🤣🤣👉[ደጋግመቹ ስሙት]💥👉ቃል በቃል እማያዳግም መልስ ተሰጠ ሊቀ ሊቃውንት ስሙር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2024
  • #gizemedia #ጊዜሚዲያ
    ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
    #gize_media
    #gize facebook / gizemedia-%e1%8c%8d%e1...
    #gize tiktok www.tiktok.com...

ความคิดเห็น • 87

  • @user-np8hn8ok4i
    @user-np8hn8ok4i 6 หลายเดือนก่อน +56

    እኔ ሰለቴ እግዚአብሔር አምላክ በሰደት ለምንኖር ለሁላችንም ለዛች ለንሳሃ ቀን ያብቃን እግዚአብሔር በመንግሥቱ ያሰበን አንተ ጠብቀን የኔ ጌታ 😥❤🙏

    • @sulamtise
      @sulamtise 6 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን እግዚአብሄር መልካም ነዉ እንደቸርነቱ ያበቃናል

    • @samarr1112
      @samarr1112 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @Kabe-jt1xq
      @Kabe-jt1xq 6 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏❤

    • @haymanotmoges2386
      @haymanotmoges2386 6 หลายเดือนก่อน

      አ ሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ለዛች ክብር ያብቃን

  • @user-sp1ck4dv5z
    @user-sp1ck4dv5z 6 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ስለቴ ሀገሬ ኢትዮጲያን ሰላም ሆና እኔም ለንሰሀ እንድበቃ. ነው ደግሞም እመቤቴ ትረዳኛለች ክብር ለእናት ለድንግል ማርያም

  • @gjghgjg3983
    @gjghgjg3983 6 หลายเดือนก่อน +6

    ወድ ሃገሬችን በስላም ይመልሰን ለንስሃ ያብቃን በእዉነት ቃል ህይወትም ያሰማልን ለመምህራችን❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን ፀጋዉን ያብዛለዎት ሊቀሊቃዉንት በእዉነት አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥልን

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 6 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍሴ ረሰረሰች :: እናት ቤተክርስቲያን ሆይ በአባቶች ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ :: መ/ር ጸጋ ትብዛልዎ❤❤❤

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ይችን ቀን ለሠጠን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @amaremengiste539
    @amaremengiste539 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing! I Thanks To Our GOD.I'm member of Orthodox church!!!

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልል ❤❤❤

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💛❤️

  • @ElsaaGetee-zk7vj
    @ElsaaGetee-zk7vj 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ዕድሜ በፀጋ ሰጥቶ ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30 60 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን ፡፡

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v 6 หลายเดือนก่อน

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @diaykonhabtemaryam
    @diaykonhabtemaryam 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወት የሰማልን

  • @SenayitDamtew
    @SenayitDamtew 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amenn amen amen
    Memher kal hiwot yasmaln
    tsfa mengst semayatn yawrsiln 💚💛❤🙏

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን አስተዋይ ልቦናንን ያድለን ❤❤❤

  • @user-si9ne1pc3e
    @user-si9ne1pc3e 6 หลายเดือนก่อน

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @adeytube2249
    @adeytube2249 6 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ ይህን እግዚአብሔር ነው ስለዚህ እሱ ያከበራቸዉን ማክበር ትዕዛዝ ነው

  • @ClassicPhones-jj2yv
    @ClassicPhones-jj2yv 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤

  • @user-ib4os5fr1c
    @user-ib4os5fr1c 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን እድሜና ጤናውን ያድልህ ❤❤❤

  • @meMefordad-ys3xe
    @meMefordad-ys3xe 6 หลายเดือนก่อน

    የሕይወት ቃል ያሰማልን❤❤❤

  • @arsima4903
    @arsima4903 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ለንሰሀ ያብቃን

  • @user-uc4ul3vv7j
    @user-uc4ul3vv7j 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት ቃለህይወት ያሰማልን መድማችን የሚገርም ትምህርት የሚገርም አገላለጽ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 6 หลายเดือนก่อน +1

    KALE Hiwotin Yasemalen wondimachin 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 6 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንን አሜንን አሜንንን

  • @user-by4jh6vk4h
    @user-by4jh6vk4h 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤Amennnn

  • @DinaYayelech
    @DinaYayelech 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 6 หลายเดือนก่อน

    አሜንን አሜንንን አሜንን

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🇪🇷🙏🇪🇷🙏🇪🇷🙏🇪🇷🙏❤️

  • @benyamgirma2688
    @benyamgirma2688 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kedestwendemu
    @kedestwendemu 6 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN AMEN 🙏🙏🙏

  • @LedeyaLove
    @LedeyaLove 6 หลายเดือนก่อน

    Memirachin kale hiwot yasemali tewahido lezelalem tnges tnur amen❤❤❤

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህዎትን ያሰማልን መምህር

  • @amsalezewdu6601
    @amsalezewdu6601 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ እይወት ያስማልን

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tert teret no more yegezhabher Kal 😂😂😂😂😂😂

  • @amanuallake8255
    @amanuallake8255 6 หลายเดือนก่อน

    Amen kalehiwot yasemalin

  • @sulamtise
    @sulamtise 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @dnglmaryam-cn2ib
    @dnglmaryam-cn2ib 6 หลายเดือนก่อน

    LeAbatchin kalehiwet yasemaln
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ib4os5fr1c
    @user-ib4os5fr1c 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ 1ኛ በቅዱሳን መላአክቶችና በፃድቃኖች የታነፁ ቤተክርስትያን ውስጥ የምንቀበለው ቅዱስ ስጋውና ክቡር ደሙ የቅዱሳኖቹን ሳይሆን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ከእናታችን ከቅድስት እናቱ ከተዋህደው ከሰጋዋ ሰጋ ከደሟ ደም የተዋህደውን ነው የጌታችንን የእየሱስ ክርስቶስ ክቡር ስጋውንና ቅዱስ ደሙን ነው የምንቀበለው 2ኛ መናፍቃኖች ፣ አህዛቦችና ታድሶዎች እንደምትሉት አይደለም ( ቤተክርስትያንን በስጋ አይን ሊመረምራት ለመጡት ውድቀት ነው የሚሆንባችው ለዚህ ነው ቶሎ ብለው የሚኮበልሉት 3ኛ ቅድስት ቤተክርስትያን ለውድ ልጆቻ ይህ ቅዱስ ስጋውና ክቡር ደሙ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ነው ብላ ነው የምትስጠው በፍቅርም ነው የምታስተምረን ለልጆቻ እሺ❤❤❤❤

    • @Abenezer_Sh_Dh
      @Abenezer_Sh_Dh 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅

    • @user-to9vo7gb6i
      @user-to9vo7gb6i 6 หลายเดือนก่อน

      Sile asmat metet debtera mefthe seray yemessaselu ye Diyabilos package betekistyanua ende kirs kemitetibikachew hagerachinin wedehuwama yaskeru mergemoch tinish mabrarya bisetibet

    • @user-to9vo7gb6i
      @user-to9vo7gb6i 6 หลายเดือนก่อน

      Like likawunt atibalu yilal kalu. Manew yihen mareg yseteh? Leleaw And Abat ale Ab Egziabher Kalu Aba atibalu yilal. Andandu melakitin kidusanin abat yilal sijemere yemote abat lihon ayichilm and abat ale ke selassie andu Ab Egziabher!! Be taotat yetemola new 44 tabot ale metsihafu may?

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሕዛቦችሽ መጽሐፍ ቅዱስ የማያውቁ ሁነው ሰው የሚሙት የማሳደቡት አሁን አንተ ወንጌል ታውቃለህ ቃሉ ይፍረድብህ እግዚኦ 😢😢😢😢😢ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሄጀ ማስተዋሻ ይዠ የምረው ቃል ነበር ዛሬ ግን ያ ቀርቶ የሚሰበከው ሰው ነው ትዝታው ዝርፌ በጋሻው ጴንጤዎችን የምሰብኩት 😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @elshadaybelete4577
    @elshadaybelete4577 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-xs4cv7pl6e
    @user-xs4cv7pl6e 6 หลายเดือนก่อน

    Kaleheyoet yasemalen

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 6 หลายเดือนก่อน

    Tebareku 🙏🙏🙏, Aqatelen Iko yihe yeswi ketu 😢😢😢

  • @radetohmygodlmezengeradetj1457
    @radetohmygodlmezengeradetj1457 6 หลายเดือนก่อน +1

    እየ ስሱ የጥፋት ነው የመጣው!!

  • @tewachewahadu
    @tewachewahadu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ስለ እግዚአብሔ ያልተጻፈ አታንብብ፣ አስር ድሪም መላእክት። አቤት እግዚአብሔር ስንቱን ታገሰህ! ነጭ ደም፣ ስንቱን አሳትኸው፣ በአንገትኽ የወፍጮመጅ ይጠብቅሃል

  • @dasoromegiso3636
    @dasoromegiso3636 6 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ የኔ ተዋሂዶች አሁን ማልስ ተሰጠ kkkkkkkkkkበ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መቼም መልስ አይኖርም ስድብ ነው መልስ 😮😮😮😮😮😮ስራ ላይ ናቸው በየቀኑ ኦርቶዶክስ ወደ ጴንጤ እየሄደ ነው እናንተ ለአንድ ሰው መልስ መመለስ አቅቷቸዋል በየቀኑ ቢያንስ አምሳ ይወስዳሉ 😅ያሳዝናል ቤተክርስቲያን በቃል የሚታምኑበት ቀን መቼ ይሆን በመጀመሪያ ጊዜ ለነበረችውን ቤተክርስቲያን ከመለሰን በጋሻው ቀርቶ ጴንጤውን ከምድረገጽ ማጥፋት እንችላለን በቃሉ አሁን በሚነደው መንገድ ቤተክርስቲያንን ወደ ታች እያወረደ እንዲሆን አንረሳ

  • @user-qr9uw6pz7n
    @user-qr9uw6pz7n 6 หลายเดือนก่อน

    Wow እግዚአብሔር ይብርክ ቦሩ wow

  • @dawit3322555
    @dawit3322555 6 หลายเดือนก่อน

    Kaleheweten yasemalen.

  • @user-to9vo7gb6i
    @user-to9vo7gb6i 6 หลายเดือนก่อน +1

    Like likawunt atibalu yilal kalu. Manew yihen mareg yseteh? Leleaw And Abat ale Ab Egziabher Kalu Aba atibalu yilal. Andandu melakitin kidusanin abat yilal sijemere yemote abat lihon ayichilm and abat ale ke selassie andu Ab Egziabher!!

  • @Biruk5824
    @Biruk5824 6 หลายเดือนก่อน

    kalhiwetn.yasemalne❤❤❤

  • @HjgUyg-hp9ob
    @HjgUyg-hp9ob 6 หลายเดือนก่อน

    orthodoxs tewahedo lezlalem tenur 🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን በጤም ናፍቀውኛል

  • @user-pm1oi9mk4l
    @user-pm1oi9mk4l 5 หลายเดือนก่อน

    Aba❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @serkeeserkee136
    @serkeeserkee136 6 หลายเดือนก่อน

    qalehiwetn yasemaln memhr

  • @user-ui4mu7uz3j
    @user-ui4mu7uz3j 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Belaydejen
    @Belaydejen 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Der77-ml4nn
    @Der77-ml4nn 6 หลายเดือนก่อน

    temelketuat tewahdon afachewu ye esat seyif yehonu memhroch new eko yaluat ayimruachewu be timirt yetesale eko new abet des silu fetarin akebrewalehu tewahdo slaregegn

  • @user-sd1ku2eb6q
    @user-sd1ku2eb6q 6 หลายเดือนก่อน

    Abetu yeliben ante taweqale lenesha mote abiqange ogetaye sedetenga nege asebenge

  • @MedaTubeDrama
    @MedaTubeDrama 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤️❤️

  • @adeytube2249
    @adeytube2249 6 หลายเดือนก่อน

    አቡነ ተክለሐይማኖት ን ቅድስና ካላመንክ እናት ቀን ቅድስናህ መንግስት ሰመያትን ታስባለህ?
    ለመናፍቅና ለተሃድሶ አድርሱልኝ
    ለሕዋርያት እናንተን የትቀበለ እኔን ትብብር እኔን የተቀበለ እባቴን ይቀበላል ካላቸው እኛ ቅዱሳንን ለመቀበል የሚከለክለን ምንድን ነው?

  • @Abbtube
    @Abbtube 6 หลายเดือนก่อน

    የሹጣም ልጆች

    • @user-og3qv7rc2f
      @user-og3qv7rc2f 6 หลายเดือนก่อน +4

      ስድብ ለአውሬው ተሠጠው

  • @banchu4842
    @banchu4842 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን