Arada daily news:የኢራን መብረቅ ወረደ ኔታኒያሁ አምልጡ አሉ! አንድ ሩሲያን ለመግጠም 4 ሚልዮን ጦር ተጠራ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024
  • ሁለተኛው ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን፡፡ youtube.com/@a...
    Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

ความคิดเห็น • 25

  • @BodruSultan
    @BodruSultan ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለኢራን እና ለሂዝቦለ❤❤❤❤

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እስራኤልና አጋሮቿ በቅርቡ ይጠፋሉ ኢንሻአላህ።

  • @አላሁአክበር-ኈ3ኈ
    @አላሁአክበር-ኈ3ኈ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    🇪🇹✌️🇵🇸🇪🇹✌️🇵🇸🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪💪💪💪💪🤲🤲🤲🤲🤲🤲ወላሂ ገና ምን አያችሁ ገና ፍልስጤም ነጣ ተወጣለች ኢንሻአላህ لبيك يا اقصى لبيك يا فلسطين لبيك يا غزه

  • @FatoumaMohammed-v9h
    @FatoumaMohammed-v9h 53 นาทีที่ผ่านมา +1

    🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @Humed.MohammedAbdella-m6h
    @Humed.MohammedAbdella-m6h 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላምልሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤!?

  • @አደምኡመር-ጸ4ፐ
    @አደምኡመር-ጸ4ፐ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሂዝቡላህ😍❤🙏

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
    @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሰይጣን መልእክተኛዋ እስራኤል ትጠፋለች

  • @MulugetaAsefa-s6o
    @MulugetaAsefa-s6o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዩኪሬን ጉዷ ፈላ😂
    ድል ለሩሲያ🇷🇺🇷🇺🇷🇺
    ፍትህ ለፓላስታይን
    (ፊሊስጥን)

  • @TeacherAlemayew
    @TeacherAlemayew ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It is good news, but itshoud ne true!

  • @MukeRadi
    @MukeRadi ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘለን ውስክ ለምንድነው ማያርፉት?

  • @saved1580
    @saved1580 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማቴዎስ 24
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ኢየሱስም ከመቅደስ ወጥቶ ሄደ፥ ደቀ መዛሙርቱም የመቅደሱን ግንቦች ሊያሳዩት ቀረቡ።
    ² እርሱ ግን መልሶ፦ ይህን ሁሉ ታያላችሁን? እውነት እላችኋለሁ፥ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ በዚህ አይቀርም አላቸው።
    ³ እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው፦ ንገረን፥ ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድር ነው? አሉት።
    ⁴ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ።
    ⁵ ብዙዎች፦ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ።
    ⁶ ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።
    ⁷ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤
    ⁸ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።
    ⁹ በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል ይገድሉአችሁማል፥ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።
    ¹⁰ በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤
    ¹¹ ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤
    ¹² ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች።
    ¹³ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
    ¹⁴ ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።
    ¹⁵ እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፥
    ¹⁶ በዚያን ጊዜ በይሁዳ ያሉት ወደ ተራራዎች ይሽሹ፥
    ¹⁷ በሰገነትም ያለ በቤቱ ያለውን ሊወስድ አይውረድ፥
    ¹⁸ በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ።
    ¹⁹ በዚያችም ወራት ለርጉዞችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው።
    ²⁰ ነገር ግን ሽሽታችሁ በክረምት ወይም በሰንበት እንዳይሆን ጸልዩ፤
    ²¹ በዚያን ጊዜ ከዓለም መጀመሪያ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ያልሆነ እንግዲህም ከቶ የማይሆን ታላቅ መከራ ይሆናልና።
    ²² እነዚያ ቀኖችስ ባያጥሩ ሥጋ የለበሰ ሁሉ ባልዳነም ነበር፤ ነገር ግን እነዚያ ቀኖች ስለ ተመረጡት ሰዎች ያጥራሉ።
    ²³ በዚያን ጊዜ ማንም፦ እነሆ፥ ክርስቶስ ከዚህ አለ ወይም፦ ከዚያ አለ ቢላችሁ አትመኑ፤
    ²⁴ ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።
    ²⁵ እነሆ፥ አስቀድሜ ነገርኋችሁ።
    ²⁶ እንግዲህ፦ እነሆ፥ በበረሀ ነው ቢሉአችሁ፥ አትውጡ፤ እነሆ፥ በእልፍኝ ነው ቢሉአችሁ፥ አትመኑ፤
    ²⁷ መብረቅ ከምሥራቅ ወጥቶ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ፥ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና፤
    ²⁸ በድን ወዳለበት በዚያ አሞራዎች ይሰበሰባሉ።

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለእስራኤል ባህርኃይል Miss call ተደርጎለታል እንጂ ቀለም ከመላጥ ያለፈ ከባድ አደጋ አልደረሰም 😂

  • @esabellalala
    @esabellalala 46 นาทีที่ผ่านมา

    አረ ወሸከቴ

  • @gabazMounten
    @gabazMounten 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሪፍናው ግን ዜነ አትድገም

  • @rakebbahran8895
    @rakebbahran8895 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንደ አንተ ዘገባ ቢሆን እስከ ዛሬ እስራኤል የምትባል ሀገር እስከ አሁን ሙሉ ለሙሉ ወድማ ነበር!ወንድሜ ከቻልክ ዜናዎችህን ሚዛናዊ ብታደርግ ጥሩ ይመስለኛ

  • @gutusaba8050
    @gutusaba8050 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Putin is lion 😂

  • @wasihuntechane
    @wasihuntechane 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዜና አትድገም!!! ሌላው ሁሉ በጣም ጥሩ ነው❤

  • @AminatAhmed-nn9um
    @AminatAhmed-nn9um 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ,🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂

  • @MuhamedOmer-kn4pw
    @MuhamedOmer-kn4pw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😢😮😅😊

  • @konjtJESUS
    @konjtJESUS 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ✝️📖eyesus YADENLE 🙏🇮🇱🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏💞💞💞📖🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🦁🦁🛐🛐🛐🛐🛐🤲🤲😭🥰

  • @yasinnuru9483
    @yasinnuru9483 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂 ያንተሰ ይለያል

  • @BeleteCherenet
    @BeleteCherenet 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    4 ሚሊየን ወታደር ከአለም ጋር ነዉ እንዴ የምትዋጋዉ ፑቲንም አላለ ከአሜሪካ እና ከአዉሮፖ ጋር ብቻዉን እየተዋጋ 😂

    • @TadesseSeid-o6r
      @TadesseSeid-o6r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኬኬኬኬ አላለም