የደም አይነት ቢ የስጋ አመጋገብ ስርአት /blood type food/ለደም አይነት ቢ አደገኛው እና ገዳዩ ስጋ /ethiopian food/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025
  • የደም አይነት ቢ የስጋ አመጋገብ ስርአት /blood type food/ለደም አይነት ቢ አደገኛው እና ገዳዩ ስጋ /ethiopian food/

ความคิดเห็น • 617

  • @wudaayalew6858
    @wudaayalew6858 ปีที่แล้ว +11

    እንዳንተ አይነቶ ለህይወት ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች የሚያሳውቁ ባለሙያወች ያብዛልን። እግ/ቤር ይባርክህ❤

  • @banastudio6749
    @banastudio6749 4 ปีที่แล้ว +17

    ስለ አሳ ምንም አላልከንም ትንሽ በለን በሚቀጥለው ላይ እና ስለምትሰጠን ትምሕርት በጣም እናመሰግናለን

    • @deribamekonnen7081
      @deribamekonnen7081 2 ปีที่แล้ว +1

      አሳእዳትበላትሞታለህ ስለአሳየጠየክ መልስህይህነው

  • @mengistuaddis8582
    @mengistuaddis8582 4 ปีที่แล้ว +15

    ደሜ B+ ነው። ስለ ትምህርቱ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ። ከዶሮ ጋርም ከዛሬ ጀምሮ ተፋትቻለሁ።

  • @tensaegrenet2353
    @tensaegrenet2353 3 ปีที่แล้ว +6

    Thank you very much I am " B " blood type after I listening to you I started to watch what I eat I felt much better Thanks a lot.

  • @shobisodiga5557
    @shobisodiga5557 3 ปีที่แล้ว +8

    ጥሩ ትምህርት ነው። በሌሎች ምግቦችም እንዲሁም ተቀላቅለው ስለ ምንመገባቸው ምግቦችም ጭምር ብትሰራ ይበልጥ ትጠቅመናለህ። በርታ

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 4 ปีที่แล้ว +12

    በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር እምላካችን ማስታዋሉን ያብዛልህ ያበርታህም🙏👍👏❤️😃

    • @alexaddis8178
      @alexaddis8178 3 ปีที่แล้ว +1

      Blood type B+,negn tnshi mewefer efelgalehu mn aynet ngibochin memegeb alebgn amesegnalehu

  • @TsegaMelese-s6l
    @TsegaMelese-s6l 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር እንደአንተ አይነት ያብዛልን

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው እምከታተለው እና በደንብ ግልፅ በሆነ መልኩ እንዲገባን ነው እምታስተምረው ተባረክልን ኑርልን

  • @JohsNahome-pn9xi
    @JohsNahome-pn9xi ปีที่แล้ว

    ትምህርት እጅግ መልካም ነው አመሰግናለሁ

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 2 ปีที่แล้ว

    Actually it’s my mother blood type -B so I shared to her my blood type is AB I use every ting I am proud of you tank you so much

  • @dejenebekele2318
    @dejenebekele2318 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም አመሰግናለው የስንዴ ውጤት ስትል በፋብሪካ የተዘጋጀውን ደቂቃንም ይጨምራል

  • @YohannesTessema-qo4nl
    @YohannesTessema-qo4nl 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሠግናለሁ ድካምህን እግዚአብሔር በእውቀትና ጥበብ ያሣድግልህ

  • @woinshetlemeta9683
    @woinshetlemeta9683 4 ปีที่แล้ว +2

    እን መስግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህትንው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hibritunega914
    @hibritunega914 4 ปีที่แล้ว +7

    God bless you this is special lesson all sickness will become from our foods
    Then thank you dear sir . Very help full

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 3 ปีที่แล้ว +31

    ምስር እና ዶሮ በጣም የምወዳቸው ምግቦች ነበሩ

  • @yemaryamlejlegesse1549
    @yemaryamlejlegesse1549 2 ปีที่แล้ว

    Fetari yistln betam inamesegnalen fetari indante yalewn yabzaln!!

  • @Zenaneh
    @Zenaneh 4 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ትንታኔ ነው ። የእኔ የደም አይነት B+ ነው። ጥሩ ነገር አግኝቼበታለሁ። እንዲህ አይነት ህይወት አድን ሙያዊ ምክሮች ያስፈልጉናል።

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ውንድም ትምህርትን ጥሩ ነው

  • @frihiwotgebremariam3365
    @frihiwotgebremariam3365 4 ปีที่แล้ว +1

    የፍየልስ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 4 ปีที่แล้ว +2

    እኛም ይህን የመሰለ ትምህርት ስለሰጠሄን በጣም እናመሰግናለን ሰላም እደር

  • @kaslikkaslik2794
    @kaslikkaslik2794 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ተባረክ በጣም ጠሩ ትምርይ ነዉ

  • @azebandargie1398
    @azebandargie1398 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድሜ እኔ ከዚህ በፊት አንብቤአለሁ እንድ አይነት ነው ግን ሊገርምህ ይችላል በጣም የምወደው ነገር በቆሎ ውይ ተቆልቶ ወይም ተጠብሶ ከባድ ነው ለኔ ጌታ ይረዳኛል አንተ ግን ብርክ ብርክ በልልኝ

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንግዲህ በቆሎ በአመት አንዴ ለአንድ ቀን ሳይበዛ ላምሮት ብቻ

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮግራምህ በጣም ጠቃሚ ነው። ስታስረዳ አትደጋግም፡ ቢቻል አትክልት ፡ ጥራጥሪ፡ የሥጋ ዘሮች ብለህ ብትከፋፍለውና፡ ከኢትዮጵያውያን አመጋገብ ጋር አያዝዘህ ብታስረዳ መልካም ነው።

  • @ketselamekonen1344
    @ketselamekonen1344 ปีที่แล้ว

    በ በጣም ግርም ትምሕርት ነው።

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 4 ปีที่แล้ว +8

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን: በጣም ጠቃሚ ትምህርቶች ናቸውና በዚሁ ቀጥልልን!!

  • @ethiopia5832
    @ethiopia5832 4 ปีที่แล้ว

    ደሮ ስበላ በጣም ያመኛል ለዚህ ነው ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ

  • @ayshahussien2128
    @ayshahussien2128 4 ปีที่แล้ว

    አይገርምም በጣም ነው ምጠላው የጠላሁትም ከበላሁ ቡሀላ ሰላም ስለሚነሳኝ ነው እናመሰግናለን

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የማመሰግንህ እንደልከው ለመቆጣጠር እሞክራለሁ መልካም ቀን ይሁንልን

    • @sefanitayalew1023
      @sefanitayalew1023 3 ปีที่แล้ว

      -bደምክብደትለመቀነስና ለኖርማልአበላልግለፅልኝ

  • @tube-ju2ew
    @tube-ju2ew 4 ปีที่แล้ว +16

    ለ B + ምን አይነት ምግብ መመገብ አለብን

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለምክርህ እጂግ እናመሰግናለን በርታልን ወድማችን በጣምጠቃሚትምርቶችን እያገኘነው እጂግ እናመሰግናለን

    • @frazen5541
      @frazen5541 4 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
      B+ እባክህን ወንድማችን

  • @kokebberhanu2842
    @kokebberhanu2842 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks. your guidance is very useful. Berta!

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 ปีที่แล้ว +2

    Thank you very much🥰🥰🥰💚💛❤💚💛❤

  • @habeebah1073
    @habeebah1073 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥር መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @ሰላምለአገሬ-መ4ኰ
    @ሰላምለአገሬ-መ4ኰ 4 ปีที่แล้ว +7

    እባኮትን የስልክ ቁጥር አመሰግናለሁ

  • @TsyonHana
    @TsyonHana ปีที่แล้ว

    What about fish mite ( ye ASA sga) please explain little more about fish mite tank u so much about ur helps, God place u.

  • @selam9604
    @selam9604 4 ปีที่แล้ว +2

    Dirom Ye Dorow Sega Alewedem neber GilGile new. Miser wete bechaa neber Emiwedew mekenes Ged neww. Ye feyel Sega betam wesete new.!! Tnx bro 👏👏

  • @tensaegrenet2353
    @tensaegrenet2353 3 ปีที่แล้ว +2

    You helped me a lot I thank you very much!

  • @yemaneabraha2073
    @yemaneabraha2073 7 หลายเดือนก่อน

    Brother tank you for advice

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምክር ነው ኑርልን

  • @seadaseid3006
    @seadaseid3006 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤናይስጥህ

  • @mihreteabmichael1125
    @mihreteabmichael1125 7 หลายเดือนก่อน

    Great Job !!!

  • @fasiledessmulu5228
    @fasiledessmulu5228 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @getachewnegash7609
    @getachewnegash7609 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርከርክህ በምክርህ ተጠቅመናል።

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ኩኩዬ ስወድሽ ተከለከልኩ አገርቤትስ ለአመትባል ነበር የምበላሽእሱንም መረቁን እዚግን ዶሮ ነው ምግቡ ምን ልብላ ወይ አገሬ ልግባ ልጅቱ እንዳለችው ቬጅተሪ መሆን ነው ስለሩዝ አንድ በለን ሳላመሰግን አላልፍም እድሜ ይስጥልኝ

  • @ftube564
    @ftube564 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግነው በርታ

  • @karebu8195
    @karebu8195 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድማችን ስለቢ ስትናገር ዶሮ በመብላት ዙሪያ ቢ እላለሁ ብለሕ መሠለኝ ኦ ብለሕ አስተላልፈሐል ስለስጋ መመገብ ስታስተምረን ፈትሸው. በርታልን. ብዙ ተጎድቻለሁ ባለማወቅ

  • @ArsemaHadush-i5z
    @ArsemaHadush-i5z ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @samuelkassa192
    @samuelkassa192 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @asnakechteshome5532
    @asnakechteshome5532 4 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ የደም አይነት ቢ አትክልት ምን ይመገብ ሙዝ ብርቱካን አስተምረን

  • @mahletseid155
    @mahletseid155 3 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnaln teregagth new yemtasredaw betam tru new enamesegnalen

  • @zeyneb-q8i
    @zeyneb-q8i หลายเดือนก่อน

    አክቤት ሳልሄድ ባተ ትምህርት ህመሜን እና ችግርሬን ባህርዬን አወቅሁ እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 ปีที่แล้ว +1

    ዓሣ መመገብ እንችላለን ወይ ለደም b

  • @amsaleworkazene5014
    @amsaleworkazene5014 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰገግናለው

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 8 หลายเดือนก่อน

    thank you, dero abzche bemewdede yetenesa ahun lay lbe betam eyedekemegn new kezare jemro STOP DERO👌

  • @berhanemulunehwondmagne873
    @berhanemulunehwondmagne873 4 ปีที่แล้ว +1

    Tabark wandema

  • @lemlemlulseged7745
    @lemlemlulseged7745 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው ተባረክ በርታ

  • @meseretdessalegn6067
    @meseretdessalegn6067 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing I am B

  • @AskaleMaryam-x8i
    @AskaleMaryam-x8i 5 หลายเดือนก่อน +1

    Gata ybarkh tebarek

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @termo8015
    @termo8015 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርታ ትምሀርትቱ ይቀጥል

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወዲም

  • @ሡብሀንአላህአልሀምዱሊላ
    @ሡብሀንአላህአልሀምዱሊላ 4 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ስለምትሰጠው ትምህርት በጣም አመሰግናለው እውቀቱን ይጨምርልህ እኔ B+ነኝ እና እኔ የበቆሎ የምስር የስንዴ ተጠቃሚ ነኝ እና ሰውነቴ በጣም እየጨመረ ነው እና ዳይት ልጀምር ብዬ ስመረመር በውስጥሽ ብዙ ውሀ አለ መውጣት አለበት አሉኝ ቢያንስ ወደ 12ሌትር ውሀ አለ የምትመክረኝ ነገር ካለ ላብ የሚባል ነገር የለብኝም መልስህን በጉጉት ነው የምጠብቀው በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በጣም ውሀ እጠጣለው በጣም ተመራጭ አትክልቶችና መተግበር ያለብኝ የዳይት አይነት ብትነግረኝ

  • @mizantekle5337
    @mizantekle5337 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ!

  • @carlthebaby7620
    @carlthebaby7620 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanx for ur information ! What about fruits?

  • @lubabalubaba9870
    @lubabalubaba9870 4 ปีที่แล้ว

    Egzer yebarkeh arif miker new enembye sugar beshetgna negn be order betazegagnelen teru neber kalaschgerneh

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 2 ปีที่แล้ว

    Thank you brother you also respect Gods

  • @getahuntesfa9248
    @getahuntesfa9248 4 ปีที่แล้ว

    Tnxs betam, eski blood type bedereja askemtilen yeteshale mebalewn

  • @lidiateshalneulidia2631
    @lidiateshalneulidia2631 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ።

  • @hussenhassen5379
    @hussenhassen5379 2 ปีที่แล้ว

    እድሜህን ያርዝመው

  • @wondesenalemu4881
    @wondesenalemu4881 ปีที่แล้ว

    ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @TirumebetGebremariam
    @TirumebetGebremariam 8 หลายเดือนก่อน +1

    አጋዘን የሜዳ ፍየል በኢትዮጵያ ሥጋ የማይገኙትን ትተህ የሚገኙትን ንገረን

  • @SeadaHadji
    @SeadaHadji 3 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ነገር ተገንዝባለው ጥሩ ነው : :

  • @asegedechabate
    @asegedechabate 2 ปีที่แล้ว

    May God bless you. Thank you so much.

  • @drergefeyissa1418
    @drergefeyissa1418 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማመሠግነው እኔ የደም ቢ+ ነው ያለኝ ስለ ዶሮ ያልከው በጣም ተረድቻለው ትንሽ ስራዬ ከባድ በመሆኑ የዶሮ ስጋ በአጃ ቅንጨ አድርጌ ንመገባለው ግን ቦርጭ አመጣብኝ

  • @ዮናታንአክሊሉ
    @ዮናታንአክሊሉ 7 หลายเดือนก่อน +10

    B+ አደጋ ጣይ ምግቦች
    1)ምስር
    2)በቆሎ
    3)ስንዴ
    4)ዶሮ
    5)ለውዝ
    6)ሰሊጥ
    እናንተ ምግቦች ደህና ሰንብቱልን ከጤና አይበልጥም

  • @meseretgebrekidan6129
    @meseretgebrekidan6129 4 ปีที่แล้ว

    አረ ተባረክ እናመሰግናለን

  • @tigistlegesse6058
    @tigistlegesse6058 3 ปีที่แล้ว

    Betam tikikil gidelesh neng hule mastenkekiya new

  • @workiyeseifu606
    @workiyeseifu606 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያስተማርከኝ አመሰግናለው ።
    ልቤን እታመማለው የሚመስለኝ ስልከስለማዞትር ይመስለኝ ነበር ችግሪን ያወኩት አሁን ነው ብዙጊዜ ስዴ ና የቦቆሎ ዳቦ ተጠቃሚ ነኝ ለካ ሰውነቴ የወፍርው እና ልቤ የታመመው በራሲው ያአመጋገብ ችግር ነው ።
    ሳልሞት ስላሳወከኝ ከልብ አመሰግንሀለው ተባርክ ።

  • @mammaalemeujjguh
    @mammaalemeujjguh 4 ปีที่แล้ว

    Yanetema metayet alebet sra gizei ayanesene newji 👌👍

    • @sileadamadebabay646
      @sileadamadebabay646 ปีที่แล้ว

      በጣምጥሩጥሩትምህርት
      ነውየኔደምኤ+ነኝአመሰግናለው

  • @tsionakioneda1013
    @tsionakioneda1013 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ተጠቅሜአለሁ የኔ ግን ስኳር መጨመር ነው የሚቀጥለውን ቢዲዬ እጠብቃለሁ አትክልት ምንምን እንደሚበላ ተባረክ

    • @kidestyigzaw6256
      @kidestyigzaw6256 4 ปีที่แล้ว

      ቢ + ስን ጨምረህ አብራራልን እባክህን ወንድምየ ከይቅርታ ጋራ ተባረክልን

  • @abebayelma8103
    @abebayelma8103 3 ปีที่แล้ว

    ስላምህ ይብዛ

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 2 ปีที่แล้ว

    Wondem Alem Egzabher Yakberelen Nurelen 🙏🙏💚💛❤️

  • @mammaalemeujjguh
    @mammaalemeujjguh 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you my Brother

  • @fawziyephonetastic4306
    @fawziyephonetastic4306 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪቤቢዙዉ

  • @alemtilahun6274
    @alemtilahun6274 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እጅግ በጣም አመሰግናለ
    ው እስከዛሬ ባለማወቅ የማይፈቀድልኝ ምግብ ነበር ስበላ የኖሩኩት እውቀት ስላስጨበጡኚ አመሰግናለው /ዶክተር አሁላይ ታምሜ አልጋላይ ነኝ መነሳት ስለማልች የምመገበውን ምግብ አላወኩም ከይቅርታ ጋር ጠዋት /ከሰአት /ማታ እዳልወፍር በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ ተባበረኝ

  • @yimerd362
    @yimerd362 3 ปีที่แล้ว +1

    What about shiro

  • @YilkalNiguse
    @YilkalNiguse 9 หลายเดือนก่อน

    ene wefiram aydelewm mebilat echilalu?

  • @senaytateshim6649
    @senaytateshim6649 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመስግናልሁ

  • @hanaatilaw9915
    @hanaatilaw9915 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @kedosemekaletebekege9083
    @kedosemekaletebekege9083 4 ปีที่แล้ว +1

    Betame Amesegenalewe Doro Alewedeme gelegele

  • @aweltemam2101
    @aweltemam2101 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናን በጣም

  • @mekuriatasew2739
    @mekuriatasew2739 2 หลายเดือนก่อน

    Hi, I Want to ask you type of food & fruit to eat & not to eat for blood group AB rh posetive and i have reumathiod arthritis.
    Good night
    M.T

  • @derishealambo3634
    @derishealambo3634 4 ปีที่แล้ว +3

    Great, I was able to know what I was not aware of in the past years. I am in B group and beef eater. /ጥሬ ሥጋ/ now I have reduced as the result of signs of gout and athritis. From now on I will stick to your advice.
    Thank you.

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  4 ปีที่แล้ว

      Lamb,goat,roe,fallow deer,beef,turkey,veal

    • @JhoneTheapostle
      @JhoneTheapostle 4 ปีที่แล้ว +3

      @@EthioFamilyTube አንተ እንድትመልስልን እንግሊዘኛ ማውራት አለብን ወይስ ምታውቀን ሰው መሆን አለብን እስኪ ገብተክ የብዙወችን ጥይቄ መልስ የነገርከን ለ B+ weys B-

    • @rozajemila7590
      @rozajemila7590 2 ปีที่แล้ว

      @@EthioFamilyTube ቴሌግራም። አላገኛውትም። ወድሜ

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @azebandargie1398
    @azebandargie1398 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebarke

  • @kalkidanmulugeta688
    @kalkidanmulugeta688 4 ปีที่แล้ว

    Thank you bro please what about children's

  • @gamachesgudeta6336
    @gamachesgudeta6336 ปีที่แล้ว

    Ke doro wet gar teleyayen. Beterefe hulum yene mircha aleneberum

  • @dawitdejene7604
    @dawitdejene7604 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነህ አስተያዬት አመሠግናለው ፡አትክልት እንቁላል መብላት ይቻላል ?

  • @Mekdes-ud7hi
    @Mekdes-ud7hi ปีที่แล้ว

    ሠላም ጤናህን ያብዛልን የሚገርምህ ለውዝ ምስር በቆሎ አልወድም ብለድ ታይፔ ቢ ፕላስ ነን

  • @adastekle9174
    @adastekle9174 2 ปีที่แล้ว +1

    How about seafood