እንደዚህ አትዳፈራቸው እባክህ ለማንኛውም መዳኒአለም ይጠብቅክ🙏🙏🙏
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
በጣም ደስ ይላል ኢሄ ዝንብ የሆነ መንፈስ የስንቱን ሕይወት ቀጠፈ😢😢 የእነርሱ ሕይወት የለወጠ አምላክ ለኛም ይድረስልን መምህርዬ እናመሰግናለን ዘበብ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል እና ለእግዚአብሔር አብ. ወርሐዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ ❤ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልንዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ባርኮና ጠብቆ በቤቱ ያፅናችሁ እህቶቼ እድግ በሉልኝ
የግዚአብሔር ታምር የታየበት ታምር ነዉ ተመስገን አምላኬ አሁንም የተዋህዶ ልጆች በርቱ እከ ዛሬ የተጫወተብን ይበቃል እንበርታ መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሔር ይመስገን መምሕራችን መጨረሻው ደስ ይላል እንክዋን ኹሉም ቤተሰብ ተፈታ እንደው ፈተና ነው መምሕር የኛ ጉድ አያልቅም እግዚያብሔር ይርዳን ተስፋ ስላሴን ጠብቅልን
እድሜ ከጤናጋር እና የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ
አሜን እግዛቢሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መተጣህልን፣፣
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞
እንኳን አደረሰህ መምህሬ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
መምህር ያገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ ውይይይ በጣም የሚያስጠላ ዓለም እግዚአብሔር ያሥበን
እካና እግዚቡሔር አተርፍህ መምህርችን ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን እንደእናተ መምህራንን ያብዛልን መምህር እባክህ በጣም ፈልገንህ ነበር አድራሻህን እንዴት ነው ልናገኝህ ምንችለው ?
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤ #efetah *_ለተፈጥሮከ ሩፋኤል ሆይ በእለተ እሁድ ለተከናወነው ስነ ተፈጥሮህ ሠላምታ ይገባሃል_**_ለዝክረ ስምከ ሩፋኤል ሆይ የአዳም ስም አስቀድሞ ለመሰየሙ ስም አጠራርህ ሠላምታ ይገባኻል_**_ለሥ ርአተ ርእስከ ሩፋኤል ሆይ በአምላካዊ ጥበብ ለተፈጠረው የራስህ ፀጉርህ ሠላምታ ይገባል_* _*የቅዱስ ሩፋኤል አምላክሆይ በቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና ፀሎት ተራዳይነት ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን ፫*_🕯️🕯️🕯️
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ ስጠፋ አሳስበኸኝ ነበር
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል
እንካንበሰላም መጣህ መምህርየ ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አባት ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
መምህርእባክህንበመቤቴ አድልጂአለ በጥዶችፈተና ሚሥቱንፈትኑልኝብሎ አራዳይቱቦችንላካቸውእና የሠፈራቸውዘመናዊ ጠቋይጋሥትማግጥ አገኛትከዛጠቋዩ ለባልየውእገልሀለሁ በሠፈሩቡዙሠው እደገደልኩኝ አታቅም ሣምትብቻጠብቅ አሣይሀለሁ አለው እዳይገለውእባክህ ቪዲወውን አይተህእርዳውእባክህን መምህር
እንኳን ደና መጣህ መምህር ❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅዱስ ሩፋኤል ከሁላችን ይሁን ኣሜን ኣለማወቅ እንዳንፈተን መስተዋል ይስጠን፥ከተቻለ ድምጽ ትንሽ ብትጨምር የበለጠ ይሆናል ፥
እግዚአብሔር ፣ስም ፣ይመስገን 🤲🙏💒
ሰላም መምህር ትምህርትህን በጥምና ከሚከታተሉ አንዷ ነኝ በእውነት ብዙዎችን ያንጻል ተባረክ
እውነት ነው መምህር እናቲ አሁን ታመልካለች እስኪ በፀሎት አግዙኝ ወለተ ስላሴ
መምህር አሜን አሜን አሜን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
መምህርየ በጣም አሪፍ አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን።እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይሥጥልን🙏🙏🙏
ቃለህወት ያሰማልን መምህር
ተወልደመድህን በጸሎት አስቡት
መምህር ፈጣሪ በጤና በእድሜ ይጠብቅልን ለተወሰደው ስልኮችን ፈጣሪ እጥፍ ይሰጣሃል አንተ ትምህርቱን ቀጥልቤት ብዙ ነገሮችን አስታወስከን ቀጥልበት
አሜንአሜንንንንንን
እኔ በአባቴ አማራ ነኝ ጎጃም እና ይሄ መንፈሰ በብዛት በአማራ ክልል ነው ያለው በተለይ ጉንደር እና ጎጃም።።።።ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ስለዚህ ቤተሰብ መዳን በእልልታ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ እጀግ በጣም ይሚገረም ፈተና ገጠመኝ አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባዬ ❤❤❤
ወለተማርያም አሜን ፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዃን 1/አባ መክሲሞስ ሊቀ ቆጶሳት 2/ለአቡነ አረጋዊ ቅዱስ 3ገብረ ክርስቶስ መርዓዊ 4/ቅዱስ ፊልጶስ ሐዋርያ5 /ቅዱስ ሙሴ (የእግዚአብሔር ሰው ) 6/አባ ስምዖን ገዳማዊ 6/አብ ዮሐንስ ጻድቅ7 / እናታችን ቅድስት ነሣሒት የሌሎችም ቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን 🕯🕯🕯🌸🌹🌹
እነዚ ቤተሰብ ይቀረበ ኣምላክ እኛም ይቅረበን ኦ ኣምላኬ ካልሁበት የሃጥያት ስቃይ እራስህ ኣውጣኝ😭🙏
መምህር እንካን እግዚአብሔር አተረፈህ ስልኩ ይተካል ዋናው እንካንም አንተን አልነኩህ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንቁ መምህራችን
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለንእህቶቼ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንን 🙏❤️🙏🙏❤️🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን። ይሄን ቤት የፈወሰ እግዚአብሔር አምላክ የእኛንም ቤት ይፈዉስልን ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን 💞🍃
አሜን
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
*_እንካን ለቅዱስ ሩፋኤል ልቀ መላእክት ወርሃዊ ብአል አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የቅዱስ ሩፋኤል አማላጅነት ተራዳኢነት አይለየን አሜን_*
አሜን እማየ ❤
አሜን 🙏🙏🙏
@@eftah21 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😢😢😮oo😢o999l😊9😊0pppl😊
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
Z
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
ኣብ መርዓ ሓፍትና & ሓውና ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምስ ፍቁር ወዳ ምስኡ ትውዓል 💙
ስለ ዝተለውጡ ብጣዕሚ እዩ ደስ ኢልኒ❤ ንሕና እውን ካብ ዘለና ሓጥያት እግዚአብሔር ይፈውሰና ❤
መምህረይ እግዚአብሔር ይሓልኩም 💙❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሩፋኤል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
Q🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን
ለእነርሱ የደረሰ አምላክ የኛንም ህይወት ይለውጥልን የሁላችንም ቤት ይጎብኝልን። እኔንም በጸሎት እድበረታ በጸሎታቹህ አስቡኝ። መምህሬ እመ አምላክ በምልጃዋ ትርዳህ አሜን
ወይ ፈጣሪየ በቃ በመንፈስ ያልተበከለ የለም መምህር በጣም እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገር እንዳውቅ ስላረከኝ እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ቦታ ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁንህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የምትወዳት እናትህ ከነቤተሰቦችህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
መምህር እድሜከጤናጋእመብረሐንከነልጇከክፉነገሮች ትጠብቅክ መሜህር የኔምቤተሠቦቼ ይሠራሉይሠራሉምንምፈቅየለም ይባሥብሎሁለትእህቶቼ ሥኳርያዛቼው እኔምበሥደትተኮሎኞች ከአሠሪዎቼጋያጋጩኛል ያተንትምህርትሥሠማግን ችግራችንን ተረዳው አይ ብቻ ተመስገን ሥደትላይ ጥሩትምህርት ተማርኩ ወደአገሬሥገባ ሁሉም ቤተሠቦቼ ለቅዱሥቁርባንእናለንሠሀእንዲገቡልኝ በፀሎት አሥቡልኝ መምህር
እንዴት ናቹህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅድስት ድንግል ማርያም የቃልኪዳን ልጆች እባካቹህ እህቴ ወለተ ኪዳን ላይ እንዳታገባ የሚከላከል ከባድ መንፈስ አለባት ላስረዳት አልቻልኩም በጹሎት አግዙኝ ስለ እግዚአብሔር ብላቹህ በፀሎታችሁ አስቧት
በእውነት.ልኡልእግዚያብሔር.የተመሠገነ.ይሑን::ቸርነት.ምረት.ይቅርታዉ.ዘወትር.ከኛጋነዉ::ዘቢብየ.ዝማሬ.መላአክት.ያሠማልን.እማፍቅር.ትጠብቅልን::
መምህር እንኳን ደና መጣህ እድሜህን ያርዝምልን
የነፍስ አባታችን አና የዛሬ ገጠመኝ በጣም አስተማሪ የሆነ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እነሱ በመመለሳቸው የብዙ ሰው ህይወት ነው የዳነው በተዘዋዋሪ እናም ተስፍሽ በመሃል እን በመጀመርያ ጣል የምታደርገው ምክር 1ኛ ነው ብዙ መልክት አለው
እና ይህ የነፍስ ማዕድ ለብዙ ሰዎች እናዳርስ ቤተሰቦቼ
Like👍👍👍 sher subscrib እንዳትረሱ
ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን አድግ በሉ የፃድቁ አቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው አይለየን
በጣም እናመሰግናለን መምህራችን በእውነት አንተ የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
አግዚአብሔር ይመስገን የአመቤታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት አማላጅነታ አይለየን አግዚአብሔር በተናቁት ላይ አንዲህ ስራዉን ይሰራል በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነዉ ለንስሀ አግዚአብሔር በሰጋ ደሙን አግዚአብሔር የብቃቸወ
እረ መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለመላኩ ቅ/ሩፋኤል ቀን አደረሰን የሚዘገንን ለማሰብ የማያሰፈልግ የምፈራው ታሪክ ነው እምሰማው ሰሙ ሲጠራ የብዙ ታሪክ በየ ጓዳው ያለ የዘመኑ አሰከፊ ታሪክ ነው እግዚአቤር ይገሰፀውእየሰማው ነው ያሳዝናል
Wudi yetewededachiwu ina yetekeberachiwu ye memihire betesebochi indemin walachiwu akawunten asadigulinyi ibakachiwu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማል አሜን ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን መድሀኒአለም የምዬ ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እህታችን ዘቢብዬ ከነእህቶችሽ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
Amen amen amen egzabiher yixebiqilinyi memihirachinin❤❤❤❤sabisikirayib argunyi
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አሜን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ተዋህዶ እምነታችን መድሀኒት ነው ፀበለ ቺ ን ለድንግል ማርያም ልጅ የሱስ ክርስቶ ምስጋና ይገባል እግዚአብሔር ታላቅ ነው አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መምህሬ በረከትህ ይሕደረና ኣሜን ተስፋ በሚሰቆርጥ ዘመን ላንተ የላከልን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
---
ገብረህይወት እባላለሁ መምህር እባክዎን ይፀልዩልኝ አሁን በሶማሊያ ነው ያለሁት ።
መምህር እንኩአን መዳንይአለምተበቀህ
አሜን ይደርብን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️
አይዞህ መምህርዬ የማይበጂህ ይጥፋ አንተ ብቻ ደህና ሁን እልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋችሁ ይብዛ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
ትምህርቱ ሰሚ ልብ ጀሮ ሳይሆን ልብ ላለዉ መሠረታዊ ለዉጥ የሚገኝበት እንደሆነ ቀደም ሲል የአባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉና የመላከ መንክራትን ትምህርት ተምሮ መማር ብቻ አይደለም ወደ ተግባር የቀየረ ለመጠቀሙ ራሱ ምስክር ነዉ እኔም ለራሴዉ ምስክር ነኝ በዚህ ገጠመኝም ትምህርት ሰምቶ በተግባር ያደረገ ራሱ ይመሰክራል በስማ በለዉ የተነዳ መንድ ላይጀምር እዛዉ የቀረ ዉሀ ማለት ነዉ አዳምጡ ተግብሩ ለለዉጡ ራሳችሁለራሳችሁ መስክሩ ተናገሩ መምህርን መደገፍ የሚመስላቸዉ የዋሆች አለን እኛ ደግፈነዉ የትም አይወጣ እኛ ተቃዉምን የትም አይወርድ ስጦታ ከላይ ሲመጣ መመለሻዉም ከላይ እንጅ ወሬማ የትም አላደረሰን ያዉ አለን አለን በቃ!!
ዘማሪት ዘቢብ ዘማሪት ሰላም ዘማሪት ኤልዱ ዘማሪት በምነት እግዛብሄር ከዚ የበለጠ የምታገለግሉበት ዘበን ይስጣቹ ዘበናቹ በቤት ይለቅ ተባረኩልን የፃዲቁ አባተችን ተክለሀይማኖት ኧረዴት በረከታ ቸዉ በሁላችንም ህዝበ ክርስታላ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት ምልጃ ጸሎቱ አይለየን አሜን😍 ምእመናን ወ ምእመናት እንዃን ደስ አላችሁ ረመዳን አለቀ😁😁
እኳን አብሮ ደሥ አለን ዉ እኳንም አብሮ አደረሠን
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለቅዱስ እሩፋኤል ወርሀዊ መታሰቢያ ❤በጣም እኳን ደስስ አለን አለቀ እፎይ እግራችኝ አብጦ ነበር እኮ 😢😂
አሜን ❤እማየ እንኳን አብሮ አደረሰን
ተመስገን 😂😂😂😂ሮመዳን ጨረስን 😅😅😅
እንኳን አብሮ አደረሰን እህት አለም
ክብርና ሜሰጋና ውዳሴ አምልኮ ለቅዱስ ስሙ ይሁን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ጉሩም ገጠመኝ ነው አቤት አምላካችን እኛን እንዳነጣፋ አጥርኑ በቁዱሳን በመላእክት እያጠረ በሰዎችም እርሱ ባነቃቸው ከጠላታችን ሲያሰመልጠን ክብረ ተመሰገ አባቴ የወገኖቻችንንን ፍጻሜ ያሳምርልን እኛንም ከዳኑት ያደረገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ አምላክ ለሁሉም ቤት መንፈስ ቅዱስ ይርዲን በጣም ተአምር ነው❤❤❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ እናቴን ማርልኝ ልቧን ቀይረው ይሄንን ቤተሰብ የቀየረ መንፈስ ቅዱስ የእኔንም ቤተሰብ አስብልኝ
ኣሰይ ዝማሬ መላእክቲ የስሠዐልና
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምራችን በጣም ደሰ የምል ገጠመኝ መጨርሻው ሳምር
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ እሩፋኤል ወራዊ መታስቢያ ብአል በስላም አደርሳችሁ ምልጃና በርከቱ አይለየን አሜን ፫❤❤❤
Sabisikirayib argunyi ❤
እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ተስፋዬ ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ በመውጣት በመግባትህ ዘወትር ከክፍ ከእነቤተሰብህ ጥበቃው ኣይለይህ
ዘቢብዬ ከመልካም ፍሬዎች የተገኘሸ አባታችን ኣማላጃችን ጻድቁ ኣቡነ ተክለ ሃይማኖት እጅግ ኣብዝተው ይባርኩሸ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድምጸሸ ያማራል
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወገነ በፀሎታችዉ አሰቡኝ አፀደ ማርያም ከዚህ ገጠመኝ በኔ ህይወት ወስጥ በጥቂቱ 😭🙏አለ በስደት ነዉ ያለዉት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህሬ መታደሌ ወደስደት መውጣቴ ጠቀመኝ እግዚአብሔር ይመስገን
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህቶቻችን በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን
በጣም ኣስተማሪ ነው እነዚ ቤተሰቦች የለወጠ የቅድሳን አምላ እኛም ይለውጠን እግዚብሔር ኣገልግሎ ዘመንህ ይባርክልን መምህራችን
የኔ ረቡኒ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሃያሉ መላክ ቅዱስ ሚካኤል አባታችን
አንካን ለቅድስ አሩፋኤል በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ ዉድ የእግዚብሔር ቤተሰቦች
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋቹ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
ወየኔ እስካሁን ድርስ ተሽውድኩ ያለመከታተሊ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ገጠምኝ ይመስላል እንጂ እራሱን ይችል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅክ
ተስፋስላስየ ሊቀመላክ ቅዱስሚካኤል ይተብቅህ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
በቤቱ ያፅናቹ
ደስ ሲል የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ክርስቶስ የተሰቀለልን መንፈስ እንዲገረፍልን ነው ። እንኳን የኪዳንዋ እመቤት ከፊት ለፊት ቀድማ ጎበኘኛችሁ የፃዲቁ የአባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት በረከታቸው ለሁላችንም ይሁን ። መልካም ጋብቻ በአብረሐም ቤት የገቡ የአብረሐሙ ስላሴ ትዳራችሁን ይባርኩ 🙏
✝️ መምህራቸን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሉትህን ዘመን ያረዘምልን
ውይ መምህር ደስ ሲል ፣ ሰርግ ልምጣ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት የ ኣባታችን የ ኣብነ ተክለ ሃይማኖት በረክታችዉ ረድኤታችዉ ይደሪብን ❤❤❤❤❤
እኔም ከቤተሰቦቼ የተናቁኩ ነኝ እና እግዚኣብሄር ሆይ በሃጥያቴ ሳይሆን በቸርነትህ የቤተሰቦቼ ማመርያ ኣርገኝ
ሰላም እግዚአብሔር አምላክ ከሁሉም ጋር ይሁን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት ዛሬ በመዋሸትህ ጥቂት ጥቅሞችን ልታገኝ ትችላለህ ነገር ግን ባለመታመንህ ብዙ ነገሮችን ታጣለች ቸር አምላካችን ሁላችንም የመድኃኒት ፈውሱን ይለከልን ቸር አምላካችን አሜን፫ ❤❤❤ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በጣም አመሰግናለሁ እግጅ በጣም እወዳለሁ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ማብራሪያዎችህን ስወዳቸው መምህሬ ረዘም ቢል እኔ በግሌ አይከፋኝም
አሜን አሜን አሜን ዘቢብዬ
አግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ነቅተህ የምታነቃን ቅእንቁ መምህር ስንቱን ወደ እግዚአብሔር ቤት ከልቡ መለስከው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ስንቱ ተነግሮ ያልቃል በየቤታችን ዝም ብለን ስናየው ስናዳምጠው የነበረ ስንት ጉድ ትርጉም እንዳለው ነው ያወቅነው ዘንድሮ ተመስገን ነው ወርቃማዎቹ ህፃናት አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በብዙ ፀጋና በሞገስ በበረከት በቤቱ ጠብቆ ያሳድጋችሁእግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ስልክ ይተካልን ክብር ለስሟ ድንግል እመቤቴ እንኳን አተረፈችህ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ደና እነኳን በሰላም መጣህ እሺ ከክፉ ዳቢሎስ እመብርሐን ትጠብቀን አንተንም ቤተሠብህንም አባቴ ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀንሐገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ስንቶቻችን ከጠፋንበት አለም በትምህርትህ ቀየርከን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር የተ ዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሩፋኤልአደ ረሰንአደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
Sabisikirayib argunyi🙏🏽😢
በውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በጣም ከባድ ግዜ ላይ ነው ያለነው ከመቸውም በላይ ልንፀልይ ይገባናል ዓይነ ልቦናችን ተጋርዶል
በእውነት በአንተ ላይ አድሮ ያሰተማረን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ ይሄ የኔም ሂይወት ነበር ደም በማፍሰስ ዙሪያ በጣም ትክክልነህ መምህርዬ
እመብርሃን ትጠብቅህ ውድ መምህራችን
መምህር እንደዚህ አትዳፈራቸው እባክህ ለማንኛውም መዳኒአለም ይጠብቅክ🙏🙏🙏
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
በጣም ደስ ይላል ኢሄ ዝንብ የሆነ መንፈስ የስንቱን ሕይወት ቀጠፈ😢😢 የእነርሱ ሕይወት የለወጠ አምላክ ለኛም ይድረስልን መምህርዬ እናመሰግናለን ዘበብ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል እና ለእግዚአብሔር አብ. ወርሐዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ ❤ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ባርኮና ጠብቆ በቤቱ ያፅናችሁ እህቶቼ እድግ በሉልኝ
የግዚአብሔር ታምር የታየበት ታምር ነዉ ተመስገን አምላኬ አሁንም የተዋህዶ ልጆች በርቱ እከ ዛሬ የተጫወተብን ይበቃል እንበርታ መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሔር ይመስገን መምሕራችን መጨረሻው ደስ ይላል እንክዋን ኹሉም ቤተሰብ ተፈታ እንደው ፈተና ነው መምሕር የኛ ጉድ አያልቅም እግዚያብሔር ይርዳን ተስፋ ስላሴን ጠብቅልን
እድሜ ከጤናጋር እና የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ
አሜን እግዛቢሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መተጣህልን፣፣
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞
እንኳን አደረሰህ መምህሬ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
መምህር ያገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ ውይይይ በጣም የሚያስጠላ ዓለም እግዚአብሔር ያሥበን
እካና እግዚቡሔር አተርፍህ መምህርችን ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን እንደእናተ መምህራንን ያብዛልን መምህር እባክህ በጣም ፈልገንህ ነበር አድራሻህን እንዴት ነው ልናገኝህ ምንችለው ?
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤ #efetah *_ለተፈጥሮከ ሩፋኤል ሆይ በእለተ እሁድ ለተከናወነው ስነ ተፈጥሮህ ሠላምታ ይገባሃል_*
*_ለዝክረ ስምከ ሩፋኤል ሆይ የአዳም ስም አስቀድሞ ለመሰየሙ ስም አጠራርህ ሠላምታ ይገባኻል_*
*_ለሥ ርአተ ርእስከ ሩፋኤል ሆይ በአምላካዊ ጥበብ ለተፈጠረው የራስህ ፀጉርህ ሠላምታ ይገባል_*
_*የቅዱስ ሩፋኤል አምላክሆይ በቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና ፀሎት ተራዳይነት ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን ፫*_🕯️🕯️🕯️
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ ስጠፋ አሳስበኸኝ ነበር
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል
እንካንበሰላም መጣህ መምህርየ ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አባት ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
መምህርእባክህንበመቤቴ አድልጂአለ በጥዶችፈተና ሚሥቱንፈትኑልኝብሎ አራዳይቱቦችንላካቸውእና የሠፈራቸውዘመናዊ ጠቋይጋሥትማግጥ አገኛትከዛጠቋዩ ለባልየውእገልሀለሁ በሠፈሩቡዙሠው እደገደልኩኝ አታቅም ሣምትብቻጠብቅ አሣይሀለሁ አለው እዳይገለውእባክህ ቪዲወውን አይተህእርዳውእባክህን መምህር
እንኳን ደና መጣህ መምህር ❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅዱስ ሩፋኤል ከሁላችን ይሁን ኣሜን ኣለማወቅ እንዳንፈተን መስተዋል ይስጠን፥ከተቻለ ድምጽ ትንሽ ብትጨምር የበለጠ ይሆናል ፥
እግዚአብሔር ፣ስም ፣ይመስገን 🤲🙏💒
ሰላም መምህር ትምህርትህን በጥምና ከሚከታተሉ አንዷ ነኝ በእውነት ብዙዎችን ያንጻል ተባረክ
እውነት ነው መምህር እናቲ አሁን ታመልካለች እስኪ በፀሎት አግዙኝ ወለተ ስላሴ
መምህር አሜን አሜን አሜን
💐💐💐💐💐💐💐💐💐
💐💐💐💐💐💐💐💐💐
💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
መምህርየ በጣም አሪፍ አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን።እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይሥጥልን🙏🙏🙏
ቃለህወት ያሰማልን መምህር
ተወልደመድህን በጸሎት አስቡት
መምህር ፈጣሪ በጤና በእድሜ ይጠብቅልን ለተወሰደው ስልኮችን ፈጣሪ እጥፍ ይሰጣሃል አንተ ትምህርቱን ቀጥልቤት ብዙ ነገሮችን አስታወስከን ቀጥልበት
አሜንአሜንንንንንን
እኔ በአባቴ አማራ ነኝ ጎጃም እና ይሄ መንፈሰ በብዛት በአማራ ክልል ነው ያለው በተለይ ጉንደር እና ጎጃም።።።።
ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ስለዚህ ቤተሰብ መዳን በእልልታ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ እጀግ በጣም ይሚገረም ፈተና ገጠመኝ አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባዬ ❤❤❤
ወለተማርያም አሜን ፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዃን 1/አባ መክሲሞስ ሊቀ ቆጶሳት 2/ለአቡነ አረጋዊ ቅዱስ 3ገብረ ክርስቶስ መርዓዊ 4/ቅዱስ ፊልጶስ ሐዋርያ5 /ቅዱስ ሙሴ (የእግዚአብሔር ሰው ) 6/አባ ስምዖን ገዳማዊ 6/አብ ዮሐንስ ጻድቅ7 / እናታችን ቅድስት ነሣሒት የሌሎችም ቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን 🕯🕯🕯🌸🌹🌹
እነዚ ቤተሰብ ይቀረበ ኣምላክ እኛም ይቅረበን ኦ ኣምላኬ ካልሁበት የሃጥያት ስቃይ እራስህ ኣውጣኝ😭🙏
መምህር እንካን እግዚአብሔር አተረፈህ ስልኩ ይተካል ዋናው እንካንም አንተን አልነኩህ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንቁ መምህራችን
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
እህቶቼ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንን 🙏❤️🙏🙏❤️🙏🙏