ቤተልሄም ተዘራ Bethelhem Tezera እወድሀለው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 276

  • @factfamily2301
    @factfamily2301 2 ปีที่แล้ว +206

    ከመሬት ካጣበቁን ዘማሪዎች ጆቫ ሆነው ጆቫ ካደረጉት አገልጋዬች መፅሐፍ ቅዱስ አስጥለው የባንክ ቡክ ካስያዙን ከባዱን ክርስትና ካስጣሉን ከዚህ ዘመን እውነት እግዚአብሔር ቅሬታ አሉት ተባረኪ እስከመጨረሻው በቤቱ በቃሉ ያፅናሽ ውድድድድ

    • @saraworkneh5377
      @saraworkneh5377 2 ปีที่แล้ว +4

      አንቺ እራስሽ/ እራስህ ውድድ ጌታ ቅሬታዎች አሉት

    • @gelanedinega8920
      @gelanedinega8920 2 ปีที่แล้ว +1

      Great point

    • @tsegimeskele512
      @tsegimeskele512 2 ปีที่แล้ว

      blessed

    • @ethiopiaafrica6208
      @ethiopiaafrica6208 2 ปีที่แล้ว

      👍👍 የተገለጥህ አለ ጌታ አይኖችህን ይክፈትልህ ከዚህ በላይ.... የሌሎች አይኖች አንድከፈቱ ደግሞ ቃሉን ግለጥ

  • @Birukjimma1723
    @Birukjimma1723 2 ปีที่แล้ว +52

    "ኃጢያተኛውን ወደሀው ከነምኑ
    ተገኘለት ለፍቅር ትርጉሙ"
    አወድሀለው እየሱስ !!!

    • @diborayejesus7720
      @diborayejesus7720 2 ปีที่แล้ว

      "ኃጢያተኛውን ወደሀው ከነምኑ
      ተገኘለት ለፍቅር ትርጉሙ"

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 2 ปีที่แล้ว +4

    ፋርማሲ ውስጥ በትእዛዝ ብንገዛው ያንስበታል

  • @yayehyirakadamu3418
    @yayehyirakadamu3418 2 ปีที่แล้ว +3

    "የሚወደድ መውደድ ማን ቸገረው
    አንተ እንጂ የማይሆኑትን የሆንከው"
    ያንተስ ይለያል! ኢየሱሴ!

  • @MamusheRasta
    @MamusheRasta ปีที่แล้ว +1

    ይሄን መዝሙር ስሰማው የመጀመሪያዬ ነው በጣም ተባርኬበታለው❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetshamebo2324
    @netsanetshamebo2324 2 ปีที่แล้ว +5

    ረሀብ ነው ወይ እርዛት - ነፍሴን ከአንተ ሚለያት?
    ማጣት ነው ወይ ስደት - ነፍሴን ከአንተ ሚለያት?
    ሰው ነው ወይ ልዩ ፍጥረት - ነፍሴን ከአንተ ሚለያት?
    የዘላለም ፍቅርህ - ሰዶ ካንተ አጣብቋት

  • @endaletadese86
    @endaletadese86 2 ปีที่แล้ว +13

    ኃጥያተኛን ወደህ ከነምኑ
    ተገኘለት ለፍቅር ትርጉሙ😍😍😍😍
    ኢየሱስ እዉነተኛ አፍቃሪ የማትለዋወጥ
    ገደብ የለሽ ፍቅርና(አጋፔ)
    unconditional 🥰🥰🥰

  • @nahomtadesse5855
    @nahomtadesse5855 2 ปีที่แล้ว +10

    "ኃጥያተኛውን ወደሀው ከነምኑ
    ተገኘለት ለፍቅር ትርጉሙ"
    ወድሀለው እየሱሴ❤

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 2 ปีที่แล้ว +4

    እሰይ በማለዳ በአንቺ መዝሙር ረሰረስኩ ተባረኪ። ❤ የጌታዬ እየሱስ ደም ገዝቶኛል የት እሄዳለው። ፍቅርህ ይገርመኛል። ምንም ካንተ አይበልጥም። እልልልልልልልልል..... ሼርሼር ሁሉም ይስማ.......

  • @ዲቦራሁሴን-ጐ4ነ
    @ዲቦራሁሴን-ጐ4ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦኦኦኦ😭😭😭😭😭 ማነው እንደኔ በእንባ እየራሰ ይህን መዝሙር የሰማው

  • @antenehendeshaw2117
    @antenehendeshaw2117 2 ปีที่แล้ว +1

    የአንቺን መዝሙር እየሰማሁ ነው ያደኩት ፣ ብሩክ ሁኚ ቤትዬ።

  • @bereketabalem8187
    @bereketabalem8187 2 ปีที่แล้ว +5

    የሚወደድ መውደድ ማን ቸገረው
    🚹ኃጢያተኛን ወደህ ከነምኑ
    ተገኘለት ለፍቅር ትርጉሙ📩✔
    I can't stop listening ❗

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +12

    ኢየሱሴ እንደ አንተ ያለ ማነው እወድሀለው ጌታ ኢየሱሴ ደምህ ገዝቶኛል የት እሄዳለው ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @chernetgirma6090
    @chernetgirma6090 6 หลายเดือนก่อน

    ካንተ አይበልጥም ምንም በህይወቴ♦
    ፀጋው ይብዛልሽ🙏

  • @lisantilahun4709
    @lisantilahun4709 2 ปีที่แล้ว +1

    በህይወት ዘመኔ በብዙ ዝማሬዎች ተባርኬ አውቃለሁ ይህ ዝማሬ ግን ቀጥታ ከላይ እንደወረደ ያስታውቃል ኢየሱስ ይናፍቀኛል በቃ ምን አደከማችሁ በመንፈስ እጠፋለሁ ይህንን መዝሙር ሰምቶ አለመነካት አይቻልም ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤🙏🙏

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 2 ปีที่แล้ว +1

    (ተገኘለት ለፍቅር ትርጉሙ )WOW 😮
    ቤቲዬ ተባረኪልን አንዷ ስንኝ ብቻ ብዙ ትርጉም አሏት

  • @tewodrosgetachew1058
    @tewodrosgetachew1058 2 ปีที่แล้ว +14

    የተወደድሽ ቤቲሻ እዉነተኛ የመዝሙር ፀጋ አለሽ ከዚ በላይ ጌታ ፀጋዉን ይጨምርልሽ

  • @hanamezmur6234
    @hanamezmur6234 2 ปีที่แล้ว +5

    Abenezer Girma he did a great job again what a music.betisha God bless you more and more you made an amazing choice to work with abenezer he is a legend musician in Ethiopian Protestant song ever.

  • @hiromigs6044
    @hiromigs6044 2 ปีที่แล้ว +7

    🎀ቤቲዬ የሚደመጡ መዝሞሮችን ስላበረከትሽልን እናመሰግናለን የፀጋዉ ባለቤት እርሱ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ከዚ በበለጠ በቀረዉ ዘመንሽ የፀጋ ባለቤቱነቱን ባንቺ በህታችን ይግለጥ
    ብሩክ ነሽ 😇
    የረዳሽ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ🙌

  • @pisonconsultancy4376
    @pisonconsultancy4376 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር በዜማ ሲናገር ባልተበረዘ ድምጸት፣ ሰምቶ ብቻ ማለፍ የሚከብድ መዝሙር። አንዳንዱን ስንኝ ከሁዋላው ጥያቄ ምልክት እያደረኩ ነው የሰማሁት
    መሰረት ነህ ለህይወቴ
    ካንተ አይበልጥም ምንም በህይወቴ?

  • @derejetadesse3216
    @derejetadesse3216 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲያችን በጌታ አህቴ የሆንሽው እምወድሽ ከእንቅልፌ እንደተነሳው ነው የሰማሁት ተባረኪ ለቀቅሽብን ሌላ በረከት ደረጀ ታደሰ ነኝ ከሻሸመኔ የገነት በር የተከፈተልኝ

  • @natty2xan
    @natty2xan 2 ปีที่แล้ว +8

    My favorite song from this album!

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede1221 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ ጀግና ሴት የወንጌል አርበኛ ተባረኪልኝ❤❤❤

  • @lishannigussie6529
    @lishannigussie6529 2 ปีที่แล้ว +1

    ኋጢያተኛን ወደህ ከነምኑ
    ተገኘለት ለፍቅር ትርጉሙ
    እወድሀለሁ(2)……………እህቴ ብሩክ ሁኚ

  • @yohanaabigiya680
    @yohanaabigiya680 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ በድጋሚ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወድሽ ቃላት የለኝም💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @temesgenburuno5272
    @temesgenburuno5272 2 ปีที่แล้ว +5

    "ደምህ ገዝቶኛል የት እሄዳለሁ "
    ቤትዬ ተባረኪ በብዙ ዕምባ እየተባረኩበት ነው እውነት ነው ከኢየሱስ ፍቅር የትም ወዴትም መሄድ አይቻልም!

  • @kalebhabtewold1947
    @kalebhabtewold1947 2 ปีที่แล้ว +1

    በብዙ ሚተረጎሙ፣ እልፍ ሚመነዘሩ ቃላት፣ ማስደሰት ማይደክመዉ ዜማ፣ አሸናፊ ሀሳብ! ተባረኪልን!

  • @yordiyegeta6606
    @yordiyegeta6606 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ አንቺ በረከታችን ነሽ በቃ ዝም ብለሽ ዘምሪ

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 ปีที่แล้ว

    ቤተልሄም፣ ስጦታዋ ግሩም ነው❤❤❤❤

  • @AmarLegess-pz2zk
    @AmarLegess-pz2zk ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ካንተ የት ይኬዳል እየሱስዬ❤❤❤❤❤❤

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 2 ปีที่แล้ว +1

    እወድሃለሁ ኢየሱሴ❤ ተባረኪልኝ

  • @temesgenmesfin9537
    @temesgenmesfin9537 2 ปีที่แล้ว +5

    ካንተ አይበልጥም ምንም በህይወቴ2*
    ደስ የሚል መዝሙር ነው።👏👏 ቤቲ እ/ር ይባርክሽ።

  • @meskeremteka5160
    @meskeremteka5160 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ያአንተ ፍቅር ሁሌም ይገርመኛል በብዙ ተባረኪ 🙏❤❤❤🙏

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ደሙ ገዝቶኛል የት እሄዳለሁ መሄጃ የለኝም ሃሌ ሉያ ኢየሱስ የህይወት ንጉሥ ንጉሰ ለዘለዓለም
    ቤቲዬ ተባረኪ ጌታ ዘመንሽን ሁሉም የልምላሜ ያድርግ።

  • @endalegetachew354
    @endalegetachew354 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱሴ እንዳንተ ማነው
    ፍቅርህ ነክቶኛል የት ሄዳለው

  • @mekdeseyasu6885
    @mekdeseyasu6885 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow ❤️❤️❤️❤️❤️ ኢየሱስ ጌታ ነው ኢግዘአብሔረ ፃጋ ይጨምር ታሪክ

  • @tewedajteferi4694
    @tewedajteferi4694 2 ปีที่แล้ว +1

    በጊዜ ብዛት የመይደበዝዝ ዝማሬዎችሽ ለልዑሉ እንደገና

  • @sebsibehaile575
    @sebsibehaile575 2 ปีที่แล้ว

    መሠረት ነህ የማንነቴ
    ከንተ አይበልጥም ምንም በህይወቴ❤

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኬልኝ መንፈስ ቅዱስ መገኘት ያለበት መዝሙር ነው የምትዘምሬው ፀጋው ይብዛልሽ እማ በዜህ ዘመን ሁሎ ነገር ስጋ ስጋ በሜሸትበት ዘመን አንችን ያስነሳልን ጌታ ይባረክ ተባረኬልኝ

  • @tigisttefera5266
    @tigisttefera5266 2 ปีที่แล้ว +3

    ቤቲዬ አንቺ ድንቅ ሴት ዘርሽ ይባረክ❤

  • @aemiroaddis7433
    @aemiroaddis7433 2 ปีที่แล้ว +6

    So timely for me.
    This is the time I'm abandoned those I loved and sacrificed myself for.
    Thank you , I ll pass these tunes by these blessed song as usual. As I used to listen to your songs and passed those eight terrible years .
    Now you came back on time .
    Bless you my sis , Bethlehem Tezera

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 2 ปีที่แล้ว +1

    The Song is God's word and beautifully made. But apart from the singer, I noticed that the grace of the musician who compose this music’s it touches the soul and the spirit.
    The musician has a great heavenly grace. When I heard the music he played, each of them was full of God's grace, so sweet gives God peace. The Holy Spirit put ointment on his hand. More than his talent, the grease on his hand is amazing. The grace of the musician touches the "hearts" of the people who are in the Lord and the "minds" of the souls of the people who are not in the Lord. The Holy Spirit anointed the musician by heavenly grace and favor I don't think most of you realize that.

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለ አንቺ ጌታ እየሱስ ክብሩ ሁሉ ይውሰድ
    ከዚህ በላይ ተባረኪ ድንቅ መዝሙር ።❤❤❤❤❤❤😇😇😇

  • @bogalezerga9895
    @bogalezerga9895 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ ምን ብዬ ላመስግንሽ በቃአ ቃላት አጠረኝ ጌታ ይባረክ

  • @tilahunbizu23
    @tilahunbizu23 2 ปีที่แล้ว +1

    Betye tebarekilin.tsegaw ahunm abzto abzto yibzalish!!!!! Indet yale dink new,! Woooooowwwwwww

  • @jerrydesta8344
    @jerrydesta8344 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ተበረክ ከልጅነቴ ጀምሮ የአንችን መዝሙሮች ስሰማ ነው የደኩት በ ብዙ ተበረክ

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 2 ปีที่แล้ว +1

    በብዙ እንባ ነው የሰማሁት ♥♥♥ቤቲዬ ተባረኪልኝ

  • @yayehyirakadamu3418
    @yayehyirakadamu3418 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው! ተገኘለት ለፍቅር ትርጉሙ!
    የኃጥኡ ወዳጅ ኢየሱስ ብቻ ነው!
    ሁሌ የሚገርም ሁሌም የሚረታ ፍቅር ያለው ኢየሱስ ብቻ ነው!

  • @agegnewmulugeta4733
    @agegnewmulugeta4733 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ሀለሉያ እወድሀለው ደምህ ገዝቶኛል የት እሄዳለው! ቤትዬ እንወድሻለን እውነተኛ ፀጋ አንቺ ውስጥ አለ በርች በብዙ ተባረኪልን❤❤❤

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman9649 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንሽ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ብስል ያለ መዝሙር ነው

  • @edensolomon3004
    @edensolomon3004 2 ปีที่แล้ว +1

    "ከአንድ ልጅህ አንዱን ሰጠኸኝ"
    😍😍😍😘

  • @abrahamassefa5912
    @abrahamassefa5912 2 ปีที่แล้ว +1

    ደምህ ገዝቶኛል የት እሄዳለሁ...እወድሃለሁ...ፀጋ ይብዛልሽ

  • @abeam897
    @abeam897 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠላትን ግራሚያጋባ ደግሞ አምላክን ከፍ ሚያደርግ

  • @elsaels4383
    @elsaels4383 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን ወድሃለው የኔአባት እየሱስ እወድሀለሁ እወድሀለሁ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @aynisiyum6297
    @aynisiyum6297 2 ปีที่แล้ว

    ካንተ አይበልጥም ምንም በህይወቴ😇😇 ተባረኪ🙏

  • @mimomaz9837
    @mimomaz9837 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት መተደል ነው በጦሀተ ገና ከመነሰተ እንዴዘ አየነተ መዘሙረ መሰመት ዘመንሸ የበረከ ተበረከ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚❤️❤️❤️❤️

  • @legesesamuel6755
    @legesesamuel6755 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ብቻ

  • @kalkidanmesfin7578
    @kalkidanmesfin7578 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሀሌሉያ ኢየሱስ እወድሃለሁ

  • @yemisrachs.7
    @yemisrachs.7 2 ปีที่แล้ว +4

    የፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንለት!!!
    ቤትሻዬ ተባረኪልኝ 😍😍😍

  • @mulumelaku5631
    @mulumelaku5631 2 ปีที่แล้ว

    የት እሄዳለሁ ደምህ ገዝቶኛል አሜን

  • @mihretuyacob4350
    @mihretuyacob4350 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ በመዝሙሮሽ ነፍሴ ረሰረሰች እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ፊቱን ያበራልሽ!!

  • @Nazry0799
    @Nazry0799 2 ปีที่แล้ว

    "ሰው ነው ልዩ ፍጥረት ነፍሴን ካንተ ሚለያት "
    "ሃጥያተኛውን ወደኸው ከነምኑ ተገኘለት የፍቅር ትርጉሙ"
    አሜን ተባረኪ ቤቲ ከዚህ በላይ ተቀኝለት በዝማሬሽ የብዙዎች ሕይወት ለጌታ ኢየሱስ ይማረክ !!!

  • @bamlaktetemke4754
    @bamlaktetemke4754 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚ yeguaguahulet album አውነት
    Alnberem i don't know why. በርግጥ ከጠበኩት በላይ ሆኖ አገኘሁት. Betishaye mn ልበልሽ አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የኛ በረከት ነሽ ::

  • @allenfrancis2666
    @allenfrancis2666 2 ปีที่แล้ว +5

    Wow, she's so talented. The voice is fabulous and the message so touching, be blessed.

  • @ashamdevaki9359
    @ashamdevaki9359 2 ปีที่แล้ว +5

    I can’t stop listening 😍😍😍

  • @metadesermiaslemedo7848
    @metadesermiaslemedo7848 2 ปีที่แล้ว +1

    ካንተ አይበልጥም ምንም በሕይወቴ❤❤😢

  • @endalkabiso1859
    @endalkabiso1859 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው የሚበልጠውን ለይቶ ማወቅ ና ለተሻለው መኖር አማራጭ የሌለው ምርጫ ነው

  • @selamgebeyehu1872
    @selamgebeyehu1872 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤትሻ የኛ ውድ ጌታ ይጨምርብሽ ተባረኪልኝ

  • @tsehayazemera8818
    @tsehayazemera8818 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቴ አንቼ የተወደድሽ እህት እንኳን መጣሽልን ስሰማሽ ነብስም አይቀርልኝ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይጨምርልሽ ❤❤🙏🙏

  • @merrydemissie2100
    @merrydemissie2100 2 ปีที่แล้ว

    lenema lelaw anso anso ata bilcha
    libe miyasbew anten anten bicha
    ewedihalew eyesuse endante manew😭😭😭
    Bitishaye mezmurochshn mn largachew😍😍

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ
    @እግዚአብሔርሉዓላዊ 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen keri zemenshin egziabher ybarekew tebarekiln yezihe kifu alem neger ayagegnsh siwedsh bebizu yene wube

  • @ruhamabirhanurohina9571
    @ruhamabirhanurohina9571 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow! Betiye anciko zemri🥰🥰😘

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የዝማሬውን ቅባት በእጥፍ ይጨምርልሽ እንደ ጌታ ማንም ተባረኪ 🙏

  • @habtamunibret244
    @habtamunibret244 2 ปีที่แล้ว +1

    እናተም ልትሄዱ ትፈልጋላችሁ? ጌታ ካንተ ወደማን እንሄዳለን። አንተ የሃይማኖት ሳይሆን የህይዎት ቃል አለህ!!

  • @etafaobsa6397
    @etafaobsa6397 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የት አግኝቼሽ ልባርክሽ በፀጋው የባረከሽ ጌታ ይክበር እንጂ

  • @elsatube9804
    @elsatube9804 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 ❤ Betyee tabarki

  • @YIDIDIYA83
    @YIDIDIYA83 2 ปีที่แล้ว

    Enkuan Dena metashelen nafkeshin neber betishoye enwodshalen yene enat ❤❤❤❤❤❤

  • @GondarEth
    @GondarEth 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲዬ መዝሙሮችሽ እኮ ልዩ በረከቶች ናቸው I am so happy to hear this blessing again.Keep up till the end let God be your strength.
    StayBlessed

  • @tona5541
    @tona5541 2 ปีที่แล้ว

    Bety ye zemarewn demtshenen sesemaw weste be desta yimolal kanchi gar yalew ye egzhaberen menfes liyu nw tebarekilegn

  • @elsaels4383
    @elsaels4383 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋና ባልሽ

  • @kabisami4062
    @kabisami4062 2 ปีที่แล้ว

    Betty haftey brkti eki btami ena nfetweki .we love so much stay blessed

  • @ameltekola4234
    @ameltekola4234 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱሴ እወድሀለሁ ❤❤

  • @efremmezmur8890
    @efremmezmur8890 2 ปีที่แล้ว

    semiche semiche metigeb yalichalkut mezmur,betye geta zemenishen hulu betsegaw yibarikilishe❤❤❤

  • @ruthdansa7334
    @ruthdansa7334 2 ปีที่แล้ว

    በብዙ ተባረኪ ቤቲዬ እወድሻለው

  • @praiseyo3454
    @praiseyo3454 2 ปีที่แล้ว +3

    wow i miss the time በአዲስ ዝማሬ የምትመጪበትን Time #ቤትሻዬ 😘😘😘

  • @asterhailu5367
    @asterhailu5367 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ የአንቺ የሆነ ሁሉ ይባርክ ቤቲዬ እንወድሻለን

  • @biruktawitshewayrga4678
    @biruktawitshewayrga4678 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ ቤቲዬ
    እናመሰግናለን የኔ እናት

  • @simretabera8970
    @simretabera8970 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️yene konjo berketachin lemlemilign

  • @mesekeremwamanueal5556
    @mesekeremwamanueal5556 2 ปีที่แล้ว

    Ufffff yene geta fikri yigermegnal biruk nesh betiyeee

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርክሽ ቤትዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @amanenoro1567
    @amanenoro1567 ปีที่แล้ว

    Ewedihalew eyesuse endante manew🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን እሱን ከመውዳድ ውጭ ምንም አመራጭ የሌንም ተባረኪ ቤቲ

  • @jesusismyredeemer1348
    @jesusismyredeemer1348 2 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ

  • @aklilusidea9172
    @aklilusidea9172 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር በአንቺ ባርኮኛል

  • @jacksmith-fj6mc
    @jacksmith-fj6mc 2 ปีที่แล้ว

    betiye your message with calming music wow
    no one comes to ebenzer girma in music compostion

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 2 ปีที่แล้ว

    እወድሃለሁ ኢየሱስ

  • @11six92
    @11six92 2 ปีที่แล้ว

    ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ በጣም ደስ የሚል እና የሚያበረታ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ባንቺ በኩል ስለባረከን አመሰግናለሁ ጌታ ከዚህ በላይ ያብዛልሽ ቤቲዬ ተባረኪልኝ እንወድሻለን👍

  • @yaredtesfaye5735
    @yaredtesfaye5735 2 ปีที่แล้ว

    betishaye siwedesh eko silageghehushem des biloghal betam blessing

  • @tsedeke7
    @tsedeke7 2 ปีที่แล้ว +2

    always you have powerful songs, God bless you 🙏

  • @ejersatesfayeofficial2687
    @ejersatesfayeofficial2687 2 ปีที่แล้ว +1

    dawnload ለማድረግ እንፈልጋለን......setting