ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደቂቃው እያነሰ ነው
ፕሮፖጋንዳ ነው ወይስ ታሪክ
በበኩሌ የተማሪዎቹ ማንኛውም እንቅስቃሴ ደጋፊ አይደለሁም ።ምክንያቱም መርከቢቱን የሚሾፍሩት ገንጣይና አስገንጣዮች ነበሩ ብየ ስለማምን ።የሆነ ዝግጅትህ ላይ አያልነሽ በሕብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ዘመነ መንግሥት ሽንት ቤት ውስጥ በመድሃኒት ራሰዋን አጠፋች ትላለህ ።መለስ ብለህ በሌላኛው ዝግጅትህ ደግሞ ታስራ ወያኔ መቀሌ ወስድዋት እንደነበር ታወራለህ ምን ጉድ ነህ ?
ስለ ኢሕአፓ ምንም አታውራ አስቀድመው በከተማ ውስጥ ከፍተኛ ግድያ ፈጽመዋል ። ኢሕአፓ ስትከፈል አንጃ ተባብለው እርስ በእርስ ተራረዱ ፣ ከበደን ብቻ ሳይሆን ብዙዎች ክደዋል ተጋድለዋል ተራርደዋል !! ሁልግዜ ያሳዝናል !!
ደቂቃው እያነሰ ነው
ፕሮፖጋንዳ ነው ወይስ ታሪክ
በበኩሌ የተማሪዎቹ ማንኛውም እንቅስቃሴ ደጋፊ አይደለሁም ።
ምክንያቱም መርከቢቱን የሚሾፍሩት ገንጣይና አስገንጣዮች ነበሩ ብየ ስለማምን ።
የሆነ ዝግጅትህ ላይ አያልነሽ በሕብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ዘመነ መንግሥት ሽንት ቤት ውስጥ በመድሃኒት ራሰዋን አጠፋች ትላለህ ።
መለስ ብለህ በሌላኛው ዝግጅትህ ደግሞ ታስራ ወያኔ መቀሌ ወስድዋት እንደነበር ታወራለህ
ምን ጉድ ነህ ?
ስለ ኢሕአፓ ምንም አታውራ አስቀድመው በከተማ ውስጥ ከፍተኛ ግድያ ፈጽመዋል ። ኢሕአፓ ስትከፈል አንጃ ተባብለው እርስ በእርስ ተራረዱ ፣
ከበደን ብቻ ሳይሆን ብዙዎች ክደዋል ተጋድለዋል ተራርደዋል !!
ሁልግዜ ያሳዝናል !!