Ethiopia - ጃዋር መልሶ ተነሳበት! | ለማ መገርሳ የቋጠሩት አልፈታ ብሏል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 268

  • @lijebelo-ni8rc8vc3i
    @lijebelo-ni8rc8vc3i 2 ปีที่แล้ว +24

    ሆን ተብሎ የተጠነሰሰ ሴራ እንዳለ ያስታውቃል
    ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ ፈጣሪ መልካም ነገርን ያደርጋል🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samsongetachew3736
    @samsongetachew3736 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia Will Win.

  • @aeideatube
    @aeideatube 2 ปีที่แล้ว +25

    እሰቲ ኢትዮጵያን የምትወዱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👍👍👍👍👍 አትለፉኝ

    • @penguins358
      @penguins358 2 ปีที่แล้ว

      TGELBEX

    • @giraffe.21
      @giraffe.21 2 ปีที่แล้ว

      እኛ ብለን ሳይሆን ነዋሪዎቿ ይወስኑታል

    • @giraffe.21
      @giraffe.21 2 ปีที่แล้ว

      @@penguins358 ጋላ አገር ምን መሆኑ መች ያውቃል

    • @sewkefuegezabehermelkam7878
      @sewkefuegezabehermelkam7878 2 ปีที่แล้ว

      @@penguins358 balge chela amlaki

  • @westnw3979
    @westnw3979 2 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም የናፈቀው ላይክ

  • @yeshialmyeshialm2003
    @yeshialmyeshialm2003 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @weloyewatube
    @weloyewatube 2 ปีที่แล้ว +15

    መቸ ነው የወለጋ ደም መፍሰስ የሚቆመው😭😭😭😭😭

    • @tube9316
      @tube9316 2 ปีที่แล้ว

      የአማራህዝብ በየቦታውሥቃይ ወለጋ መቸኘው የሚነጋው ደምሪኝ ውደ😍

    • @weloyewatube
      @weloyewatube 2 ปีที่แล้ว

      @@tube9316 እሽ

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 2 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ አስባት ሁሉን ቻይ ነክ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️😥😥😥😥😥😥😥

    • @tube9316
      @tube9316 2 ปีที่แล้ว

      ዜድ ደምሪኝ በቅንነት

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 ปีที่แล้ว +19

    ፍትህ ፍትህ ለወለጋወች ፍትህ

    • @snr9054
      @snr9054 2 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢

    • @weloyewatube
      @weloyewatube 2 ปีที่แล้ว

      እክራም በተሰብ አርጊኝ ጅንታ ካሎሽ

    • @ሀያትመሀመድ-ዸ4ኘ
      @ሀያትመሀመድ-ዸ4ኘ 2 ปีที่แล้ว

      @@weloyewatube የጁንታ ሚስት ነች

    • @weloyewatube
      @weloyewatube 2 ปีที่แล้ว

      @@ሀያትመሀመድ-ዸ4ኘ ቅርብኝ

  • @islamicvideos5565
    @islamicvideos5565 2 ปีที่แล้ว

    አርዕስትህ ያስጠላል የተለየ ጥላቻ አለህ

  • @tenayenedaw8167
    @tenayenedaw8167 2 ปีที่แล้ว +15

    ይኤ ነብስ በላ ቀኝ እጁ ሸኔ ተነካብኝ ነው የሚለው ገዳይ ደም መጣጭ ፈጣሪ ያጥፋቹ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

    • @tenzil8704
      @tenzil8704 2 ปีที่แล้ว

      Be endanta aynet dedab sew new engedi selam mimataw tatbo cheka negar nek 😒

  • @topman7504
    @topman7504 2 ปีที่แล้ว

    ጄዌ የነብስ አባቶቿ ህወሓት የቀብር ስነስራታቸውን ማየት ጨንቆት ነው አአአአ አብቹ መልሰህ አስገባና ገርፈህ አስወጣልን please

  • @mitenage4178
    @mitenage4178 2 ปีที่แล้ว +13

    የምንአባቱ ድርድር ነው ከማንም ሠውበላ ጋር

  • @abrhammelesse6089
    @abrhammelesse6089 2 ปีที่แล้ว +10

    ዕብድ ይሻለዋል እንጂ አይድንም፣

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +3

    Jawar and getachew Reda the same boole sheets.

  • @abdiali6475
    @abdiali6475 2 ปีที่แล้ว +2

    we need peace for all Ethiopian

  • @yaxyeyabaash7836
    @yaxyeyabaash7836 2 ปีที่แล้ว +3

    ድርድሩ ከጅዋርና ከሽመልስ ጋረነው

  • @aemeromedia
    @aemeromedia 2 ปีที่แล้ว

    cool info!
    💪

  • @abdunurye5999
    @abdunurye5999 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ትልቁ በሽታ ጀዋርነው ጀዋር እያለ ሃገራችን ሠላም አትሆንም የተንኮል አባት ጀዋር አላህ አላህ አላህ የዙርበት

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ
    @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ 2 ปีที่แล้ว

    እነሥ. ናቸው. ያደራጂት. ማን. አመጣው. አሥመሣይ. ህዚቢ. እያለቀ. ደሥታው ነው. የገለፀው. ማነው. ያደረገው. ፍትህ. ለወገን. ፍትህ. ሥልጣን. ካለቀ ቃቺሁ. ኢትጰ. ሠላም. አታገይም. ሥልጣን. እናተ. ትምህርት. እናተ. ፍትህ. መንግሥት ካለ. ፍትህ. ፍትህ. አማራ. እየተጨፈጨፈ. እየታሠረ ነው. ፍትህ. ፍትህህህለሀገራ።

  • @zaharaayele8435
    @zaharaayele8435 2 ปีที่แล้ว

    የወያኔ ፈረስ ባንዳ አሁን ተነሱ አላህ በላያውድብህ ጀዋርና ኦነግ ቬኔ

  • @martatilahun8459
    @martatilahun8459 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊው ለዚ ያንሳል

  • @mulugetalemma2116
    @mulugetalemma2116 2 ปีที่แล้ว

    ዳውድ ኢብሳ ''ማንን ማ ትጥቅ ያስፈታል '' ባሉበት ሰአት መንግሥት አንድ መፍትሔ ቢሰጥ ኖሮ መልካም ይሆን ነበር። የኛ ነገር የአይጥና ድመት ጨዋታ ሆኗል።

  • @tesfahunayalew1770
    @tesfahunayalew1770 2 ปีที่แล้ว +2

    የፖለቲካ ክፍሉማ ሽመልስ ለማ አብይናቸው አብይ ፈቀደ ለማአስገባ መጨረሻው ግን ሁሉም ጠፊናቸው

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 2 ปีที่แล้ว +12

    መንግስት አውን በኦነግ ላይ እርምጃ መወሰድ አለበት ካልወነ ችግር አለ ማለት አራት ነጥብ

    • @fetiyadrsha2152
      @fetiyadrsha2152 2 ปีที่แล้ว

      ኦሮሚያ ን አገር እናረጋለንነዉ የምሉት

    • @shunkuluullee6915
      @shunkuluullee6915 2 ปีที่แล้ว

      Akim yitehikal, Pp

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዝባ በለው

  • @samsongetachew3736
    @samsongetachew3736 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ።

  • @sewkefuegezabehermelkam7878
    @sewkefuegezabehermelkam7878 2 ปีที่แล้ว +1

    Ohhh geta eyesus Ethiopians asebat derselen Selam nafikonal yene abet cheru medehanialem

  • @TM-zo5mz
    @TM-zo5mz 2 ปีที่แล้ว

    ጅሀድና በርገር

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว

    የምታመልከው ብልፅግና ነው ዘራፊው ነፍሴ ስጋህ ይዘረፍና

  • @Preachloveunity1990
    @Preachloveunity1990 2 ปีที่แล้ว +2

    New strategy is loading 😎 but its known issue 100%.

  • @tizitagetaneh3464
    @tizitagetaneh3464 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ግን ለማ ዳውድ እና ኦፌኬ አብረው እየሰሩ እንደሆነ ነው ምረዳው::

  • @martatilahun8459
    @martatilahun8459 2 ปีที่แล้ว

    የጀዋር ነው

  • @zarfizizi2260
    @zarfizizi2260 2 ปีที่แล้ว

    አይ ጃዋር እውነትህን ነው

  • @jemaladinew3144
    @jemaladinew3144 2 ปีที่แล้ว +1

    የበላከው ይመልስ።መቼም ቢሆን ሰላም ይሻል።ሸኔ ከማን አንሼ ነው ብሎ ነው ጥቃቱ ያበዛው ይህ መታወቅ አለበት

  • @zakeyamm1209
    @zakeyamm1209 2 ปีที่แล้ว

    WBOKO ❤ 💚 ♥ ❤ 💚 ♥ SHANNEEKO

  • @አባኮስትር
    @አባኮስትር 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢሔ ቱልቱላ ደና ተረጋግቶ ሰላም አግኝተን ነበር ወፈፌ

  • @jemalsaid6026
    @jemalsaid6026 2 ปีที่แล้ว

    እና ጁዋር ራሰቸው መደራደር ፈልገው ሰይሆን አይቀርም አንድ እይደሉም መላት አይቻልም

  • @aberangusse1669
    @aberangusse1669 2 ปีที่แล้ว +7

    ከ3ሽህ በላይ የሚቆጠር አማራ ሲሞት ዝም ያለው ሰውየ ኦነግ ሲነካ አለቃቀሰ ያሳዝናል

  • @sarakhan1061
    @sarakhan1061 2 ปีที่แล้ว

    ዐይ ጀዋር ተነጋግረው ዕኮነዉ የሚስሩ ከጠላቶቻችን ጋር ግን ግድ የለም የዒትዮጵያ ዐምላክ ዋጋሕን ይስጥሀል ስልጣን ላይ ያለው ዝም ብላችሁ የስዉ ድም ዕንደነጁንታውች ይቅብረሀል

  • @addisalem5455
    @addisalem5455 2 ปีที่แล้ว

    ጅዋር በተገኘው ቦታ ዋጋውን ነው ማግኘት የነበረበት በሱ ምክንያት ላስጨፈጨፍቸው

  • @ኢትዮጵያሰላም
    @ኢትዮጵያሰላም 2 ปีที่แล้ว

    መልሶይታሰራልሐ

  • @sollymimi8503
    @sollymimi8503 2 ปีที่แล้ว +4

    JEWAR INDEGENA JAIL NEFKOAL MESELEGN

  • @christianeshale2147
    @christianeshale2147 2 ปีที่แล้ว +2

    ጄዌ ጅዋጅዌ መጫወቱን መቼ ነው የሚያቆመመው?

  • @Ahmu7
    @Ahmu7 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር😍

  • @الحمدلله-و2ص3ث
    @الحمدلله-و2ص3ث 2 ปีที่แล้ว

    ጁሀር አማራ ላይ ያለውን ጥላቻ ያወኩት ሙዝቀኛው ማድንጎ አፈወርቅ እንደምተ ትንፍሽ አላለም ምክንያቱም አማራ ስለሆነ የኦሮሙ ሙዚቀኛ ሲመት ግን ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል

  • @samimamo5469
    @samimamo5469 2 ปีที่แล้ว

    የንፁህ ህዝብ ደም መፍሰስ ይቁም በዘራቸው ምክንያት እሚታረዱ ህፃናት ሂዎት ይቁም።

  • @Addisnegeri
    @Addisnegeri 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዝባ ጋዜጠኛ

  • @seifutadesse432
    @seifutadesse432 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ አቶ ጀዋር ዘገባ ስታቀርብ ከ ርእሱ ጀምሮ በጥላቻ እንደተሞላህ ያስታውቃል፣ እሱን አስተካክል በተደጋጋሚ የታዘብኩህ። የ ጀዋር ነገሮች በሰላም ለመፍታት ሞክሩ ብዙ ሰው በዚህ ጦርነት ምክንያት እየሞተ እየተሰደደ ነው እና ይሄ ምኑ ነው ጀዋርን አጥላልተህ ዘገባህን የምሰራው? በጥላቻ መታወርህን ያሳይብሀል

  • @osmanabdu3257
    @osmanabdu3257 2 ปีที่แล้ว +1

    ያልፋል ጽናት ብቻ

  • @endrisfujitec1158
    @endrisfujitec1158 2 ปีที่แล้ว +1

    እነ ሽመልስ ጋር ነው ድርድሩ

  • @jjjdjrjddd9268
    @jjjdjrjddd9268 2 ปีที่แล้ว

    አላማዉን አታቀዉም አይደለ ትንሽ ቆይቶ ይገባሃል ያለዛ ይገባልሃል ሴኬን በል ብቻ

  • @martatilahun8459
    @martatilahun8459 2 ปีที่แล้ว

    ኤፌኮ ልክ ነው ከዚ አይወጣም

  • @Samuel-sk2rp
    @Samuel-sk2rp 2 ปีที่แล้ว +1

    ጃዋር
    የትኞቹ ዜጎች ነው የምታወራው😁😁😁
    ንፁሐን አማራ በል
    የአማራ ደም ሰለምተሸፋፍኑ እግዚአብሔር ይቅጣችሁ
    ❤❤❤

  • @Fano775
    @Fano775 ปีที่แล้ว

    ችግሩ እንተው ናችሁ በየቀኑ ጀዋር ጀዋር እያላችሁ የምታነግሱት ለምን እንዲህ እንደምትሸመግል አይገባኝም ዘረ አስተውሉ

  • @melkamum
    @melkamum 2 ปีที่แล้ว +10

    ረባሹን የተወሰነ መቆንጠጥ አስፈላጊ ነው፣ ሁሉንም እሽሩሩ ማለት አገር ያፈርሳል!

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዋር ተሳስቷል መግስት እና ሽፍታ እዴት ይደራደራሉ

  • @danboy2425
    @danboy2425 2 ปีที่แล้ว

    ጃዋር የተባለ ጀዝባ ካልታሰረ መቼም ሰላም ኣይሰጠንም

  • @nahomtadaly2066
    @nahomtadaly2066 2 ปีที่แล้ว +5

    እሱ ራሱ ሎኩሶ ይሆናል

  • @buchucoffe5617
    @buchucoffe5617 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ተነስቶ አማራን እየጨፈጨፈ የስልጣን መደራደሪያ አደረገው

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀዋር ሜንጫው አራጅ ነው

    • @Fanoleandenet82525
      @Fanoleandenet82525 2 ปีที่แล้ว

      አዎን 😧 ተከታዮቹም ወንበዴዎች የሱ ቢጤ ናቸው:: 😧

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 2 ปีที่แล้ว

    እስከዛሬ ያሁሉ ንፁህ ሲያልቅ ድምፁ የት ነበር ለምድነው የሚዋጉት መደራደሪያ ሀሳብ አላቸው ሸኔ ገበሬን ደሀ አማራን መግደል ነው

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 ปีที่แล้ว

    ኢትዩጵያ በአስቸኳይ ከዘር ፖለቲካ ሙውጣት ካልቻለች በዘረኛ ፖለቲከኞች መፉረስዋ ከወዲሁ ይታያል 5 አመት ከመገዳደልና ከጭቅጭቅ ውጭ የመጣ ለውጥ የለም ፉትህ ለሰላማዊ ህዝብ በወለጋ ጫካ ለተደበቀው ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ

  • @mdrima6548
    @mdrima6548 2 ปีที่แล้ว

    ♥️🇪🇹😭🇪🇹♥️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @biranebirane2192
    @biranebirane2192 2 ปีที่แล้ว

    Slamslam🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 2 ปีที่แล้ว

    መልሶ እስር ቤት መወርወር ነው!

  • @zemanwgu6734
    @zemanwgu6734 2 ปีที่แล้ว +2

    የፖለቲካና መሪዎቹ እነጆሀር ናቸው

    • @nadug4601
      @nadug4601 2 ปีที่แล้ว

      ቀፎ ብቻ ኦሮምያ ሰላም ከልሆነ ሰላም ይኖራል ማለት ዘበት ነዉ ፡ ነገሩ ወሬን አሳምሮ እንደማዉራት ቀላል ይሆናል?

  • @geez2115
    @geez2115 2 ปีที่แล้ว +9

    አትኑርም ትኑርም ብትሉ እስዋ ትኖራለች የአለም ሁሉ flight ወደ ቅድስቲትዋ ሀገር ይሆናል ሰዎች በወረፉ የሚገቡብዋት ሀገር ትሆናለች ማንም አይሽረውም በዚች ሀገር ማንም ማንንም በክፉ አያይም ልክ እንደ እህትና ወንድም እንደ አንድ ቤተሰብ ይተያያል በእንጦጦ ተራራ ላይም ሰው ይተማል አምላክንም ያመሰግናል በአንድነት የትንሳኤውን መና ይመገባሉ የትንሳኤ ቀን ያኔ ይሆናል🙏

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 2 ปีที่แล้ว +2

    በሽህ የሚቆጠሩ፤ህጻናትና እርጉዞች፤ሲታረዱ ጃዋር የት ነበር፤ ኦነግ ሽኔ ለሚያካሂደው ጭፍጨፋ ጃዋር ዋናው አቀናባሪና ተጠያቂ ለመሆኑ ከዚህ በላይ ማስረጃ የለም፤ስለዚህ ጃዋር በአስቸኳይ ታስሮ ለፍርድ እንዲቀርብና በሞት እንዲቀጣ እንጠይቃለን፤

  • @solomontefera4755
    @solomontefera4755 2 ปีที่แล้ว

    ጀዋር ከአኔ ጋር እንደራ እሚል ይመስላል ጃልመሮ ይወክለም ባይታወቅ? ኦቦ ለማ ግን ምን ይላሉ?

  • @fardosmubarek2010
    @fardosmubarek2010 2 ปีที่แล้ว +1

    Jawar yemilew oromiyam selam tifeligalech new enante zm blachu sew atitlu

  • @rommana5004
    @rommana5004 2 ปีที่แล้ว +1

    ነገር ማቀጣጠልእንጅ መቀዝቀዝ የለም ወረኞች

    • @amanueleyasu7777
      @amanueleyasu7777 2 ปีที่แล้ว

      Mnw ኦነግ ሲነካ አመመህ ዘረኛ ጭፍን

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 2 ปีที่แล้ว +4

    የኦነግ ሸኔ ፖለቲካ የእንስሳ ፖለቲካ ነው😂ሰው እንዴት ነው ከእንስሳ ጋር የሚደራደረው😂😂

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 ปีที่แล้ว +5

    ከማጋ ነው የምንደራደርው ከሸኔ ጋ ነው እዛው በድሮን ዱቄት ማርግ ነው እንጅ ጁዋር የሚባል ከብት መቼም ልብ የለውም ባዶ ቅጭላት አንተ ነህ ይሄ ሁሉ ስራ

    • @koodee2018
      @koodee2018 2 ปีที่แล้ว

      Yenaqut yiwersal quc beleh mayet new

    • @annamariaanna5322
      @annamariaanna5322 2 ปีที่แล้ว

      @@koodee2018 ኧረ እኘዚህ የሐገር ሰላም የሚነሱ ምን አለ ከሐገራቺን ድራሻቸዉ ቢጠፋ እነሱ ማን ድፍረት ሰጣቸዉኧረ አብቹ ህዝቤ የሰላም እረፍት ያግኝ አጥፋልን የኢትዮጵያ ሰዉ ደግና ይቅርታን የሚወድ ነዉ ወያኔ ግን እያሳሰቀ ይበላሐል አብቹ ፍጠን እባክህአትመን እነሱን በፍፁም ጌታ ያስባት ሐገሬን ለዘላለም ትኑሮ

    • @annamariaanna5322
      @annamariaanna5322 2 ปีที่แล้ว

      ጀዋር ክፉ ቁጪ ያልክበት ክፉ ሰትናገር ጉሮሮህን ይዝጋዉ ጌታ እንዳስጠላቺሁኝ ሐገር ከሐጂዎቺ ናቺዉ ሐገሩን የማይወድ ማንንም አይወድም ለራሲ ብቻ ልኑር ነዉ የሚለዉ

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 2 ปีที่แล้ว

    ሽመልስ አብዲሳ ፣ ራሱ ጃዋር ፣ ለማ መገርሳ ተደራዳሪ ሆነው ይቀርባሏ ምን ችግር አለው?

  • @andyaraya2610
    @andyaraya2610 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ጥርጥር ካላችሁኝ የሸኔ መሪ ኦፌኮ እና ጃዋር ይመስሉኛል

  • @habtaም
    @habtaም 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀዋር መቸ ተሽሎት ነው የሚነሳበት ማስመሰል ነበር የያዘው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @nardiethio2255
    @nardiethio2255 2 ปีที่แล้ว

    ጀዋር ገዳይ ነው።

  • @RasEthiopia
    @RasEthiopia 2 ปีที่แล้ว

    እርእሱ ተገቢ አይደለም

  • @aidatewolde8331
    @aidatewolde8331 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዋር እረ እፍረትን. እወቅ ያ ሁሉ የአማራ ዘር በሸኔ ሲታረዱ ፌስ ቡክህ የት ነበር

  • @semerethiotube7541
    @semerethiotube7541 2 ปีที่แล้ว +1

    አባ ጁሐር ሜንጫው ተነሳበት የታባቱ ነበር ወለጋ ላይ ንፁሐነ ሲታረዱ የሔ አራጅ የአራጅ ዘር

  • @zektekl905
    @zektekl905 2 ปีที่แล้ว +1

    ሆ ለደቂቃ እንኳን ደስተኛ አንሆንም ያ ሆደልን ስንል እነዚ አህያ መሰሎች ይነሳሉ ኤጭ

    • @zektekl905
      @zektekl905 2 ปีที่แล้ว +1

      አሁንስ በዛ አቦ ማንም አህያ እየተነሳ እጁን መፍቻማ አንሆንም

  • @stevey.a.8746
    @stevey.a.8746 2 ปีที่แล้ว

    ጁዋር የጌችን ካራክተር መተወኑ ይሆን? ጊዜ ይፈተዋል::

  • @asiyaadam8771
    @asiyaadam8771 2 ปีที่แล้ว

    አማራን ሲያርዱ ዝም አሁን በድሮን ተመጣን አያዋጣም ሸኔ ለማነም ጥቅም ለለዉም ተላላኪነዉ መጥፋት አለበት

  • @michaelkebede9204
    @michaelkebede9204 2 ปีที่แล้ว

    ጀዋር እና መራራ ሸኔን እራሳቸው ካልመሩት በቀር ደጋግመው ስለዚህ ድርጅት ምን አስጮኻቸው።ምክንያቱም በዚህ ፅንፈኛ ድርጅት ህፃናት እና ሴቶች ሳይቀሩ በግፍ ሲጨፈጨፍ ምንም አይተነፍሱም።ነገር ግን ይህን ግፈኛ ድርጅት ለማትረፍ ተፍተፍ ሲሉ ማየታችን እነዚህ ሠዎች ምን እየሆኑ ነው የሚያስብል ነው።

  • @danielgirma2766
    @danielgirma2766 2 ปีที่แล้ว

    ጀዋር አንተ እስከ ዛሬ ሰው እንደ ፍየል ሲታረድ ወለጋ ላይ እንዳላየ ዝም ስትል ነበር ሲመታ መጮህ

  • @user-fc6vg5md6h
    @user-fc6vg5md6h 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲😭🤲😭😭FRE FRE yaallah yaarabi yaallah yaarabi Uuuuuuuffffffffff Uuuuuuuffffffffff FRE FRE

  • @sofiaa4351
    @sofiaa4351 2 ปีที่แล้ว

    ሸኔ ሰተት ብሎ ከተማ እየገባ መንግስት ግን ምንድነው ዝም የሚልበት ሰው ወቶ ካልጮህ መንግስት እርምጃ አይወስድም ማለት ነው

  • @tilahunderajew4226
    @tilahunderajew4226 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምለናተይሁን እዴትአላችሁ ጥላሁን አባላለሁ የሰጠኋችሁሰላምታ ለናተመድረሱን የፎርሜሽን መልስከሰጣችሁኝ አዳንድመረጃወች እንለዋወጥአለን አመሰግናለሁ

  • @Lemicoofficial8250
    @Lemicoofficial8250 2 ปีที่แล้ว

    Alarf kal lk ygebal yemcersha new jwar gragbtotal wenbdiwoch tegaletu temelktu

  • @nojoke7683
    @nojoke7683 2 ปีที่แล้ว

    ጠቅላዩ ጅዋርን በጆንያ ጠቅልሎ ለምን አሰላ ላይ በሩን አይዘጋበትም ?!!ኢትዮጵያና ሁለቱም እፎይ ይሉ ነበር።አይመስላችሁም ?!!!!

  • @mulugetadests8674
    @mulugetadests8674 2 ปีที่แล้ว +3

    እባክህ ወንድሜ ሼኔ የሚባል የለም ሁሉም የአብይ ጦር ነው

  • @showandagneayichew6060
    @showandagneayichew6060 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እስከዛሬ ሸኔ ንፁሀንን ሲጨፈጭፍና ደም ሲያፈስ ጁሀር የት ነበርክ ??? ለዚህ መልስ ካለህ መናገር ትችላለህ ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @healingtube9082
    @healingtube9082 2 ปีที่แล้ว

    That is a good analysis ! Pure Journalism ! I doubt the ignorant people can understand you! People do not have a mind in that country . Only they know how to insult !

  • @melaku6462
    @melaku6462 2 ปีที่แล้ว

    ATO LEMA BA SELAME Italia (Roma) YENORALU BALALUBATE SEME ATATEFU

  • @birkigeleta7023
    @birkigeleta7023 2 ปีที่แล้ว

    He is right it’s Better government has to lessen to him he is always right …

  • @brity2501
    @brity2501 2 ปีที่แล้ว

    ደብተሮች ሆይ ስለኦነግ አናወራም ብላችሁ ተማምላችሁ አልነበረም ታዲያ ምን ነክቷችሁ ነው አሁን ዛር እንደያዘው ሰው የምትለፈልፉት

  • @tgsmic4165
    @tgsmic4165 2 ปีที่แล้ว

    " ባለፉት አራት አመታት ውስጥ በቤኑሻንጉል እና በኦሮሚያ ከባድ የመብት ጥሰቶች የጦር ወንጀሎች ተፈፅመዋል " እዛ ብቻ ?? በዶዘር ሲቀበር የከረመውስ ? ... መርጦ መጮህ የሚል ነገርም ሰምቼአለሁ ልበል?! ... መርጦ መጮህ ይሄ ካልሆነ ምንድነው ታዲያ!

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 2 ปีที่แล้ว

    መንግስ ያስታጠቀው መንግስታዊ አሸባሪ ቡድን ነው ሸኔ በነሽመልስ የሚታገዝ