ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!! ዜማ መጫወት የከበደኝ ስለሆነ ቀጣዩን ትምህርትህን በጉጉት እጠብቃለሁ። አምላክ ፀጋውን ከነሙሉ ቤተሰብህ ያብዛልህ።
ስለ እውነት ድንቅ እና ልዩ ሰው ነህ በከፍተኛ ሀይል እና ችሎታ በአምላክ እደተፈጠርን አንተ መልካም ማሳያ ነህ አምላክ የሰጠህን ልዩ ችሎታ ሁልጊዜ ስለምታጋራን የተትረፈረፈ ህይወት ይስጥ ከልቤ በእምነት ነው
ብሬ በእውነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!እኔ ጊታር ለብዙ ዓመት ለኳዬር ከማጀብ አልፎ በግሌም በቤትስጫወት ቆይቻለሁ ይሁን አንጅ በልምድ ስለነበረ እውቀቴ የተገደበ ነበር ነገር ግን አንተ በዩቱብ በሚትሰጠው ቱቶር በጣምይበልጥ ጊታርን እንድወደውንና ወደ ፊትም እንድሄድ እያግፋፋኝ ነውና ተባረክ!!
ዋውዋው እጅግ ተምራለው በጣም ነው የማመሰግነው ወድም ጌታ አብዝቶ ይባርክክ
ዋው በጣም እናመሰግናለን ሁሉንም ኮርዶች በአንድ ቪዲዩ አጠቃለህ እንደምትሰጠን እጠብቃለሁ በተለያየ ቪድዩ ሲሆን ለማግኘት በጣም ያስቸግራል አንበሳው
Hi Bire , thank you so much . can you post the paper on your hand with the chords so that we can print and practice with it? it will help a lot easier. we can simply download it here at youtube. thank you.
Thank you, am seeing my self changing with getting knowledge and playing as well
WOW this is what i NEED!!!!!! many thanks Berhan Danke schön
Bire Bati minor ena ambasel majorn be guitar bitastemr betam des yilegn nebr. Betam enamesegnalen tebarek
Bire betam enameseginalen wondime
bire geta abzeto yebarke bezu ewqat eygrken selalen amsgenalew
Bire thank u so mach god bless u
Thank you soo much for doing this video!! Very helpful!! God bless you!!
Thank you ....ur so brave enough for me
its very nice lesson bire 10Q..would u please made the same lesson ...all Ethiopian Scales on guitar ..with the diagram shown on guitar frate ..
wow bire
ብሬ ኮርድ ከሜሎዲ ጋር እንዴት እንደምንሰራ ብታሳየኝ ወይንም ብትልክልኝ
እናመሰግናለን በጣም! እስካሁን ያሳየሀን በአንድ ቁልፍ ነው እሱም በC ኣቁልፍ ነው፣ እንግዲህ ብዙ ቁልፎች አሉ በያንዳንዱ ቁልፎች ለመጫወት ለምሳሌ ትዝታ በD Major እና Minor ለመጫወት ስንፈልግ፣ የምንጠቀምባቸው ቀላል ስልቶች አሉ ፣ ባልሳሳት ለትዝታ ሜጀር በC ቁልፍ 1-2-3 -5-8-10 ናቸው እነዚህ ቁጥሮች ከ C(1)D(3)E(5)G(8)A(10) C(13)Tizta C key CDEGAC ይሄን አይነት ቁጥር ሲስተም በመጠቀም ትዝታ D major be D ቅሉፍ መጫወት እንችላለን ፣ ለምሳሌ ትዝታ Dቁልፍ በዚህ ቁጥር ሲስተም ከተጠቀምን DE#F ABD ይሆናል ማለት ነው። D (1) E(3) #F(5) A(8) B(10) D(13) ይሆናል ማለት ነው። በዚህ ቁጥር ሲስተም ፣ በየትኛውም ፊደል ከA -G ትዝታ ሜጀርን ማውጣት እንችላለን። ምክናይቱም ሁሉም ሰው በተለያየቁልፍ ድምጽ ስለሚያወጣ ፣ በC ቁልፍ ብቻ ትዝታ ሜጀር ካወቅን ፣ በ D ሜጀር ትዝታ ለመጫወት ግራ ስለሚገባን ነውና ። በዚህ መልኩ ፣ማይነር እና ሜጀር ቁልፎችን የምናገኝበት ቁጥር ሲስተም አለ ፣ ይሄ ውስብስብነቱን ይረዳናል ማለት ነው። ሌልው ን በቪድዮ መልክ ብትሰራለን መልካም ነው። አንተስ ይሄን ቁጥር ሲስተም እንዴት ታየዋለህ?ይሄን ቁጥር ከየት መጣ ለምትሉ ፣ ጣታችሁ ያረፈበት የመጀመሪያ ቁልፍ ጥቁር ይሁን ነጭ ከዛ አንድ ብላችሁ ትጀምራላችሁ ጣታችሁ መጀመሪያ ያረፈበትን ቁልፍ ድረስ እስክትደርሱ ስትቆጥሩት 13 መምጣት አለበት ። ለምሳሌ ከC ብትነሱ C 1 ቁጥር ሲሆን፣ ከሲ በላይ ያለው ጥቁር አዝሙድ 2 ይሆናል ማለት ነው። ከሱደሞ ወረድ ስትሉ ነጩ 3 ይሆናል ከሱ በላይ ጥቁሩ 4 ይሆናል እንዲህ እያለ C እስክትደርሱ 13 ይሞላል ፣ ፎርሙላውን በመጠቀም ፣ ከ1-13 ባለው ቁጥር 1-3-5-8-10 13 ብቻ በመጠቀም ትዝታ ሜጀርን በማንኛም ቁልፍ መነሻ መነጠል ያስችለናል ማለት ነው። የግዴታ በC ቁልፍ ብቻ አንወሰንም ።
bire tizita majorn lemachawet yegid ke C new mejemer yalebn ?
God bless you !! thank you so much
Betam yimechal bizu temiriyalew
Hi Bire,do you teach via zoom?
Er bire wuletah bezabin bicha tebarekilin
ብሬ በጣም ደስ ይላል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ብሬ የጣት አጣጣል በእያንዳንዱ እስኬል ይለያያል???????
Awo tensh yleyayal Broye
thank you my proffesor
Bire you helped me so much
I appreciate it. Would you be able to attach the scales as pdf format as a comment.
Bire if possible behulum scale andand mezmur sirana likekilin. Kasitemariken ayiker bedenib. Ene betam eyetetekemiku new bezi pandemic gize.
Mulu ye guitar scelochun be mestosha ayinet video bitiseralin Ameseginalehu bire keep it
Bire God bless u Ye hulachewunm chord bitlekln Tnxs
If you had have never posted this video,I would have failed my PVA test ....................thank you
በጣም ኣሪፍ ነው ግን ማንኛዉም ዘፈን በኣንዱ scale ለምሳሌ C majot scale ላይ መጫወት አየተጫለ አነዚ ሁሉ ስኬሎች ለምን ኣስፈለጉ። ነው ወይስ ያልገባኝ ነገር ኣለ?
Berike bele brother!!
Thank you bor❤❤👍
Anchihoye Lene minor yelewum ?
Yelewm Bro
Thank you!
hey thank you
Recording tutorial betset des yilal
Coming soon
አምባሰል ማይነር አለው እንዴ?
👍
ትምርቱን ወድጄዋለው ግን በተግባር አንድ ሰው ለምሳሌ የሆነ ዜማ መጫወት ሲፈልግ እንዴት አድርጎ ነው መጫወት የሚችለው በተለይ ለጀማሪዎች ከየት እንዴት መጀመረ አለበት ሞር ማብራራይ ብትሰጥበት አሪፍነው።🇩🇪🇪🇹
ዜማ በተለያየ ጉሮሮ ፣ የተለያየ ቁልፍ አለ ፣ ወንድማችን መሰረቱን ነው ያሲያዘህ ወንድማችን በ C ቁልፍ ነው ያስተማረህ፣ ለምሳሌ ኤፍሬም ታምሩ በC ቁልፍ ላይጫወት ይችላል ፣ ምን አልባት በ D ሊሆን ይቻላል ስለዚህ እንዴት ነው D የምታገኘው ለማለት ፣ ከላይ በሰጠሁት ምሳሌ ተጠቀም ። ቀላል ነው። መጀመሪያ ke C ጀምረህ ፣ በጻፍኩት ፎርሙላ ተጠቀም ። በኪቦርድ ላይ 1-3-5-8-10-13 ከተጠቀምክ ፣ ትዝታ ሜጀር በየትኛውም ቁልፍ መጫወት ትችላለህ፣ ቁርሩ ከየት መጣ ላልከውም ፣ በላይ ጽፊያለሁ ፣ ይሄ ቀላሉ መንገድ ነው ለጀማሪ ።
ለቮካል የሚረዱን ነገሮች አሳየኝ እባክክ 🙏
Vidmate lay positew bro
Batii mayner tesasteha B# yelahum
ሌው የሌሎችንም ባቲ በ D major , bati በ ጂ ሜጀር ለመጫወት ከታች ፖስት ባደረኩት ቁጥር ሲስተም ተጠቀሙ ፣ ወንድማችን ያሳያችሁን ባቲ ሜጀር በ ቁልፍ C ውሰዱና ፎርሙላውን ያዙት እያንዳንዱ ለምሳሌ ባቲ በD ሜጀር በ D እንዲህ ይሆናል 1-5-6-8-12-13 ማለት ነው ። ይሄን ፎርሙላ በመጠቀም ባቲን በምትፈልጉት ቁልፍ መቃኘት ያስችላል ማለት ነው። እንግዲህ የኔ እይታ ይሄ ነው። የተሻለ ካለ አልያም ስህተት ካለው ጦቆም አርጉኝ !!ለኔ ቀላሉ መንገድ ይሄ ነው።
ግን ደሞ ትንሽ ላስጀግርክ የእጅክን አጣጣል በቀስታ ብታሳየን ጥሩ ነበር ካላስጀገርኩክ ይቅርታ
Chord and lay bisera
እኔ በስልኬ ነው የምለማመደው ለጣቶቼ አልበቃውም
Bire zemede Geta bicha yibarkih btttmm nw miwedih , makebrih
AM BLESSED CAN YOU SEND ME THE PEPERS
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!! ዜማ መጫወት የከበደኝ ስለሆነ ቀጣዩን ትምህርትህን በጉጉት እጠብቃለሁ። አምላክ ፀጋውን ከነሙሉ ቤተሰብህ ያብዛልህ።
ስለ እውነት ድንቅ እና ልዩ ሰው ነህ በከፍተኛ ሀይል እና ችሎታ በአምላክ እደተፈጠርን አንተ መልካም ማሳያ ነህ አምላክ የሰጠህን ልዩ ችሎታ ሁልጊዜ ስለምታጋራን የተትረፈረፈ ህይወት ይስጥ ከልቤ በእምነት ነው
ብሬ በእውነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!
እኔ ጊታር ለብዙ ዓመት ለኳዬር ከማጀብ አልፎ በግሌም በቤት
ስጫወት ቆይቻለሁ ይሁን አንጅ በልምድ ስለነበረ እውቀቴ የተገደበ ነበር ነገር ግን አንተ በዩቱብ በሚትሰጠው ቱቶር በጣም
ይበልጥ ጊታርን እንድወደውንና ወደ ፊትም እንድሄድ እያግፋፋኝ ነውና ተባረክ!!
ዋውዋው እጅግ ተምራለው በጣም ነው የማመሰግነው ወድም ጌታ አብዝቶ ይባርክክ
ዋው በጣም እናመሰግናለን ሁሉንም ኮርዶች በአንድ ቪዲዩ አጠቃለህ እንደምትሰጠን እጠብቃለሁ በተለያየ ቪድዩ ሲሆን ለማግኘት በጣም ያስቸግራል አንበሳው
Hi Bire , thank you so much . can you post the paper on your hand with the chords so that we can print and practice with it? it will help a lot easier. we can simply download it here at youtube. thank you.
Thank you, am seeing my self changing with getting knowledge and playing as well
WOW this is what i NEED!!!!!! many thanks Berhan Danke schön
Bire Bati minor ena ambasel majorn be guitar bitastemr betam des yilegn nebr. Betam enamesegnalen tebarek
Bire betam enameseginalen wondime
bire geta abzeto yebarke bezu ewqat eygrken selalen amsgenalew
Bire thank u so mach god bless u
Thank you soo much for doing this video!! Very helpful!! God bless you!!
Thank you ....ur so brave enough for me
its very nice lesson bire 10Q..would u please made the same lesson ...all Ethiopian Scales on guitar ..with the diagram shown on guitar frate ..
wow bire
ብሬ ኮርድ ከሜሎዲ ጋር እንዴት እንደምንሰራ ብታሳየኝ ወይንም ብትልክልኝ
እናመሰግናለን በጣም! እስካሁን ያሳየሀን በአንድ ቁልፍ ነው እሱም በC ኣቁልፍ ነው፣ እንግዲህ ብዙ ቁልፎች አሉ በያንዳንዱ ቁልፎች ለመጫወት ለምሳሌ ትዝታ በD Major እና Minor ለመጫወት ስንፈልግ፣ የምንጠቀምባቸው ቀላል ስልቶች አሉ ፣ ባልሳሳት ለትዝታ ሜጀር በC ቁልፍ 1-2-3 -5-8-10 ናቸው እነዚህ ቁጥሮች ከ C(1)D(3)E(5)G(8)A(10) C(13)Tizta C key CDEGAC ይሄን አይነት ቁጥር ሲስተም በመጠቀም ትዝታ D major be D ቅሉፍ መጫወት እንችላለን ፣ ለምሳሌ ትዝታ Dቁልፍ በዚህ ቁጥር ሲስተም ከተጠቀምን DE#F ABD ይሆናል ማለት ነው። D (1) E(3) #F(5) A(8) B(10) D(13) ይሆናል ማለት ነው። በዚህ ቁጥር ሲስተም ፣ በየትኛውም ፊደል ከA -G ትዝታ ሜጀርን ማውጣት እንችላለን። ምክናይቱም ሁሉም ሰው በተለያየቁልፍ ድምጽ ስለሚያወጣ ፣ በC ቁልፍ ብቻ ትዝታ ሜጀር ካወቅን ፣ በ D ሜጀር ትዝታ ለመጫወት ግራ ስለሚገባን ነውና ። በዚህ መልኩ ፣ማይነር እና ሜጀር ቁልፎችን የምናገኝበት ቁጥር ሲስተም አለ ፣ ይሄ ውስብስብነቱን ይረዳናል ማለት ነው። ሌልው ን በቪድዮ መልክ ብትሰራለን መልካም ነው። አንተስ ይሄን ቁጥር ሲስተም እንዴት ታየዋለህ?ይሄን ቁጥር ከየት መጣ ለምትሉ ፣ ጣታችሁ ያረፈበት የመጀመሪያ ቁልፍ ጥቁር ይሁን ነጭ ከዛ አንድ ብላችሁ ትጀምራላችሁ ጣታችሁ መጀመሪያ ያረፈበትን ቁልፍ ድረስ እስክትደርሱ ስትቆጥሩት 13 መምጣት አለበት ። ለምሳሌ ከC ብትነሱ C 1 ቁጥር ሲሆን፣ ከሲ በላይ ያለው ጥቁር አዝሙድ 2 ይሆናል ማለት ነው። ከሱደሞ ወረድ ስትሉ ነጩ 3 ይሆናል ከሱ በላይ ጥቁሩ 4 ይሆናል እንዲህ እያለ C እስክትደርሱ 13 ይሞላል ፣ ፎርሙላውን በመጠቀም ፣ ከ1-13 ባለው ቁጥር 1-3-5-8-10 13 ብቻ በመጠቀም ትዝታ ሜጀርን በማንኛም ቁልፍ መነሻ መነጠል ያስችለናል ማለት ነው። የግዴታ በC ቁልፍ ብቻ አንወሰንም ።
bire tizita majorn lemachawet yegid ke C new mejemer yalebn ?
God bless you !! thank you so much
Betam yimechal bizu temiriyalew
Hi Bire,do you teach via zoom?
Er bire wuletah bezabin bicha tebarekilin
ብሬ በጣም ደስ ይላል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ብሬ የጣት አጣጣል በእያንዳንዱ እስኬል ይለያያል???????
Awo tensh yleyayal Broye
thank you my proffesor
Bire you helped me so much
I appreciate it. Would you be able to attach the scales as pdf format as a comment.
Bire if possible behulum scale andand mezmur sirana likekilin. Kasitemariken ayiker bedenib. Ene betam eyetetekemiku new bezi pandemic gize.
Mulu ye guitar scelochun be mestosha ayinet video bitiseralin
Ameseginalehu bire keep it
Bire God bless u
Ye hulachewunm chord bitlekln
Tnxs
If you had have never posted this video,I would have failed my PVA test ....................thank you
በጣም ኣሪፍ ነው ግን ማንኛዉም ዘፈን በኣንዱ scale ለምሳሌ C majot scale ላይ መጫወት አየተጫለ አነዚ ሁሉ ስኬሎች ለምን ኣስፈለጉ። ነው ወይስ ያልገባኝ ነገር ኣለ?
Berike bele brother!!
Thank you bor❤❤👍
Anchihoye Lene minor yelewum ?
Yelewm Bro
Thank you!
hey thank you
Recording tutorial betset des yilal
Coming soon
አምባሰል ማይነር አለው እንዴ?
👍
ትምርቱን ወድጄዋለው ግን በተግባር አንድ ሰው ለምሳሌ የሆነ ዜማ መጫወት ሲፈልግ እንዴት አድርጎ ነው መጫወት የሚችለው በተለይ ለጀማሪዎች ከየት እንዴት መጀመረ አለበት ሞር ማብራራይ ብትሰጥበት አሪፍነው።🇩🇪🇪🇹
ዜማ በተለያየ ጉሮሮ ፣ የተለያየ ቁልፍ አለ ፣ ወንድማችን መሰረቱን ነው ያሲያዘህ ወንድማችን በ C ቁልፍ ነው ያስተማረህ፣ ለምሳሌ ኤፍሬም ታምሩ በC ቁልፍ ላይጫወት ይችላል ፣ ምን አልባት በ D ሊሆን ይቻላል ስለዚህ እንዴት ነው D የምታገኘው ለማለት ፣ ከላይ በሰጠሁት ምሳሌ ተጠቀም ። ቀላል ነው። መጀመሪያ ke C ጀምረህ ፣ በጻፍኩት ፎርሙላ ተጠቀም ። በኪቦርድ ላይ 1-3-5-8-10-13 ከተጠቀምክ ፣ ትዝታ ሜጀር በየትኛውም ቁልፍ መጫወት ትችላለህ፣ ቁርሩ ከየት መጣ ላልከውም ፣ በላይ ጽፊያለሁ ፣ ይሄ ቀላሉ መንገድ ነው ለጀማሪ ።
ለቮካል የሚረዱን ነገሮች አሳየኝ እባክክ 🙏
Vidmate lay positew bro
Batii mayner tesasteha B# yelahum
ሌው የሌሎችንም ባቲ በ D major , bati በ ጂ ሜጀር ለመጫወት ከታች ፖስት ባደረኩት ቁጥር ሲስተም ተጠቀሙ ፣ ወንድማችን ያሳያችሁን ባቲ ሜጀር በ ቁልፍ C ውሰዱና ፎርሙላውን ያዙት እያንዳንዱ ለምሳሌ ባቲ በD ሜጀር በ D እንዲህ ይሆናል 1-5-6-8-12-13 ማለት ነው ። ይሄን ፎርሙላ በመጠቀም ባቲን በምትፈልጉት ቁልፍ መቃኘት ያስችላል ማለት ነው። እንግዲህ የኔ እይታ ይሄ ነው። የተሻለ ካለ አልያም ስህተት ካለው ጦቆም አርጉኝ !!ለኔ ቀላሉ መንገድ ይሄ ነው።
ግን ደሞ ትንሽ ላስጀግርክ የእጅክን አጣጣል በቀስታ ብታሳየን ጥሩ ነበር ካላስጀገርኩክ ይቅርታ
Chord and lay bisera
እኔ በስልኬ ነው የምለማመደው ለጣቶቼ አልበቃውም
Bire zemede
Geta bicha yibarkih btttmm nw miwedih , makebrih
AM BLESSED CAN YOU SEND ME THE PEPERS