መዝሙር | ታቦተ ሕጉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 68

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +8

    እንኩዋን ለእመቤታችን ፅዬነ ማርያም አመታዊ በአል በሠላም አደሩሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    ቅድስት ንፅህይት ማርያም ሀገራችንን ትጠብቅልን አሜን
    እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @lilyayelech9009
    @lilyayelech9009 4 ปีที่แล้ว +3

    *©ታቦተ ሕጉ*
    ጥራዝ 3~ቁ~11
    ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት ህፅርት ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት/፪/
    ንጉሥኪ ጽዮን ኢይትመዋዕ ለፀር በኢየሀድጋ ለሀገር/፪/
    የሕግ ጽላቱ ለእግዚአብሔር በካህናት የታጠረች በመንፈስ ቅዱስም የተከለለች/፪/
    ንጉሥሽ ጽዮን አይሸነፍም ለጠላት ሀገሪቱንም አይተዋትም/፪/
    ትርጉም፡-፩/ሰሙ= ለጽዮን ለእሥራኤል ዘሥጋ
    ወርቁ፡- ለጽዮን ቤተ ክርስቲያን ንጉሥሽ ክርስቶስ ስትፈተኚ ቢያይም መንግሥተ ሰማያትን ከመስጠት አይተውም።
    ፪/አማናዊት ጽዮን ማኀደረ መለኮት ድንግል ማርያም ናት።

  • @lmelme4375
    @lmelme4375 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእውነት ኑሩልን ማሕበረ ቅዱሳን

  • @lmelme4375
    @lmelme4375 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ውበት እምየ ተዋሕዶ 💕💕አሜን👏💐💐💐💐🎤 እልልልልልልልልልልልልልልል👏

  • @helenasnakewcase7157
    @helenasnakewcase7157 5 ปีที่แล้ว +8

    የአሜን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልንደስ ስትሉ እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛💕 ቤቱ ያፅናችሁ በረከትችሁ ይድረሰን

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ተስፍ መንግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መላእክትን መስላችኋል አቤት ስርአት

  • @WadeaWadea-i9q
    @WadeaWadea-i9q 22 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ።

  • @trhasgebretsadk7815
    @trhasgebretsadk7815 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል🎤👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @ወለተሚካኤል-ኈ9በ
    @ወለተሚካኤል-ኈ9በ 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
    ማኅበረ ቅዱሳን እዴት እደምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ አብሬያችሁ እድማር ፍቃዱ ቢሆንልኝ እላለሁ

  • @eyobnegussie3766
    @eyobnegussie3766 5 ปีที่แล้ว +2

    amen amen amen

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @hymettube12
    @hymettube12 5 ปีที่แล้ว +1

    ከጽዮን ፍቅር ይክፈለን ከትውልዷ ትደምረን ለዘለዓለም እንድናመሰግናት አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tewachewkindie9311
    @tewachewkindie9311 3 ปีที่แล้ว

    orthodox tewahido lives forever, GOD bless and saves our country form things that is bad ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @aidaaida4421
    @aidaaida4421 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የአገልግሎት ዘመናችሁን ፈጣር ይባርከው፡

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 4 ปีที่แล้ว

    ለኔ ሀጥያት ስትል በድንጋይ የተወገርክ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን ተመስገን🙏🙏🙏

  • @hamerenohtubezetewahdo
    @hamerenohtubezetewahdo 2 ปีที่แล้ว

    ልዩ ዝማሬ ትዝታችን

  • @ድንግልማርያምታማልዳለችከ
    @ድንግልማርያምታማልዳለችከ 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @lilyayelech9009
    @lilyayelech9009 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ በአገልግሎት ያፅናልን የእኛ ዕንቁዎች

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 5 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን➕❤

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 5 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህት ወንድሞቼ በቤቱ ያጽናቹ ቸሩ መድኃኒዓለም

    • @Meysaw12
      @Meysaw12 4 ปีที่แล้ว

      A Men.....!!!

  • @destagebra4673
    @destagebra4673 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ግጥሙንም አብራችሁ ልቀቁልን እንዳንገድፍ ስናጠናው እግዚአብሔር ይጥልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 ปีที่แล้ว

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሥማልን እግዚአብሔር ዘመናቹሁ ይባርክልን

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ በመላእክትና በቅዱሳን በድንግል ምልጃ ይጠብቅልን::

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
    @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @ኣዘክሪድንግል-ደ2አ
    @ኣዘክሪድንግል-ደ2አ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን

  • @ሰላምኢትዮጵያዊት
    @ሰላምኢትዮጵያዊት 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @zemie3116
    @zemie3116 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 5 ปีที่แล้ว

    የመላእክትን ውብ ዝማሬ ያሰማልን
    ልብሳችሁ የእናት ቤተ ክርስቲያን ልጆችየ ኑሩልን #የቅዱስ ያሬድ ልጆች ናችሁ።

  • @ድንቃድንቅ-ገ6አ
    @ድንቃድንቅ-ገ6አ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
    @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
    @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ዝማሬ መላሕክትን ያሰማልን

  • @lijsamiyoutube6914
    @lijsamiyoutube6914 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት የመላእክት ዝማሬ ነው የሚመስለው

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እልልልልልሖልልልልልልልልልልልልልል

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ማኅበረ ቅዱሳን

  • @alsaetube8304
    @alsaetube8304 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen zemari mlaiket yasemaln

  • @ayalsewalamirew5561
    @ayalsewalamirew5561 4 ปีที่แล้ว

    kalehiwot yaseman

  • @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ
    @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በጣም ነው የምቀናው በናተ በእውነት

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ እንዴት እንደምታምሩ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @youtubechannel7478
    @youtubechannel7478 5 ปีที่แล้ว +1

    elllllllllllllll elllll ellllll zmare melaktn yasemaln

  • @سميرهاصرفلها
    @سميرهاصرفلها 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏🙏💙 እልልልልል እልልልልልል

  • @mebatsionsileshi4406
    @mebatsionsileshi4406 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፈጣሪ መዘምራኑን ይጠብቅልን

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 5 ปีที่แล้ว

    Amen3 Zemari melakiten yasemalen

  • @sh4_st195
    @sh4_st195 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን

  • @sosy9957
    @sosy9957 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen zimry melakt yasemaln

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን::

  • @aresammiryim4836
    @aresammiryim4836 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን
    አሜን ፫⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @meseretedayewu2162
    @meseretedayewu2162 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እንዴት መንፈስን እንደሚያድስኮ ዝማሪያችሁ ደግሞ አቀራረባችሁ ስርአታችሁ ሁሉ ይስብካል ከእናተ ለሚማር አገልጋይ ሁሉ

  • @yaredawitube3726
    @yaredawitube3726 5 ปีที่แล้ว

    kale hwt yasemalin

  • @destagebra4673
    @destagebra4673 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃሉን አብራችሁ ብታደርጉት ለማጥናት ቀላል ነው

    • @lilyayelech9009
      @lilyayelech9009 4 ปีที่แล้ว

      *©ታቦተ ሕጉ*
      ጥራዝ 3~ቁ~11
      ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት ህፅርት ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት/፪/
      ንጉሥኪ ጽዮን ኢይትመዋዕ ለፀር በኢየሀድጋ ለሀገር/፪/
      የሕግ ጽላቱ ለእግዚአብሔር በካህናት የታጠረች በመንፈስ ቅዱስም የተከለለች/፪/
      ንጉሥሽ ጽዮን አይሸነፍም ለጠላት ሀገሪቱንም አይተዋትም/፪/
      ትርጉም፡-፩/ሰሙ= ለጽዮን ለእሥራኤል ዘሥጋ
      ወርቁ፡- ለጽዮን ቤተ ክርስቲያን ንጉሥሽ ክርስቶስ ስትፈተኚ ቢያይም መንግሥተ ሰማያትን ከመስጠት አይተውም።
      ፪/አማናዊት ጽዮን ማኀደረ መለኮት ድንግል ማርያም ናት።

  • @EmnetAyele-v3q
    @EmnetAyele-v3q ปีที่แล้ว

    Bertulin

  • @yohannesgetnet8154
    @yohannesgetnet8154 4 ปีที่แล้ว

    ellllllllllllll

  • @yuhtyuh9107
    @yuhtyuh9107 2 ปีที่แล้ว

    ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏

  • @orthodoxtewahdokidasie7855
    @orthodoxtewahdokidasie7855 5 ปีที่แล้ว

    አሜን(፫) ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!!
    th-cam.com/video/Eoh_JCEGPgU/w-d-xo.html

  • @genetabebe6818
    @genetabebe6818 4 ปีที่แล้ว

    ye ortodox enku wechi

  • @yosefyeshitila5217
    @yosefyeshitila5217 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @banechayehuwereku7795
    @banechayehuwereku7795 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kaleyefeker3547
    @kaleyefeker3547 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @kelemwork9176
    @kelemwork9176 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen zimari melaekit yasemaln

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን