ሪች እያለቀሰች ለሮቤል ያየችውን ነገረችው ዮናስ ከሴት ጋር ከአልጋ ቤት ሲወጣ ተገኘ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 330

  • @SelamHabte-q4i
    @SelamHabte-q4i 2 วันที่ผ่านมา +53

    ሪች እኳን ደስ አለሽ የሞትን አዋጅሽ ስለተለወጠልሽ እየሱስ ክርስቶስ ያድናል

    • @Kuku-i7v
      @Kuku-i7v 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰

    • @HabebaAdane-cx7ot
      @HabebaAdane-cx7ot 2 วันที่ผ่านมา

      መሞትብርቅመስሎባትነበርሁልግዜበቢዶትንሽቀንነውየቀረኝእያለችስትጨማለቅነበር

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 2 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም ጨምላቆች ናችሁ የህፃ ጨዋታ ነዉ የምትጫወቱት እኔ ከእናንተ የወረደ ነገር አልጠብቅም ለተከታዮቻችሁ ክብር ይኑራችሁ

  • @LamrotTamer
    @LamrotTamer 2 วันที่ผ่านมา +94

    😂😂😂ጅሎች መጫወቻ አደረጋችሀን በቃ😮

    • @AliAli-bc5mm
      @AliAli-bc5mm 2 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂በጣም

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

    • @mdet6083
      @mdet6083 2 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ጀል አረጉን ክች

    • @االل-ش7س
      @االل-ش7س 2 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂

    • @KobaKoba-e8w
      @KobaKoba-e8w 2 วันที่ผ่านมา +1

      Kkkkkkkkk

  • @ZuriashworkBefirdu
    @ZuriashworkBefirdu 2 วันที่ผ่านมา +18

    ሪች ስንት ዓይነት ፕራንክ አለ ይሄ ግን ደስ አይለም። ሪች ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ሌላ ስንት ቀልድ አለ ዮኒን ተንከባከቢው ደስ አይልም።

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 วันที่ผ่านมา +8

    ሪች እኳን ደስ አለሽ የምትን አዋጅሽ ስለተለወጠልሽ እየሰሱ ክርስቶስ ያድናል

    • @asterachule
      @asterachule วันที่ผ่านมา

      Betikikil 🎉🎉

    • @elfenesheticha5230
      @elfenesheticha5230 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinateare6235
    @tinateare6235 2 วันที่ผ่านมา +10

    ስለ ሪች ግን ደስ ብሎናል ጌታ ታማኝ ነዉ

    • @asterachule
      @asterachule วันที่ผ่านมา

      Betikikil 🎉🎉

  • @Tube-bk9uj
    @Tube-bk9uj 2 วันที่ผ่านมา +18

    ወላሂ ሮቢ ይለያል ምርጥ ጎድኛ❤የኔ የዋህ ተበላህ አይ ሮቢ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 วันที่ผ่านมา +26

    አኡዙብቤላህ መንሺይጦን እርጅም ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም

    • @zahari-uf5vj
      @zahari-uf5vj 2 วันที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @SmilingCamel-wi4dy
      @SmilingCamel-wi4dy 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 2 วันที่ผ่านมา +14

    ሮቢ ምርጥ ጎዋደኛ 😥😥🥰🥰😍😍🎉🎉👌

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 2 วันที่ผ่านมา +5

    ግራ አጋቡህ እነዚህ ሴቶች አበዙት እሮቢዬ አንደኛ ነህ እኮ ነህ አዛኝ እሩህሩህ ጥሩ ልብ ያለህ ሰው ነህ ማሂ ታድለሻል ❤

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 2 วันที่ผ่านมา +10

    ሮቤል መርጥ ጋደኛ ነህ ሲበዛ የዋህ ነህ❤❤❤

  • @TigistA-c4r
    @TigistA-c4r 2 วันที่ผ่านมา +9

    ሮቢ በጣም ቅን ሰዉ ነህ .

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 2 วันที่ผ่านมา +6

    ሮቤል. ምርጥጓደኛ❤❤😮🎉🎉🎉😮

  • @SimegnMossu
    @SimegnMossu 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሮቤል ምርጥ ሠው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawii-r2w
    @hawii-r2w 2 วันที่ผ่านมา +9

    Matti naf ta.a mee Dhifaama wajiin❤❤❤❤❤

  • @MaskaraMaskara-h2u
    @MaskaraMaskara-h2u 2 วันที่ผ่านมา +14

    ሮቢ ምርጥ ጓደኛ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሮቤል ምርጥ ጉድኛ ነው

  • @muzeygigi3478
    @muzeygigi3478 2 วันที่ผ่านมา +4

    ይደብራል!! ምን አለበት በሌላ በተማራችሁበት ስልጠና ብትሰጡ. ለ ተመልካች ክብር ስጡ

  • @Sameer-l5n9q
    @Sameer-l5n9q 2 วันที่ผ่านมา +10

    ሮቢ ምርጥዬ ጓደኛ👌👌👌

  • @friyegirma5023
    @friyegirma5023 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሪች በመዳንሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔርንም አመስግኜዋለሁ።ግን ቀልድሽን አልወደድኩትም ከስንት ችግር በኋላ ትላንት ታርቃችሁ ለዚያ ሁሉ መደበላለቅና ጸብ መንስኤ የነበረውን አልመተማመናችሁን ፕራንክ አርጋችሁ ይዛችሁ መምጣት ያሳፍራል።ቀልድም በወዙና በልዛው ያምራል በማይቀለድ አትቀልዱ በቃ! እኛንም አታሳቁን!!!

  • @friyegirma5023
    @friyegirma5023 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጎበዝ ሮቤል አንተ ልክ ነህ እንዲህ አይነት ቀልድ ይደብራል።

  • @NesanetTafere-qr2rq
    @NesanetTafere-qr2rq 2 วันที่ผ่านมา +3

    ምስክን ሮበል ምርጥ ኋደኛ💕💕💕

  • @TejeManie-np6bh
    @TejeManie-np6bh 2 วันที่ผ่านมา +6

    እሪችየ እንኳን ደስ አለሽ/ አላችሁ ቤተሰብ!!!

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 2 วันที่ผ่านมา +7

    ምስክን ሮብየል 👏👏💖💖🌷

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሪች ፍራንክ እያልሽ በፍቅረኛሽ አታሟርች
    ሮብል ምርጥ ጓደኛ አታሰጨንቁት👍👍

  • @greferba7533
    @greferba7533 วันที่ผ่านมา +3

    ስታስጠሉ ያለፈውን ነገር እረስታችሁት ነው ሮቤል አሰቃያችሁት

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 วันที่ผ่านมา +11

    መጃጃል ያስረጃል አሉ አትጃጃሉብን ወደዚያ ኤጭ 😢😢😢

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ብቻየንማ ደንግጨ አልቀርም አላለም አይ ሮቤል 😅😅😅😅😅😅

  • @NgstiAregawi-w2y
    @NgstiAregawi-w2y วันที่ผ่านมา +1

    ርቺእንካንደስኣለሽየኔውድ

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc วันที่ผ่านมา

    Hojii keessan richiifi bileen hayi robeel miskiina dhugaa baayee nama maraara Richiye hundaafu bagaa waqaayyoo fayya keeti si deebise haadhoo koo dhugaa ❤❤

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 2 วันที่ผ่านมา +1

    robale.kemer.betam.mert.godegna.demo.lemedebabeq.endayetalu.meskiin.basat.endant.ayent.godegna.yelem.tebark.❤❤❤❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 2 วันที่ผ่านมา +6

    አይ እሮቤል እግድህ ቻለው የሁለትሴትምላስ😂😂❤❤

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እካንደሥአለሽ፡እዴትሆንሽለማለትእራሡ፡ያሣቅቅነበር፡በጣምደሥእካንደሥአለሽ፡እዴትሆንሽለማለትእራሡ፡ያሣቅቅነበር፡በጣምደሥብሎኛል፡ውጤትሽሥለሠማሁ ❤

  • @امنه-ج1و
    @امنه-ج1و 2 วันที่ผ่านมา +7

    Hulum TH-cam hushatam nechew yemitlu👍👍

  • @ዘቢባሰዒድየባቦዋ
    @ዘቢባሰዒድየባቦዋ 2 วันที่ผ่านมา +11

    እኔ አምስተኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ

  • @emebethabte595
    @emebethabte595 2 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄን አይነት ቀልዳችሁን ተው በሌላ በሚያጓጓ ኑልን

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 วันที่ผ่านมา

    እሪች ፡ እንኳን ፡ ደስ ፡ አለሽ ፡ የድንግል ፡ ማርያም ፡ ሌጅ ፡ መሀሪ ፡ ነው ፡ ማመን ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ የሚጠበቅብሽ ፡ prank ፡ የሚሉት ፡ ነገር ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የሚያስጠላኝ ፡

  • @Mahbooba-dy2xb
    @Mahbooba-dy2xb 2 วันที่ผ่านมา +4

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ቸር አሰማን አይቸ እኮምታለሁ

  • @kahsumeresa9675
    @kahsumeresa9675 2 วันที่ผ่านมา +2

    አንንቺ ማሂ የምትበይ ልጅ ባንቺ ምክንያት ያሁሉ ተሰቃየ አሁን ደግሞ ሰላም ሆነ ብሎ እርፍ ሳይል ይህው በ3ኛው ቀን ሌላ ህመም ትፈጥራላችሁ ስራ ፈቶች ናችሁ ማህሌተ ጤናውን አትፈልጊውም መንከባከብ መሰለሽ እንዴ?

  • @letinaabreha3205
    @letinaabreha3205 2 วันที่ผ่านมา

    Oohhh 🥰🥰❤️ ayy Robela yene meskin, abet le yonas yaleh keber ena meweded ante teleyaleh lyeluyuwoch liyu neh eko yene yene hod bub lezam ruhruh Neh eko nech leb new yalew Robela yene chiwa lante yagebach set tadelalech Tsebay senay cher new Robla handsome malet❤️❤️🥰🥰✊✊✌️✌️

  • @tamryytube9793
    @tamryytube9793 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔሮቤል ከልቡ ጓደኝነት ነው መጀመሪይለይ እውንትመስሎኝ በጣምደግጨንብር በዚአይቅለድም

  • @sosinatade9795
    @sosinatade9795 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሪች በመዳንሽ አምላክን አመሰግነዋለሁ ግን አንቺ የምትሰሪው ቀልድ ደስ አይልም እንዲህ ስታደርጉ ልጆቹ ጥለዋችሁ እንዳይሄዱ ስታለቅሱ እንዳላይ?

  • @Dhf-o2f
    @Dhf-o2f 2 วันที่ผ่านมา +2

    Wow wow gadega malet endih new👍👍👍👍👍

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 2 วันที่ผ่านมา

    አይ ሪች እኔ ዛሬ የጠበኩሽ በምስጋና ትመጫለሽ ብዬ ነበር ሳምንቱን ፈጣሪሽ የምታመሰግኝበት ታምሩን የምትናገሪበት እመቤቴን ደስ ምታሰኝበት ቀን ይሁን ሌላው ይደርሳል ሪች እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ልጄን ነው ምትመስይኝ

  • @cakocako8540
    @cakocako8540 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሮቤል ምርጥ ጋደኛ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Muiuሙሉ
    @Muiuሙሉ 2 วันที่ผ่านมา +1

    እረ እናንተዬ ፕረን ካታርጉት ቡቡ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @aminatMohammed-kb7wh
    @aminatMohammed-kb7wh 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሮቢ እኔ ራሱ አብሬህ ተጨነኩኝ😂😂😂

  • @Sahibi-py6ng
    @Sahibi-py6ng 2 วันที่ผ่านมา

    እካንደሳለሽ እርችየ ከምንምበላይ ጤናይበልጣል ሁሌምሳቅሽሙሉይሁን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉❤❤❤❤❤❤😂😂😂 ሁላቹህምእካንደስአላቹዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azzaN-k2y
    @azzaN-k2y 2 วันที่ผ่านมา +1

    Robele hiwaneke ishe❤❤❤

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሮቢ ምርጥዬ ጋደኛ

  • @ManilishM
    @ManilishM วันที่ผ่านมา

    Minm mot yelem hulum diramanew.manew gn layk.miyaregachu betamnew mitastelut.yonas tiru sera yeseraneber abel simeta gn dirama mesrat jemere

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 2 วันที่ผ่านมา +15

    ደም prank ጀምራሁ😮😅🥰🥰ሮቤል &ማሂ የራሳቸው ይቱብ ክፈቱ🥰🥰🥰🥰

    • @EtwaEndro
      @EtwaEndro 2 วันที่ผ่านมา

      እኔን እስኪ አበረታቱኝ

  • @weghueweghue5089
    @weghueweghue5089 2 วันที่ผ่านมา +1

    Aunem behn bemnthe katybte yan kongo❤❤❤

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንደኛ ናችሁ ትችላላችሁ

  • @destamekuria-d3j
    @destamekuria-d3j วันที่ผ่านมา

    richye Egziabher yimasgan inkuan denaa honsh

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጎበዝ 🤣🙏🙏🤣🤣🤣💞👌♥️♥️🤣

  • @HikmaaGabre_6
    @HikmaaGabre_6 วันที่ผ่านมา

    Robel👌🥰😆

  • @elsa1127
    @elsa1127 วันที่ผ่านมา +1

    እናተ ማፈሪውች የምትሰሩት ስራ በጣም ያስጠላል ሌላ ሰራ አጣችሁ ወይ ሴቶች ሮቢን መጫወቻ አደረጋችሁት ልጁ ስራውን ይስራበት እናተ ስራ ፈቶች ናችሁ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተንኮለኞች ሆናችኋል ተይ ማሂ መጥፎ ፕራንክ ይቅርባችሁ ለላይክ ብላችሁ ሌላ መዘዝ አታምጡብን የምን ነገር ፍለጋ ነው እንደዳንሽ ያስታውቃል ከውጤቱም በፊት ደስተኛ ነበርሽ ግን በተለያየ ጊዜ ቼክ ማድረግ አለብሽ አትዘናጊ እሪችዬ ባይገለፅም ጉዳይሽ ይገባኛል ቼክ አድርጊ በሌላ ጊዜ እሺ

  • @MssMaqds
    @MssMaqds วันที่ผ่านมา

    እናተን፡የማናይበት፡😂😂😂😂😂😂ሚድያ፡ዝላለም፡እዳለቀሳቺሁ😢😢😢ቅሩ

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 2 วันที่ผ่านมา +2

    ርዕሱን ሳነበው እውነት መሰለኝ ግን አይደረግም

  • @AberAber-c6e
    @AberAber-c6e 2 วันที่ผ่านมา +1

    Erre kefu mawerate Akume kekefu yesewereshui Eraseshine tebeke. Medeia belegena weshite Atawere Adera bezu sewenewe sele Aneche meseleyeleshi.geta yemasegene EREFE EHETE SEWE ENEDAYETELASHIAFESHI KEDANE YENURESHI EHETE TEMAKERE ENEKONE ADEREGE BAYEA.AYETESHI ENEKONE ASALEFE TEYEWE TEGESETE YENURESHI TAGESHI.

  • @sofiazeleke81
    @sofiazeleke81 2 วันที่ผ่านมา

    Yeah Chanal segemerim be Wishet
    Yetegeneba fece new

  • @Kfdssd
    @Kfdssd 2 วันที่ผ่านมา

    እናእመምሺንሚዳይላይነዉደእምታወሪዉ.አረየናተሥከፋ.መቸምበዱኖነዉየሟበቀላችሁሁሉምነገር.እልቅሙሥሉሙንኡማአበላሻችሁት.እናተጀዝባ

  • @سمرسمر-ي6ل
    @سمرسمر-ي6ل 2 วันที่ผ่านมา

    እናተ ደሞ አበዛችሁት ውይ ለተመልካች ክብር ይኑር እጭ

  • @KeyradinAlli
    @KeyradinAlli 2 วันที่ผ่านมา

    Enazi aletamahugnim ...diorama.eyasaru nw awukaw.

  • @LubabaSeid-t4y
    @LubabaSeid-t4y 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሮቤልንፕራክአታርጉትየዋህነውተባበራችሁበት

  • @tinateare6235
    @tinateare6235 2 วันที่ผ่านมา

    ዮናስ በቀደም ስለ ህመምዋ ሮቤል ደስ ሲለዉ እሱ ግን ደስታዉ ችላ ያለ ነበር

  • @Gigi-nr6vx
    @Gigi-nr6vx 2 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ፍራክ ነው ቀጥሉበት😂👌

  • @RehimaMohammed-x5j
    @RehimaMohammed-x5j 2 วันที่ผ่านมา

    ማየቴጠቀመኝ😅😅😅

  • @ሀረገወይንተፈራ
    @ሀረገወይንተፈራ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልግናነው ታመኑ

  • @AmanTube-m2y
    @AmanTube-m2y วันที่ผ่านมา

    Enante betam metfowech nachehu l robelen ymtaschenkut

  • @SaseiAbebe
    @SaseiAbebe 2 วันที่ผ่านมา +3

    እሬች እናማህሌት ሥታሥጠሉ የፈጣሬን አይን መውጋት አይሆንባችሁም እንዴ

  • @ፍሩት-ሰ8ኸ
    @ፍሩት-ሰ8ኸ 2 วันที่ผ่านมา

    የዚ ቤተሰብ ድራማው አላለቀም😅😅😅😅

  • @mawaysh
    @mawaysh 2 วันที่ผ่านมา +8

    መጃጃላቸው ሰለቸን የምትሉ ደምሩኝ😓

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሱለላህ አለይወሰላም. ወድ የአገረ ልጅች ሠብሲክራይብ አረጉኝ አይከፈልበት👍👍

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሮቢ በቃ ፕራንክ ነው ከተባለ ተው። በቃ ፕራንክ ነው። ዘና በሉ።

  • @fatumamohammad9064
    @fatumamohammad9064 2 วันที่ผ่านมา

    Abazachuko😂😂😂😂😂

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 วันที่ผ่านมา

    ኤጪ በጣም ተጨማለቃችሁ ክብር ይኑራችሁ

  • @AbbyAbaynesh
    @AbbyAbaynesh 2 วันที่ผ่านมา

    R❤❤❤❤enqoan. Dse. Yemarsh. Geta. Ahunm. Yetbeksh❤❤❤❤❤❤❤. Ayelyeachu

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 2 วันที่ผ่านมา +1

    ስራ ጠፋ እንዴ

  • @ZinetDawud-w4u
    @ZinetDawud-w4u 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ አይነት ፕራንክ ይቅር

  • @almaztessema6345
    @almaztessema6345 2 วันที่ผ่านมา

    መጨረሻዉ ስለማያምር ማየት ፈራሁ

  • @ሀረገወይንተፈራ
    @ሀረገወይንተፈራ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደዚአይነት ቀልድጥሩነገር አይደለምስውሊሞት ሊታመምይችላ ድንጋጤጥሩነገር አይደለም እባካችሁ እደጉለፍጻሜ እንድትበቁ። ሕጻንመሆን ይብቃችሁ

  • @Trhasvebremedhn-ue6pd
    @Trhasvebremedhn-ue6pd 2 วันที่ผ่านมา

    Robye yenye Lewah ❤❤❤

  • @sarakatama8872
    @sarakatama8872 2 วันที่ผ่านมา

    sira fetochi😞😞😞😞

  • @AberAber-c6e
    @AberAber-c6e 2 วันที่ผ่านมา

    Enanetesete peraneke newe kalachehu kebatesebochachehu ga newe yemetetalute guragnoche koshashasha kefu mareze mawerate newe yamarachehu belu ketelu yone JEGENAWELEKEKUTE EJEGEBATAMENEWE YEMEYASETELACHEHU ATAMERUME.BEKAKEFU ATAWERU

  • @destata7749
    @destata7749 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሥር የለቹሁም ወይ

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እካንታርቃች፡ለዚፕራካችእእካንታርቃች፡ለዚፕራካችእካንበሠላምአደርሣች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @יקבהמולה
    @יקבהמולה วันที่ผ่านมา

    በናንተ ቤት ሁልግዜ እልቅሶ ነው እዴ😂😂

  • @sarakatama8872
    @sarakatama8872 2 วันที่ผ่านมา

    eshi diramachowu adisi mexa😂😂😂😂😂😂

  • @meleytsegay
    @meleytsegay 2 วันที่ผ่านมา

    ቁም ነገር የላቸው

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 วันที่ผ่านมา

    ይኸ፡ፕራንክ፡የምትሉት፡መጃጃል፡አበዛችሁት።ሌላ፡ቀልድ፡ፈልጉ።በእራሳችሁ፡ላይ፡ማድረጉ፡የመረረ፡ጥል፡ውስጥ፡ሊያገባችሁ፡ይችላል።

  • @sahowluhehod3742
    @sahowluhehod3742 2 วันที่ผ่านมา

    Des ayleme beka huleay yecheger prank atametbene

  • @stcstc56h48
    @stcstc56h48 2 วันที่ผ่านมา

    ሪች የሚሏት ምላሳም ነገረኛ ከዚህ ግሩፕ መውጣት አለባት በጣም ነው የምታሰጠላኝ ምክንያቱም በየቀኑ የተለያየ ነገር ነው የምታመጣው ጭቅጭቅ ትወዳለች እኛ ደግሞ መጫወቻ አይደለንም ያንችን ዝባዝኪ የምንሰማው ምንም አያምርብሸም የምትሰሪው ነገር ምላሰ ብቻ😂

  • @TsehayBerhane-n2g
    @TsehayBerhane-n2g 2 วันที่ผ่านมา

    ማህሌት እባክሽ ይህ እምታረጊው የልጅ ጨዋታ ይበቃል ብሁለታቹ ደስ እሚል ፍቅር አለ ስትጣሉ ስትታረቂ ክፊታቹሁ ይታወቃል አሁን ወደ ቁም ነገር ግቡ ዩናስና ራሄል ቀልድ ላይ ስለሆኑ እንዳያጥልዋቹሁ ተጋቡ ውለዱ

  • @MyriGgg
    @MyriGgg 2 วันที่ผ่านมา

    astelachu betam

  • @Hasen-lg8du
    @Hasen-lg8du 2 วันที่ผ่านมา

    ሀመቸወዲህነውፈጣረየሆነችው

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 วันที่ผ่านมา

    እረ በዛ ሁሉም በመጠኑ ነው ደስ የሚል

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 วันที่ผ่านมา

    ብሌን ግን ጥሩ አደለም እንዴት ታዳምቄ አለሽ