ልዩ የሆነ ካሮት ኬክ, How to make carrot cake.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • 2 ኩባያ ነጭ ዱቄት
    3 እንቁላል
    1 ኩባያ ሱካር
    1 ኩባያ ወተት
    1 ኩባያ ዘይት
    ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓዉደር
    ግማሽ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ
    ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨዉ
    1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ቀረፋ
    ግማሽ የሻይ ማንኪያ ደረቅ የተፈጨ ዝንጅብል
    1 የሾርባ ማንኪያ ቫኔላ

ความคิดเห็น • 26