ጋናዊ ባሌን ትቼ ወደ ሲውዲን ሸሸሁ! ለ11 አመት ‘ግሪክ ሀገር’ ኖርኩኝ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 223

  • @hannatesfaye3899
    @hannatesfaye3899 3 ปีที่แล้ว +17

    Greece ♥️🇬🇷 ማትጠገብ በጣም የሚገራርሙ Island 🏝 እንዲሁም ብዙ ታሪክ ያላት ውብ የፍቅር ሀገርናት♥️ ውድ እህቴ ወደ አቺ ታሪክ ስመለስ እኛ ኢትዮጵያውያን መቼም የስደት ታሪካችን አውርተን አያልቅም ::
    ሰላም ለምድራችን ይሁን 🙏🙏
    ወደዋና መልእክቴ ስገባ Greece 🇬🇷 ሀገር ውስጥ ስኖር እንዲሁም አሁንም ለ Holiday ባገኘሁት አጋጣሚ ሄዳለሁ:: እናም ✍️ Greece ውስጥ ያለምንንም ምክኛት ልጆችን ከ እናት ወይም ከአባት ነጥለው እይወስዱም::

    • @sarahsweet1232
      @sarahsweet1232 3 ปีที่แล้ว

      ውሰጂኝ ወደ ግሪክ

    • @selamselamselamawit1152
      @selamselamselamawit1152 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ማጋነንም ስ
      በልክ ቢሆን

    • @MelkamTadese-n8u
      @MelkamTadese-n8u ปีที่แล้ว

      ውሰጂኝ

    • @MelkamTadese-n8u
      @MelkamTadese-n8u ปีที่แล้ว

      ሀይ

    • @hikingfan3665
      @hikingfan3665 9 หลายเดือนก่อน

      ሰው የተነገረውንን ነው ሚያወራው የሰሙትን እንጂ ማጋነን ምናምን ከምትይ የህይወት ተሞክሮሽን አጋሪን እንማርበት

  • @Kidist19
    @Kidist19 3 ปีที่แล้ว +23

    ኦ አምላኬ አይዞሽ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይክሳል ስደት አይኑ ይጥፋ በሰው ሀገር ቀንና ሌት እረፍት ሳያምረን እንደምንሰራ በሀገራችን ስራ ሳንንቅ ብንሰራ ባልተሰደደን ነበር

    • @solomonseyoum1046
      @solomonseyoum1046 3 ปีที่แล้ว

      Ŕ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 2 ปีที่แล้ว

      😏😏😏ለምን አዩን ይጥፍ አይኑ ይብራ 😁ነው ሚባለው ስደት ዉሎ ይግባ 🤲🤲ለምን አለምን ብዞር ደስ ይላል 🤲🤲

    • @zemenkibre2143
      @zemenkibre2143 ปีที่แล้ว

      😊😊😊😊

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 ปีที่แล้ว +21

    I absolutely love Greece 🇬🇷 people, They are an incredible human being ! God bless Greece !

  • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
    @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 3 ปีที่แล้ว +16

    ግሪክ ምርጥ ሃገር ናት :: ግሪክ ሃገር ኖሮ ግሪክን የሚጠላ ሰምቼ አላውቅም:: ግልፅ ለማድረግ አብዛኞቻችን በፌክ ፓስፖርትና ቪዛ ነው ሃገሩን ለቀን የምንወጣው:: ኤርፖርት ላይ ብንያዝም ብዙ ግዜ ሂዱ ወደቤታችሁሂዱ ሌላ ግዜ ሞክሩ ይላሉ::(የአሁኑን ሁኔታ ባላውቅም )ግሪክ ማለት ኢትዮጵያ ነገር ናት ኑሮዋ የአየርፀባዯ ሁሉ:: ልጅ ይነጥቃሉ ለተባለው እንግዲህ ሁኔታዋን አይተው ይሆናል አንዳንዴ የምንሰጠውነገር(ኬዝ) ራስ ላይ ይጠመጠማል:: ሰው የሚያጋጥመውነገር ብዙ ነው

    • @adanechdechasa7126
      @adanechdechasa7126 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ግሪክ ሀገር በእውነት አረ ሀገር ነው ልክ እንደ ኢትዮጵያ ነው እምውድው

    • @adanechdechasa7126
      @adanechdechasa7126 3 ปีที่แล้ว +1

      🇬🇷🇬🇷🇬🇷🇬🇷 ❤🙏

  • @selamselam7122
    @selamselam7122 3 ปีที่แล้ว +20

    እህቴ ነውር ነው ። ግሪክ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው። ሰው ሁሉ አየ ወለደ ያሳድጋል አንቺ ማሳደግ ካልቻልሽ አዎ ወስደው ያሳድጋሉ እንጅ በምንም መንገድ ብትወልጅ አይነጥቁም። ይህ ያልሽው ነገር ከእውነት የራቀ ነው።

    • @sirgutabebe6117
      @sirgutabebe6117 3 ปีที่แล้ว

      ያው እንድትረዳ ትንሽ መዋሸት ስላለባት መሰለኝ እንጂ ግሪክ ላይ ልጅ አይቀማም !!

    • @hassetgabre9411
      @hassetgabre9411 3 ปีที่แล้ว +1

      Eraaa bafesuem lij ayentekum

    • @mekdesgetachewbelay3008
      @mekdesgetachewbelay3008 3 ปีที่แล้ว +2

      ግሪክ ልጆቼን ሊቀሙኝ አላለችም ባሏን ነው ያለችው ልጇን ጋና ሊወስድባት ሲል ነው የጠፋችው

    • @wendemeteku9272
      @wendemeteku9272 ปีที่แล้ว

      አይባልም

    • @MelkamTadese-n8u
      @MelkamTadese-n8u ปีที่แล้ว

      ውሰጂኝ እንዴት ነው የሚኬደው

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚብሄር ስደትን በእኛ ይብቃ ይበለን ሀገራችን ትልቅ ደረጃ ደርሳ አዲሱ ትውልድ ስደት የማይወጣባት ያድርግልን

  • @milanamili6065
    @milanamili6065 3 ปีที่แล้ว +27

    እህቴ አንቺ ከኢንፎርሜሽን እሩቅ ነበርሽ መሰለኝ ግሪኮች ልጅ ይወስዳሉ ያልሽው ትክክል አይደለም ባለትዳር ብትሆንም ባትሆንም ችግር የለውም ሌላው ልጅሽ ካንቺ ፍቃድ ውጪ በ ኤርፕርት አይወጡም
    እሱን ሊሰርቀኝ ነው ብለሽ መክሰስ ትችይ ነበር

    • @asmaragada2202
      @asmaragada2202 3 ปีที่แล้ว

      Ayi tinish yetekelakale info new lik yalhonu bizu negar ale

    • @milanamili6065
      @milanamili6065 3 ปีที่แล้ว

      ወይም ባልየው የተሳሳተ information ይሰጣት ይሆናል የነበረው

    • @allaboutkhabylame4078
      @allaboutkhabylame4078 3 ปีที่แล้ว

      @@asmaragada2202 ትክክል ነሽ ልጅ አይቁሙም

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 3 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ቆንጆ ግሪክ ነኝ ያለውት ይህው ልጅ ወልጃለው ይህው ማንም አሎሰደብኝም

    • @allaboutkhabylame4078
      @allaboutkhabylame4078 3 ปีที่แล้ว

      Enem endeza sitil germognal

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 3 ปีที่แล้ว

      እረ በናትህ ውሸቶን ነው ይህ ስንቶቻችን ወልደን እያሳደግን ነው አንዳንዴ እውነትን ይዘን ብንናገር ጥሩነው ፈጣሪም ያያል

    • @allaboutkhabylame4078
      @allaboutkhabylame4078 3 ปีที่แล้ว

      @@sarafaris5018 tikikil nesh washta new

    • @MelkamTadese-n8u
      @MelkamTadese-n8u ปีที่แล้ว

      ​@@allaboutkhabylame4078አንተ ግሪክ ነህ

    • @HaimiHaimi-l6n
      @HaimiHaimi-l6n 14 วันที่ผ่านมา

      please እህቴ ፈልጌሽነዉ መልሽልኝ ስልኬን ልስጥሽና በዉስጥ አዉሪኝ በማሪያም

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 ปีที่แล้ว +17

    እህቴ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል አንድ የማርምሽ ነገር ቢኖር ግሪኮች ልጅ ይወዳሉ እናት ከልጅ አይለዩም የተሳሳተ ነገር ነበር የነገሪሽ ቲርኮች ስደተኛአይወድም ተመርከብ ስንቱን ገለዋል መርከባ እየተቀደደ ደሞ ለግሪኮች ምን ይወጣቸዋል እስር እንካን ሲያስሩ እየተከባከቡ ነው በተረፈ ግሪክ አይፈረድባትም ከኢኮኖሚ ውዶበታ እንካን ስንቲን ሰብስባለች የክርስቲያን ለገር የደሀ ተቀባይ ሀገር ናት ለኔ ሁለተኛለገሬ ናት እንደግሪክ ጥሩ ህዝብ የለም በተለይ ለኛለኢቶዮፒያኖች ያላቸው ክብር የተለየ ነው እኛተርበን አይለስላሴ በሬ አርደውልን አብልተውናል ይላሊ አንድ ፓርክ አለ አቢሲኒያ ፓርክ ቦለው የሰየሙት ግሪኮች ለኛጥሪዋች ናቸው ሌላ ሀገር እንደሚያዋርዲን ግራኮች ያከብሩናል የሰላም የክርስቲያን ሀገር ናት እህቴ ይሄን ሁሉ መከራ አይተሽ አገርሽ ስለገባሽ ፈጣሪ ምስጋና ይግባው

    • @አንቺሆዬ
      @አንቺሆዬ 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም በጣም ነው የገረመኝ ደግሞ ግሪክ አገር ሶሻል አለ መቼም ሰምቼ አላውቅም

    • @samyy3559
      @samyy3559 3 ปีที่แล้ว

      Westman new absha seat tkur wend lmnew yebdalu

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 ปีที่แล้ว +11

    ጦርነት ዘረኝነት ኮረና ጠፉቶ
    ሰላምና ፍቅር ንፉቅ ያላችሁ

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 ปีที่แล้ว +6

    እኛ ኢትዮጵያውያን ምን ያላሳለፍነው ችግር አለ

  • @mery-gd8jy
    @mery-gd8jy 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ግሪክ እገር ልጅ እይቀማም ብዙ እመት ኖሬእለሁ ።እሁንም ብዙ ግዜ እሄዳለሁ ።ግሪክን የመሰለ እገር የለም ። በሁሉ ነገር ።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር ጎበዝ ተናጋሪ ነሽ 👍🏽👏🏽

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 3 ปีที่แล้ว +4

    አይ ስደት፣ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው!!

  • @አሚንዬ
    @አሚንዬ 3 ปีที่แล้ว +15

    ግሪክ ልክ ኢትዮጵያን ነው የንትመስለኝ በጣም ምርጥ ሀገር ናት ግን ያልሽው ስህተት ነው ማንም ልጅ አይወስድም ካለፍቃድሽ ወይ በሱስ የደነዝሽ ካልሆንሽ

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 3 ปีที่แล้ว +3

      የሌለ ታሪክ ነው የምታወራው

    • @አንቺሆዬ
      @አንቺሆዬ 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @tijtastyfood6025
      @tijtastyfood6025 3 ปีที่แล้ว +2

      አረ አሰኪ ንገርያት አኞ ግሪክ ነን ያለነወ አንዲ አይነት ታሪክ የለም ሱስ ወይም ለልጂ አንክብካቤ ከሌለ አይወስዱም ጋሞ ማለት ደሞ ሴተኞ አዳሪ አይደለም በግሪከኞ ሰርግ አንደማለት ነወ ግሪክ ምርጥ አገር ናት

    • @konjit--21
      @konjit--21 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @MelkamTadese-n8u
      @MelkamTadese-n8u ปีที่แล้ว

      ውሰጂኝ ሠመንገዱን ንገሪኝ

  • @አማራነትይለምልም
    @አማራነትይለምልም 3 ปีที่แล้ว +12

    ያአላህ የሰው ልጅ ታሪክ መጨረሻውን በጉጉት እየጠበኩ ነው

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 ปีที่แล้ว +5

    መቼ ይሆን የኢትዮጵያውያን ስደት የሚቆመው ደሞ አንድ ሀገር ከገባን በኋላ ወደሌላ ባንሳደድ ብቻ ፈጣሪ ይሁነን🤔

  • @MarthaZeg
    @MarthaZeg 3 ปีที่แล้ว +3

    Gamo (γάμο)means sereg weyem beserg megabat malet new dont say lie,and many single moms grown up thier children with out any problem.god bless Greece. Ζητώ Ελλάδα🇬🇷🇬🇷🇬🇷

  • @mery-gd8jy
    @mery-gd8jy 3 ปีที่แล้ว +1

    ግሪክ እገሬ ።ሁለተኛዋ እገሬ ህዝቡ እገሩ ምግቡ እረ ስንቱ እሁን እዛ እልኖርም ግን እንደ ግሪክ የሚሆን የለም ።

  • @Samirwyi
    @Samirwyi 3 ปีที่แล้ว +3

    my God min guide naw ehe hulu እግዚአብሔር እርዳሽ በች ነገሩ በጣም ከባደ ---------@

  • @Ayneta-media
    @Ayneta-media 2 หลายเดือนก่อน

    ጋናዊ የምታገቡ ኢትዮጵያዊያን ታሣዝናላቹ ጋናዊ ጋጦጥነው ።

  • @sabrinadamania8094
    @sabrinadamania8094 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ስህተት ነው እምታወሪው. ስለ ግሪክህግ እምታውቂ አይመስለኝም

  • @konjit--21
    @konjit--21 3 ปีที่แล้ว

    እረ አትሳሳቺ እኔ ግሪክ ነው የወለድኩት አንቺ የኖርሽው ሌላ ግሪክ ይሆናል ከ2005...20011 የኖርኩት..ግሪክ ሀገር አንቺ የምትይው ነገር ሁሉ የለም ምርጥ ሀገር ነው ኢትዮጵያዊን በፍቅር ነው የሚወዱት ተሳስተሻል...

  • @hannahailu2268
    @hannahailu2268 3 ปีที่แล้ว +4

    My second country Greece 🇬🇷 I grow up in Athens but its rong they don't take children from the family I know it's painful story every one of as we have story I feel you darling you pass a lot God protect to all

    • @adanechdechasa7126
      @adanechdechasa7126 3 ปีที่แล้ว

      You're right Greece 🇬🇷🇬🇷🇬🇷 my second home like Ethiopia really 🇬🇷🇬🇷🇬🇷

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 ปีที่แล้ว +5

    አይዞሽ 😘

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited 10 หลายเดือนก่อน

    I understand you that was my experience in the UK.

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔስ አሮፓ መሄድም መኖርም አልፈልግም
    ለአገሬ ቅርብ የሆነች አገር ነኝ

  • @Shegitu5
    @Shegitu5 3 ปีที่แล้ว

    OMG ወይ የሰው ጥንካሬ ስንቱን ተማርኩ ካንች እግዚአብሔር ፅናቱን ሰቶሻል አይዞሽ ልጆችሽ ይክሱሻል የኔ እህት

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትኬት ነው ፓስፖርት የሚቆረጠው እንግሊዘኛ እችላለሁ ብላ ኖርዌ ማለት እንዴት ስቶክሆልም ለመለት አቃታት አታውቅም።

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 3 ปีที่แล้ว +12

    ኢኮኖሚ ችግር ባይመጣባቸው ግሪክ አገርን እድሜ ልኬን አለቃትም ነበር በፍቅር የምወዳት ሀገር ናት

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 3 ปีที่แล้ว +6

    Norway ብለሸ መጥራት ያልቻለሽ አንቺ ነሽ ጥሩ እንግሊዝኛ ተናጋሪ

    • @abelatv4222
      @abelatv4222 3 ปีที่แล้ว +4

      norway is spelled norge and pronounced norye in swedish language that is why .

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 3 ปีที่แล้ว +1

      @@abelatv4222 አመሰግናለሁ

    • @bereketgetnet2158
      @bereketgetnet2158 9 หลายเดือนก่อน

      Anchi jezba

    • @FoziyaMehdi-y7g
      @FoziyaMehdi-y7g หลายเดือนก่อน

      Ye matrebi

  • @betty.n5218
    @betty.n5218 3 ปีที่แล้ว +2

    I know her in sweden soderham and She had behavioral Problem and she tried to act like boss to new comers refugees.

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻውን ያሳምረው እየጠበቅኩኝ ነው

  • @annatasama9692
    @annatasama9692 3 ปีที่แล้ว +9

    ለምን ይዋሻል ግሪክ ሀገር ስኖር 19 አመቴ ነዉ ግሪክ ልጅ አይነጥቁም ባል ኖረሽ አልኖረሽ በነፃነት መኖር ትችያለሽ ሳታገባ የወለደች ሴት ጋሞ ይላሉ ግሪኮች ብለሻል ተሳስተሻል ጋሞ ማለት ትዳር ማለት ነው!!!

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 3 ปีที่แล้ว

      ዝም ብላ ነው የምትቀባጥርው

    • @አንቺሆዬ
      @አንቺሆዬ 3 ปีที่แล้ว +1

      ምን ለማግኝት ነው የምትቀባጥረው እግዚዬ

    • @SuzanSuzan-l4i
      @SuzanSuzan-l4i 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ ወደ ግሪክ መምጣት እፍልጋለሁ እናዉራ በዉስጥ መረጃ ስጭኝ😢

    • @HaimiHaimi-l6n
      @HaimiHaimi-l6n 14 วันที่ผ่านมา

      ​@@SuzanSuzan-l4iእኔም መሄድ እፈልጋለሁ ፕሊስ እርዱኝ 😢

  • @yodittadess3041
    @yodittadess3041 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይ አንቺ ሴትዬ የዛሬ ሁለት አመት እርቅ መአድ ላይ ቀርበሸ ተሰማምታችሁ ሲዊድን እንደላከሸ ነበር ያውራሸው በዚህ ደግሞ ልጆቼን ይዥ ጠፍው አልሸ ብዙ ውሸት አለብሸ ሁለተኛ የውሸት ተረት አልሰማም ጤነኛ አትመሰሊኝም

  • @mihertmihert5565
    @mihertmihert5565 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄንን ታሬክ ከዚህ በፈት ሠምቼዋለሁ መሠለኝ

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 3 ปีที่แล้ว +8

    እዬ ሁሉ መከራ ቢቀርስ ፎ ምነው አውሮፓ ገነት አረጋቹት እኮ

  • @tsehaydubi6843
    @tsehaydubi6843 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነአትሽን ነአው እህቴ ግራክን የአመሰለ ሀገር የአለም

  • @sabrinadamania8094
    @sabrinadamania8094 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነሽ

  • @selamselamselamawit1152
    @selamselamselamawit1152 2 ปีที่แล้ว +2

    ምነው እህት አፍሪካዊ ነው ወገን ነው ምናምን አበዛሽ ማፍቀር እኮ ሀጥያት አይደለም አፍቅሬው ነው አትይም

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለሀገር አበቃሽ እህቴ ነገር ግን ግሪክ ሀገር ወረቀት ከሌለ ስትወልጃ ልጅ ይወስዳሉ አልሽ በጣም ያሳዝናል እስኪ ወረቀት ሳይኖራቸው ወልደው የሚኖሩ ብዙ እህቶች አሉ ሌላው ሮማኒያዊ ኢሮፕ ናቸው ምን ሊያረጉ ብልጋሪያ የሚሄዱት ሲጀመር አላማ የለሽም ግሪክ ገባሽ ወዲያው እኛን ኢትዮጵያንን እንደጅል ወይም እንደመዝናኛ ከሚቆጥሩን ዜጎቾ ተወዳጀሽ ከአላማሽ እርቀሽ ተገኘሽ እራስሽን ውቀሽ በታሪክሽ አዝኛለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ!!

    • @Habesha150
      @Habesha150 3 ปีที่แล้ว

      👎👎👎

    • @kedist1978
      @kedist1978 3 ปีที่แล้ว +2

      ምነው ለፍርድ ባትቸኩይ

    • @kedist1978
      @kedist1978 3 ปีที่แล้ว +3

      1በሰው ቁስል እንጨት መስደድ ባለጌ ነሽ እሷ በገባትና ባወቀችው ታሪክ ትናገራለች
      2 ስለ ልጆች ያሉችውም Social service ልጅ የተበደለ ሲመስላቸው በተለይ single mum ላይ ይጫናሉ
      3 አላማ የለሽም ያልሽው ይገርማል
      ብቻ ለመውቀስ እና ማንጓጠጥ እንቸኩላለን

    • @hiyabtekest4778
      @hiyabtekest4778 3 ปีที่แล้ว

      Wereja

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 3 ปีที่แล้ว +3

    ስንት ሀገር ነዉ የምትጠፋት አትፈሩም የሰዉ ሀገር ምን ያጋጥመናል ብላችሁ

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 ปีที่แล้ว

    ሴቶቻችን እንዴት ነው በተለይ በተለይ ግሪክ ሀገር ከጋና ከናይጄሪያ ነው የሚወልዱት ።ወንዶቹ አደገኛ ስራ ይሰራሉ ገንዘብ አላቸው ።ሴቶቻችንን ግን አያከብሩም ይባላል ።ሌላው ሀገር እንዲህ አይሆኑም ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ሆይ በሀገር ቤትም ስደት 😢
    በውጭም መከራ 😭ወዴት እንሂድ? 🥺
    ብቻ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ዞሮ መግቢያችን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿እኔም ከልጅነት ወጣትነቴን እስክጨርስ ድረስ ሰው ቤት ነኝ እግዚአብሔር በቃ ይበለን ወይ ስደት 😥

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሸ እህቴ ሁለችንም ነኝ ያልፋል

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ሴት ብርቱ❤

  • @selamyohanes5646
    @selamyohanes5646 3 ปีที่แล้ว +2

    Weyen ene Greek beneberkubet gize ethiopia menafek akume neber I love Greek lij baynoregn eza menor neber mefelegew

  • @animiekid3117
    @animiekid3117 3 ปีที่แล้ว

    Bizu wishet yebezabet tarik. Seytan

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 3 ปีที่แล้ว +2

    Very very sad

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 3 ปีที่แล้ว

    Ehen ታሪክ semichalew የሆነ midiyalay tenagreshal libel👍

  • @sarahsweet1232
    @sarahsweet1232 3 ปีที่แล้ว

    ግን በስደት ያላቹ Italy, Norway, canada, Sweden or ሌላ ቦታ የምትኖሩ ወደዛ ለመምጣች እፈልጋለሁ እረዱኝ እንዴት መሄድ እንደሚቻል እባካቹ አውሬ እንዳይበላኝ ።

  • @hiwotregede418
    @hiwotregede418 3 ปีที่แล้ว +9

    እረ ውሸት ነው ግሪክ ሀገር አባት ከሌለው ልጅ ይወስዳሉ ይሄ ትልቅ ውሸት ነው እኔ 25 ነው ግርክ ሀገር ስኖር

    • @halimashammam4760
      @halimashammam4760 3 ปีที่แล้ว

      Awo enme Greck sis alch legun wesedawebatel

    • @samnb4572
      @samnb4572 3 ปีที่แล้ว

      Betam telke weshet.

    • @allaboutkhabylame4078
      @allaboutkhabylame4078 3 ปีที่แล้ว

      @@halimashammam4760 miwsdut bersawa chigir lihon yichilal

    • @meheretnardos1894
      @meheretnardos1894 8 หลายเดือนก่อน

      Can you please be sensitive to her story! She went through so much with life so be sensitive. It is not what you experience or your story! She is telling her story. Learn how to sympatize!!!

  • @almazbenti5160
    @almazbenti5160 3 ปีที่แล้ว

    እደዝህ ልብ አንጠልጣ ሀገሩ የወጣ አለየሁ ❤️

  • @getachewgedlu
    @getachewgedlu 8 หลายเดือนก่อน

    ጀግና የጀግና ዘር ቆራጥ ነን

  • @Hagere214
    @Hagere214 3 ปีที่แล้ว +3

    You said you speak English ?

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የምልሽ ግሪክ ያሉ እህቶች ወልደው እያሳደጉ ነው መቼ ግሪክ ልጅ ይነጥቃሉ?
    ሲጀመር ባለፈውም ታሪክን አውርተሻል ውሽት ብቻ ነው ሁለት የተምታታ ነው ክክክክ ጋሞ ማለት ሴትኛ አዳሪ ማለት ነው?
    ጋዜጠኛው አያውቅም ብለሽ ነው?

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 3 หลายเดือนก่อน

    መቼ ይቀጥላል?

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 3 ปีที่แล้ว +4

    ይቺ ልጅ አብዛኛው ያወራቸው ወሽት ነው ግሪኮቸ ልጅ አይነጥቁም ከጋብቻ ውጪ ወለደሽ ብለው የማይሆን ታሪክ እያወራሽ ሰው ግራ ኣታጋቢ በዚህ ላይ ከዚህ በፊት የሆነ ራዲዪ ጣቢያ ላይ ወጥታ ይህንኑ ታሪክ አውርታለች አሁን ደግሞ እዚህ ላይ መጣቸ ምን ፍልጋ እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም

    • @hana.t12345
      @hana.t12345 3 ปีที่แล้ว

      Tekekel beleshal ehete . Bezu weshet tenageralech
      Bedenb greek weset awelatalew
      Lemen poblic weta endewashech alegebagnem

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 3 ปีที่แล้ว +4

    ሁለቱም ወላጆቸ ካለፈቀዱ በሰተቀር ልጀ መወጣት አይችሉም ምን አይነት ታሪክ እንደምታወሪ አላውቅም ከዚህ ሁሉ አረፈሽ ቤትሽ ብትቀመጪ ይሻላል

  • @haymanotayeleyoutube5810
    @haymanotayeleyoutube5810 3 ปีที่แล้ว +1

    Yenenat tarikish batam yagagal

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 3 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገርመኝ እንኳን ሀበሻ ጥቁር ስንተያይ ያለን ደስታ ለማውራ

  • @bekelutesfa6124
    @bekelutesfa6124 3 ปีที่แล้ว

    Ebakeshe manem endmitchegerwe dersobshal negergen weshet ataweri sewden sigeba endet yle menem teyake ke airport wetashe kwankwa endet chalshe atwashi beatekalaye sedet lehulum aymetchem english menager gedeta aydelem atwashi.

  • @hlewayley5007
    @hlewayley5007 3 ปีที่แล้ว

    ስንቱ አለ ያላአባት የሚያሳድጉ እንኮን ሊቀሙሽ አይ የኛ ሰው

  • @ቱርኪየ
    @ቱርኪየ 3 หลายเดือนก่อน

    My türkye🇹🇷🥰

  • @ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ
    @ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጉጉት እጠብቃለን ለምን አጨርሱትም????

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 3 ปีที่แล้ว

    Greece መቼ ትረሳለች። በስደት ኢትዮጵያዊያን የሚከበሩባት አገር ግሪክ፣

  • @samyy3559
    @samyy3559 3 ปีที่แล้ว +1

    Absha satwoch tekur wend yewdalu lmnawe new yasrgzat

  • @newcitycollege6996
    @newcitycollege6996 8 หลายเดือนก่อน

    እህት በጀመሪያ 11 አመት ነው ግሪክ ኖርኩኝ አልሽ አንደኛ ብዙ እህቶቻን ወልደው ልጆቶቻችን ወልደው ያሳደጉባት ሀገር ናት ውሸታም ነሽ ልጅ አይወስዱም እዚ ላይ ማንኛውም የፈረንጅ ሀገር ማሳደግ አልችልም ካልሽ ውሰደው ያሳድጉታል። ሌላው ጋሞ ማለት ጋብቻ ወይንም ሰርግ ማለት ነው

  • @milkilion696
    @milkilion696 3 ปีที่แล้ว

    Lelaw tarekesa?

  • @hiwettiakabo2751
    @hiwettiakabo2751 3 ปีที่แล้ว +1

    Begugut iyetebeku nou

  • @selamk7040
    @selamk7040 3 ปีที่แล้ว +1

    Gamo malet eko serg malet new enji sitegna adari malet ayidelem ehti konko gn atichiyim

  • @neymarmessi7022
    @neymarmessi7022 3 ปีที่แล้ว +1

    I Don't think she is normal

  • @sarahsweet1232
    @sarahsweet1232 3 ปีที่แล้ว +1

    ኖርዬ 😂😂😂(ኖረዌይ )

  • @tijtastyfood6025
    @tijtastyfood6025 3 ปีที่แล้ว +1

    🙄🙄🙄🙄🙄

  • @judy4244
    @judy4244 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere greek sintu wereket sayinorew yemiwelidew,endew zibilesh Lawra bilesh new enji,ke turkey eske greek belelaw sitay betam kelal mibal menged new

  • @mery-gd8jy
    @mery-gd8jy 3 ปีที่แล้ว

    ጋሞ ማለት ስርግ ማለት ነው እባክሽ ትርጉሙ ካላውቅሽ እንቺ በመስለሽ እተርጉሚ ትክክል እይደለም።

  • @slamsisay
    @slamsisay 2 ปีที่แล้ว

    አይ ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @samyy3559
    @samyy3559 3 ปีที่แล้ว +2

    Bmulu wesht new yemtnager tekur slehone lmnawe new yasgonbsat

  • @neymarmessi7022
    @neymarmessi7022 3 ปีที่แล้ว

    Asylum ye milewen enkan malet yalchalesh endet gobez englizena tenagari nesh 😃

  • @allaboutkhabylame4078
    @allaboutkhabylame4078 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ተበጠረቅሽ
    አንደኛ ነገር ማን ከጥቁር ጋር ማን ተልከስከሺ አለ?
    ሁለተኛ ብዙ አሙት ኢሮፕ ተቀምጥሽ Norway ለማለት ኑርዬ ትያለሽ
    ሌላው ግሪኮች በምንም መንገድ ልጅ ውለጂ ልጅ አይቀሙም ።ምናልባት ሚወስዱት የ አይምሮ ችግር ካለበሽ ብቻ ነው ያውም ምንአልባት!

  • @lisaxqdp998hirut4
    @lisaxqdp998hirut4 3 ปีที่แล้ว

    yswden mengest des yeml new hegechewm des yelele u sew ekul new menorew semayvley lemur wefoech ena ergeboechm yemgeblu amelk yerdelen swdenoechenena mengestachewn

  • @hlewayley5007
    @hlewayley5007 3 ปีที่แล้ว

    እረ ተይ እኛ እዛነን ግንያልሆነ አታውሪ በጭራሽ አይወስዶም

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 ปีที่แล้ว

    ግሪክ ከወደደችን ከግብፅ ጋር ሁና ልገለብጠን ለምን አለች

  • @tijtastyfood6025
    @tijtastyfood6025 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ ጋሞ ሰርግ ነወ አናቱ ልጂም አይወሰዱም ተሳስተሻል አኞ አዛ ነን

  • @በህሪያራዲ
    @በህሪያራዲ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጃግናነሽ

  • @adanechdechasa7126
    @adanechdechasa7126 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ግራክዎቹ መልካም ናቸው

  • @jesusking7000
    @jesusking7000 3 ปีที่แล้ว

    Tarik new sdet endim tenkerateh layalfln sdet aynu ytfa

  • @samyy3559
    @samyy3559 3 ปีที่แล้ว

    Sweden is a wealthy nation have a social services

  • @ሂዊየቅዱስገብርኤልልጅ
    @ሂዊየቅዱስገብርኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    እስኪ በጀመሪያ አስተካክለሽ ኖርዌይ፣ስቶክሆልም በይ ኖርዬ፣ስቶኮል አይባልም የኛ እንግሊዘኛ አዋቂ ቀዳዳ ጉራ ብቻ

    • @kedist1978
      @kedist1978 3 ปีที่แล้ว +3

      ምኑ ነው ጉራው ? የእንግሊዝኛ ፈተና አይደለም የቀረበችው። ታሪክዋን ለመናገር እንጂ። ሰው በማዋረድ አዋቂ አንድትባዪ ይሆን የምትሰሰድቢያተ ? የትንሽ ሰውነትሽን ነው ያሳየሽው ! I wish you just shut up and say nothing instead of trying to belittle the lady .

    • @mekdidan8982
      @mekdidan8982 3 ปีที่แล้ว +1

      ካልተመቼሽ አለመስማት ስትቺ ምን አሰደበሽ ??
      የኔ እህት እንግሊዘኛ መናገር የእዉቀት መለኪያ አይደለም እሺ!!
      ተጨማሪ ሌላ ነገር ደግሞ ስምሽን ቀይሪ ቅዱስ ገብርኤል አባትሽ ተሳደቡ አይልም።።

  • @AmsalMulu
    @AmsalMulu 2 หลายเดือนก่อน

    Norwiye hhh😅😅😅

  • @bekelutesfa6124
    @bekelutesfa6124 3 ปีที่แล้ว

    Weshetam be december Sweden kebet wetchi endet yekemetal kebatari beberedo gize Swedenegna gobeze kehonshe asaylem malet akateshe enkwan bewerat be ametatem bedenb lemenager yaktal lejotche nstchewe melmed yemitchelut be mulu yemtaeeriwe weshet newe degmo zelzala mestikashen aweteteshe awri serat yeleshem.

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 3 ปีที่แล้ว +6

    Turkey my favorite country 🇹🇷🇹🇷

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህት ሰደት ከባድ ነው ጠንካራ ሴት ነሸ

  • @hassetgabre9411
    @hassetgabre9411 3 ปีที่แล้ว +1

    Ene yamjemrya lijen yaweldekut Greek naw yal tedar lij yewsedalu yaleshew weshat naw atezabreki

  • @mekdestayemekdestaye6564
    @mekdestayemekdestaye6564 3 ปีที่แล้ว

    Ewnat nawe beyalnebat ega European metbken egzabher nawe

  • @almazbenti5160
    @almazbenti5160 3 ปีที่แล้ว +1

    ስትናገ አንድ በአንድ ነው በሃሳብ ሄድኩ ከሳ ጋር መጨረሻ ምን ይሆን🤔

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 3 ปีที่แล้ว +12

    አቤት !!! የሐበሻ ሴቶች ስትባሉ አላማችሁን እየሳታችሁ በሄዳችሁበት የስደት ሀገር ከምድረ ዝንጀሮ ጋር መግማማት ትወዳላችሁ ቱፍ

    • @rachel-f8f
      @rachel-f8f 3 ปีที่แล้ว +19

      አይባልም አኛ ባልነው ሳይሆን እግዚሀብሔር ነው

    • @peaceselam4562
      @peaceselam4562 3 ปีที่แล้ว +11

      Mechiem ke habesha bal yishalal🤣😅

    • @beemnetbayeh5756
      @beemnetbayeh5756 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @muktardawud870
      @muktardawud870 3 ปีที่แล้ว +1

      Awredun beyehdnebet
      Sudan
      Pakistan
      Afganistan
      Gambya
      Nigerya
      Gana
      Moroko
      Kurd
      Kameron
      Yemaygebubet yelem
      Yewech zega new Bale
      Yelalu sew eko yetshale neger Leshwedew yechelaal kegna yanese meygebut awarajoch

    • @የሳሪስልጅ
      @የሳሪስልጅ 3 ปีที่แล้ว +16

      አንተ ወይም አንቺ እራሱ የዝንጀሮ አስተሳሰብ ነው ያለሽ ያለህ ሰው አይናቅም ሚያስንቅህ እንደዚ እንደዝንጀሮ ስታስብ ነው

  • @betty.n5218
    @betty.n5218 3 ปีที่แล้ว

    Seytan yehonech setyo

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
    @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 3 ปีที่แล้ว +4

    ግሪክ ያላችሁ ከቱርክ ወደ ግሪክ ጉዞ እያስብኩኝ ነው ንገሩኝ ምንገድ እንዴት ነው 🙌

    • @hana.t12345
      @hana.t12345 3 ปีที่แล้ว

      Selam enay greek lemenor kebad newe
      neger gene wede lela hager lemeshegager kehone yehe lela neger newe .

  • @TT-zb9fj
    @TT-zb9fj 3 ปีที่แล้ว +4

    ይቺ ሴትዬ የ ዛሬ ስዎስት አመት ሬድዬን ላይ አቅርበዋት ነበር የ ምትናገረው ነገር አብዛኛው ውሸት ነው ዝም ብላ ሚዲያ ስላገኘች ነው የምትቀበጣጥረው በመጀመሪያ ደረጃ ሰው ከ ሀገሩ መውጣት ያለበት በህጋዊ መንገድነውካልሆነ እራስን ለ አደጋ ማጋለጥ መሆኑን መጀንዘብ አለበት ።

  • @samyy3559
    @samyy3559 3 ปีที่แล้ว +2

    Weshet