I wasn’t sure I could get a singer like #Teddy_Afro, but then after #Dawit_Tsige stunned and silenced me. I afterwards preferred to be optimistic, and I now got you #Veronica_Melaku very astonishing. Thank you, you redeemed us all to hear #Amharic_Music.
Veronica the iron Lady =Talent + Hard work You have provided us a magnificent album and I can't believe it's just Vol one, It feels like a master piece instead. Any one with a good sense of music can simply see how much effort and talent you put in to it! My only concern is how tough it's gonna be to do your vol 2??? As you already put your vergin album to a sky high level. And I challenge music lovers and fans with moral obligation to reach 1M youtube subscribers soon. Well Done!!! So proud of you Super star!!! You are just one of a kind!!!
የኔ ቅመም ከምር ይኤ ምርጫ ለ ልጄ ነው 😢መጠሪያዬ ልጄ !!!እያመመኝ ችዬ የኖርኩት ሲከፍኝ ያልተናገርኩት አንተን ብዬ ዝም ያልኩት እንዳይከፍክ ብዙ ነው ዝም ያልኩት 😢የኔ እናት የልቤን የተናገርሽልኝ እወድሻለው ❤
😭😭😭😭እውነት ሁሉም ያልፍል አይዞሽ
ewnet new
ይሄ ህይወት ባንች አልተጀመረም ባንችም ብቻ የሆነ አይደለም ባንችም አያበቃም እናትነት መስዋእትነት ነው በርች ሁሉም ያልፋል ነበር ቅርብ ነው❤
እኔም ገና ያልተወለደዉን ልጄን ነዉ ያሰብኩት ገና የ 6 ወር ነፍሰጡር ነኝ ግን ብዙ ስቃይ ልጄን ብየ ትቸዋለሁ በሰላም እመብርሀን ያካሌን ክፋይ ልጄን በሰላም ታገላግለኝ
Amlake hoyi ante hmemen kenslegie😭😭
አስለቀሽኝ ማርያም ን ወድሜ አድቀን በአካል አግቼክ ይሄን የምጋብዝክ ሙዚቃ ይሄንን ነው. ወድሜ ስሜ አንተነክ መጠሪያዬ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ. ወንድምሽን በስላም ይመልስልሽ በሉኝ😢😢😢
Yimelslsh enate.. 🥺
አሜን በሰላም ይመልስልሽ
Lemme☹️☹️☹️
Geta eyesus yimelisilish hayilm hone teamir ke geta new yene ehit atisasach
Beselam yemlselshi
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
Amen😊
Amen❤
Amen❤❤❤❤❤
Amin bro
amen🙏🏻
እሄ ሙዚቃ በህጻን ነቴ ትቶኝ የማተው አባቴ ማስታውሻ ይሁንልኝ😭😭😭😭
😢😢
😢😢😢😢😢
😢😔
😢😢😢
እኔው በኮፕ ሆኜ አለሁ እኔ ከአባዬ ገር አልተገናኛንም
ቬሮኒካ ትችላለች የምትሉ 👍👍👍
💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
ቀላል ትችላለች
Betam yamiral ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድሮም የአባት ምርቃት ያለው መጨረሻው እንዲህ ውብ ነው ❤❤❤❤❤❤ ይበልጥ ከፍ በይ!!!!😍😍😍😍😍😍😍😍
በመዝሙር አልመጣች በሙዚቃ እንጅ 🤔
እናት ያላችሁ 1000000 አመት ትኑርላችሁ 🙏
እውነት ብለሀል
Amennnnnnn
አሜን
😢😢😢😢😢😢 እናት የለለንስ ወይኔ ጉዴ
Ameeennnn❤❤❤
የአዳነ ሰው ተካ፤የዃላ ዘመኑ፤በሳቅ ተሸለመ፤
በጦቢያ ምድር ላይ...
አይናችን እያየ፤ደግነት ቅንነት፤ራሱን ደገመ።
በየዋህነት ልብ፤በገራገር ቀልቡ፤ ቅንነት የዘራ፤
ከህይውት መስክ ላይ
ይኸው ሲያጭድ አየን የሃሴት አዝመራ።
የመሰንቆው ጌታ የቅኔው በረካ፤
ሁሌም ደስ ይበልህ፤ዘመንህ ይባረክ፤ጋሽ አዳነ ተካ።
ጃኖ መንግስቱ ዘገየ፤ ወሎ ደሴ /እናመሠግናለን/
ዋው ደስ የሚል ግጥም። አዳነ ተካን በአካል ባላውቀውም፣ የኮረም ኮረፌ የሚለው ምርጥ ሙዚቃ ደስ ይለኛል።የእግዚአብሔርን ምህረትና ስጦታ ነው ያስታወስከን።
ጀግና እና በጣም ጠንካራ ሴት ናት የ አባቶን ስም ይስጠራች የዘመናችን እንቁ ፈጣሪ ይጠብቅልን
ኣንተ ወይም ኣንቺ እሄ የምታነቢ እናታችሁ ነፍ ኣመት ትኑርላችሁ ❤❤❤
Amen amen amen 🙏
አሜን አሜን አሜን እዳዋን ለመክፈል ያብቃኛ ባለዳዋ ነኝ
Amen❤❤❤
Motech eko😭😭😔
Amnee❤❤❤
ይህንን ለምታነብ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣቹ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🎉🎉
አሚን
አሜን
በድኝ የታሸ መሰንቆ ደረቱ ላይ ታትቆ በሸጋ ድምፁ እያዜመ ብዙኦችን ያስደመመ ዝነኛው አዳነ ተካ ሌላ ምርጥ መረዋ ተካ...
ማር አለወይ ከከንፈሯ ጥፍጥ ይላል ዜማዎቿ
ጃራኒካዬ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ በርችልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ጀግኒት አስደሚሚን፡፡ አቢቲ ነኝ
መጠሪያዬን ለአባቴ በህይወት😢የለም ስሰማዉ አለቅሳለሁ የቀረኝ የስሙ መጠሪያ ነዉ መጠሪያዬ, መጠሪያዬ ,😢😢
Am crying 😢
😢😢Me to
እንዲህ እምትወደጅ ብቻ አይደለሽም ውብ ነሽ ጣፋጭ ተሰምቶ ማይጠገብም ድምፅ ነው ያለሽ መዓረዬዬዬ እና ባገኝሽ የዘወትር ምኞቴ ነውና ዓለሜ እባክሽንን እስኪ ለሚሰጥ ይጨመራልና አባካችሁ ዋሉልኝ በLike እንድታገኘኝ
ድጋሚ ታርቀናል😢 አፈቅረዋለሁ🥺❤ አባ❤መጠሪያዬ ነህ ሁሉ ነገሬ❤
ግን እውነት ይህ መጠሪያዬ የተሰኝው ሙዚቃ የወደድኩት ስንኝ አለ መልእክቱም ለእናቴ ይድረስልኝ..... ""እጓዛለሁ ሀሳብ መርሻ ደሞ አንቺ ነሽ የኔ አድራሻ መጠሪያዬ ስሜ አንቺ ነሽ አድራሻዬ መነሻዬም"... 🙏🙏🙏
በኩላሊት ህመም እየተሰቃየህ ላለኸው አባቴ😭
Egziyabher yemarlsh Yene enat 😢
Egzhabiher ymarlshw
እግዚአብሔር ይማርልሽ የአባታችን
አላህ ያሽረው
ፀበል ውሰጃቸው እሺ እኔም በሱነው የዳንኩት
ዘንድሮ ልዑል እውቃኖስ 🏄♂️:ማስተዋል ጀልባ 🛶መሳይ ቀዛፊ ቬሮኒካ አየር መንገደ ሆኖ መጡ❤wow I feel like I'm in 90's now!
መጠሪያዬ የሚለው ዘፈንሽ ሁሉም ጋር ያንኩዋኩዋል መልክቱ አንቺ እድለኛ ነሽ አባትሽ በሂወት ኖሮልሽ የደረሽበትን ስላየልሽ በጣም ደስተኛ ነኝ እንደኔ ያሉ ደግሞ አባታቸው የሞተባቸው በጣም ስለነካኝ ነው አባቴ ብድር ሆነክ እኔ ብበደርክ ወለድ እየከፈልኩ ዘላለም ባኖርኩክ አባት ላላቹ ደግሞ ጊዚያቹን ተጠቅማቹ ደግሞ ሳያልፉ አስደስቱዋቸው የኔ አባት ስደት ላይ ነው የሞተብኝ ስደት አይኑ ይጥፋ ፌሮኒካ እንኩዋን ደስ ያለሽያንቺ ሰርግ ነው ሙሽራ ነኝ እንዳልሽው እድናቂሽ ከ Holland ዛሬ ያንቺ ቀን ነው Enjoy It
Pls b west aweragn
መታሰቢያ ነቱ ገና ላልተወለደው ልጄ ይሁንልኝ 😊❤
መጠሪያዬ🎉❤
❤❤❤❤
አሜን
ባባየ የኔ አባት ነፍስህን እግዚአብሔር ከደጋግ አባቶች ከፃድቃን ጋር ያድርግልኝ
አልበሙ አንደኛ ነዉ ፍትህ በግፍ ተደፍራ ታንቃ ለተገደለችዉ ለሄቬን
ይህን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ እስኪ በፆለት አስቡት ከራሴጋ ተጣልቻለሁ 😢😢
Taye Yana wed
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ayizosh Ayizo
Fetari kanchi ayirak
አይዞሽ ያልፍል
የግቢዉ ገብሬል ምስክሬ እያለቀሱ ጀምሬ እያለቀስኩ አለቀ 5 አመት ስደት ላይ ያልሆኑ የሆንኩለት ትዳሬን እስካሁን እኔ በሆንኩት ልክ ሙዚቃ አላገኘሁም ነበር ዛሬ ግን ስለኔ በዜማ እያወራሽ ነዉ የመሰለኝ 😢❤❤ እወድሻላዉ አሁንም የሰዉ መዉደድ ይስጥሽ❤❤
በጣም የሚገርም ዜማና ግጥም በሚገርም ውብ ድምፅ የተዜመ ድንቅ ሙዚቃ ዋው..ያሳብዳል
ያቺን ሙዚቃ ላይክ ለማድረግ መስማት አይጠበቅብንም እደው በደፈናው ውውውውውውውድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤
ማርያምን ነው ምልሽ የእኔን ታሪክ ሰምተሽ የዘፈነሽ ያህል ነው የተሰማኝ
ያለሁበትን ለማንም ማስረዳት ያቀተኝ ግዜ ነው አሁን የተሰማሁ ያህል ነው የተሰማኝ😢😢😢😢😢😢❤
🙏🙏🙏
I'm from Switzerland 🇨🇭🇨🇭🇨🇭 and l like Ethiopian music Veronica is the best ❤❤❤satasfogiru like argugn😉
😂😂ishi🤭
😂😂😂😂😂😂😂😂🫢🫢🫢
ጎጃም
ለምን ዉሸት አስፈለገ የዉብዳር😂😂
@@TtYy-mf2ot yewbdar Switzerland athedim yalew manew
መጠሪያዬ አባቴ❤❤ ሺ አመት ኑርልኝ
በጣም ከፍቶኝ በነበረበት ስሰማ ሙዚቃዉ በጣም አለቀስኩ ወደሆላ ተመልሼ ተበድዬ መናገር አልችልም እንባዬ ይቀድማል
የሆነ አንጀት የሚበላ ነገር አለው❤❤❤❤❤👍👍
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
❤❤❤🎉🎉Aetasb 10k yegebale aetterater❤❤🎉🎉
Bexam yasdesitegnal wendime❤🎉
እሽ😊😊
🎉🎉🎉 adirgenal
Argilawo
Welcome My favorite artist verenica adane am from ertrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷Widid nemlish yene nat good job keep it up 👍
ሳልሰማ ላይክ የማደርገው ነገርስ
የአውራ ጣት አድናቂ ነሃ😂
እኔ ራሱ😅 በጣም ስለምወዳት ስራው ሁሉ ምርጥ እደሆነ ስለማምን ሳልሰማው ነው ላክ ማረገው
Semew konjo sera nw❤️
Photowan nwa like yarekew
Shafdeh eko nw jeles😂.. teregaga
በዘመኔ ያልሰማሁት ድንቅ ሙዚቃ,ድንቅ ቃላቶች በድንቅ ሴት ከድንቅ ስብእና ጋር❤❤❤❤10000000 አመት ኑሪ እህቴ❤
አረብ አገር ያላቹ እህቶቼ መዳቤት ሰርታቹ እረፍት ላጣቹ በሙሉ እርፍ የምትሉበት ያላሰባቹት የማታ እጀራ ይስጣቱ እና እርፍ በሉ
Amen yeni wed
አሜን
amen❤
amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
𝚊𝚖𝚎𝚗 ❤❤😢
እንደኔ ሁለት አባት ያላቺሁ አንዱ ወላጅ አባቴ አንዱ ደግሞ የእንጀራ አባቴ ማለት አልፈልግም ከአባት በላይ ሆን ያሳደገኝ አባታለሜ ነው እንጂ ሁለታችሁም ዘመናቺሁ ይባረክ❤❤❤❤
ቬሪ ስወድሽ እኮ ጥግ ድረስ ነው 🥰🥰🤍 ማርያም
እንካን ለዚህ ቀን አበቃሽ
🙏🙏🙏
ደጋግሜ ሰማሁት፡የሚገርም ድንቅ ስራ ነው።ፈጣሪ ከዚህ በላይ የበለጠ ጥበቡን ያድልሽ እህቴ።
ለአባቷ ነው የዘፍነችው ይመስለኛል❤❤❤
enem tereterkugn
እኔ እራሴ ወዲያዉ ነዉ ያልኩት❤❤❤
Awo.new😮😮😮
አረ አደለም ለበደላት ብዙ ሆናለት ትንሽ ለሆነላት@@SaronTefera-yp6vu
አዉነትም አዳነ ተካ
Veronican ተካ 😢🎉
ምርጥ ስራ ነው❤እባካችሁ ስለሙዚቃው ብቻ ኮምቱ
ይሄንን ኮሜንት እምታነቡ ምናምን እያላችሁ ሀሳባችንን ኣትስረቁን
😎
😂😂😂
እኮ😂😂😂
😂😂😂😂
ብሌን😂❤
😂😂😂
Veronica ur unique…I don’t know Amharic but I am obsessed with the melody 🥰🥰
From Eritrea 🇪🇷🇪🇷
ሙዚቃ ሲለካ በቬሮኒካ አዳነ ተካ
ዝርያ🥰🥰🥰🥰
I wasn’t sure I could get a singer like #Teddy_Afro, but then after #Dawit_Tsige stunned and silenced me. I afterwards preferred to be optimistic, and I now got you #Veronica_Melaku very astonishing. Thank you, you redeemed us all to hear #Amharic_Music.
የልጅነቴ ልጄ ብዙን ስቃያ ያየሁብህ በናፍቆትህ ምን ያህል እደተጉዳሁብህ ብታቅ😥 መጠራያዬ ሰሜ አንተ ነህ አድራሻዬ❤
ለልጄ ስለዘፈንሽልኝ አመሰግንሻለሁ በትክክልም ለሱ የተዘፈነ ነው የመሰለኝ thank you በድጋሚ ደሞ ምርጥ አልበምም ነው keep shining dear❤❤
I dedicated this music to all students in Ethiopia. For the sake of our families, we put aside our talents and desires and hide in class😊
fact 😢 everyone is living their family desire not theirs
i was thinking the same thing.....sad truth 😥
I love it. ❤
Wow yena mert betam yemigerm sera new fetari kezih belay kef yaregesh ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ስራ ነው በእውነቱ 🥰ቨረዬን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ 🥰🥰
Betam Arif Ena Nefsin Yemiyads Sira New ! Fetari Muyashin Abzito Yibarkilsh ! Temechitognal 👌👌👌👍👍👍 BRAVO Verrri
አባትሽ የታደለ ሰው ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
ልጄ መጠሪያዬ የልቤን ሚስጥር ገለጠችው ቬሮ 😢
wow ወይኔ ሙዚቃሽ ጥፍጠቱ ልስላሴው አንቺ ባለሺበት ተራ ቲክቶከር ብድግ እያሉ እየዘፈኑ ጀሯቺንን አድምተውን ነበር በርቺልን እህታቺን እወድሻለን "❤❤❤❤❤❤"🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተክሰናል 🌹🌹🇪🇹🇪🇹
መግነጢሳዊ ዜማ፤ስሜትን የሚቆነጥጥ ምርጥ ስራ 👌👌👌እንወድሻለን🤌🤌🤌
ለ ልጄ ነዉ መጠሪያዬ ልጄ እያመመኝ ችዬ የኖርኩት ሲከፍኝ ያልተናገርኩት እንተን ብይ ዝም ያልኩት እንዳይከፍክ ብዙ ነዉ ዝም ያልኩት የኔ ልጄ እዉድህ አለዉ ❤❤❤
ለአባቴ ለእህቴ ለወንድሜ እነሱ ናቸዉ የኔ መጠሪያወየ
ሙዚቃሽ ተመችቶኛል የዝናውን ጥግ ያድረስሽ ብዬ ከልብ ከልብ እመኛለው ።❤❤❤❤❤
ቬሮ ቆንጆ ... የኛ ዘመን ምርጥ ❤🌹😘 i think ይሄ ዘፈን ለአባትሽ ለአርቲስት አዳነ ተካ ይመስለኛል
እህቴ ዘፈንሽን ቆንጆና መሳጭ መሆኑን እያደነኩ ከዚህ ባሻገር ለሄቨን ስትይ ባደረግሽው መስዋትነት በጣም እናመስግናለን ተባረኪ
ከመጀመሪያ Album አይጠበቅም ትችያለሽ ወደነዋል (playlist ውስጥ አርጊው ሙሉ Album ለመስማት ይመቻል)
My favorite Ethiopian🇪🇹 artist Veronica adane widid nemlish ye nat am from Eritrea 🇪🇷 Keep it up 👍
we LOVE ERI ppl too 🌹❤
ለአባቷ ነው ይሄ ዘፈን 😢
የኔ ቆንጆ ይሄን ዘፈን ለልጄ ነው በጣም በጣም አመሰግናለው አምላክ ይባርክሽ ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሪልኝ የኔ ሰው ሙሉ ሰው ነሽ ለኔ
በጣም ምርጥ ስራ ነው ❤️🤌🏾የቪሮኒካ አድናቂዎች ብቻ👍
አባቴ ከኔ እድም ቀንሶ ይጨምርልህ እስክ አባታቹን የምት ወዱ ላይክ አርጉ😢❤❤❤❤
ቬሩየ አመሰግናለው ልመን ወይ ብለሽ ውስጤን ገልፀሽልኛል ላንች ያለኝን ክብርቃል አይገልፀውም ምክንያቱም የፍቅር ታርኬን ገልፀሽልኛል እመብርሀን ትጠብቅሽ
በዚህ ዘፈን አስለቀሽኝ በጣም ልጅ ሆኜ የወለድኩት ልጅ አለኝና እሱ እዳይከፋብኝ ያሎኩት የለም እህቴ ነበረች የምትይዝልኝ ብቻ አለፈ 😔😔
ይሄን ዘፈን ጋብዛኝ ጥላኝ ሄደች! ሌላ አገባች! በጣምኮነው የምወዳት! 9ወሬ😢 መረረኝ አልወጣ አለቺኝ እረ በምን ላውጣት! ኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢
ለእኔ እና ለ ልጄ ነዉ የዘፈነችዉ ሚመስለኝ ❤❤❤ስንቱን እንዳሳለፍኩ ለ ልጄ ብዬ ያዉም በሰዉ ሀገር ያለ አጋዠ ,ቦርሳሽ የታለች ይሉኛል ካጠገቤ ስለማለያት
የኔ ቢጤ😢😢😢😢😢😢
Veronica the iron Lady =Talent + Hard work
You have provided us a magnificent album and I can't believe it's just Vol one, It feels like a master piece instead.
Any one with a good sense of music can simply see how much effort and talent you put in to it!
My only concern is how tough it's gonna be to do your vol 2??? As you already put your vergin album to a sky high level.
And I challenge music lovers and fans with moral obligation to reach 1M youtube subscribers soon.
Well Done!!!
So proud of you Super star!!!
You are just one of a kind!!!
ማነዉ እደኔአይኖቹ በእባ ተሞልቶ ያዳመጠዉ😢😢😢 የታፈ ጩከት😢
😭
የዘመናችን አንደኛ ጋሽ አዳነ ተካ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጦት እቺን የመሰለች የአለም ጀግና የሖነች ልጅ ስለሰጡን ይሐው ዝቅብዬ አመሰግኖታለሑ❤❤❤❤
የጊልዶ ጀማ ሰብሰብ ብላቹ ሙዚቃ ስሙ ትላለች VERO…………የኔ አንደኛ❤
ልጄ መጠሪያዬ. ላንተ ብዬ ብዙ ነው የሆንኩት አላህ በሰላም ያገናኘን. ❤❤❤
በርችልን እህታችን ለወገንሽ #ለጎንደር_አማራ ህዝብ ላረግሽው ድጋፍ #እናመስግናለን እህታችን 🙏🙏
#አመስግኑልኝ አማራዊያን #500 K ላረገችው ድጋፍ 🙏
እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ምን አይነት ሙዚቃ ነው ጆሮአችን እረፍት አገኘ❤❤❤❤
አዴ እዉነትም መጠሪያዉን ተክታል🎉❤👍
ማርያምን ምን እንደምልሽ እራሱ አላቅም እግዚኣብሄር ይባርክሽ ጀግና በጣም ነው የምንወድሽ ትለያለሽ የምር በርች
እስከማቀው ከሚያወጡት አንድ አልበም ውስጥ አንድ ወይም ቢበዛ ሁለት ነው ተወዳጅነት ቢያገኝ ያንች ግን ይለያል ማርያምን ኩራታችን ነሽ እንወድሻለን ኑሪልን 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
የአማራ ልጆች አለን እንበላት አለሁ እዳለችን❤❤❤
ዘረኞች የአማራ ልጆች ዘረኝነት ጥንብ ናት ተፀየፉዋት ስትቱ አስከሬን ነዉ የሚባለዉ።
@@ethiopialove2463 አረ ባኮት ምን እያወሩ ነው እርሶ
አባቴን ሳላውቀው ቢሞትም እንኳ ሙዚቃውን ስሰማ የአባትነት ፍቅሩን በልቤ ይጨምራል❤❤😂😂❤❤❤የምር ትችያለሽ ቬሮኒካ❤❤❤❤❤❤❤
መዚቃ ሲለካ በቬሮ ነው ለካ❤❤❤❤❤
ከ ልመን ወይ ይልቅ መጠሪያዬ አስለቅሶኛል😢😢🥺🥺🥺 የኔ ቪ በጣም ጀግና ነሽ👏👏👏
እዉነትም መጠሪያዬ አባቴ ሳትወልደኝ ልክ እንደ ወላጅ አባት አረ ከዛም ከወለደም በላይ ነህ አሁን አንተ ብትኖር እንዲ ባልሆንኩ ነበር ነብስህን በገነት ያኑራት አልልህም ገሀነም ለአንተ የሚሆን ቦታ የላትም ተክልዬን 😢😢😢
😢በበረሃዉ በብርዱ ተንከራቶ ያሳደከኝ አባቴ ዘላለም ኑርልኝ🙏ይህ ላንተ ነዉ
እኔ ለአባቴ እና ለልጀ ብያለሁ ልዩ ግጥም ዜማ ❤❤❤❤
Veronica ቬሮኒካ ልበ ቅኑ ሀቀኛ ነጻ ሰው ልበ ሙሉ እንዴት እንደ ምወዳት ቃላቶች ያጥሩኛል 100% እወድሻለሁ 😘😘😘👈👈👈
ይሄን ምታነብ አባትህ ሺ አመት ይኑርልህ❤😘
Amen enate
አባት ያላችሁ 10000000 አመት ይኑርላቹ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
💔💔💔💔 አንተን ብዬ ብዙ ነው ዝም ያልኩት
እንዳይከፋህ የተከፋሁት
One of the reason my love and respect for u is the respect & priority u've to ur family especially to ur dad ❤️ It's a great album too.
ቬሮ ንግስቷ👑
መልካም እድል እንወድሻለን❤
Bejoroye sayhone be lebe nw yadametkush v iconic work❤
ቦረኒካ እዳነ ቸሩ እግዚአብሔር የምትወጂውየሚወድሽ ባል ይስጥሽ እኔ ከልብ ነው የምወድሽ እባትሽን በህይወት እያለ ያስደስትሽ ነሽ ያባት ምርቃት በጣም ጥሩ ነው ዘወትር ዘመንሽ የደስታ የስላም የፍቅር የጤና ያርግልሽ በጣም ላንቺ ትልቅ ክብር እለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቦረኒካ እዳነ
I wish you all the best my dear ❤❤thank you for the beautiful gift of METERIYAYE ALBUM
Very Nice Music Adane Vorenica 🇪🇷
we LOVE Eri ppl
Enate nat yegabechegn almost alkeshalw 😢😢 Veronica betam nw mamesegnw
It just hits hard ❤
Reall tnx ❤❤❤❤❤❤
Who was waiting for more than 3 months 😢....
❤❤❤❤ undisputed your are gifted beautiful voice you make me cry congratulations!!! Wish you a lots of success!!!
ቬሩዬ የኔ ቀሽት የላክሽው ስጦታ ደርሶኛል አመሰግናለሁ ግን ከፍቼ አልጨረስኩም 🎉🎉🎉👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽
አባቴ የ አንተን ጉድለት ለ ማሙላት ስከፋህ ላለ ማየት ለ አንተ ከፍታ ወድቂያለዉ አረብ ሀገር 😭😭 ቤ ሰላም አይንህን ለ ማየት ያብቃኝ 🙏🙏 ለ አንተ ነዉ እምኖረዉ ❤ክፉ አይንካብኝ
ኡፍፍፍፍፍፍ ሰአቱ መርዘሙ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ውድ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ የኔ አመለ ሽጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤