الخبز التركي من اروع المخبزاة 💯في العالم و خفيف مثل القطن 😙daboo turke ganama ganama softe kan ta'e

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህት በጣም ደስ የሚል ቀላልና ምርጥ የሆነ አሰራር ነው የስራሽው እጅሽን ይባረክ ይሁን እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 4 หลายเดือนก่อน

    ዋአሊይኩም ሰላም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @AleTube-xo8db
    @AleTube-xo8db 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለዚ ቤት እንዴት ነሺልኝ ውድ ዋውውው ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው በጣም ቆንጆ ሲውትም የሚምር ምግብ ነው የስራሺው ጉበዝ ባለሞያ እጂሺ ይባርክ❤

  • @ensratube
    @ensratube 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልን የኔ ባለሙያ እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ 💚💛❤❤❤❤

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቹላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ወዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር ሀሪፍ ቆይታ ነው

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁንዋ ውውውው በጣም አሪፍ ነው የሰራሽው እህታችን እጅሽን ይባርከው ጏበዝ ነሽ ሁጭግዜም የምትሰሪው አሪፍ ነው እህታች🎉🎉🎉🎉

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 4 หลายเดือนก่อน

    ስላም ነው እታችን እንኳን ደና መጣሸ ዋዋዋዋዋዋው የሰራሸው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሸ ብረክ ይበል በጣም ያምራል አሰራርሸ ቆንጆ ነው በርቺልን

  • @ethio140
    @ethio140 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋውውውው በጣም የምያምር የዳቦ አሰራር ነው ያሳየሽን የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን በርቺ

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልኝ የኔ በለሙያ እንኳን ደና መጣሽ በርቺ አሪፍ ቆንጆ ደስ የሚል አሰራር አቀራረብ ነው እጅሽ ይባረክ በቀጣይ በሌላ በአዳዲስ ነገር እንጠብቃለን 😘😘😘😘😘😘😘

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 4 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን እኳን ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ዋውውው በጣም ደስ የሚል የዳቦ አሰራር ነው አሪፍ የሚጣፍጥነው በሰሊጥ

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበረ በጣም ምርጥ አሪፍ አሰራር ነውና አመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላአምአሌኩሙ ወራህመት ውላአሂይ ወበርካአቱ አህለን ማአሻአላህ በጣአም የሚያአምርና የሚጣአፈጥ ነውና የሰራአሹ በርቺይ አላህ ይጨምርልሽ

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመገን ደህና መጣሽ ሰላም ሰላም ሽ ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር በጣምምርጥ አሪፍ አሰራር ነውና አመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን አሰራር ነው እጅሸ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ

  • @kemir264
    @kemir264 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ምርጥ የሆነ ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራር ነው በርች ወደፊት አዳድስ አሰራሮችን እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ሰላም ነው የናፈቀን

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ብዝት ትርብርብ በሌለኝ በጣም አሪፍ ቆንጆ ምርት ዳቦ ነው የመጣሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ምርጥ ቆንጆ አሰራር ነው ጎበዝ በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ ኢንጠብቅሻለን በርች 🥰😮

  • @AwetTube
    @AwetTube 4 หลายเดือนก่อน

    ወዋዋዋዋዋ በጣም በለ ሞያ ነሸ በረቺ ተቺለለሸ የኔ ዉድ ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሀገረችን ሰላም እንድንት ፍቅር መተሳሰብ ያደራግልን በረቺ ማማዬ❤❤❤👍👈💞💞💞

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን Wowww ምርጥ ዳቦ ነው የጋገርሸ ሲያምር 🥰🥰🥰ሙያሽን ስላካፈልሽና እናመሰግናለን ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @AminaTube-dx3jy
    @AminaTube-dx3jy 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋሌይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህታችን እንኳን ደህናመጣሽ ዋው ዋው ማሻአላህ በጣም አሪፍ ጣፋጭ ተበልቶ የማይጠገብ የቁርስ አሰራር ነው ዋው እኔም እንዲ እሰራለው በጣምይመቸኛል ማሻአላህ ብያለው በርቺለር❤❤❤❤❤❤

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሊኩምእራህመቱላሂ ወበረካቱ መሸአላህ መሸአላህ የኔባለሙያ ዋውውውውው ብየአለሁ በጣም ያማርዳቦጥሩነውሙያ መልክ ይስጠንጂ ሙያተጎረቤቴ ይባላል ሀቢበቲ ጎበዝ ውደ በርችልኚ

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 4 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም አሪፍ ነው ብዙ ጊዜ የምታዘጋጃቸው ምግቦች በሙሉ እጅግ በጣም የሚገርሙ ናቸው ማለት ነው በጣም ጥሩ ነው በርቼ

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው ውዴ ያሳየሽን እናመሠግናለን በርች በቀጣይ በሌላ ቪድዎ እስክንገናኝ ሰላም ያድለን በያለንበት

  • @EshetTube
    @EshetTube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እንዴት ያምራል ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ የመዳም ቅመም ድሮም በሙያ አንደኛ እና የተጨበጨበላት ቅመም ነቺኮ በርቺ በጣም የሚያምር የዳቦ ሙያ ነው የተማርንብሺ ውድ❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ እህታችን በጣም ደስ
    የሚል ቆይታ ነበረ በረችልን ብዙነገረ እንጠብቃለን
    ካች የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባርክ🎉❤❤

  • @weyni2816
    @weyni2816 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ምርጥ ነው ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች እናመስግናለን ዋውውው በጣም ምርጥ ነው❤❤

  • @susu21
    @susu21 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህልን እህታቺን አምናዬ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ሃርፍፍፍ ቆይታ neberen✅ በርቭህልኝ ጠንክር

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካሁአህልንእህታቺንምናዬማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህማሻአላህ ሃርፍፍቆይታበርህልኝጠንክር

  • @ደሴ
    @ደሴ 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ wow Like Good Vides ዬኔ ባለሙያ እጂሽ ይበረክ ፈጠር ይጠብቅሽ በርችልን ከልብ እናመሰግናልን

  • @አባይየአለምyoutube
    @አባይየአለምyoutube 4 หลายเดือนก่อน

    እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን በጣም እናመሰግናለን በጣም የሚያምር አሰራር ነው በርች በሌላ ቪድወ እስከምንገናኝ ቸር ያቆየን በርች🎉😊

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ዲቦ እጅግ በጣም ደስ ይላል እላው ላይ የተጠቀሙ ደግሞ ጊዜ በጣም አሪፍ ይሆናል ብዬ ነው ማምነው❤❤❤❤

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 4 หลายเดือนก่อน

    wowww ejish yebarek des ymil
    arif aserar new berichi melekam sera ywenelesh lhgerachin selam yadelen fetari

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ ባለሙያ እጅሺ ይበረክ እና አመሰግናለን የሀወቁት መሰወቅ መልካምነት ነው እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን አሜንንን ❤❤

  • @AffectionateDaisies-ec8gw
    @AffectionateDaisies-ec8gw 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ ውድ የምወድሽ የማከብርኝ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ ነው ቆንጆ ደስ የሚል አሠራር ነው የመጣሽው በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ቀጢበት በዚሁ በጣም ምርጥ አሰራር ነው 🥰❤️😮

  • @fasiga
    @fasiga 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጣም ተከታታይህ ነኝብዙ የማላቃቸውን ነገሮች ስላሳወከኝእጅግ በጣም አመሰግናለሁ እጅህ ይባረክ bareduutoo jabdhuu qaliitoo bayyee baredaa sanyyiitoooo❤

  • @Azeb1
    @Azeb1 4 หลายเดือนก่อน

    wowww ejish yebarek yeney balemoya des ymil arif aserar new berichi melekam sera ywnelesh berichi

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 4 หลายเดือนก่อน

    ውሰላም በእጥፍ ደበዛ ወድ እንኳን ደህኔና መጣሸል እና አሰተማሬ እርእወ በእወነት እረሰን የመግዛት መንፍዜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልንውውውው ውውውውው

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 4 หลายเดือนก่อน

    Asslamalyikum werahemetulahi weberekatehu enkuwan beselam metashi selemetashi dess belognal mesha allah berechi keteyibat ejushin yibarekewu

  • @ZiyadaMahmud
    @ZiyadaMahmud 4 หลายเดือนก่อน

    ወአላይኩም ሰለም ወራህመቱለህ ወበራካቱሁ በጣም ቆንጆ ፋጣይር አሰራሩን እነ አስፋለጊዉን ግበት ስለሳያሽኝ ካልብ እነመሰግነለን

  • @emuehad3625
    @emuehad3625 4 หลายเดือนก่อน

    ስለምስላምውድእህቴስላምሽይብዛልኝ እንኳንስላም መጣሽ ወደ እህቴ ሀሪፍ ቆይታነበር ማሻአላህ ሀገራችንንም ስለምፍቅር አንድነት ይኑር በርችልኝ ጉዞወድፊት ባለሙያ ሚሻአላህ

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ደገለ ልጆችን ናቸው ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላማችሁ ባላችሁበት ቦታ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ግን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር ያብዛልን በርቺ ዉዴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጂወች እንዴት ናችሁ እህታችን ጥሩ ነው በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅሩን ያድለን በያላችሁብት ሰላማችሁ ይብዛልን ጥሩ ቆይታ ነበረን

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 4 หลายเดือนก่อน

    Wowowowowowowo ❤❤❤`❤baxam yamirali WOwoowowowow 😮 kojo newu ye sarashu baxam desi yilali

  • @eyerusyoutube621
    @eyerusyoutube621 4 หลายเดือนก่อน

    Wowowowwwwww balemuya neshi betam desi yemeli asirare naw yesirashiwe ena wedegewaleu asirareshin berchilen gobezhi

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube 4 หลายเดือนก่อน

    Wallaaku masallaami worahaa matullaah wobarakkaatu bagaa nagayaan dhuftee baredduu wawuu nyami nyami nyami daboo baredaa hojaate gobaazii akkumaa kanaatii ittii fufii

  • @وصفاتماماالغالية
    @وصفاتماماالغالية หลายเดือนก่อน

    مفهتش هدرتك لكن الوصفة تجنن❤❤❤❤❤

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 4 หลายเดือนก่อน

    Nagenyii waqayoo manaa kanafii haa bayatuu bagaa nagayanii dhufitee sanyii too woww dhugaa heduu namatii tolaa jabadhuu baburaa koo hojii baredaa barenotaa fayadaa I think I ❤❤❤❤❤

  • @EkramYemameኢክራምይማም
    @EkramYemameኢክራምይማም 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ምውድሽዪመልከም እንዃን ደህናመጠሽልኝ ዬኔባለሙያ እጂሽይበረክፈጠብቅሽበርችልን ከልብ እናመሰግናልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tube-ek5nw
    @tube-ek5nw 4 หลายเดือนก่อน

    Wowowowowowowowo😮. Baxam arifi newu ye sarashu yen wude ijishi yibizal selam xagawun yibizalishi baxam wudijalewu aseraru. Wowowowowow tebareki❤

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 4 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ በቀጣይ ዳቦ ስሪ ❤❤❤ በጣም አርፍ ነው በጣም ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ ነው የሰራ ሌላ ቦታ መጽሐፈ ስለሌለ ነው እዚህ ላይ የጻፍኩት ይቅርታ ❤❤❤❤

  • @seadifamily
    @seadifamily 4 หลายเดือนก่อน

    selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ

  • @MagarsaLama
    @MagarsaLama 4 หลายเดือนก่อน

    Nagaan mana kanaf ha tahu baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itti fufi wan bekan iraa waliif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf kenu biyyaa kenyati nagaha nuf habusu

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 4 หลายเดือนก่อน

    Nagaan mana kanaf ha ta,u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 4 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow bayye namati tolaa jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii fufi 🎉🎉🎉🎉

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 4 หลายเดือนก่อน

    ከእግዚአብሔር ከአበታች ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ በራችችችችች በለሙያያያያያ ዋውውውውው🎉🎉🎉

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 4 หลายเดือนก่อน

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi woooo wooow wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi bakitye baselm yaganagni hagarchinin selm yadargiln

  • @kayyooftube8649
    @kayyooftube8649 4 หลายเดือนก่อน

    Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan ❤❤🎉🎉😊😊

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube 4 หลายเดือนก่อน

    wwwww betam arif asrar new aminaa ajsh yebark balmoyaa brchii selasayshin anamsgnaln yawqutan masawq melkamnet new barchii

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 4 หลายเดือนก่อน

    ashamaa ashamaa harka fune ijolee biyyaakoo nagaan waqayyoo isiiniif haata'u obbolotakoo akkami jirtuu baga jiratan baga nagaan dhufte hadhookoo welcom wowowow bayyee namati tolaa jabesi itti fufi 🥰 ❤

  • @yohannatube
    @yohannatube 4 หลายเดือนก่อน

    Enkuan bedehina metash wudd selamish yibza, zarem mirt sira new yagarashin ejochish yibareku ketiyibet bizu entebikalen

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 4 หลายเดือนก่อน

    Wowo bayee namaa ajaibaa jabadhuu harkaa fayaa arigadhu itii fufii hojii garii akanumat vedio harawan wol haa agaruu

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 4 หลายเดือนก่อน

    selam endate nesheleye enkane beselam mexashe ejocheshe yebariku qurexemate ayenkashe tebarike yawequten masaweqe fesum begonate new tebarike 👌😍👏

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 4 หลายเดือนก่อน

    Wawaww gobeze balemoya yet nw gen yaleshew wde berchi byalchubet egzaber yetbekachu hulachume agerchen selamun fekrun adentu yametalen

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala 4 หลายเดือนก่อน

    Ani dhufte nagaa waqayyoo sif bayyatu qalii nama mata dure nama barumsaa gudda tau qabadhe jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate ofii keessa qaba❤❤❤❤❤

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 4 หลายเดือนก่อน

    Baga nagani dhufte nagani ke dacha darbedha hunda kenyafi waluman nufi yaa baytu qali tooo baga. Nagani nu egde waww dhugaa baye namti tolaa meshalal harki ke yaa urgawuuu❤❤❤

  • @Jalaneshow10
    @Jalaneshow10 4 หลายเดือนก่อน

    Nagaan waaqayyoo isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo Akkam jirtu woooooóowwwww woooooóowwwww waan bareeda qabatee dhuftee itti fufi hojedhu hadhoo koo

  • @Elfenesh
    @Elfenesh 4 หลายเดือนก่อน

    Selam Selam new weda wowwww wowwww betam betam koonjonew beresh betam betam deselal beresh

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji2007 4 หลายเดือนก่อน

    Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh konjo aserere new ejesh yeberk kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn❤

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 4 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagaan dhuftee waan garii dha heedduu namati tola akkanuman itti fufii hojeedhu hojiinkee heedduu bareeddaa dha

  • @AniBekele3
    @AniBekele3 4 หลายเดือนก่อน

    Akkam jirttuu maatii jalalaa keessan hundii baayee bareeda itti fufii Hojii garii jabbadhuu hojii garii jabbadhuu ittii fufuu hayyee Hojii garii Sif yaa ta.uu Biyyaa keenyaaf nagaa ❤

  • @RahaoroShow79
    @RahaoroShow79 4 หลายเดือนก่อน

    Welcome baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi kesanu wali hiramadha jabdha wali jabesa woowo woowo yada baredadha iti fufii ❤❤🎉🎉

  • @azeetube198
    @azeetube198 4 หลายเดือนก่อน

    Akkam jirtuu sanyii waane ummat
    Jaalalaa naagaan waaqayyyoo
    Siinfii haabayatuu sagaat bareeda
    Matii toluu wwowwooo

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 4 หลายเดือนก่อน

    like good Selma Selma Selma new yene wudi thanks you wdeshlwo konjo Ethiopia zalalam tenure emuaaa barchee azoshe thanks you tagore seraaaa daselea barchee like sirash tagore ❤❤❤ EthiopiaSalami 🇪🇹💕share like good Selma Selma Selma new yene wudi thanks you wdeshlwo konjo Ethiopia zalalam tenure emuaaa barchee azoshe thanks you tagore seraaaa daselea barchee like sirash tagore

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 5 หลายเดือนก่อน

    Bagaa Nagaa dhaan dhufutee wowow barumusaa barbachisadhaa dhaa dhufee katuu attiissmanaakoo

    • @Amiinakitchen
      @Amiinakitchen  4 หลายเดือนก่อน

      galltomii ❤❤ 👍

  • @Buzetube320
    @Buzetube320 4 หลายเดือนก่อน

    Egizehaberbyemisegina lazechi kena yaderesen Selmishyebizelish inkun baselma maxash arfi koyet naber inamasegina selma la hulachiname baxam nym nym selma hulachiname xuru new mare inamasegina

  • @YutiNass-ht8bj
    @YutiNass-ht8bj 4 หลายเดือนก่อน

    222222